እንቁላል ስንገዛና ስናበስል ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች precautions when buying and cooking eggs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 511

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 года назад +29

    ዶክተርየ እግዚአብሔር ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ የእውነት እኔ ብዙ መፍትሔ እያገኘሁ ነው በአንተ ምክር እና ትምህርት በስደት ያለን እህቶች ብንሸልምህ ለእኛ የአመቱ ምርጥ ዶክተር💚💛❤

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 2 года назад +80

    ይሄ ልጅ መሸለም አለበት! ፈጣሪ ይጠብቅህ!

  • @anisasurur7453
    @anisasurur7453 2 года назад +37

    ቀእኔ ዶክተር ስታስረዳ እንዴት ደስ እንደሚል አላህ ይጠብቅህ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 года назад +72

    ዶክተራችን አንተን ሳያመስግኑ ማለፍ ንፉግነት ነው አመሰግንሀለው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ሀሪፍ ትምርት ነው ካርቶን ነው መዳቦች የሚያመጡት ዝም ብየ መስራቴን እጂ ፕሮ ሰሱን ተጠቅቄ አላቅም

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Год назад +2

    ዶክተረ ከልብ እነመሰግነለን በጣም ጥሩትምህረት ነው ይምትሰጠው ፈጣራ ይጠብቅክ ክበረልን

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 года назад +11

    በጣም እናመሰግናለን ዶር እኔ በግሌ እድሜ ለመዳም ስለእንቁላል ብዙ አሰራሩን ችያለው።ግን በጣም ሲበላ ሚጣፍጠውን ዘዴ በዚ መልኩ ብትሰሩት ይመረጣል ያልከው በአረብኛ ቤድ ዓይውን ይሉታል ትርጉም በሸቃሊት😃😃😃😀 🇪🇹በተረፈ ኢትዮጵያዊያን ስድብ ስድቡ ጋር ከምትበዙ ኑና እንቁላሉ ባይገኝ እንካን እውቀትን ቅሰሙ።ምክንያቱም ለወደፊት እንደምናገኝ ስምተስፋ ስላለኝ ማለት ነው🏄🏄

    • @rehimaahmed6787
      @rehimaahmed6787 Год назад

      በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 года назад +11

    እናመሰግናለን ዶ/ር አላህ ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Месяц назад +4

    ዶክተር እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ የተባረከ ዘመን ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelseife7510
    @abelseife7510 2 года назад +5

    ዋው!!! እስከዛሬ ተጎድቼ ኖሬያለሁ ለካ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 года назад +8

    እሚገራርም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነው እየነገርከን ነው እናመሰግናለን

  • @ቲቲይሀበሻዊት
    @ቲቲይሀበሻዊት 2 года назад +11

    እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምርት ነዉ አላህ ይስጥልን

  • @mdfamilys8696
    @mdfamilys8696 2 года назад +7

    ዶ/ር ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው ጀዛከላህ አንተን ለማግኘት የት ሆሰፒታል አድራሻ

  • @zenatzen1395
    @zenatzen1395 2 года назад +12

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 Год назад

    ጎበዝ ነክ ማሻ አሏህ በርታ ወአለይኩም።ሰላም ወራሀመቱሁ ወበረካቱሂ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 4 месяца назад +2

    ሱበሀንአሏህ ማን እንደተፈጥሮ የተፈጥሮ ነገር ሁሉ ጤና ነው. አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @حياةاول
    @حياةاول 2 года назад +5

    በርታ ጡሩነዉ ጀዛካአለህ ኸይረን

  • @tinamohammed9254
    @tinamohammed9254 2 года назад +4

    እኔግን ወተትን ጨምሮው የታሸገ ምግብ ጠላሁ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ 👍👍🕊🕊🕊🕊

  • @Habibs399
    @Habibs399 22 дня назад

    ተመስጪ ነዉ ያደምጥኩህ ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ አስተማሪ ነዉ ያቀረብክልን

  • @mubaraketube6059
    @mubaraketube6059 2 года назад +3

    ኤሄ ወንድመች የምወዳቸው#2ነገረ_ነወ። 1አሰለሙ አለይኩም ወረሀመቱለሀ ወበረከቱሁ ብሎ ስለ ምጀምር 2 ስየስረደ በመረጃ ነ በመልፈት ቆሞ ጺፎ ነዉ።አለህ የአከረዉንም ጀንት የዱንዉንም ስኬት ይወፊቅህ አክ

