አሜሪካንን ያመሳት ሃያሉ ወንጀለኛ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 26

  • @gashubenti4050
    @gashubenti4050 2 года назад +8

    አብዱስመድ በጣም አመስግናለሁ የምታቀርቡት ፕር ግርም ከምናገረው በላይ አስተማሪ ነው በርቱ አንዳንዴም ስለ ሀገራችን ደሞ እስቲ ጀባ በሉን አመስግናለሁ

  • @leylab6955
    @leylab6955 2 года назад +3

    ሰላም ይሄ ፕሮግራም በጣም ደስ ብሎኝ የምሰማው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @kona_studio
    @kona_studio 2 года назад +7

    አቦ ይመቻቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን 👌🙏🙏

  • @meadarona7636
    @meadarona7636 2 года назад +3

    አብዱሴ በጣም ነው ማከብራቹ ከ አዘጋጆችህ ጨምሮ በርቱልን በተለየ ደሞ ስለ ኢትዬጲያችን አንዳንዴ አውሳልን ሁሉም ቤተሰቦቼ ይጠብቁሀል።

  • @tariku80official
    @tariku80official 2 года назад +1

    ሳሎኖች እናመሰግናለን🙏

  • @birukyenealem9516
    @birukyenealem9516 2 года назад

    Abidu semedi enamesegnalen..

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад

    thank you salon

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    nice insight!
    💪

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo 2 года назад +1

    ዛሬ ነው ያየሁት ዩቱባችሁን ግን ቆንጆ ፕሮግራም፡ነው እምታቀርቡት ልክ እንደ ኬኒ ዌስት አይነት የአሜሪካ ታዋቂወችን ታሪክ አቅርቡልን pls

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад

    እኳን ደና መጣቹ
    ❤❤❤❤❤❤
    ሳሎን❤❤❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 года назад

    Hello Abdusemed 👋

  • @efremtesfa
    @efremtesfa 2 года назад

    እንጠብቃለን

  • @abumensa
    @abumensa 2 года назад

    Selam selam salonoche

  • @flimonkibarb9240
    @flimonkibarb9240 2 года назад

    Good man ye Africa lbomba amta we dame🙏🙏

  • @abdurehmanworku
    @abdurehmanworku 2 года назад +1

    ጋዜጠኛ አብዱሶመድ ሙ/ድ ምርጡ ጋዜጠኛ በነጎድጓዱ ድምፅህ የምታቀርበው ትረካ በታሪኩ ላይ ነብስ ይዘራል!! ቆይልን ! አድናቂህ ነኝ።

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 2 года назад

    👍👍👍👍

  • @adyarega101
    @adyarega101 2 года назад +3

    ከነድምፅ አቀራረብ ሁልግዜ ስናፍቀው የሚመጣ program ነው

  • @yunusabubeker5295
    @yunusabubeker5295 2 года назад

    Sile Ibn Khaldūn sirulin plsssss

  • @addis_Legal
    @addis_Legal 2 года назад +1

    አብዱ ሰመድ መሃመድ! ተፈጥሮ የሰጠህ ሰው ነህ። ሥለምን እና እንዴት ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን እንደተገለልህ አውራን እስኪ!

  • @BRUKLyn
    @BRUKLyn 2 года назад

    thankfully abdu i like pablito and justavo$$$$$$

    • @BRUKLyn
      @BRUKLyn 2 года назад

      Narcos! (y)

  • @abduabdu7829
    @abduabdu7829 2 года назад

    አብዱ part 2 እየጠበቅን ነው

  • @madeinethiopia6716
    @madeinethiopia6716 2 года назад

    የአሜሪካኑን የዳን ኩፐር ስራልን "Dan cupper"

  • @yunusabubeker5295
    @yunusabubeker5295 2 года назад

    Alemayew girma bezih samnt ymetal bileh

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 года назад

      እውነት ነው ይመጣል አለመመቸት ነው። እናመሰግናለን

  • @arontube1818
    @arontube1818 2 года назад

    enkuwan dena metachu