Ethiopia - ትራምፕ ኢራንን እንድትደመሰሰ ትእዛዝ ሰጡ ግድቡ በጋዛ ሊቀየር ነው
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@@SamA-wk2jq 🥰🥰🥰🥰
ግድባችን ገንዘብ ብቻ አይደለም የወጣበት ደምም ጭምር እንጂ ሰው በግድባችን አንደራደርም።
መጥፊያቸው ደርሷል በጣም ተንቀዥቅዠዋል ኢንሻ አላህ።
የአሜርካን እርዳታ መቋረጥ ለኢትዮጵያ ትልቅ ድል እና ለእድገታችን ማፋጠኛ ትክክለኛ መንገድ ነው። እርዳታ የምሰጥ ይባረካል የምቀበል ደግሞ ከልመና አይወጠም ስለዚህ የአሜርካን የእርዳታ እጅ ብያጥርብን ለእኛ መልካም ነው
ኢትዮጵያውያን የምንረዳው በድክመታችን በስንፍናችም አይደለም አገርህን እወቅ ጦርነት ቤትህን ንንረትህን ሁሉ ነገርግን አወደመብህ ከነቤተሰብህ ለድህነት ዳረገህ ተረጂ አድርገህ ተለፍቶ ተደክሞ በአመታት የተያዘ ሃብት በጦርነት ወደመ በየመጠለያው ያለ ህዝብ ምን አቅም አለው አትፍረድ የፖለቲካ ችግር የፈጠረውን ጦርነት አእግዝ
😂😂😂😂😂
@@Teyboawlouእኮ
ለረዳታ የመጣዉ ገዘብ ዲሀዉ ጋር መቼ ደረሰ ባለሀብት እና መንግስታት ነዉ የተጠቀመበት መግስት ህዛቡን ሊረዳ ይቅረና ያለምንም ስራ የተቀመጡትን ግብር ከአቅማቸዉ በላይ እየጠየቁ ህዚቡን ይበዘብዛሉ@@Teyboawlou
Thank you for the information!!
እግዚዮ😮
የጋዛ ህዝቦች ይሞታሉ እጅ አይለቁም እኛም ግድባችንን ለማንም አንሰጥ እንሞታለን እጅ❤🇪🇹🇵🇸🥰
ሙት ምን ኣገባን😂😂 እኛ ከግብፅ ጎን ነን
@SenaTigray አችን ሳላገባ አልሞትም 😂😂😂🤣🤣
😡😡😡@@SenaTigray
"ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋዕትነት ይጠይቃል።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ።
አራም በግድ ይለቃሉ😂
አሜሪካ በለየለት እብድ መመራት ጀመረች !!
ሁለቱም ቅዠት ነው የአሜሪካ መውደቂያ ደርሷል
Welcome bro
Good 👍 Job
well come
"ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋዕትነት ይጠይቃል።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ።
የትራፕ አናት ይደምሰስ ሰካራም ሸማግሌ 🇵🇸🇪🇹🇮🇷
በጣም ተሰማኝ 😢እርዳታዉ ስለተቆረጠ ሳይሆን በግዲቡ በሀገራችን ስለመጡብኝ
እኛ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ሀገርና ዕምቅ አቅም ያለን ህዝቦች ነን እንኳን ለራሳችን ለአለም ሁሉ የዳቦ ቅርጫት መሆን የምንችል ሀብታም ነን። ዘረኝነታችንንና የፖሎቲካ አተካራችንን አቁመን ወጥረን መስራት አለብን
አረ😂😂
@@SenaTigray ኮመንቴ ሻዕቢያንና ወያኔን አይመለከትም…………… ሄድ ጥፋ ከዚህ
@@WodosanJemalበወሬ ነው ዘረኛው ጭፍጨፋ አብይ ይዘህ 😂
ራሳችንን ለመቻል እንነሣ።
"ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋዕትነት ይጠይቃል።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ።
ወደ ሥራ እንድንገባ ያግዘናል ብልፅግናችን እውን እነደሚሆን ገምተው ነው እርዳታው የቆመው ለመልካም ነውችግሩ ለግዜው ነው መረጋጋት መስራት መበልፀግ.