  • @makitube8870
    @makitube8870 Год назад

    ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ ለሁላችንም አሏህ ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን❤

  • @الحمداللهعلىكلىحال-ز6ز

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሹክረን በርታ መሠሎችሁ ይብዙ ዘመዳችን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 года назад

      አሚን ያረብ አላህ ያብዛልን

  • @ferahiwetayaliwu5
    @ferahiwetayaliwu5 28 дней назад

    ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ያድልህ Dr

  • @nomore6978
    @nomore6978 26 дней назад

    ጀዛክሏሁ ኸይር የእውነት ምርጥ መምህር ነው በርታ !!!

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 2 года назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም እናመሰግናለን ጨራሽ የማይመስሉ ነገር ግን ብዙ ጥቅም ያለው ነገር ነው ያወቅነው ጀዛከላሁ ኸይር ወንድማችን
    ያው እኛ ሀበሾች ጥሬ እንቁላልና ያለበሰለ እንቁላል መመገብ ስላለመድን የምናገኘው ጥቅም በጣም አናሳ ነው ማለት ይቻላል

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt Год назад +1

    ሁሌ የምጠራጠረውን ነገር ዛሬ መልስ ስለሰጠህኝ ዶክተርዬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ሁሌ ለምትሰጠን ትምህርት ተባረክ

  • @asineg2890
    @asineg2890 2 года назад +3

    እናመሠግናለን ጠቃመመትምህርቶችህን አለማዳመጥአይቻልም

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 года назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ምርጥ ነው እናማስግናለን ቀጥለበት ወንድምችን መልካም ስራ ለራስ ነው ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እንተባበር አህት ወንድሞቸ ኢትዮጽያ ለዚላለም ትኑር ውድ የሀገሬ ልጅች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቀን ይጠብቅችሁ ይኑረን አብሺሩልን ሰላምን ጤናን ፍቅርን ማውደድን አብሮንትና አላህ ይብዛልን

  • @iloveethopia
    @iloveethopia Год назад

    በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ደኩተር🥰🥰🥰🥰

  • @MahderYazew
    @MahderYazew Месяц назад

    እናመሠግናለን ደ/ር ፈጣሪ ከዚህ በላይ እወቀቱን ይጨምርልህ

  • @nejatmohammed-u5g
    @nejatmohammed-u5g 25 дней назад

    ጀዛ ከላ ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @mmww571
    @mmww571 Месяц назад +1

    ዎአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ጀዛክ አሏህ ዶክተር

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 16 дней назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ
    ጀዛከላህ ኸይር አኺ

  • @FatimaHussain-nx3ny
    @FatimaHussain-nx3ny Месяц назад +1

    ወአለይኩም ሰላም እናመሰግናለን ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 2 года назад +6

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው
    جزاك الله خير الله يجعله في ميزان حسناتك

  • @AlmazG-zd7hv
    @AlmazG-zd7hv Месяц назад

    ዶክተር ወንድማችን በጣም ግሩም የሆነ የጤናማ አመጋገብ ትምህት እየሰጠኸን ነው እጀግአድርጌ አመሰግንሃለሁ 👍🏻ሰለእቁላል የሰጠኸው ትምህርት ይገርማል የእንቁላልን ጥቅሙን ሳናገኝ ሰሙን ብቻ ሰንመገብ የቆየን መሰሎ ነውየተሰማኝ።
    በቀጣይ ከቻልክ
    ሰለ ወተት ጥቅሞች ና አጠቃቀም ብትገልጽልን በጣም
    ይጠቅመናል ብየ አሰባለህ?
    አመሰግናለህ።

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 2 года назад +2

    ለካ እንዲህም አለ ደግነቱ እንቀላል አልዎድም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዶክተር እንኩዋን ደህና ቆየኸን እናመሠግናለን 👏የእዚን ያህል ጥቅም አለው እንቁላልዬ ዋው 😀

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 2 года назад +43

    ማሻአ አላህ
    ወሏሂ የሀገራችንን ዶክተሮች ሳይ ደስ ይለኛል።በተለይ የሙስሊም ዶክተሮችን

  • @abezashyegetaliijiiyesusig2034
    @abezashyegetaliijiiyesusig2034 2 года назад +2

    Wow wow በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ጌታ እውቀት ይጨምራልህ

  • @Aleka-bi4jq
    @Aleka-bi4jq Месяц назад +1

    አላህ እድሜህን የርዚምልህ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +8

    ለሰጠኧን ምክር በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @gff1073
    @gff1073 2 года назад +3

    Edmeahe yrzm enshalah!!!!

