ወደ ኩዌት፡ ሳውዲ እና ዱባይ ለስራ የሚሄዱ ወገኖች ወጪያቸው ስንት ብር ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ፣ በፌስቡክ እና በቫይበር ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  6 лет назад +60

    ትክክለኛ ዋጋው እዚህ ቪዲዮ ላይ ከተጠቀሰው ስለሚበልጥ ከናንተ ልምድ ሌሎች እንዲማሩ ለመጋበዝ ነው። እናንተ ስንት ከፈላችሁ? ልምዳችሁን አካፍሉን። ሰራተኛና ማህበራዊ ሚኒስቴርም በ አሁን ጊዜ ያለውን ትክክለኛ ዋጋ ማሳወቅ አለበት። ሰብስክራይብ ለማድረግ ከቪዲዮው ስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።

    • @mashaallah5709
      @mashaallah5709 6 лет назад

      አመሰግናለሁ

    • @seseatala5402
      @seseatala5402 6 лет назад

      14 ሺ ነው አለኝ ዱባይ

    • @meseretmesiy1871
      @meseretmesiy1871 6 лет назад +3

      ያያ ቲዩብ
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻በጣም እናመሰግናለን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      መሰረት መሲ - እንኳን አብሮ አደረሰን። በያቲዩብ ተመልካቾች ስም ምስጋናዬ ይድረስሽ!

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад +1

      ሊሆን ይችላል። ቪዲዮው ላይ የተጠቀሰው ዋጋ ትክክል አለመሆኑን እንድትረዱት ነው ሃሳቡ። አመሰግናለሁ

  • @waqarwaqarr4324
    @waqarwaqarr4324 6 лет назад +6

    አረብ አገር ይቅር አትሉምጂ እኛን በተለያዩነገሮች እያምቻቻችሁ ለማባረር ጥረታችሁ ብዛቱ ሀገራችን እንሰራለን ስደት ጥንቅር ይበል

  • @toybahussen1358
    @toybahussen1358 6 лет назад +5

    ሰላም ለሀገሬ ልጆች እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት ግን አልሀምዱሊላህ ጥሩ ስወች ናቸው የገባሁባቸው ግን የማካፍላችሁ ምክር የሀገሬ ልጆች ለስራ ከወጣችሁ በስነስረአት መስራት እናም ደግሞ ከመምጣታችሁ በፊት የስራ ልምድ ማድረግ በተለይ ሀገራችን ያው በአብዛሀኛው የምንመጣው ስደት የክፍለሀገር ልጆች ነን እናም በሀገራችን ከተሞች በተለይ ፅዳትን ማወቅ አለብን የተለያዩ ማሽኖችን አጠቃቀም መሰለጠን አለብን ሀገራችንን አለማሰደብ ለሀገራችን ክብር የምን ስጠው እኛው እራሳችን ነን በመቀጠል የምመክራችሁ የዚህ የአረብ ልጆች ተሳስተው ያሳስታሉ ሀበሾች የምንታውቀው ይገላሉ ነው ስለዚህ ከቻላችሁ ከልጆች ጋር ለመግባባት ሞክሩ ካልቻላችሁ ውደ ሀገራችሁ መሳፈር ይሻላል ለስራው ችግር የለባቸውም ልጆቻቸውን የሚወድላቸው ይውዳሉ። እናም ውገኖቹ ትግስት እናርግ ለጥፋት አንቸኪል ስደት ይብቃን ማሮች

  • @ghabeshawit2451
    @ghabeshawit2451 6 лет назад +6

    እናመሰግናለን እባካችሁ አዲስ እምትመጡ ወይም አዲስ ሰው እምታመጡ ሰዎች ደሞዝ በርካሽ አትነጋገሩ በደላላም ቢሆን እዚያ ትበሽ ቢከፈል እንኳን ጉዳቱ በስደት ላይ ነው የቆየነው ደሞዝ ጨምሩ ስንል አረቦች አዲስ በርካሽ እናመጣለን ነው እሚሉን አዲሱም ሰው ሲቆይ ነገ የኛው እጣ ነው እሚጠብቀው አበሻ ተወደደ እሚባልበት ቀን ናፈቀኝ ውይ ወይ ተዘግቶ በተገላገልን

  • @tigistferewageze705
    @tigistferewageze705 6 лет назад +4

    እናመሰግናለን እኔ ከ Kuwait ነው የመጣሁት ከ6 አመት በፊት ለፓስፔርት 300ብር ለሜዲካል 550ብር ለአሻራ 10 ብር ለውጭ ጉዳይ 150 ብር አጠቃላይ 3200 ብር ነው የከፈልኩት በኤጀንሲው ነው የመጣሁት ግን ሁሉም ኤጀንሲ ክፍያው አንድ አይነት አይደለም እና ደግሞ ማህበራዊ ጉዳይ እዛው ይጠይቃሉ። ምን ዋጋ አለው አሁን ህገወጥ ሁነናን ነፍሳችነን አንጠልጥለን ነው የምን ሰራው እኔ ግን ስደት በኛ ይብቃ ባይ ነኝ በኔ የደረሰው በሌላዋ እህቴ እንዲደርስ አልፈልግም እና ባይከፈት ፈተናው ብዙ ነው 7-8 አመት ተቀምጦ ምን ይዠ ልመለስ ነው ትርፉ !!!

