ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያደረጉት ድንገተኛ ጉብኝት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 2

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Месяц назад

    ❤ ሰው መሆን እንደዚህ ነው ።
    በህዝብ የተማረጣ መንግሥተችን ጎንበስ ብሎ ህዝቡን ስያገለግል ፦ ከማየት ያለፈ ሰው መሆን የለም ።
    ስለዚህ እግዚአብሔር በራካቱንና ፀጋውን ፣ ጥበቃውን ያብዛለችሁ ።
    ክብር ሳማይ ና ምድርን በቃሉ ለዘራገ አምላከችን እግዚአብሔር ይሁን ።
    ይህ ትልቅ ማስተዋል ነው ።
    ለነገው ትውልደችን ማሰረት መጣል ፣ ሰው ሰራሽ የድህናት ቀንበራችንን መስበር እጅግ ቃለል አይደለም ።
    ማሰረት መጣል ብቻ አይደለም ፣ በመሀል የመካናው አድስ ኃይል ወጣቶቻችንን መልካሙን መንገድ ማሰዬት እራሱ ሌለ እንቅፋትና ፈተና ነው ።
    ያም ሆኖ እግዚአብሔር መልካም ና መንፈሰ ጠንከረ መሪዎችን ሰጥቶናል ።
    ምንም ማለት አይቻልም ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ብቻ ነው ።
    ደቦ ስተቀርብላት ፦ ድንጋይ ነው ብሎ ማራደት የተሳናው ትውልድ ማርዳትም ማቀናትም ትልቅ በሽታ የሀገርና የትውልድ ፈተና የሆና ን መታደግ ፦ ካንሰርን ፦ እንደ መደን ነው ።
    ~~~~~< ~~~~~~~
    “እግዚአብሔርም “ ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።”
    - ኢሳይያስ 58፥11

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Месяц назад

    ይህ ነገር በጣም ጥሩ ነገር ነው እንዲህ ነው መርያችን ግን ግን ይህ ነገር ወደ ክልል ለምን አይወርዲም ?? ክልል በጣም ጎበዝ ተማርዎችኮ አሉ በአአ ብቻ ማትኮር ጥሩ ነው ወይ??? እባካችው ወደ ክልል ከተሞች ይውረድ ፈጣር ሀገራችንን ይጠብቃት ..!! በርቱልን ..!!!