ወደ ውጭ ሀገር ለስራ መሄድ ለምትፈልጉ ሳኡዲ || ዱባይ || ኳታር || ጆርዳን || ቱርክ ሌሎችም የተሟላ መረጃ ላለው በ1 ወር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2023
  • #የግንባታእቃዎችመረጃ
    #ሰበርመረጃ
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 160

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g 9 месяцев назад +14

    እረፊ እናተ ህግ ውጥ ደላሎች በየትም አገር ስራ የለም እባካችሁ በተለይ ውድችን አታገላቱ አታስለቅሱ ስራ ሳይኖር እያመጣችሁ እረፉ😢😢😢

  • @user-ir7kv7sg8f
    @user-ir7kv7sg8f 9 месяцев назад +3

    በኢስልምና ሴት ልጅ ወንድነው ሚስቱን እህቱን ማስተዳደር ያለበት ግን የኛ ሀገር ወንዱች ደንሲናቸሁ የለላ ሀገር ወንድ ራሳቸው ይስደዳሉ እጂ በጪራሽ ሚስቱን እህቱን እንዲሰደ ዱ አያደርግም እረ የኛ ወንዱች ልብ ግዙ እስከ መቸነው ለገዘብ ለሆዳችሁ የምኖ ሩት

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 9 месяцев назад +5

    አይ ስደት እኔስ አገሬ ነዉ የናፈቀኘ ወላ የኢትዮ መገድ ሰላም ሲሆን ንገረኝ ማሜ

  • @AbelG.A
    @AbelG.A 9 месяцев назад +6

    አዲስ ጀማሪ ትልካላችሁ?

  • @sikosilo4611
    @sikosilo4611 9 месяцев назад +4

    የርፍት እጀራ አደራውን ከስደት ወደስደት እዳወስደኝ ሁለተኛስ ያርብ

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 9 месяцев назад

    ዉይ መሀመድ የህነንስ ማታቀርበዉ የተሽለ ነዉ አላህ አገርችን ስላም ያርገዉ ስቀጣል አተ መምከር እጀ ደላላ አትቀርብ ወዴም አካርህን አታጠፍ

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 9 месяцев назад +2

    ለምንድንድነው የምንከፍለው እነሱ ከፍለው አይደል የሚያመጡን ሁሉም ነገር ክፍያ እረ ለህቶቻችው አስቡ
    እኛ መበዝበዝ ሰለቸን 😢😢😢

  • @jemilaahmed7457
    @jemilaahmed7457 9 месяцев назад +2

    አይ እዱኒያ ኢሻአላህ ሲል አያፍርም ስንት ስራ ሳያገኙ እየተገላቱ መልሰው ሲደውሉ ብሎክ እያረጋችሁ

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 9 месяцев назад +6

    ክፍያውን ለምን አትናገሩም ምን ትዴባብቃላችሁ

    • @FgHj-xb6wx
      @FgHj-xb6wx Месяц назад

      ትክክል ነሽ የእዉነት😂 እኛ ደክሞናን

  • @zanb6852
    @zanb6852 9 месяцев назад +3

    ሂዶ እማያቅ ቱንስ ትልካላችሁ ማለቴ ቋንቋ እማይችሉትን መልሥልኝ ወድም

  • @monali2071
    @monali2071 9 месяцев назад +15

    ወረኛ እስቲ ያተን ምስትህን ወይም እህትህን ላካት እናተ ቁጭ ብላችሁ ሴት ህቶቻችንን ትሸጣላችሁ አልተስማማንም ቤት እኳን ቀይሩልን ስንላችሁ አናውቅም ትላላችሁ ሆዳሞች ደላሎችን ያጥፉልን

  • @Zahra-su6qo
    @Zahra-su6qo 27 дней назад

    ይመቻቸሁ

  • @SinanSinanBadane
    @SinanSinanBadane 9 месяцев назад

    Jordan la wandi sitjamiru asawakun thanks

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 9 месяцев назад +1

    Selam Selam enkwan Dena metah ihte etyopiya nat yalikegin tamwlalach gn dubiy ina kwatar wagawin asawikegin ibakh❤