መቸ አዛዥ ጠፍ የሚሞክእ ጠፍ
እያለምሸ ትቀሪያለሸ አሜሪካ ደም ተከፍሎበታል ማንም አይሰማሸ በዚህ ጉዳይ ፍልሰጤሞችም መሬታቸውን አይለቁም
Trump እ/ር አይደለም እኛ በእ/ር እንታመናለን
ትራምፕን ማስወገድ ነዉ ይህ የአለም ካንሰር
Betam engy kalmote selam angegme😢😢😢
በትክክል
አይችልም ሰውየው የጓሮው የአትክልት መደብ መሠለው እንዴ?
ይጠዛጠዝ አሪፍ ነው አይናችንን እየጠረግን የጋዛን ፍርሰራሽ ሰናይ ከረምን በቀጣይ የኢራኑን ናዳ እንድታዩ ተዘጋጁ እየተባልን ነው ከዚህ በኋላ እንኳ የሚፈሰ እምባ ጨርሰናል በደረቁ ልናያት ነው
ኢራን ጋዛ አይደለችም ብቻውን አትጠፋም እስራኤልን ይዛ እንጂ አሜሪካንን ተባብሮ ኢራንን የመታ ያስመታ በኢራን ታርጌት እስር ነው ቀጠናው ወደለየለት ጦርነት ይገባል በዚህ ላይ ኢራን ብቻዋን አይደለችም
@@Teyboawlou በል
@@Teyboawlou ይሁን
ቻይናውያን እራሳቸውን ለማቅናት ያላሳለፉት መከራ የለም። ቀበቶን ጠበቅ አድርገን ከነአሜሪካ ጥገኝነት ነፃ ለመውጣት ከብሔር እና ኃይማኖት መቆራቆስ ወጥተን ራስን ማየት ነው። ቅኝ ያለተገዛን እያሉ ከመኮፈስ ራስን መቻል። በቃ ይኸው ነው።
ተባረክ/ኪ
ፊረአዉንም እደዚህ አባገነንነበር ፈጣሪ አጠፋዉጅ። ይሄም። ፊት ጋዛን ጀሀነም አደርጋለሁ ሲል ይሄንባለ በ24ሰአት። አሜሪካን በሠደድሳት አወደማት። አሁንም። ፈጣሪ የሚያመጣበትን ዝብሎ ማየትነዉ
ከሞቱም በኋላ ስልጣናቸዉ ይሰራል፣ ትዕዛዛቸዉም ይፈፀማል ማለት ነዉ?
ከሚሊልክ እስከ አብይ ኢትዮጵያ እጆን ለእርዳታ የምትዘረጋ አገር ናት ሃብታም መሬት የሰው ሃብት እያላት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማለት?ኤርትራ ለማኝ አይደለችም እያልከን መሆኑነው
ሲያምረው ይቅር ሃማስ የፍሊስጤም ህዝብ ጀግና ነው አሜሪካ ምዕራቢዋን በመሳሪያ በተክኖሎጂ ዘመቱባቸው ግን ግብ አልመቱም አይመቱም ሃማስ የፍሊስጤም ህዝብ ጀግና ናቸው ይህ መራራ እውነት እንደለመዱት በሙስሊምና በአፍሪካ ሚተርኩትን አራጅ ናቸው እያሉ ስም መለጠፍ ነው 😂 ለምን ዘጠና አመት አትጨፈጭፋቸውም ሀማስና ፍሊስጤምን ነቅነቅ አያረጉም 💪 ኢራን አትቻልም ኢራን ትችላለለች መራራ እውነት 😂
ጡሩ ነገር አስብ እድሜ እድሜ እንዲስጥህ አልያም ትስየፋለህ
የማይሆንአታዉርመቸምአይችልምወርወርነዉትሪብ
ግድቡን ሽጠዉ ድርሻችንን ይስጡን አንልሳ😂😂😂
Awo yestun😅😅😅
ኣዎ 😂😂
ግድቡን በጋዛ መቀየር ማለት ምን ማለት ነው ግማሽ የኢትዮጵያ መሬት ለግብፅ ሊሰጥ ነው?
