የአሜሪካ ጦር ታይዋን ገባ ፍልሚያው ተጀመረ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • የአሜሪካ ጦር ታይዋን ገባ ፍልሚያው ተጀመረ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ በትረ ሙሳ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

Комментарии • 28

  • @NegashwerkenhNegashwerkenh
    @NegashwerkenhNegashwerkenh 3 месяца назад +1

    ቻይና መጥፎ ሀገር ነች አቅሟን ማወቅ አለባት እምቢ ካለች ዋጋዋን ታገኛለች ቻይና እኮ በአሜሪካ ቦታ ብትሆን አፍሪካን ንብረት አደለም የምትዘርፈው አንገታቸው ላይ ነው ሰንሰለት ምታስረው

  • @starmohamed3017
    @starmohamed3017 3 месяца назад +2

    ሳሎን የምትሰናዱበት ርዕሰ ጉዴይ ወሳኝና ሌሎቹ ለህብረተሰቡ አየር ላይ ከሚያውሉት መረጃ ለየት ባለ አቀራርብ ዜይቤ ልዩ ያረጋቹሃል። አብዱሰመድና ሳሎኖች ዕናመሰግናለን❤

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y 3 месяца назад +9

    You are welcome አቡዱሳማድ Muhammad miss you too much አላህ አሉምን ሰላም ይርግልን 🇵🇸🇸🇩🇪🇹💔💔💔😭😔😢🎉::

  • @HalimaHalima-yf6zb
    @HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🎉

  • @DawtDawt-d7s
    @DawtDawt-d7s 3 месяца назад +1

    የኣሜሪካን ሀያልነት ኣለመድነቅ ሞኝነት ነው

  • @WubeshetTefera-x5j
    @WubeshetTefera-x5j 3 месяца назад +1

    አብዱልሰመድ አንተ ተርክ🎉🎉🎉

  • @EbrahimJemal-wd1ux
    @EbrahimJemal-wd1ux 3 месяца назад +4

    best sound best informatin u kipitup

  • @BogaleFikrei
    @BogaleFikrei 3 месяца назад +7

    ድል ለቻይና

  • @Ogadenboy6416
    @Ogadenboy6416 3 месяца назад

    የፍፃሜው ጦርነት ነው ሁሉም ዘብ ይቁም በቦታው

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 3 месяца назад +3

    አላሁአክበር፡በውሸትና፡በሴራ፡የደረጀ፡ሀይል፡እውነት፡የታጠቀ፡ሠራዊትን፡ማሸነፍ፡አይችልም።

  • @AbdulWahab-qz8qh
    @AbdulWahab-qz8qh 3 месяца назад +3

    Abdusamad Mohammad ❤

  • @hababuye
    @hababuye 3 месяца назад

    ምን አገባት?

  • @AminMohammed-k9w
    @AminMohammed-k9w 3 месяца назад +2

    ሠላም ለምድራችን ሠላም ለሰው ልጅ፡

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 3 месяца назад

    በትረ ሙሴ ❗❗❗❗

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 3 месяца назад +2

    ግን ይህን ያህል ለምን ይሆን እናት ያህል ይሆነችላት..............?

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 3 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @HalimaHalima-yf6zb
    @HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад +8

    አሏህ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አሜሪካንና አጋሮቾን ግብረሰዶማውያኖችን አሏህ ያጥፍልን ከአሜሪካ ከእሶ ጎን ያሉ ሁሉ ሀገራት ህፃናት እናትና አዛውንትን እየጨረሱ ነው በእየ ሀገሩ ያለው ጦርነት ሁሉ ከጀረባ አሜሪካ አለችበት 😢😢

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 3 месяца назад

      አሜሪካ ሀገሬን እግዚአብሔር ባርካት❤

    • @HalimaHalima-yf6zb
      @HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад

      @@mekuanent8744 ዝም በይ ባከሽ እንደወሻ በየሄዳችውበት አትጩሁ

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 3 месяца назад

      @@HalimaHalima-yf6zb ሀገሬን መባረክ ምኑ ጋር ነው ጩከት

    • @HalimaHalima-yf6zb
      @HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад

      @@mekuanent8744 ሀገሬ የምትያት ንፁሀንን እያሰጨፈጨፈች ሰለሆነ ሲቀጥል የግብሮሰዶማውያን ሀገርን እንዴቶ ትባረክ ትያለሸሸ

    • @SelamSelam-om8gq
      @SelamSelam-om8gq 3 месяца назад

      ክክክክ አልቀረብሽም ድምፅን የማትሰጡበት ገንዘብ ያለዉ የሚዘዉራት ፀነፈኛ ፂሆናዉያን ያሻቸዉን የሚያረጓት በደም የታጠበች ....ይህ ነዉ በረከት
      የፋርስ የሜዶን ባቢሎን ...ላየ እንዲህ ባላ ነበር​@@mekuanent8744

  • @abumensa
    @abumensa 3 месяца назад

    Selam selam salonoche yemechacho

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 3 месяца назад

    #አህለን_የሣሎ_ቤተኞች❤😍🤩🙏

  • @habtemaryammengesha1984
    @habtemaryammengesha1984 3 месяца назад +2

    abdu❤

  • @AbdiHasen-oz3ef
    @AbdiHasen-oz3ef 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @bilalmekonen-re3ol
    @bilalmekonen-re3ol 3 месяца назад

    ሑለቱም ሐገራት ኢትዮጵያንም ሌሎች የአለማችን ሐገራትም እየጎዱ ነው አላሕ አቅማቸውን ይቀማቸው !!!!