  • @user-mu9xi6gg6r
    @user-mu9xi6gg6r 9 месяцев назад +3

    ከጆርዳን ወደ ሳኡድ መሄድ ከተቻለ ንገረን

  • @HiDd-ec5rq
    @HiDd-ec5rq 9 месяцев назад +1

    ወንድ ማምጣት ይቻላል እዴ ሣውድ አንድ ወንድሜ በባሃር ሊመጣብኝ ሁኖነው ሁለቱ በባሀር

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 9 месяцев назад +3

    አድስ. ሰው. ቋንቋ የማይችል. ተላካችሁ. ላገናኛችሁ. ወደ. ዱባይ. ሴት

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 9 месяцев назад

      እኔም አለሁበትይሄን አይመልሥም

  • @wubiealem714
    @wubiealem714 7 дней назад

    ስልክ አስቀምጡልን

  • @saadahsaid1633
    @saadahsaid1633 9 месяцев назад

    😮

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 29 дней назад

    እኔ ሳኡዲነኝ ሊቃማም,አለኝ,ኮይት,ላከኝ,በናትህ,መልስ,ሁሉምአለኝ😮😮

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu 9 месяцев назад

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሀሜ እህቴ ወደሳኡድ መሄድ ትፈልጋለች ኢትዮጵያ ናት ፓስፖርቷ ግዜዉ አልቆል አሁን ማሳደስ ይቻላል ወይ

  • @osmanendris1205
    @osmanendris1205 9 месяцев назад +4

    ከዱባይ ወደሳኡዲስ ወዲሜ ይቻላልእደ

    • @user-dc7tm1uv2m
      @user-dc7tm1uv2m 9 месяцев назад

      እኔራሱመሄድእፈልጋለሁሁሁሁ

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 9 месяцев назад +3

    ለሴቶች ወደ ቱርክ ለመሄድ ምንድነው መስፈርቱ

  • @OssamaAlm
    @OssamaAlm 14 дней назад

    ምንድ ነው ስልክ አስቀምጡ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 26 дней назад

    ቱርክ በምን ሞያ መኢድ ሜቻለው ለወንድም ለሴትም ንገሪን

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 28 дней назад

    እናተ ስደት ማበረታታት ምን ይባላል

  • @prophetlidye9361
    @prophetlidye9361 9 месяцев назад

    Salem salemi kuturachun lakuligne

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 9 месяцев назад

    ባሥወር ማሠራትሥ አችሉም ቱርክ መሂድ እሚፈልግ አለ መልሥ ማሜ

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad 9 дней назад

    አኔ፡ቤሩት፡ነው፡የለወቱ፡ወደ፡ዱባይ፡መሂድ፡አፈልገለው

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 9 месяцев назад +1

    ከጆረዳንወደቱረክ ከተቻለአፈልጋለሁ

  • @ZahabSamah
    @ZahabSamah 23 дня назад

    Balh ine dubyi mehdi efelgalwu

  • @walkgl0475
    @walkgl0475 9 месяцев назад +1

    ዋጋውን በግልፂ አትናጋሩም?

  • @meskifkr6760
    @meskifkr6760 9 месяцев назад +1

    ወንድ ቱርክ ለመሂድ ምን ያስፈልጋል

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 9 месяцев назад

    መሀመድ ዱባይ የወንድ ስራ ከአለ ነገርኛ ባልተቤትን ላመጣዉ እፍልጋለሁ ?

  • @zebibaebiroahamed112
    @zebibaebiroahamed112 2 дня назад

    ስልክቁጥር ላኩልኝ

  • @AbeAbe-kb9zz
    @AbeAbe-kb9zz 9 месяцев назад

    Salem Salem seti wede turki tilikalchu

  • @hawaalyou280
    @hawaalyou280 9 месяцев назад

    7አመት የሞላወ አሻራ ይጠፈል?

  • @saadamohamed4050
    @saadamohamed4050 5 месяцев назад +1

    ስልክ

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 9 месяцев назад

    እኔ ቱርክ መሄድ እፈልጋለሁ ያለሁት ዱባ ነው እዴት ነው መሄድ የሚቻለው ከዚህ ቱርክ ??

  • @user-nk9ox4bd5l
    @user-nk9ox4bd5l 9 месяцев назад +2

    ወንድ ሆኖ የታመረ እነ በከንፖን መስረት የምፈልግ ይችለል

    • @hawaalyou280
      @hawaalyou280 9 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነወ

  • @user-ds4sv7fi2o
    @user-ds4sv7fi2o 7 месяцев назад

    የት ነዉ

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 9 месяцев назад

    ቱርክ

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 9 месяцев назад

    የወድ የቱርክ

  • @OsmanSeid-vy3zn
    @OsmanSeid-vy3zn Месяц назад

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @OssamaAlm
    @OssamaAlm 4 месяца назад +1