  • @mesi5687
    @mesi5687 6 лет назад +5

    ኢትዮጵያ የምንከፍለው ችግር የለውም ግን ከሄድን በኋላ እዛ ደመወዝ ከሁሉም ሀገር ሰራተኛ ይከፈለን የኛ ብቻ ነው ትንሽ ብር የሚከፈለን

    • @sumeyahabeshawit562
      @sumeyahabeshawit562 6 лет назад +1

      ልክ ነሽ
      ወላሂ በጣም እኔ 18 ሰአት ነው በቀን የምሰራው ግን 3 አመት ሰባት መቶ ነው የሰራውት እረፍት የለውም ሱቅ አይወሰዱም አሞኝ እንኳን አያሳርፉንም
      አሁንም መዳሜ ትፍክራለች የኢትዮጵያ ሰራተኛ 700 ነው ሊከፈትነው ትላለች እኔ ሀገር ልገባ ነው ከእኔ ቀጥላ ምትመጣ ግን አዘንኩላት ይሄን ሁሉ ሰርታ ምታገኘው ብር አናሳ ነው መንግሰታችን ነው ሚያሰደፍረን ደሀና ምሰኪን ወገኞቻችንን እንዳንረዳ ።
      እነሱ ቢያገብሩን የአረቦች መቀለጃ ባልሆንን ነበር ።

  • @sofiya151
    @sofiya151 6 лет назад +5

    ቢስሚላሂ ረህማን ረሂም አላህ ይዝጋው ስደት እሚባል እረ ሳኡድ አሁን ተበላሽቷል አይችሏቸውም እነመዳምን ይቅር ነው እምለው ስደት እድሜ መጨረስ ነው ደላላ ነው እሚበላው አረቦቹ ናቸው ብር እሚከፍሉት ምን ዋጋ አለው ደላላ የሚገርመው በህጋዊ ቢዛው ቶሎ አይመጣም የደላላው ግን ቶሎ ይመጣል ምክኒቱ ምድነው?? ደመወዝሳ ኢዶኒዣ 1500 ሪያል ነው እሚከፈላቸው
    ባጋሊ 1000 ሪያል ፒሊፔን 1500 ሪያል
    መግሪቢ 1500 ሪ
    የኛስ አያፍሩም መቸም 800 ሪያል እዳይሉ 1500 መሆን አለበት አሁን እኔ እመሰራበት 2000 ነው ግን እደዚያም ሁኖ በቀረብኝ ነው።እሚስብለው ያዳዱቤት ስራ ለዛ ነው ቅጭላት እሚቀውሰው ያረቦች ስራ እዳው ቢዘጋ ኸይር።ነው ልፍት ኢትዮ የኖሮ ውድነት በቀነሰ ይልቅ ሰውን ከማሳደድ ሳኡድ መቸም ሰውን ኑ አልልም እነመዳም ነቅለዋል በሽሻ እደዱሮው አይደለም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሶፊያ። ጥሩ መረጃ ነው መምጣት ለሚፈልጉ።

  • @EMU918
    @EMU918 6 лет назад +2

    እኔ 10 አመት አለፈኝ በርካሽ ነበር የመጣሁ ፓስፖርት 300 ነበር ምርመራ 300 ወይም 350 ነበር ግን 2 ግዜ ነበር የተመረመርን ቪዛ ከመላካችን በፊት እና ቪዛ ከመጣልን በኋላ ለክትባት 40 የአሻራ አላስታውስም ስንት እደሁ ለእንባሲ 900 ብር ከፍያለሁ ትኬት ያው ባረቦች ነው የታወቀ ነው በዚህ መልኩ ነበር 19 99 ነሀሴ 14 የኢትዩጵያ ለቅቄ Kuwait ያረፍኩባት ይሄው አለሁ እስከዛሬ በእግዚህአብሄር እርዳታ በስው ሀገር መስደድ መጀመሪያ ላይ ችግር ቢሆንም ሲለመድ ተረጋግቶ ይኖርበታል ስለዚህ ለመምጣት ያስባቹ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳቹ እልፍ ሲሉት እልፍ ይገኛል ይባላል እውነትም ነው የትም ቦታ ቢሆን ህጋዊ በሆነ መንገድ መሄድን የመስለ ነገር የለም ለክፍም ለደጉም ስለዚህ በህጋዊ መገድ ኑ ለኔም እስኪ ፀሎት አድርጉልኝ እያመመኝ ተቸግራለሁ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 6 лет назад

