Thanks, Bekalu, for having such positive person. Unity is the only way to halt the age of this dictatorship regime. Thank you, Colonel, for insightful comments and suggestions.
Thank you, coronal. I wish 🤞 all understood the problem at hand like you! Also, thank you for initiating cooperation between Tigrains, Amhara & Eritrea this the best & the quickest way forward to overthrow the criminal government of Abiy.
Nefesaden , ethiopyan Aden ,Forget ethnic based politics , like ONEG,TPLF ,OLA,because for 50 years , forget these old generation including buchela Of ONEG and Arab Abiy Ahened and Shemeles . Korneal God bless you ,we need like you for our country to unity .
Selamat I feel sorry for Ethiopia. It is for me difficult to comprehend how Ethiopians can allow a person like abiy to be the leader of the country .we Eritreans knew all along that abiy was inept and would lead the country into its demise. It is still not too late to unite and remove abiy the killer.
ውድ ተመልካቾቻችን ተደራሽ እንሆን ዘንድ Like , Share , Subscribe አደርጉ። ሚዲያውን ለማሳደግ የድጋፍ አማራጮችን መበጠቀም በ Super thanks , Super chat , Gift እንድታግዙን እጠይቃለን ፤ እናመሠግናለን።
Bertulin, we will do that.❤❤❤
በርቱ በጣም እንቁ ጀግና ኢትዮጵያዊ በእውቀት የታነፀ አንበሳ ቀጥልበት
😂😂😂😂
ኮሎኔል ፍሰሀ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ። በአንድ ተቋም በስራንባቸው ግዚያት ሁል ግዜ ስመለከትክ በጣም ደፋር እና ለእውነት የቆምክ መኮንን ነበርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። በቃሉ የአንተ ሚዲያ ለእውነት የቆመ ሚድያ ነው በርታልን ።
እናመሰግናለን ኮሌኔል። እግዚአብሔር ይርዳህ።
በሕዝብ ድጋፍ መጣ ፣
የሕዝብ ጠላት ሆነ። ጥሩ አባባል ነው😢😢😢
እውነትነው የከሀዲከሀዲነው ፈጣሪያጥፋልን ድልለጅግናውአማራፋኖ ሞትላረመኔው እናለሰውበላው አብይ ይሁንልን እሔያተላነጋዴልጅ ወረበላ እናቱን ጠርቶ አባቱንየማይደግም
... ጥምረት !
ወንድም በቃሉ ዛሬ እውነተኛ ሰው ለእውነት የቆመ አዋቂና ፈሪሐ እግዚሐብሔር ያለውን ጀግና አቀረብክልን እናመሰግንሃለን
ኮሎኔል (ዶር) እባክህ አትጥፋብን በእሁን ሰዓት ለአገራችን ታስፈልገናለህ. እናከብርሃለን !
በርቱ አንድነት ይበልጣል
ኮ/ል ፍስሐ በርሄ በጣም በሳል ሠው ነው ለዚህ ትግል ወሳኝ ሠው ነው በጣም በጣም❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድላቹ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነት እና ፍትህ እጅግ ከፍተኛ መስዋአት እና ዋጋ እየከፈላቹ ያላቹሁ እጅግ ተወዳጅ የሆንከው ኮነሬል ፍስሐ በረኸ እና አንጋፋ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው።እጅግ ጠቃሚ መረጃ እና ማስረጃ አብዛታቹ ነው ያከፋፈላቹት በዚህም ጥቁሩን ፋሽስት አብይ እና ግብራ አበሮቹን መለመላ አስቀርታቹ ብዙዎችን የኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝብ ከነሱ ቀንሳቹ ከፋኖ እና መሰሎቹ ጋር ስለደመራቹ ይህንን ጥበብ እና ሐይል የሰጣቹ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ።ሌላው እኛ ፋኖዎች የምንፈልገው ግለሰብ ለማንበር ሳይሆን እውነተኛ ሕዝባዊ እና ዲሞክራሲ ( ፍታዊ ) ሕብረ ብሔራዊ ስርአት መፍጠር ለማንበር ነው።