Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ 👍 በማድረግ ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍 👍 ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.htmlruclips.net/video/gDds-kifBRU/видео.html
በጣም የምቸገርበት ነበር እህቴ በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋዉ! የሚዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን ። በጣም ነዉ የወደድሁት እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ በርቺልኝ!🙏👍 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼
Thank you for sharing yena mar ልክ ነው ያስቸግራል ለመላጥ እስኪ በዚህም መልኩ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ👍👍🥰❤️ሼር
ዋው ያምየ በጣም በቀላሉ ነሽ ያሳየሽን ከልለብ እናመሰግናለን ላይክ❤️👏👍👋
ዋው ባጣም አርፍ ነው
ዋዉ እናመሰግናለን
የሚዬ በጣም ጥሩ ሆኖ ነው እየተላጠልሽ ያለው እውነትሽን ነው አንዳንዴ ሲያስቸግር አውቃለሁ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን መልካም በአል👌👌👍ሼር❤🙏
የሚየ በጣም ጥሩ መላ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሼር👌🥰
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍🙏
በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ 😍👌👍ሼር
Wow 😮 what a great 👍🏾 idea thank you 🙏🏾 so much for sharing my dear! Have a great day
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ።
የሚዬ በጣም ቀላልና ሀሪፍ ዘዴ በጣም ያስፈልጋል ልክ ነሽ👌👌👍👍
ጥሩ ዘዴ ነው:: አንዳንዴ ለመላጥ ያስቸግራል::
Watching yemyee 🥰
የኔ አያልቅብሽ ተባረኪልኝ ገላገልሽኝ👌👌 ሼር
ጎበዝ ነሽ፡፡
Great idea thank you for sharing Yemya happy new year 👌🏾👍🏾🌼💛
ያሚየ ዘዴሽ ልዩ ነው እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንልሽ😘😘😘
የሚዬ በጣም አሪፍ ቪድዬ ወቅቱን የጠበቀ እኔም በበረዶ ነው የምጠቀመው የተጠቀምሽውን ስላካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ😘🙏🏼
የኔ ቆንጆ የዘመናት ችግሬን ነው የፈታሽው
ዋው የሚዬ ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ውዴ
Watching yemya 👍❤️
በጣም ጠቃሚ ዘዴ ነው እናመሰግናለን የሚዬ🙏🥰🥰
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም የሜያስቸግረኝ ነገር ቤተሰብ እንሁን
ጥሩ ዘዴ ነው ያሳያሽን ሞክራለው እስቲ ላይክ
የሚዬ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን😍😍👌
ተባረኪ ምርጥ ዘዴ ነው
What an amazing technique 😮👀
እናመሰግንሻለን ሙያ ከጎረቤት ነው ይባል የለ ተባረኪ መልካም በአል ይሁንልን
Selam ymy wudi enkuwan aderseshe betam konjo zede nw enamesginaln like shar
ጨው ፡ ወይ ፡ ደግሞ ፡ Vinegar ጨምረሽ ፡ አብስዩ ፡ ቶሎ ፡ ይላጣል ፡ ያሳየሽን ፡ ደግሞ ፡ ጥሩ ፡ ነው። ተባረኪ።
Yemiyee betam neber yetechegerkut tebareki
በጣም ጥሩ ስራ ነው አንዳንዴ ያስቸግራል
እናመሰግናለን የኔ ስዊት
በርቺ እህቴ እናመሰግናለን።
በርቺ ጥሩ ዘዴ ነዉ
ተባረኪ በጣም ነበር የተነገረው
Wow ! Easy way!!
