"እኔ አይደለሁም ለአብይና ለጌታቸው ስልጣን የሰጠሁት የፈረማችሁትን ደንብ እዩት"። አክቲቪስት ዳንኤል ብርሃነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • #solodamedia

Комментарии • 29

  • @tuhasuleman5942
    @tuhasuleman5942 4 дня назад +1

    thank you

  • @KirosHailu
    @KirosHailu 3 дня назад +2

    ሰላም

  • @Black-2024
    @Black-2024 4 дня назад +2

    Thank you #Wedi #Shambel ጀግናችን | #ሶሎዳ #ሚዲያ
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 дня назад +6

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @koriabdela6624
    @koriabdela6624 4 дня назад +2

    💚💛❤ Ethiopia!!!

  • @f.hailefessuh5691
    @f.hailefessuh5691 4 дня назад +2

    💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 4 дня назад +5

    ወዲዲዲዲ አባቴንንንን አነሳኸው በጣም ነው የማመሰግንህ አባታ ጀነራል ታሪኩ እውነተኛ አባት ነበረኝ።።።

  • @relaxationmusicchannel8769
    @relaxationmusicchannel8769 4 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DawitHailuTedla
    @DawitHailuTedla 4 дня назад +3

    ወዲ ሻምበል በርታ ወንድሜ

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 4 дня назад +3

    እውነት ነው እኔም መቀለ ከተማ ነበርኩ።

  • @DawitHailuTedla
    @DawitHailuTedla 4 дня назад +2

    ምክንያቱም እኔም የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባል ነበርኩኝ

  • @tadssenegatu9366
    @tadssenegatu9366 4 дня назад +3

    እነዚህ ሠዎች እስካሁን 1970ዎቹ ላይ ተቸንክረው ቆመዋል ጊዜው እንደተቀየረ ማንይንገራቸው ደናቁርት

  • @senaitmebrahtu912
    @senaitmebrahtu912 4 дня назад +4

    ወዲ ሻምበል ብዘይምፍላጥ...... ንነዊሕ ዓመታት ክንጸርፈካን ክንረግመካን ጸኒሕና ኢናሞ ይቅረ በለልና
    ዶንቂሮም አዶንቂሮምና ሐቂ ስዒራ....

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 дня назад +2

    ህወሃትን የካቲት 11 በማክበር የተፈጥሮ ሞቷን ከመሞት አያድናትም ።የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ሞት በኃላ ሙሉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መንገድን በነፃነት ይጀመራል ።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @yemaletelawhiwote9510
    @yemaletelawhiwote9510 4 дня назад +1

    🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
    💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

  • @comceel-nj2ih
    @comceel-nj2ih 4 дня назад +2

    Fatre yefedachwe

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 дня назад +2

    ደብረፂዮን.እድሜውን.ጨርሷል.በቃ

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus 4 дня назад +1

    እንዴት ነህ ወዲ ሻምበል፤ እስካሁን የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ሀቀኛና ሚዛናዊ ስለሆኑ በንቃት ነው የምከታተላቸው ። በዚህ ረገድ በአግኣዚ ኦፕሬሽን የተለቀቁት እስረኞች ግን በአብዛኛው የፖለቲካ እስረኞች ስለነበሩ ያቀረብከውን መረጃ ብታስተካክል።

  • @MisganuMamo-t7e
    @MisganuMamo-t7e 4 дня назад +3

    ትንሽ ቆይተዉ የተጋሩ በረ እንቁላል ጣለ እንዳዪሉ ፈራሁ፡፡

  • @etn6309
    @etn6309 4 дня назад +2

    ወዲ ሻመበል የትግራይ ባንዴራ እያሉ የሚናገሩ ሰዎች በህወሃት ቫይረሰ የተለከፋ ናቸው እሄ በደም የተነከረ ቆሻሻ ጨርቅ ግን ባንዴራ ሳይሆን የህወሃት ምልክት ነው የትግራይ ህዝብ ራሱ የመረጠው የክልል ባንዴራ መምረጡ አይቀሬ ነው ‼️

  • @multnet6087
    @multnet6087 4 дня назад +2

    አይ ባሻ እኔም የማራማዊት ነገር ይገርመኛል 😂😂😂😂😂😂

  • @DawitHailuTedla
    @DawitHailuTedla 4 дня назад +2

    ወዲ ሻምበል የቀድሞ ሰራዊት ብለክ አስተካክል የደርግ ወታደር ሳይሆን የኢትዮጲያ ሰራዊት ነው

  • @AmmaAmmaa-jk7hw
    @AmmaAmmaa-jk7hw 4 дня назад

    አጆሃ ምን ማለት ነዉ??

    • @Black-2024
      @Black-2024 4 дня назад

      ኣይዞህ ማለት ነው

  • @andfekadu2323
    @andfekadu2323 3 дня назад

    Tizita yigermal

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 4 дня назад

    Bad situation🎉 Debretsi wing le mebreqaw teqat tezegajetewal🎉 Meqelen bedem acheqeytew cup-deta lemakahed😅😅