ፋኖ ወደዳቹም ጠላቹም ኢትዮጵያ FIRST ነው በዚህ ውስጥ ግን የአማራ ብሔር ከማንም እንዳያንስ ሆነ እንዳይበልጥ ሁሉም ብሔረሰብ እኩል በማንኛውም ነገር እና አካል ፍታዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ነው።ዳሩ ግን እንኳን ከአገር ውስጥ ከ TPLF, OLF, OPLF ወዘተ....ሕብረት ለመፍጠር ይልቁንም ከቀጠናው አገራት አገራት እና ከአለም አገራት ጋር ሁሉ ጋር ALLIANCE ( በሕብረት) አድርገን እንድንሰራ ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ በቋንቋ፣በሐይማኖት፣ በጥቅም ወዘተ....ቋንቋችን ይደበላልቁታል የኛ ደግሞ አንደኛ የጥቅም ተላላነት ሁለተኛ ደግሞ ድንቁራና ስሶተኛ ደግሞ ውስጣችን ያለው ክፉ መንፈስ የኔ ለኔ ብቻ የሚያሰኝ ነው እየበጠበጠን ያለው እንጂ ወንድሜ ከኔ ይበልጣል ብንባባል አማራ፣ትግሬ፣ኦሮሞ፣አገው፣ ቅማንት፣አፋር፣ቤንሻንጉል፣ ጋምቤላ ወዘተ.....ሳንባባል በተባበረ ክንድ ጠላትን ብንፋለም በቀላል ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እጅግ በአጭር ጊዜ ድል ማድረግ እንችል ነበር።ዳሩ ግን አብይ እና ግብራ አበሮቹ ጨፍጫፊ እጃ ተጨፍጫፊ ሆነን የቀጠልንበት ምክኒያት እነሱ ለመጨፍጨፍ ሲተባበሩ እኛ ላለመጨፍጨፍ አለመተባበራችን ብቻ ነው።ለማንኛውም ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ወደፊት በጥልቀት እና በስፋት እንወያያለን ይህንን ማሳካት ካልቻልን ግን ከጠላት የበለጠ ARROGANT ( አረመኔ ) AND IGNORANT (ደንቆሮ ) እኛው ራሳችን ነው።እኛው ያሳደግነው ደንቆሮ ጨቅላ ስለሆነ ጨቅላ ደግሞ ማበላሸት ሳይሆን በመስበር ስለሆነ የሚታወቀው ቅንጣታ ታክል አትጠራጠሩ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ብሎም ቀጠናዊ አገራትን እና ሕዝባቸውን ይሰብራታል። በተረፈ መሬት ላይ ያለው እውነት ይህ ከሆነ ሁላችንም UNIFICATION ( አንድ እንድንሆን ) ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችን ያድለን።መልካም የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ነልደት በዐል ይሁንላቹ ከምንመኘው ድል ጋር ፈጣሪ ሁላችንንም ያገናኘን።ፈጣሪ መላውን የኢትዮጵያን ሕዝብ እና አገራችንን ይባርክ።
ጎበዝ ጀግና የሀገር ፍቅር ያለህ ትግራዋ
በርቱ!!!!
እውነት ነው በርቱ
ኮሎኔል ፍሰሀ ጎበዝ እናመሰግናለን
ወንድሜ ፍሰሃ በርቱ
Thank you Dr. Fesseha. You are the real elite. you are Ethiopia's Jewel.
በርቱ የህዝባችሁ ልጆች💚💚💚💪💪💪💓💓💓
Waw fish u are the best ethiopian good job 👏 keep going thanks
ዋው ወንድሜ ኮሌኔር ፍሰሀ አሁን በአንተ ተጱናናሁ እኔ የኢትዮጵያ ጦርሰራዊት ልጅ ነኚ በነሱ ጊዜ አንድና አንድ ሀገርንና ህዝብን የሚወድ ለሀገሩ ዳር ደንበር ከይደራደርም ሚሰት አይል ልጅ አይል ሐሀገሩ የሚዋደቅ አሁን ያለውን የብልፁግና መከላከያ የሀገርና የህዝብ ጠላት ነው any way እንዳተ አይነቱን ይብዛልን i am proud of you ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ሰው ጥሩ ትንታኔ ነው የሰጠው እናመሰግናለን::
በርቱ❤🎉🎉
ጥሩ ውይይት እና ምልከታ ነው።
ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች፡ለጀግኖቹ ፡የአማራራራራ ፋኖዎችችችችችች!!! ❤❤❤ለቢዛሞ ፡ ፋኖዎችችችችችች!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከጅብ መንጋጋ እንኳን በሰላም አወጣችሁ😢😢😢
ይህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ትግሬ ነው በርታልን ወንድማችን
እናመሰግናለን ኮሎኔል እንዳንተ አይነት ሀገሩን የሚወድ ያብዛልን ።
ትክክል
Very true
ወንድሜ በቃሉ ከዛ ሁሉ መከራና ስቃይ በሰላም መትረፍህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!
በሕገ ልቦናና በሕገ ፈጣሪ የምትመራ ለእውነት የምትኖር መልካም ሰው
ንሩልኝ ወንድሜ !
