የስራ ማስታወቂያ አረብ ሀገር ለመሄድ ያሰባችሁ እንዲሁም ለሄዳችሁም,,

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2023
  • ሰላም እንኳን ደሕና መጡ
    ኢህላስ ሕጋዊ በውጪ ሀገር ስራ ና ሰራተኛ አገናኝ በኛ ኤጀንሲ በቤት ሰራተኝነት በሞግዚት በፅዳት በምግብ ስራ ልምድ ያላቸውና አዳዲሶችን በሕጋዊ መንገድ ወደ ዱባይ ኳታር እና ጆርዳን እየላክን ነው
    አብሶ ከዚህ በፈት የአረብ ሀገር ልምድ ያላችሁ ትፈለጋላችሁ አዲስም ቢሆኑ ይምጡ ልምድ ያላችሁ በጥሩ ደሞዝ ሳኡዲ ስለተፈለገ በአስቸኳይ ስለተፈለገ ዘውትር በስራ ሰአት ዶክመንታችሁን ይዛችሁ በመምጣት ይመዝገቡ
    ቢሮአችን ፒያሳ ዝቅ ብሎ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል በታች
    ኑዶ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ 307 ያገኙናል
    ስልክ ቁጥር ሰላም እንኳን ደሕና መጡ
    ኢህላስ ሕጋዊ በውጪ ሀገር ስራ ና ሰራተኛ አገናኝ በኛ ኤጀንሲ በቤት ሰራተኝነት በሞግዚት በፅዳት በምግብ ስራ ልምድ ያላቸውና አዳዲሶችን በሕጋዊ መንገድ ወደ ዱባይ ኳታር:ሳኡድ አረቢያ እና ጆርዳን እየላክን ነው
    የተለያዩ ሙያዎች በዱባይ ኳታር ስራ ለምትፈልጉ ሴት እሕቶች
    ቢሮአችን ፒያሳ ዝቅ ብሎ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል አጠገብ ኑዶ የገበያ ማእከል
    3ተኛ ፎቅ 307 ያገኙናል ኢክላስ ኤጀንሲ
    👉 የወንዶች ኢንሻአላህ ከሚቀጥለው የፈረንጆች ወር ብዛት እንፈልጋለን
    ቱርክ እና ዱባይ ግን አለ አሁን ማስታወቂያ እንለቃለን እስከዛ በትግስት ጠብቁን
    👉+251 90 911 5896ከሰኞ ጀምሮ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም እና ወስአፕ 0911333823 ወንድም ኑረዲን ያናግሩ
    እናመሰግናለን
    ወደ ቴሌግራም ጉሩፓችን በመግባትም አያስቡ ሜሴጅ አንበዛም የምንለቃቸውን መልእክቶች እንዲከታተሉ ግብዣችን ነው👉t.me/+UOKs9T3S9RllNWZk
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 31

  • @tigist9315
    @tigist9315 Месяц назад

    ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ዱባይ ባለቤቴ መጥቷል ስራ ካለ 😢በፈጣሪ እባክህ እርዳን❤የሚያፈልገውን አደርጋለሁ ከማዳም ኩሽና😢

  • @davidkindey
    @davidkindey 3 месяца назад

    Wow good video🤩

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 20 дней назад

    ለወንድ ሰራ ካለ ከሀዎሳ ነው ለሹፌር ለጉልበት ሰራ

  • @DaSh-iq8kv
    @DaSh-iq8kv 8 месяцев назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለምትሰጠን መርጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @loulouaba7740
    @loulouaba7740 Месяц назад

    እሥኪለኔም

  • @Yonasbeyen-ps6ns
    @Yonasbeyen-ps6ns 2 месяца назад

    Selam nuredin adrashahinnlaklgni

  • @EthioadisMaraja
    @EthioadisMaraja Месяц назад

    ወንድሜ አለህ ይበርክህ እበክህን አረብኛ ና ኢንግሊዛኛ መነገር እችለለዉ ሹፌርም ነኝ እባክህን ወደ ስደት ሄጄ መስረት እፈልገለዉ ኮሚሺን እከፍለለዉ እባክህን እርዳኝ

  • @user-tc1ii3vm9j
    @user-tc1ii3vm9j 8 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለሚሄዱን ኢሻ አላህ ለሚሰደዱት መልካም እድል ለእናተም መልካም የስራ እድል ይሁንላችሁ ኢሻ አላህ

  • @ekirammandafiro3647
    @ekirammandafiro3647 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 8 месяцев назад +1

    Walekm seiam werahmtuhia wbrekatuh Alhmdiiila wndem Nure

  • @user-jr4jt6pn1l
    @user-jr4jt6pn1l 7 месяцев назад +1

    እባክህ ለዎንዶች ወደ ዱባይ ለመምጣት በካምባኒ እንዴት ነው❤❤

  • @JelaluKedir-rp7vi
    @JelaluKedir-rp7vi Месяц назад

    ሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወንድ ልጅ ትሸኛላችሁ?

  • @loulouaba7740
    @loulouaba7740 Месяц назад

    አረብሩእደትነውይሄንያለውመሠደድ

  • @user-cr2pf5yq9h
    @user-cr2pf5yq9h 26 дней назад

    ወንድሜ ስልክ አዪነሳም

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 месяца назад

    በወንድም ኑረዲን መንገድ የገባችሁ መልሱልኝ

  • @OssamaAlm
    @OssamaAlm 4 месяца назад

    እኔ አገር መቀየር እፈልጋለው እስኪ ተባበሩኝ ሳውዲ ነኝ ኮንትራቴን ልጨርስ ነው

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 20 дней назад

    የወንድ ሰራ ምን አለህ

  • @user-ms3ho3vl5j
    @user-ms3ho3vl5j 4 месяца назад

    እስቲ ለኔም ውጭ ሐገር ስራ ፈልጉ ሸኽ

  • @SadaMohammed-yd9sw
    @SadaMohammed-yd9sw 13 дней назад

    ኢስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ኑረዲን. የሳኡዲ ቪዛ ካለህ እህቶቸየ እያስቸገሩኝ ነው እባክህ ላክልኝ ወንድሜ

  • @user-bm8ls7bi5g
    @user-bm8ls7bi5g 8 месяцев назад

    አሠላሙ አለይኩም ወንድ ትልካለህ ጆርጃን

  • @AtiyaReshad
    @AtiyaReshad 4 месяца назад

    አሰላም ዋሌይኩም ወንድሜ ከሰኡዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጲያ በውጭ ብር ለመላክ ፈልጌ ነበር እና ሰው ታገናኘኛለህ? አባክህ ወንድሜ

  • @yechalal201
    @yechalal201 6 месяцев назад

    ደሞዝ ስንት ነው

  • @issahusein
    @issahusein 4 месяца назад

    ለወንድ የለም?

  • @johnethiomedia9829
    @johnethiomedia9829 8 месяцев назад +1

    ሙሀመድየ እንዴት ነህ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ናቸው ?

    • @wendemnuerdinshehiahemed1147
      @wendemnuerdinshehiahemed1147  8 месяцев назад

      አልሃምዱሊላህ ሰላም ነኝ ሀቢቢ አንተስ

    • @johnethiomedia9829
      @johnethiomedia9829 8 месяцев назад

      @@wendemnuerdinshehiahemed1147 ሰላም ነኝ ወንድማለም ለሀገራችን ሰላም ዱዓ አድርግማ

  • @tutututu6972
    @tutututu6972 8 месяцев назад +1

    የወንዶች አለ አረብ ሀገር ወንድሜ