ኤሚዬ መልካም አዲስ አምት ከነመላው ቤተሰብሽ🌻🌻🌻🌻💖💖😘
እናመሰግናለን ውዴ
ባለሙያ 100%👌
So nice share thanks for sharing this video
Thanks you did good job
That’s amazing thank you for sharing my friend
Watching yemiye🥰
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው
Watching የሚዬ❤
Wawww👍👍👍👍👍
Thank you! for sharing…,
እውነቷን ነው 10ድይቃ ነው እሚል ግን ቢጫው አይበስልም ከ15 ~20ደይቃ መቆየት አለበት ይበስላል
እኔ ለሰውየየ ሁልጊዜ እቀቅላለው ያስቸግረኛል ስልጥ ክክክ
Great video thank you
Thankyou it helps
Watching
Nice tips so yummy
MashealahA MashealahA MashealahA MashealahA
ሰላም ለዚ ቤት አዲስ ሰብስክራይበር መልከም በአል
እረእግዜር ይስጥሽ በጣም ተቸግሬ ነበርአመሰግንሻለሁ
😍👌❤️👍
የሀበሻ ቢሆንስ እንቁላሉ 20 ደቂቃ ነው የሚቀቀለው? እኔ ሁል ግዜ ነው የምቸገረው ሲላጥ እየተጣበቀ
እንቁላል መቀቀል ያለበት በፈላ ውሃ ላይ ጨምረን ለስምንት (8) ደቂቃ እንቀቅለዋለንደቂቃውን የምንቆጥረው እንቁላሉን ጨምረን መፍለቅለቅ ሲጀምር ነው ካወጣነው በኃላ ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ መጨመር ውስጡ ያልጠቆረ/ ዳሜጅ ያልሆነ ጤናማ ይሆናል እንቁላል ሲቀቀል ውስጡ ከጠቆረ ብንበላውም አይጠቅመንም
ስወድሽ
አንድ እንቁላል ለመላጥ 20 ሰከንድ ነው የፈጀብሽ።
የአተር ክክ አልበስል አለኝ መላ ካለሺ ሹክበሉኝ እሳትሲመታዉ እየጠበቀ አቃተ
እንቁላሉን በጣም አትከስክሽው ጊዜ ይፈጃል
Amsgnalhu echgreneber🙏
Thenku
ተላጃ የቀዘቀዘ ውሀ በቂው ነው በረዶም አያስፈልግ አስር ደቂቃም አያሥፈልግሁለት እና ሦስት ደቂቃ በቂው ነው
ብዙ ጊዜ እንቁላል ምን ያህል ሰዓት እንደሚቀቀል አላዉቅም በግምት ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ ነበር የማበስለዉ አንዳንዴ በጣም ይበስልብኝ ነበር
እንቁላል ውሃው ከፈላ በኃላ ለመጨመር እንዲመችሽ ኦቭኑን አጥፊውና ጨምረሽ ኦን አርጊው መፍለቅለቅ ሲጀምር ደቂቃ ያዢለት ለስምንት( 8 ) ደቂቃ አብስለሽ አውርጂው ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ጨምሪው በቀላሉ ይላጣልውስጡ አይጠቁርም/ ዳሜጅ አይሆንምውስጡ ከጠቆረ ብንበላውም አይጠቅመንም
👍👌🥰🥰
Yene balemuya
እንቁላል መላጥ ሞያ ነው ብለሽ ታወርያለሽ? በረዶ የሌለውስ? እንቁላል ልጠሽ እታውቂም ማለት ነው?እኔ ደግሞ ቀላል ነገር ልንገርሽ እንቁላሉን የፈላ ውሃ ውስጥ ጨምረሽ ለ 20 ደቂቃ ቀቅዪ ከዚያ ቀዝቃዛ ውህ ጨምሪ /
አሁን ይሄን የማያውቅ አለ?😂
ምንም አዲስ ነገር የለውም
የተቀቀለ እቁላል በቀዝቃዛ ዉሃ ታጥቦ በበረዶ ሲሚሪግ ተደርጎ ድንቄም እንቁላሉ ስጣፍጥ ታየኝ ተመልካች ምግብ መስራት የጀመረዉ ልክ የናንተን ቪዲዬ ሲያይ ይመስላችኋል፨ 🤣ድንቄም ሞያ ይሄን ደደብ ህዝብ ፎግሩ 🤣
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ 👍 በማድረግ ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍 👍 ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.html
ruclips.net/video/gDds-kifBRU/видео.html
በጣም የምቸገርበት ነበር እህቴ በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋዉ! የሚዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን ። በጣም ነዉ የወደድሁት እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ በርቺልኝ!🙏👍 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼
Thank you for sharing yena mar ልክ ነው ያስቸግራል ለመላጥ እስኪ በዚህም መልኩ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ👍👍🥰❤️ሼር
ዋው ያምየ በጣም በቀላሉ ነሽ ያሳየሽን ከልለብ እናመሰግናለን ላይክ❤️👏👍👋
ዋው ባጣም አርፍ ነው
ዋዉ እናመሰግናለን
የሚዬ በጣም ጥሩ ሆኖ ነው እየተላጠልሽ ያለው እውነትሽን ነው አንዳንዴ ሲያስቸግር አውቃለሁ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን መልካም በአል👌👌👍ሼር❤🙏
የሚየ በጣም ጥሩ መላ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሼር👌🥰
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍🙏
በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ 😍👌👍ሼር
Wow 😮 what a great 👍🏾 idea thank you 🙏🏾 so much for sharing my dear! Have a great day
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ።
የሚዬ በጣም ቀላልና ሀሪፍ ዘዴ በጣም ያስፈልጋል ልክ ነሽ👌👌👍👍
ጥሩ ዘዴ ነው:: አንዳንዴ ለመላጥ ያስቸግራል::
Watching yemyee 🥰
የኔ አያልቅብሽ ተባረኪልኝ ገላገልሽኝ👌👌 ሼር
ጎበዝ ነሽ፡፡
Great idea thank you for sharing Yemya happy new year 👌🏾👍🏾🌼💛
ያሚየ ዘዴሽ ልዩ ነው እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንልሽ😘😘😘
የሚዬ በጣም አሪፍ ቪድዬ ወቅቱን የጠበቀ እኔም በበረዶ ነው የምጠቀመው የተጠቀምሽውን ስላካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ😘🙏🏼
የኔ ቆንጆ የዘመናት ችግሬን ነው የፈታሽው
ዋው የሚዬ ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ውዴ
Watching yemya 👍❤️
በጣም ጠቃሚ ዘዴ ነው እናመሰግናለን የሚዬ🙏🥰🥰
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም የሜያስቸግረኝ ነገር ቤተሰብ እንሁን
ጥሩ ዘዴ ነው ያሳያሽን ሞክራለው እስቲ ላይክ
የሚዬ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን😍😍👌
ተባረኪ ምርጥ ዘዴ ነው
What an amazing technique 😮👀
እናመሰግንሻለን ሙያ ከጎረቤት ነው ይባል የለ ተባረኪ መልካም በአል ይሁንልን
Selam ymy wudi enkuwan aderseshe betam konjo zede nw enamesginaln like shar
ጨው ፡ ወይ ፡ ደግሞ ፡ Vinegar ጨምረሽ ፡ አብስዩ ፡ ቶሎ ፡ ይላጣል ፡ ያሳየሽን ፡ ደግሞ ፡ ጥሩ ፡ ነው። ተባረኪ።
Yemiyee betam neber yetechegerkut tebareki
በጣም ጥሩ ስራ ነው አንዳንዴ ያስቸግራል
እናመሰግናለን የኔ ስዊት
በርቺ እህቴ እናመሰግናለን።
በርቺ ጥሩ ዘዴ ነዉ
ተባረኪ በጣም ነበር የተነገረው
Wow ! Easy way!!
ኤሚዬ መልካም አዲስ አምት ከነመላው ቤተሰብሽ🌻🌻🌻🌻💖💖😘
እናመሰግናለን ውዴ
ባለሙያ 100%👌
So nice share thanks for sharing this video
Thanks you did good job
That’s amazing thank you for sharing my friend
Watching yemiye🥰
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው
Watching የሚዬ❤
Wawww👍👍👍👍👍
Thank you! for sharing…,
እውነቷን ነው 10ድይቃ ነው እሚል ግን ቢጫው አይበስልም ከ15 ~20ደይቃ መቆየት አለበት ይበስላል
እኔ ለሰውየየ ሁልጊዜ እቀቅላለው ያስቸግረኛል ስልጥ ክክክ
Great video thank you
Thankyou it helps
Watching
Nice tips so yummy
MashealahA MashealahA MashealahA MashealahA
ሰላም ለዚ ቤት አዲስ ሰብስክራይበር መልከም በአል
እረእግዜር ይስጥሽ በጣም ተቸግሬ ነበርአመሰግንሻለሁ
😍👌❤️👍
የሀበሻ ቢሆንስ እንቁላሉ 20 ደቂቃ ነው የሚቀቀለው? እኔ ሁል ግዜ ነው የምቸገረው ሲላጥ እየተጣበቀ
እንቁላል መቀቀል ያለበት በፈላ ውሃ ላይ ጨምረን ለስምንት (8) ደቂቃ እንቀቅለዋለን
ደቂቃውን የምንቆጥረው እንቁላሉን ጨምረን መፍለቅለቅ ሲጀምር ነው
ካወጣነው በኃላ ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ መጨመር ውስጡ ያልጠቆረ/ ዳሜጅ ያልሆነ ጤናማ ይሆናል እንቁላል ሲቀቀል ውስጡ ከጠቆረ ብንበላውም አይጠቅመንም
ስወድሽ
አንድ እንቁላል ለመላጥ 20 ሰከንድ ነው የፈጀብሽ።
የአተር ክክ አልበስል አለኝ መላ ካለሺ ሹክበሉኝ እሳትሲመታዉ እየጠበቀ አቃተ
እንቁላሉን በጣም አትከስክሽው ጊዜ ይፈጃል
Amsgnalhu echgreneber🙏
Thenku
ተላጃ የቀዘቀዘ ውሀ በቂው ነው በረዶም አያስፈልግ አስር ደቂቃም አያሥፈልግሁለት እና ሦስት ደቂቃ በቂው ነው
ብዙ ጊዜ እንቁላል ምን ያህል ሰዓት እንደሚቀቀል አላዉቅም በግምት ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ ነበር የማበስለዉ አንዳንዴ በጣም ይበስልብኝ ነበር
እንቁላል ውሃው ከፈላ በኃላ ለመጨመር እንዲመችሽ ኦቭኑን አጥፊውና ጨምረሽ ኦን አርጊው መፍለቅለቅ ሲጀምር ደቂቃ ያዢለት ለስምንት( 8 ) ደቂቃ አብስለሽ አውርጂው ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ጨምሪው
በቀላሉ ይላጣል
ውስጡ አይጠቁርም/ ዳሜጅ አይሆንም
ውስጡ ከጠቆረ ብንበላውም አይጠቅመንም