Wow great explanation thank you Cornale
ከየትኛውም ብሄር ይሁን እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሀገሩን ኢትዮጵያን የሚታደግ አስተሳሰብ ያስፈልጋል ኢትዮጵያ የሁላችንም የኢትዮጵያውያን ናት ሀገራችንን ልንታደግ ይገባል
በእዉነት አብይን በትክክል ገልፀዉታል 👌👌👌🙏🙏🙏እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
Welcome Bekalu. Glad you survived the ruthless regime’s unjust imprisonment.
I AGREE WITH FESSEHA, IT IS GOOD POINT HE RAISED AND EVERYONE HAS TO FOCUS ON COMMON ENEMY.
በርታ !!
ፍሰሀበርሄየራያኣማራእንጅትግሬአይደለምአዉየየዋለሁ
Thanks, Bekalu, for having such positive person. Unity is the only way to halt the age of this dictatorship regime. Thank you, Colonel, for insightful comments and suggestions.
ትክክለኛ ሀሳብ ነው
በርቱ በርቱ ይችን ሀገር ታግላችሁ ህዝብን አቀራርባችሁ አስተባብራችሁ ይሄን ክፉ ስብስብ አስወግዳችሁ ኢትዮጵያን ወደነበረችበት ከመለሳችሁ ትልቅ ታሪክ መስራት ይጠበቅባችኋል።
ኮሎኔር ልክ ነህ ። አማራ ና ትግሬ ግትር ፖለቲካ ትተው መወያየት መመካከር አለባቸው
በጣም ጥሩ ኢንተርቪው በርታ ጋዜጠኛ በቃሉ
Thank you, coronal. I wish 🤞 all understood the problem at hand like you! Also, thank you for initiating cooperation between Tigrains, Amhara & Eritrea this the best & the quickest way forward to overthrow the criminal government of Abiy.
28/04/2017 - 30/04/2017
በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡
እውነት ብለሀል በሰው ሲቀና ነው ያደገው ያልከው በጣም አሳቀኝ እኔም እንደዛ ስለማስብ:: ግን እሱ በቻ ሳይሆን ሁሉም የኦሮሞ ባለስልጣን ሁሉም አንድ ናቸው::
Ato bekalu,thank u this is the real guy u brought to show,do it again and again,it is good for amhara
I like this guy 👍🏻
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍
ጋዘጤኛ በቃሉ አላምረዉና በላይ ማናየበርቱ
U are correct !!!!!!!!
ይህ ሰውዬ ልክ ነው
አዎ ልክ ነዉ!! 😂😂😂😂
አብይ በትግራይ ህዝብ ከተጠሉ ቡኋላ ጌታቸዉና ፃድቃንን ያጠፋቸዋል
መሬት የመግሰት ሲደረግ ዘረፋ ተፈቅዷል፤ ሰርቶ ማደግ ተከልክሏል፡፡
የሆነ ነገር አድርገን አብይን እናስወግድ ነው ዋናው ነጥብ ልክ ነው
አንበሣ ኮረኔል ነው ይሕንን ናዚ መነግሥት ወቶ መታገል ጀግንነት ነው
ጥሩ ውይይት ነው አሁን ያለውን ህውሃት ለማስወገድ የሚሰሩ የትግራይ ልጆች እየመጡ ነው ምክንያቱም በወያኔ አሁን በህወሃት እየደረሰበት ያለውን ችግር ተረድተዋል በርቱ
Nefesaden , ethiopyan Aden ,Forget ethnic based politics , like ONEG,TPLF ,OLA,because for 50 years , forget these old generation including buchela Of ONEG and Arab Abiy Ahened and Shemeles . Korneal God bless you ,we need like you for our country to unity .
ይህንን ሁሉ ዘረኝነት ማን ወለደው እና ነው ህዋት ይሻላል የምትለው?