  • @Shmsa67tyti
    @Shmsa67tyti Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ወንድማችን

  • @berhanumek
    @berhanumek Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ እና መሠረታዊ ትምህርት ነው ።

  • @abrehetgebrehiwot8907
    @abrehetgebrehiwot8907 Месяц назад +1

    Is it good for thyroid petient

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 года назад +2

    ጀዛከላህ ኽይር
    እኔ በሆነ አጋጣሚ ጠልቼ ቀረሁ እንስኪ ይሄ ሁሉ ጥቅም ካለው እሞክራለሁ ኢንሻአላህ

  • @Tomasyegebrelgi
    @Tomasyegebrelgi Месяц назад

    እሚገርም ት /ት ነው እናመሠግናለን ወንድማችን አንተም ቸርቆይልን❤

    • @healthmedia
      @healthmedia  29 дней назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ስለምትከታተሉኝ የ እለት ተለት ኑሮዬን የማስተዳድረው በዚህ የቪዲዮ ገቢ ነው ከቻላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉልኝ ለኔ ይጠቅመኛል

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c Месяц назад

    ዶክተረ በጣም እናመሠግናለን ብዙ ትምህረት ነው ያካፈልህን ፈጣሪ አክሎ እውቀቱን ይለግስህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Месяц назад

    በመጀመሪያ ፈጣሪ ይባርክህ እውቅትህን ይጨምርልህ በመቀጠል እኛ ሀገር እኳን የኑሮ ነገር ይታውቃል እንኳን ሊመራመሩ ምንም አይገኝም ውጪ ሀገርም ከሱበር ማርኬት ሲገዙ የሆን ምርት ይሉታል እንጂ አብዛኛ አንተ ያልከውን ኳሊቲ አይመርጡም ጥቂት ስዎች ግን ዚገዙ ተዘዋውሮ ሲመርጡ አያለው ግን ብዙም አይገባኝም ነበር ስላብራራህልን እናመሰግናለን!🙏

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ፡በጣም ጥሩ ትምህርትነው በርታ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 года назад +2

    አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ZainabEshetu-r5k
    @ZainabEshetu-r5k Месяц назад +1

    ጀዛከላህ በጣምአሪፍ ትምህርትነው

  • @helensemere303
    @helensemere303 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠህን

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali9377 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. እናመሰግናለን ዶክተር

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 21 день назад

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ❤❤❤❤

  • @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ

    ሽኩራን ዶክተርዬ.

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 2 года назад

    መሻላይ ወሏሂ ሙር ዶክታርናህ ኣሏህ ይባርክል ኡቃትህን

  • @KsaKsa-p7j
    @KsaKsa-p7j 21 день назад

    በጣምበጣምአሪፍትምህርትነው

  • @mesuad4061
    @mesuad4061 Месяц назад

    Thanks so much very helpful information

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Месяц назад

    ሰኒ ሳይድ አፕ አሪፍ ነው ጥሬውን ስንጠቀም መተን ወተት ወተት አፍልተን ይም ተኮስ አድርገን አሙቀን እንቁላሉን የአሞቅነው ወተት ብርጭቆ ውስጥ ደባልቀን ወዲያው በደንብ አድርገን በፍጥነት እዳይበስል ካማሰልነው በሁዋላ መጠጣት ኒውትሪሽኑን ሊጠብቅልን ይችላል

  • @weyneshethaile9113
    @weyneshethaile9113 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ አስተማሪ ነህ

  • @HayuAhmed2424-ye4iy
    @HayuAhmed2424-ye4iy Месяц назад

    ማሻኣላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Zakia-eh1gs
    @Zakia-eh1gs Месяц назад +1

    MashaAllh MashaAllh jazakAllha kayr🎉

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад

    ላይክ ሸር በርታ ጀዛኩሙላህ ከይር ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v Месяц назад