    ሳውዲ ነኝ ወደ ቱርክ መሄድ እፈልጋለው

    • @user-bp4mr9ss7d
      @user-bp4mr9ss7d 3 месяца назад

      እኔም እፈልጋለው ግን እንዴት

  • @zeamanderbew7819
    @zeamanderbew7819 Месяц назад

    ለወንዶች የት ሀገር መሄድ ይቻላል

  • @RitaOrange-ul9bt
    @RitaOrange-ul9bt Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @aishaAli-fs9ft
    @aishaAli-fs9ft 9 месяцев назад

    አዎ ለናተቀላልነወ ያላየዘልቆአየሁኝይላልአሉ አላህይዝጋወ እሄንንስዴት አደወሬወአይደለም

  • @hikmatube1134
    @hikmatube1134 9 месяцев назад +1

    ወደሳውድ ለውንድ አለደ ✋✋✋

  • @Sadasuleyman_ne9uk
    @Sadasuleyman_ne9uk 6 месяцев назад +1

    አናግረኝ ስልክ የለም ላክልኝ

  • @GoodBoy-yl4tf
    @GoodBoy-yl4tf 9 месяцев назад +3

    ዋጋው ለምን በግልፅ ኣትናገሩም

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss 9 месяцев назад

      በድርድር ነው ዋጋ

  • @ZahabSamah
    @ZahabSamah 23 дня назад

    ine koyti mahedi efelgalw

  • @user-nq2xo1bb7d
    @user-nq2xo1bb7d 5 месяцев назад

    ለሴቶች ቱርክ ልምድ ምንድነው የሚያስፈልገው ዋጋውስ ስንት ነው ?

  • @user-wx3cx7zo3k
    @user-wx3cx7zo3k 6 месяцев назад

    ሰላም ፍላጎቱ አለኝ

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 9 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም

  • @Wube-fy1ew
    @Wube-fy1ew 2 месяца назад

    ቱርክ ለውንድ ስንት ነው

  • @user-tk1ou9hs2f
    @user-tk1ou9hs2f 9 месяцев назад

    ከዱባይ ቱርክ መሄድ ይሻላል ወይ?

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 9 месяцев назад

    ከዱባይ ኩዊት ይቻላል መልስልኝ

  • @fikir1677
    @fikir1677 9 месяцев назад +2

    ከኢትዮጵያ ቱርክ ለሴቶች ስንት ነው እምትልኩት ????

    • @arsemareta1786
      @arsemareta1786 9 месяцев назад

      ሴት ነኝ ቱርክ መሄድ እፈልጋለሁ

  • @user-dy5wt7ex9z
    @user-dy5wt7ex9z 9 месяцев назад

    ኮየትሥ አልተከፈተምዴ?

  • @user-fz1hx9sy1o
    @user-fz1hx9sy1o 29 дней назад

    ቁጥር የታለ

  • @ObayObay-ms6pd
    @ObayObay-ms6pd Месяц назад

    ስላክ ላክልኚ

  • @hsR-ys8bb
    @hsR-ys8bb 2 месяца назад

    እኔ እራቅ ማሄድ ይፋልገለሁ እስት ቁጡር ስጠኝ

  • @SamuelBekalu-ce3kb
    @SamuelBekalu-ce3kb 4 месяца назад

    ከይትዮጵያስ

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 9 месяцев назад +1

    ኮይት ትልካላችሁ

  • @YesufUmer-vm9sh
    @YesufUmer-vm9sh 3 дня назад

    ለወንድ ወደ ዱባይ በሹፍርና አላችሁ እንዴ

  • @fffff1230
    @fffff1230 9 месяцев назад

    በነፃነዉ

  • @tube3507
    @tube3507 9 месяцев назад +2

    ወደ ቱርክ መሄድ እፈልጋለሁ ዋጌው ስንት ነው ጠቅላላ የሚያሥፈልገው??

  • @fif3403
    @fif3403 9 месяцев назад

    ሳኡዲ በዚያራ ቪዛ አለወይ?

  • @HabtamuoliHabtamu
    @HabtamuoliHabtamu Месяц назад

    Kan dhira qabduu

  • @YimerKebede-wb6xo
    @YimerKebede-wb6xo 3 месяца назад

    ክፍያውን ለምን ደበቃችሁት

  • @YyoriYy-vm5ok
    @YyoriYy-vm5ok 2 месяца назад

    ስልክክን ላክልኝ

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 9 месяцев назад +1

    ዱባይ ምን ስራ አለ ምን አይነት ናችሁ በፈጣሬ እዝህ ያሉት መቸ ስራ ገቡ😮😮😮

  • @blientayachew8889
    @blientayachew8889 2 месяца назад

    ቱርክ ስንት ነው ክፍየው

  • @user-xg5lr7ue6z
    @user-xg5lr7ue6z Месяц назад

    በመጀመሪያ ለሂዱት ደህንነት በጠበቃችሁ ሢደዉሉችግርበፉታችሁ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 8 месяцев назад