Fish can you come allows please 🙏 thnkes good 👍 job thnkes ❤😅
በጣም ይሻላ ል ይህ እኮ ሰዉ አርዶ እየበላ አዉሪ ነዉ አዉሪስ ሰዉ አይበላም
በጣም ሳይታኘክ የሚዋጥ ንግግር ነው ከልቡ እና በፀፀት የተሞላ ነው ::ነግር ግን ሕወሀትን ስታነሳ እርግጥ በጣም መጥፎ ነው ማለት አያስፈልግም ግን መተጋገዝ አለብን ለየብቻ ነው ምክንያቱ ህወሓት ደጋፊ አለው ምንም ይሁን ምን ጌታቸው አሁን እንቡር እንቡር ይበል እንጂ grass root የለዉም የትግራይ ህዝብ አቢይን መጀመርያ እንደ ተቀበለው ነው የሆነው የጌታቸውም ፍለጎት በደንብ እየተገለጠ ነው :: ደግሞ የተግባር ሰው አለመሁኑ ብግልጥ የትግራይ ህዝብ እየተረዳው ነው:: ጥቂት በግል ቂም የተሰባሰቡ ሰቦች መሆናቸው ህዝቡ ገብቶታል ስለ ዛህ ከአማራ የሚመጣ ንግግር መሆን ያለበት ሓሳብ ሕወሓት አጥፍቷል የአማራ ኢሊትም አጥፍቷል ልክ አቶ ልደቱ እንደሚለው ገዥ ሃሳብ መነገር አለበት በመለያየት ከሚገኝ ጥቅም ይልቅ በመተባበር የሚገኝ ይበልጥብናል መባል አለበት አለበዚያ ሕውሓትን እረገሙ እንተባበር ብቻ ማለት የተለመለት ፍሬ አያሰገኝም በትግራይ ህዝብ ብአብዛኛው ማለት ይቻላል ከኤርትራ strategic alliance መፍጠር አለብን የሚል መንፈስ ነው ያለው በአማራ በኩል የ ፀፀት መንፈስ መምጣት አለበት በትግራይ ህዝብ እንደ አቶ ልደተ እንጅነር ይልቃል ያሉ ሰዎች መስማት ይፈልጋል እና በጠቃላይ በሁለቱ ወገን አሰታራቂ ሓሳብ የሚናገሩ ለዩነት የሚያጠቡ ሰዎች ካልሆኑ ጥፋቱ የጋራችን ነው የሚሆነው ሰለዚህ በደንብ ይታሰብበት በቃለ በጣም እናመሰግንሃለን❤
የሱን ታሪክ ለማየት ቀኑ እርቅ አይደለም
በቃሉ!!! በአርባ ጉጉ በበደኖ በአርሲ በሐረር በወለጋ በጉራፈርዳ በማይካድራ በመተከል መግደሉ መጨፍጨፉ ማፈናቀሉ አላረካቸው ቢል ዛሬ ደግሞ በመንግሥትነት ሥም የመንግስት ካባ ደርቦ በድሮን በግረኛ በኢልኮፍተር በአየር በመርዝ እየገደለ መሆኑን በሰፊው አጋልጡ። በተለይም የአማራ ተወላጅ የሆኑ የጦር መኮንኖችን ባለስልጣናትን ሚኒስትሮች ምን ማድረግ ይሻላል እነሱ አላማቸው ነው የአማራ ተወላጆች አላማቸው ነው ያልገባይ። ውጭ ያላችሁ ሚዲያዎች ፕሮፖጋንዳ ማሰማት አለባችሁ።
ፍሰሃአሁንምየህወሓትደጋፊነህየአብይደግሞተቃዋሚነህ
Selamat I feel sorry for Ethiopia. It is for me difficult to comprehend how Ethiopians can allow a person like abiy to be the leader of the country .we Eritreans knew all along that abiy was inept and would lead the country into its demise. It is still not too late to unite and remove abiy the killer.
ኢትዮ ኒውስ (ግን) ወዴት ወዴት ነው???
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ኦሮሞ ለመገንጠል ይሞክራል ግን ይሳካል ወይ ብለንም መጠየቅ አለብን ምክንያቱም ማን የማንን መሬት ይዞ ይሄዳል የፋኖ ጦርነት በተለይ ሽዋ ላይ የተጀመረው ክዚህ ጋር የተያያዘ ነው በተረፈ ኮለኔል ፍስህ በብዙ ነገር ድንቅ ነበር
ሚገርም አገላለፅነው እውነተኛ ሠው
Ethiopian politicians is 360 unless tribalism stops
ኮረኔል በአለህበት አምላክ ይጠብቅህ እውነት ነው ሁልግዜ ሙት አመስጋኝ እየሆን ነው የቀን ጅብ አለና ህወሀትን ሰየመ የአሁኑ ብለሰፅግና የቀንም የጨለማም ጅብ ተተክቶ አገር እያመሰ ነው ኮረኔሉ ወያኔንም ብልፅግናንም የገለፀበት መንገድ ትልቅነቱን የሚገልፅ ነው እናመሰግናለን ቢችል ለአገራችንና ለህዝቡ አንድነት ከአንድነት ሀይሎች ጋር በጋራ ሰርተው አገራችንን ከመበታተን እንደሚአድኑ ተስና እናደርጋለን
ኮረኔልይሕስራትለወሮሞምአልበጀዉምወረሞዉምእየተፈናቀለነዉለማንምአይበጅም
ሃይ በቃሉ መቸም ወዲ በርሄን ስለአማራ ትግል ልታወያየው እንዳይሆን ብቻ !!!! በአማራ ትግል ዉስጥ ትግሬ ከገባ በግልጽ ለመናገር ይከፋኛል !!!!