እኔ የገረመኝ ኢሄ ሁላ ሀገር ጋር ተጣልተዉ ማን ጋር ሊኖሩ ነዉ😅
የአለም ጦርነት እያወጀነዉ
Betam engy yehanen dedbbb meryyy maseweged new😢😢😢
አላምንም ግን ሰውየው ይህን ካሉ ፥እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው አህያ ናቸው ፥ባህሬያቸው ማምታት የሆነ ነጋዴና ማስፈራራት አመሉ የሆነ የመንደር ጉልቤም ያረጋቸዋል
አሜሪካ በቃ ነጥብ እየጣለች ነው
ኣያወዛግብም ትራምፕ ኣመጣጡ ኣሪፍ ነው ምነው መልካም ሃሳባቸውን ብትመዘግቡ ሶዶምን በጎሮሩኣቸው የያዙት ጀግና መሪ መመስገን ኣለባቸው የሰውን ህልቂት ኣይፈልጉም ትራምፕ ❤❤💪💪💪☝☝☝
ቀዛን የራሳችን ነች ማለት ምን ማለት ነው ህዝቡን መጨረስ ፈልጎ ነው
የኢትዮጵያ መንግስት ለበሬ ወለደ ዜና ምላሽ አይሰጥም።
ጭፍጨፋ ዘረኛው አብይ ይወገዳል
ሀማስን። እናጠፍለን በማለት ያንሁሉ መሣሪያ በምድርም በሰማይም ቢሉት አልሆንላቸዉ አለና ደሞ በምላሳቸዉ አስፈራረተዉ ከቦታቸዉ ለማፈናቀል ይሄን ሴራ ጀመሩ ሙጃሂዶቺ ሞትን አይፈሩም እስከመጨረሻዉ ጠብታ ይፋለማሉጅ ፈፅሞ እጅ አይሰጡም
እይቺ ያጣች የነጠፋቸ ድሀ የድሀ ጥግ ኢትዬጲያ የምትባል ጉድ መጣባት ያለ አሜሪካ ምለፅአት ልመና ውላ ማድር የማትችል መከረኛ አገር ጉድ መጣባት
Anchy debbbb
እንደናንተ አይነት የአስተሳሰብ ጥገኛ እና ዲሀ ነው አስተሳሰብ እንኳን የዲሀ ዲሀ የሆነ ሰው ነው ሀገራችንን ለዲህነት የዳረጋት እንኳን ያች የተረገመች አገር አሜሪካ ቀርቶ አለም በሙሉ እርዳታቸውን ያቋርጡ ኢትዮጵያችን ዋናው ችግራ የርስ በርስ ጦርነት እንጂ እርዳታ አደለም በዛላይ ለህዝብ የሚያስብ መሪ የላትም ሁሉም ያልፋል ታሪክ ሆኖ እናየው ይሆናል
ውሃ መቼም አሰጥም
እሄ ነው ሚያዋጣው
እንድ በሉት እዬሱስ የድነል
የላማይ ሃገር ኣሁን ፋክዳፕ😂😂😂😂😂😂
Hello
Tramp abede malet new
Sayhone aykerm😅😅😅
ቀዛ ባለቤት አላት እንኳን ቀዛ እስራኤልም የፍልስጤን ሀገር ነው በቅኝ ግዛት ይዘውት ነው
አዎ ኢትዮጽያ አና 4 ኪሎ እና አባይ መደምስሰ አለበት በሎ እቅድ አወጣ አሰይ አሰይይይ
በአድ ሆኖ አለም ማጥፋትነዉ አሚሪካንን
Amrican poset any comoition butifull comitikn intrnationake stipe by setioe dusition officale title name
jornaliest only presnale shiwe name presnale showe economiy presnale showe hidding stipe by setipe Amrican poset only 🇬🇭🇱🇷👈
እመኑኝ ምንም አያመጣም አላርፍ ያለ ጣት ይላሉ ምራቅ ዋጥ ያደረጉ ቅድም አያቶቻችን
ምን አይነት በርጫ ነው የበረጭከው አባው ??
Learn From Ethio Fourum
እርዳታ ይቁም ፣እነዝህ ወደል የሆኑ አመራር ባይ አህዮች ሞፈር ይዞ ይውጡ በአሜርካ እርዳታ የምኖር ሁሉ ወደ ስራ ይውጣ የማይፈልግ ደግሞ ይሙት
Alem bebdoch memerat kegemerech koyech
እንዳው እባክህ ዝም በል ዝም ብለህ አትወሻክት
ante zem belak ye metalen taworalek
ይሄ ሰውዬ ለይቶለት መጣ
He is not a God to tell you the fact I geve sheets let's tink. Abut us?
🤣🤣🤣ዓቢ መንግስት አይደለም Yeamerica ዉሻ ነው
ቅዥታም ሽማግሌ
"ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋዕትነት ይጠይቃል።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ።