አስፈሪው መርከብ ይፋ ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 май 2024
  • አስፈሪው መርከብ ይፋ ሆነ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 26

  • @EmmanuelGodwithme-cs1sw
    @EmmanuelGodwithme-cs1sw Месяц назад +23

    እባክህ አብዱልሰመድ ፁሁፉን ማንም ያዘጋጅ ግን አንተ ሁሌም አቅራቢ ሁንልን አንተ ከሁሉም ትለያለህ ይህ ደግሞ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋህነው በተረፈ ስለ አሜርካ ትንሽ ልበል አሜርካ የአለማችን ደም መጣጭ አውሬናት አበቃሁ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Месяц назад +8

    እውቀታቸው የስራፈጠራቸው ድንቅ ነው ክፋታቸውም እንደዛው ሀብታቸውም ከሚስኪን ሀገራት ዘርፈው የሰበሰቡት ነው እያንዳዱ ሀብታቸው የሚስኪኖች ደም አለበት።

  • @Ethio-Indian
    @Ethio-Indian Месяц назад +1

    Thank you for the great Program you always give us! Keep it up

  • @ma9546
    @ma9546 Месяц назад +2

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም ሳሎን እናመሰግናለን አብዱሰመድ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @zakahmed4870
    @zakahmed4870 Месяц назад +1

    Abdusemed you are best

  • @jemalhasen3388
    @jemalhasen3388 Месяц назад +1

    Best ❤ betam temchegnaleh bro

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 Месяц назад +2

    Well come❤

  • @user-ty3ki8jt2p
    @user-ty3ki8jt2p Месяц назад +3

    ከኢትዮጵያ ሬድዮ አቅራቢነት ጀምሮ የማድንቅህ ጋዜጠኛ ነህ አብዱልሠመድ

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 Месяц назад

    Bravo America👍🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z 29 дней назад

    አቀራረብ እጅግ የምያመርክ ነው ከዱሮ ጀምሮ የምወድልህ ነው

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 Месяц назад

    Wnen you read the news i enjoy and listen the whowule history untill end you finish selam Abdule Semed!

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Месяц назад +2

    ታዲያ እኔ ምን ቤት ነኝ ምን አገባኝ

  • @shewamy3566
    @shewamy3566 Месяц назад

    ሰላም ሰላም

  • @user-sx5vf3tf2f
    @user-sx5vf3tf2f Месяц назад +1

    እረ አብዱ አንተ ብቻ ስራልን እየጠፋህ ነው ❤

  • @Amhara-Ethiopian
    @Amhara-Ethiopian Месяц назад

    በ navy china ናት አንደኛ ፤ China has the largest navy with 730 military vessels, followed by Russia with 598 and North Korea with 519. The United States comes in fourth with 484 naval vessels. Navies can have different functions, such as power projection, territorial defense, and maritime security.

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 Месяц назад

    BE ELALU ENDISEMT YIMEDEREGIBET MESARIYAWOCH ALU!!!!!!! NO DIFFERENCE

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z Месяц назад +1

    ማንም ቢንፈራገጥ አለም የሚዘወረው በአሜሪካ ነው

  • @birukfanose435
    @birukfanose435 Месяц назад

    11 ዱ ትልልቆቹ 18000m2 ከሆነ
    20 ዋቹ = 36000 m2 ማነስ አለባቸዉ (መርከቦቹ) ስፋት

  • @Batl.14
    @Batl.14 Месяц назад +1

    ይህ ሚድያ ያለ አብዱ ሰመድ ምንም ነው አብዱ ለቢቢ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን🥰 አብዱ ሰመድ ደብል ስም ነው ያለህ?

  • @yohannesyenealem3447
    @yohannesyenealem3447 Месяц назад +2

    አብዱል ሰመድ መሀመድ የማይሰለቸው ጋዜጠኛ 😊

  • @user-ro9ky8zs3y
    @user-ro9ky8zs3y Месяц назад

    Abdu tentaneh yemchegal demsehm endezaw

  • @adisalemnuguse7064
    @adisalemnuguse7064 Месяц назад

    አብዱሰመድ መሐመድ ይመችህ

  • @user-tr8kk6io9v
    @user-tr8kk6io9v 29 дней назад

    ተሎ ቢቃጠል

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 Месяц назад

    ይህን ሚዲያ የምሰማው አንተ ሰለአለህ ነው ከዚህ በፊት ፈታ ወርልድ ላይ አንተ ስትኖር እሳማ ነበር ወደዚህ ስትዞር ዞርኩ