‼️ለበአል የሚሆን ቀላል የእንቁላል አላላጥ ዘዴ /እንቁላል አቀቃቀል/Hard Boiled Eggs/ Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 112

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +8

    በጣም ቆንጆ ስልጠው በጣም እቸገር ነበር አመሰኛለሁ ስለዘዴሽ ውዴ👏👌🙏

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад +2

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 3 месяца назад +1

    በጣም ቆንጆነው እስኪ እሞክረዋለሁ እኔ ገና ዛሬነው ያዳመጥኩት ተባረኪ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ነው ለብዙ ስው መፍትሄ ይሆናል እናመስግናለን👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 года назад +1

    ጥሩ ነው አንዳንዴ ያስቸግራል መልካም በአል።

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለው እራሄልዬ መልካም በአል 🙏🏾

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    Thank you for sharing lemlemye ጥሩ ዘዴ አሳየሽን👍👍❤️🥰❤️

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያካፈልሽን እጆችሽ ይባረኩ

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ለምዬ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እናመሠግናለን

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    ለምለምዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🙏👏👍

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Год назад

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሠራሽውን ይባርክልሽ ያሣየሽንን ሞክሬው ለኔም ተሣክቶልኛል ከእንግዲህ መሣቀቅ ቀረ

  • @berhanietesfahun9979
    @berhanietesfahun9979 2 месяца назад

    Thanks for your wise approach!

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 года назад

    Wow Betam Arif Yenkulal Alalat New

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ወቅቱን የጠበቀ ስራ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን😍

  • @hayatmohammed9821
    @hayatmohammed9821 2 года назад

    Tanks mamaya ena betam naber yemchgraw, ijesh yebarek

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 года назад +1

    Thank you for sharing my dear👌

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    Watching 👍❤️

  • @MuleKebe-f6f
    @MuleKebe-f6f 3 месяца назад

    ጥሩ ነው በዚህ ቀጥዪበት

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    ቆንጆ ዘዴ ነው እጆችሽ ይባረኩለምለምዬ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ እህት🥰

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Lemiye konjo zede new. Thank you for sharing!

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    ግሩም ሞያ ነው

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1

    ለምለምዬ የኔ ማረ እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ አላላጥ ነዉ ያስተማርሽን ተባረኪልኘ ወድጄዋለሁ እጠቀምበታለሁ ዉድድድድድ በርቺልኝ

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለው ነባዬ የኔ እህት 🙏🏾

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    Watching ❤️

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ማሬ @ሼር 🥰

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እኔም በጣም ያናደኛል አልላጥ ሲለኝ እናመሰግናለን ለምለምዬ ሁለቱንም ዘዴ ወድጄዋለሁ👍🥰🥰🥰ሼር

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ ቀለምዬ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @tatatatellaa2018
    @tatatatellaa2018 3 года назад +1

    I love it .....

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад

    Lemlemeye Thank you for sharing 🙏🏻share

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t Год назад

    በጣምጎበዝነሺ የኔውድእህትዋ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 года назад

    Lemye betam tiru zede new 👏🏾thank you for sharing tebareki 🙏🏾🥰

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 года назад +1

    wow 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌🥰

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 года назад

    Leliye Betam tekami video at the right time 👍

  • @martinatube2332
    @martinatube2332 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    Thank you for sharing, gobez berchi 🙏💓

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      Thank u Yene konjo have a nice day 🙏🏾

  • @الحمدلله-ث3ل7خ
    @الحمدلله-ث3ل7خ 3 года назад

    ጎበዝ

  • @abdoukarimsaho8682
    @abdoukarimsaho8682 3 года назад +1

    Makes cooking eggs lovely again- nice peeling techniques!

  • @chefdawit
    @chefdawit 3 года назад

    Thank you for sharing

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Watching!