Father and kids
D/r በትግራይ ጦርነት ስህተት ተሰርቷል ሲሉ?ወያኔ እንጂ የአማራ ክልል ገብቶ የአማራ ህዝብን የገደለ አማራ ለህልውናው ለመከላከል እኮ በቂ ምክንያት ነበረው
@@askalejima1703 tultula wushetam. Mejmeriya abiy degfo wede tigray yegebawu amara liyu hayl ena milsha neber.
ጥርጥር የለውም አገዛዙ አረመኔ ነው። መወገድ አለበት። አቢይን ለመታገግ ነው ወደ ስደት የሄድኩት የምለው አረፍተ ነገር ግን በጣም ፈገግ አድርጎኛል።
አብይ ቀዘነ በሉኛ? ኣማራ ትግራይና ኤርትራ አንድ የዘር ግንድ ናቸው አቢሲኒያን ቋንቋና ባህላቸው ግእዝና ኦርቶዶክሳዊነት ከአልነጃሺ ጋር ነው አንድነት ግድ ይላቸዋል!!!
ሰውየው ማን እንደሆነ አላቅም ነገር ግን አንድ ሰው በማእረጉ መጠራት ስላለበት Corenal Dr Fisha መባል አለበት።ዶክተር እንጅነር የሚባሉ አካላት ስላሉ።
እስከ መቼ ይሆን አብይ የሜኖረዉ
ፍስሃ በርሔ ደሞ ማነው?🤔
አብይን መወቃወሙ መልካም ሆኖ ኢዜማ መግባቱ ግን ይደንቃል❗️
ራስህም ተጠያቂይ ነህ አደረባይ ዶክተረ 🤔🤔
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ31 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
Hi
Abiy yedha deha new.betam devanagari kenategna
ሰታሳዝኑ ከሀገር ወጥቶ የሚታገል ኮሌኒል
I agree 100 % with what you say about Abyot/Abey, but don't compare Satan TPLF with Satnaiel Abey. With all respect❤❤❤
Ayii ke Uganda mewaagaat yaawaataa yihoon. Ke Tigree belaay Tigree yehoonaw Debteraa Beqaaluu girrim yilenyaal.
Ethiopia mengist yelatim be and ebid suf yelebese duruya new mitimeraw
ኦሮሞ አይደለም ኤርትራዊ ነው። ሞስሊም አይደለም ክርስትያን ነው።ሞስሊሙነትና ኦሮሞነት ማጭበርበርያ ነው።
ወልቃይትና ራያ የአማራ መሆኑ ተፈጥሯዊ ነው አዎ በጋራ መኖር ይቻላል በምርጫ የራስ ያልሆነን ወደራስ ማድረግ አይቻልም እውነቱን ተቀብሎ ነው ትግራይና አማራን አንድ ማድረግ የሚቻለው ----
😀😀😀😀
በቄ ሼር ላይክ ለማድረግ እጃችን ፈጽሞ አይዝልም።!!!!!!????
አይአንች ሀገር ስንት አሳቢ ልጆች እያሉሽ በደካሞች እጅ ወድቀሽ ፈራረስሽ😭😭
በየትኘዉ ጭንቅላቱ ነዉ አብይ ደግ ስራ የሜሰራ
ኮረኔል የራያ ተወላጅ ሆነው ወያኔዎችን መደገፍ አግባብ አይመስለኝም አቋመወትን ለመስተካከልሉ ጥሩ ይመስለኛል በአቢይ ላይ ያለወትን አቋም ግን አደንቃለሁ።
ለዚህ እኮነዉ አረመኔ ጨቃኝ የሆነ ስር መሰረቱ ደሀ ማህይም ነዉ
Fanos were the alliance of PP & Eritrea to fight against TPLF.
Sometimes mixing different Ideology don't work. How do you think Fano and ONG will work together? A common sense
🙈🙈🙈🙈🙈🙉🙈🙈🙈🙈
አረ? ፈረሰ እንዴ?
ታዲያ ቀረርቷማ ፋንዲያ 4ኪሎ ናታ?
ምድረ እበት:::: ምላስማ 40 ክንድ ነው::😜😜😜😜😜😜😜
ራያና ወልቃዊት የመንጎስት ኦዶም ማራዘሚያ ነው የትግራይ ወጣቶ ሠንቃት አለበት ይንቃ ።