    ዱባይ እኛም በገባን ስራ

  • @nouganouga5660
    @nouganouga5660 9 месяцев назад

    እሺ ከኢትዮጵያ ከወስድክ ንገርኝ በፍጥነት

  • @user-sr9gw9sr9t
    @user-sr9gw9sr9t 3 месяца назад

    ቱርክ ለመሄዲ ቫላንስ

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m 9 месяцев назад +1

    ከዱባይሳኡድ በህጋዊየሚወስደኝ 🖐️

    • @savedxb7942
      @savedxb7942 9 месяцев назад

      ካገኘሽ እንዲትነግሪኝ ከተሳካልሽ እኔም ስለምፈልግ ነው

    • @user-dc7tm1uv2m
      @user-dc7tm1uv2m 9 месяцев назад

      እኔምዉደ❤❤❤

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 9 месяцев назад +1

    ቱርክ ምን አይነት ስራ አለግን😂😂😂😂😊

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 9 месяцев назад

    እኔዱባይነኝ

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj 9 месяцев назад +1

    ቱርክ ይቻላል እፈልጋለሁ

  • @user-nq2xo1bb7d
    @user-nq2xo1bb7d 5 месяцев назад +1

    እኔ ከዚህ በፊት ዱባይ እና ሳውዲ ሰርቻለው አሁን ደግሞ መሄድ የምፈልገው ከተቻለ ቱርክ በሹፌር ወይም ብሌላ ሥራ እፈልጋለው መልስ ብትነግሩኝ ደስይለኛል።

    • @5gtube
      @5gtube  5 месяцев назад +1

      ባህሬን አለ ከፈለጋችሁ

    • @Link-rb6be
      @Link-rb6be 4 месяца назад

      ባህሬን ተከፈተ መሄድ ይቻላል

    • @yedusami26
      @yedusami26 Месяц назад

      ቱርክ አልተከከፈተም

    • @yedusami26
      @yedusami26 Месяц назад

      የት ነው ኤጄንሲው ስልክ አስቀምጡልን ቢሮ ካላቹ

    • @yedusami26
      @yedusami26 Месяц назад

      ሳውዲ ነበርኩ ቋንቋም እችላለው

  • @Kkጁሥ
    @Kkጁሥ 25 дней назад

    አሻራ ማለት

  • @user-rn6br2hb5b
    @user-rn6br2hb5b 9 месяцев назад

    አደስ ለሚህድነዉ

  • @hanaalemayehu8716
    @hanaalemayehu8716 9 месяцев назад

    ወንድሜ ለወንዶች ስራ አለክ ዱባይ መልስልኝ በእናትክ እኔ ዱባይ ነኝ

  • @saadahsaid1633
    @saadahsaid1633 9 месяцев назад

    ፍፍፍ፣ምነው፣አሁንም፣ስደት፣

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 9 месяцев назад

    ነዉሳኡድ

  • @user-ek7uy4yv1m
    @user-ek7uy4yv1m Месяц назад

    የታለ ስልካችሁ

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 9 месяцев назад

    ወንዶች

  • @user-yn2vx5rh8l
    @user-yn2vx5rh8l 3 месяца назад

    Saud Arabia wude Kuwait ye halal ende

  • @user-bq4nk2sq9w
    @user-bq4nk2sq9w 9 месяцев назад

    Set snt new

  • @hdhkck821
    @hdhkck821 9 месяцев назад

    ለወንድ ልጅ አለ ወይ ሳኡድ

  • @ShewayeGobeze
    @ShewayeGobeze 3 месяца назад

    በነት ኩዌት መሄድ እፈልገሎ የተደሰ ፓስፖርት አለኝ

  • @Madina-qe4em
    @Madina-qe4em 4 месяца назад

    እኔ ፈልጋለሁ ስልክ ስጠኝ

  • @user-wg7gf7jt2q
    @user-wg7gf7jt2q 8 месяцев назад

    ስልካችሁ አይታይም በደንብ አስቀምጡልን

  • @ekramlove6077
    @ekramlove6077 9 месяцев назад

    ያረቤ ከዚህ ብሀላ የረፋት እጀራ አራተኛ አደራዉን

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 9 месяцев назад

    ግንሳኡድመሄድፈልጌነበር

  • @user-ix4sr9uk4u
    @user-ix4sr9uk4u 4 месяца назад

    ቁጡር ለኪልኝ ዱባይ መሄድ ነዉ

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 9 месяцев назад

    ኧረ አትቀደዱ ሥራ የለም