ምክር ቤቱ ኢትዮጵያና ሳዑዲ የገቡትን የሰራተኞች ቅጥር ስምምነት ረቂቅ አዋጅን ተመለከተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ መንግስት መካከል የተደረገውን የቤት ሰራተኞች ቅጥር ስምምነት ለማጽደቅ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ለውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና በተባባሪነት ለማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር እይታ ተመርቷል

Комментарии • 35

  • @asterbuna5679
    @asterbuna5679 5 лет назад +1

    እባካቹ ዘጎችን ወደ አረብ አገር ስትልኩ ደሞዝ ላይ ትኩረት ልትሰጡ ይገባል ካለ እረፍት እየተሰራ እንደ አህያ ደሞዝ በጣም በጣም አነስተኛ

  • @asdffasdff9797
    @asdffasdff9797 3 года назад

    ሰበሀን አለህ በረካሺ ስላረግች እኛን ወድቀእቃነወየረጎት 🙈🙉

  • @selamhailu2493
    @selamhailu2493 4 года назад

    Hegawite ayishalem werigawech 1 Amite selitanena mane teyikane E/r yekitalen enja. MEdareweriga hole

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 6 лет назад +4

    መጀመሬያ ደሞዝ አድተካክሉ 8 መቶ ብላቹ አፋች እንዳት ከፍቱ

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q 5 лет назад +1

    ብሩ አይመጥንም ደመወዝ ይጨመር

  • @meseretbabantu9069
    @meseretbabantu9069 5 лет назад +4

    ውሸታሞች ናችሁ! ከሀገረ ከወጣን በዋላ ዞረ ብሎ ሚያይን ይለም! ያለ እግዚአብሔር በቀረ! ክቡር ሰው እንድ እቃ መሸጥ ይቁም!

  • @user-gy5ti1sn6m
    @user-gy5ti1sn6m 3 года назад

    አህ. ረበረራመችነው

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q 5 лет назад

    ከሃገር ለማውጣት አትሮሮጡ ደመወዙ ይታሰብበት ምነው የኛ ጉልበት እረከሰ

  • @user-qn8eg1rz5e
    @user-qn8eg1rz5e 5 лет назад

    ሠውንያህልፍጡርእደቃአትሺጦበፍጠራችሁሥትእደሚኮንአተዩምእናተብቻአርክሳችሁንኮ

  • @semiraahmed9871
    @semiraahmed9871 5 лет назад

    ተይዘው ከዝህ በፌት መኖሬ ፍቃዳችው ተበላሽቱ የገቡ መሄድ ይችላሎ

  • @uhfgyy3507
    @uhfgyy3507 5 лет назад

    Enate mine alabachu kuchibilachu agerachulay sewin meste

  • @showshh1205
    @showshh1205 5 лет назад

    ለሽንት ቤት ሥልጠና ጉድ ነዉ ደሞዙ 800 ሥልጠና ሢሉ ለቢሮ ሥራ ማድረጉነዉ

  • @Habibawolo
    @Habibawolo 5 лет назад +1

    ትምህርትስትሉ አታፍሩም

  • @bizuarehugeremew5145
    @bizuarehugeremew5145 6 лет назад +1

    Sedte ykume agrachn sera fetiru

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r 5 лет назад

    wushtamoch afer bilu kedada hula lemayakish

  • @gatoatiopia8278
    @gatoatiopia8278 5 лет назад

    Hadamache

  • @aminahasen5723
    @aminahasen5723 6 лет назад +1

    በፈጠራችሁ ደመወዙ በስነት ነው?

  • @zooozoali7708
    @zooozoali7708 6 лет назад +2

    አልቀረብህም ህዝብህንእየሸጥክ

  • @madeniaseid8146
    @madeniaseid8146 5 лет назад

    እሲ ጥያቄ መልሱ ሆ

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 5 лет назад

      ed ethiopa werym sew ayech alkem hulY wer ayslcachum er

  • @somayasomaya8547
    @somayasomaya8547 5 лет назад

    እረ ብካችሁ ለስድትኛውም አስቦ እረ ኡኡኡኡ ድሞዝ ይስትካክል 800 ሪያል ያንሳል

  • @rhmahakmel9756
    @rhmahakmel9756 5 лет назад

    ክፉነቹ

  • @foziyamohmmedshhsh7974
    @foziyamohmmedshhsh7974 4 года назад

    ትንሽ እኳን አታፍሩም ስምት መቶ ስትሉ ጭራሽ ማፈሪያ

  • @salihtube8520
    @salihtube8520 4 года назад

    ሌቦች በሰዉ እየነገዳችሁ ታገር ተወጡ ዘወርብላችሁ አታዩም

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 лет назад +1

    አገራችን ስራ በከፈታችሁ ወረኛ

  • @shebreabate2899
    @shebreabate2899 6 лет назад

    ሳኡድ ተከፈተ እዴ ???

  • @user-jd9qo8bi4w
    @user-jd9qo8bi4w 5 лет назад

    ሳውዲተከፍተእንደ

  • @HiHello-yu7ir
    @HiHello-yu7ir 5 лет назад

    Demoth set.new alabok

  • @rhmahakmel9756
    @rhmahakmel9756 5 лет назад

    ለነንተ ተብሎ በርካሽ መሸጥ አለብን እንዴ

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 5 лет назад

    ውሽታአሞች አፈር ብሉ

  • @meryaml434
    @meryaml434 6 лет назад

    ህዝብ እየሸጣቹ ምድረ እራሥ ወዳድ

  • @user-by5jd4yc6x
    @user-by5jd4yc6x 5 лет назад

    እባክህን ዶ/ር አብይ በናትህ በወለደችህ ይዬሃለሁ በፍጥነት ይከፈትልን እንዲከፈትልን እንፈልጋለን እባክህን በፍጥነት ክፈትልን ሳኡዲ አረቢያ በፍጥነት ይከፈትልን 8 መቶውም በቂያችን ነው ብቻ ይከፈትልን መልእክቴን ለዶ/ር አብይ አድርሱልኝ እባካችሁ