    በጣም በጣም ጥሩ ነው 👍👍

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 2 года назад

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад

    እግዚአብሄር. ይባርክህ

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ የወረካትሁ ጀዛከላህ ዶክተርየ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 года назад

    Enkuwan derowechi sewechi tihay ayagegnenim ......egziabhir ytebqen

  • @Hani-w4d
    @Hani-w4d 2 месяца назад

    ሀሪፍ ነዉ ገን በሰደት ያለነዉ የምንበላዉ የባብ የዘዶዉ የአሙራ ነዉ እና በሺትኛ ሁነናል

  • @ndnb913
    @ndnb913 Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀሪፍ ትምህርትነወ የሠጠህን

  • @misrakg.mariam6788
    @misrakg.mariam6788 Год назад

    ዶ/ር ስለምትሰጠን መሰረታዊ የጤና ዕውቀት አመሰግናለሁ፡፡ ነገር ግን ብዙ ዕውቀት ስላለህ የአፍንጫ ሳይነስ እና መፍትሄዎቹ ማለትም ባህላዊ መድሃኒቶች ብትሰራልን መልካም ነው በቅድሚያ እናመሰግናለን ወይም ስልክህን ማግኘት ብንችል

  • @ድነልኢስላምከጎደሎየፀዳነ

    እሚገርም መረጃ ነው ጀዛከሏህ ኸይር በጣም ተመቸኝ

  • @hananadem5921
    @hananadem5921 2 года назад

    ማሻ አላህ እንደው አላህ ሀሳብህን ሁሉ ያቅልልህ

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 2 года назад +4

    እነመሰግነለን በውጭ ሀገር በየ አንደንዱ እንቁለል የእስፐርዴት ቀን ይፀፍበተል

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 5 месяцев назад

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ለሰጡን ትምህርት

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 2 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።ጀዛከላህ ከይር በርታ

  • @sileshikassa
    @sileshikassa 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም አቀራረብ ብራቦ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    ወአለይኩም ሰላም
    አመሰግናለሁ ለመረጃህ ቀጥልበት....

  • @tsegenetamoma7157
    @tsegenetamoma7157 2 года назад +2

    You teach very good you are the best

  • @Adam-i3y1w
    @Adam-i3y1w 28 дней назад

    ጀዛ ከላህ ዶ ር

  • @medinkedir
    @medinkedir 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኽይር

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 года назад

    ትልቅትምርትነውዶክተርአላህይስጥልን

  • @ላኢለሀኢለላህ
    @ላኢለሀኢለላህ 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 2 года назад +5

    ተባረክ ዶክተር ❤️❤️🍀

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад

    Wow ere egzer YESETESH yewehawn metekemu yekekal ebet weset

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew Месяц назад

    Selam doctor 🙏🏾 thank you for everything 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nanitsige7310
    @nanitsige7310 7 месяцев назад

    ዎው ምርጥ ኢንፎ ነው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 года назад

    በርት ጎበዝ

  • @ksanetabrahamabraham758
    @ksanetabrahamabraham758 2 года назад

    Www betam gobez slkeh xaflen

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 2 года назад

    Jzaklahiiii. Hre. Sbette. Atbele. Slame. Walkome. (wyeme. Slame hii. Enie. Blene 🇧🇯😍😍😍😍

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 Год назад

    ማሻ አላህ ወ ዓ ወ ወ

  • @ሮዛጀሚል
    @ሮዛጀሚል 2 года назад

    ማሻላ አሪፍ ትምሕረት ነው

  • @hallkmah
    @hallkmah Месяц назад

    ሹክራን ዶክታር❤

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n Месяц назад

    ማሸአላህ ወንድሜ ❤❤

  • @getenettaye4615
    @getenettaye4615 2 года назад

    ምርጥ ሃሳብ ነው ዶክተር ከልቤ አመሰግናለሀ

  • @medinasead8250
    @medinasead8250 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ቁጥርህን ማግኘት ይቻላል

  • @aminasied3164
    @aminasied3164 2 года назад

    ጀዛከኣሏሁ ኼር ዶ/ር ቀጥልበት

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 Месяц назад

    በጣምእናመሠግናለንዶክተርዬ