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 года назад

    ዋው በጣም ጎበዝ 💝💝💝👍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад

    Thank you for sharing my dear friend💗💗💗

  • @elleni9354
    @elleni9354 3 года назад

    It’s a good idea 👌🏽✅

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @yordia7732
    @yordia7732 3 года назад

    Thank you for sharing 😊🤗❤😘

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад +1

      Thank u for watching 🙏🏾

    • @yordia7732
      @yordia7732 3 года назад

      @@EasyMixlemlem your welcome ❤

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад

    Shared ❤️

  • @meeratmeera4808
    @meeratmeera4808 2 года назад

    Wow

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Melegna Eko nesh gudegnaye alech hule miyasechgerat forward adergalew kkk.. Gobez geziwun yetbk video

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад

    Wow lemlemy yemigerem zede new yasayeshen ejesh yebarek ehete 😍🙏🙏

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      Thank u so much Mesiye melkam Beal 🙏🏾

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    I needed this helpful video...thanks for sharing it!!

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 3 года назад

    Wawwww betam des yelal namsgenalen 🙏❤

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    ለምለምዬ ስልክ ገብቶብኝ ነው❤❤ በጣም ቀላል ዜዴ ነው ያሳየሽን የኔ ቆንጆ❤❤👌

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ ዜድዬ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад

    Watching 😍

  • @hailemelekothailemichael3623
    @hailemelekothailemichael3623 2 года назад

    Thank you.

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 3 года назад

    ተባረኪ፣ እኔማ እንቁላሉን የፈረሰ መንደር ነበረ የማስመስለው፣ ገላገልሽኝ፣ እሞክረዋለሁ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад

    Watching💗

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 года назад

    I will use your advice Lemlemye 🥰 keep shinning ☀️

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 года назад

    እያየሁ ነው

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад +1

    I always messed up, thank you for sharing ❤️

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 года назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያካፈልሽን ሊልዬ👌🏽👍❤️እናመሰግናለን🙏

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    ❤👀😘

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Год назад +1

    ዋው በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው በርች እህት👌👍🙏💓💓💓

  • @habtam3123
    @habtam3123 3 года назад

    My every morning protein food 🥚 ❤️

  • @nayana_Tube123
    @nayana_Tube123 Год назад +6

    በጣም ፕሮሰስ አበዛሽ ዋናው ስንጥድ ጨው ጨምሮ መጣድ ሲበስል ካጠነፈፍነው በኋላ ሁለት ሶስት ጊዜ በውሀ ማለቅለቅ ከዛ መላጥ ቪዲዮውን ለማርዘም ካልሆነ በቀር እንደልብ እንዲላጥ የሚያረገው ጨውና በውሀ መለቃለቁ ነው ሙልጭ ብሎ ነው የሚላጠው እኔ ከተሞክሮዬ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      የዩቲዩብ ሥራ ስለሆነ መስለኝ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    👀❤

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ

    አረ እንቁላሉ ይገኝ ብቻ መቀቀሉ አይከብድም

  • @janellerago4524
    @janellerago4524 3 года назад

    😋🍴🍸

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 3 года назад

    እስከዛሬ የት ነበርሽ ነብሴ? እንደሽንኩርት በቢላ መላጥ ነበር የቀረኝ 👌

  • @amenayu6669
    @amenayu6669 3 года назад

    Gobze Lily

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 года назад

    ለምሊዬ ጥሩ ዘዴ በሰዓቱ ነው ያመጣሽልን ሁለቱንም ዘዴ ወድጄዋለው በጣም ነበር የሚያናደኝ እንቁላል መላጥ 😂😂ገላገልሽኝ እሞክረዋለው👌👌👍👍

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 года назад

      አመሰግናለሁ አለምዬ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 3 месяца назад

    ፍሪጅ ዉስጥ የቆየውን አልነገሽንም

  • @KeberomTsegay
    @KeberomTsegay 7 месяцев назад

    በከሰልስ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    Watching ❤️

  • @Oli_yadT
    @Oli_yadT Год назад

    Thank you

  • @craycrayzayzay4688
    @craycrayzayzay4688 3 года назад

    😋🍴🍸

  • @Ee.HawkEmDwn
    @Ee.HawkEmDwn 3 года назад

    😋🍴🍸