      በስም አብ እስከ አሁን በስደት ለይ ምነው ማሬ ህይወትኮ ሁሌም አትሞለም ጎደሎ ነች ብቻ የሚመችሽን ምተውቂው አንቺ ነሽ ግን አገርን የማሰለ ያለም

  • @g.googoo8237
    @g.googoo8237 6 лет назад +3

    ጥሩ ነው እኔ ከሀገሬ ስወጥል አስራ ሶስት ሺ ብር ነው የጨረስኩት ግን መሰደድ ቀልቀረ እኛም እደ ማንኛውም ዜጋ እየሰራን። ነው ደሞዝ ዝቅተኛነን። ነው የሚ ከፈለው ለም አይጨምርም

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 5 лет назад +4

    እኔ 2004ዓ•ም ሰውዲ የመጣውት በቢላል ኤጃንሲ ነው ግን የጨረሰልኝ ደላላ ነበር
    ለፓስፖርት 300
    ለአሻራ 150
    ጋምካ ለምርመራ 550
    ለትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች እንደደረጃቸው እና ልክ ፕሮሰስ አልቆ ልበር ሳምንት ሲቀር ደሞ ለደላላው 6000 ከፈልኩ በቃ ባጠቃለይ ወዳ 8ሺ ፈጅቻለው

  • @islammeanspeace8923
    @islammeanspeace8923 6 лет назад +4

    ኧረ ሀገር ስራ ፍጠሩልን,!!!!! ስደት በቃ በቃ በቃ
    እስከመቸ የአረብ ገረድ ሁነን ወይ እኛ

  • @user-go3eb2dm8h
    @user-go3eb2dm8h 6 лет назад +2

    መጀመርያ. እናመሰግናለን. አይ. ቃል እና ደርጊት ይለያያል. አኔ ኩዌት. ስመጣ. በኢጀኔስ ነው የከፈልኩት. 7000 ሺብር. ነው. ግን ብሩ ይሁን. ችግር. ስደርስብን. ዞር ብሎ እሚያየነ የለም. ኢኔባሲ. ስንደውል ስልክ አዪነሱልነክ. በቃ. እንደቃ ውርውረው. እንደጣሉን ይቆጠር. ግን. እናቴ. ድንግል ማርያምን. ደርሳልኝ. አለሽ ክብር ምስጋና ለሶ ይሁን. አሜን አሜን አሜን

  • @user-tq5gq4uh6d
    @user-tq5gq4uh6d 6 лет назад +4

    😙😙😙 ፕሮሶሱ በጣም ጥሩ ነው
    ግን አንጀቴን የሚአሳርርኝ ነገር ከሁሉም ሀገር የእኛ ሀገር በደመወዝ አነስተኛ ።በስራችን ጎበዞች በሁሉም የስራ አይነት የሚበልጠን የለም ግን ለምድነው በአነስተኛ ዋጋ የምትስማሙት ።እር ተው ተከብራችሁ አስከብሩን ካንድ ቤት 3 ስራተኞች አለን ሁላችንም እኩል መጣን ግን ለእነሱ 1ቶ20 ድናር እየተከፍላቸው ለእኔ 100 ድናር ለምን ከነሱ አሳንስሽ ትስጭኛለሽ ስላት ኢቫሲአችሁ እድህ ነው የሸጣችሁ ምን ላድርግ አለችኝ እር ይገርማል የፕሊፒኒ ኢጀንሲ ምናለ 150 ድናር አድርጋችሁ ለዛውም ፓስፖርታቸውን በስራተኛ እጅ ካልሆነ አልስጥም ብሎ ዘጋው እናንተ ግን ታስንቁናላችሁ እፍፍፍፍፍፍ

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 6 лет назад +2

    ስለጠየከን እናመሰግናለን እኔ አሀን ያለሁት ሳውድ ነው 2012 ነው ከእትዮጽያ የወጣህት በዛን ግዜ ፓስፖርት 300 ብር ነው ያወጣሁት ምርመራ ደሞ 500 ብር እደሲ የከፈልኩት 1500 ብቻ ነው። እኔ ማንንም ዛልዝ እዋናው እባሲ በመሄዴ ነው በዝች ብር ብቻ የሄድኩት። እኔ የምላቸው ቢኖር ደላላ እያሉ ባይታለልሉ ነው መሄድ ካለባቸው እራሳቸው እባሲ ሄደው በህጋውይ ምገድ ብጨርሱ እላለሁ። እኔና ጎደኛዬ አበረን ነበር የሄደነው ስት ከፍለሺ ሳውድ መጣሺ ስላት በደላላ ነው 9000 ሺብር ስተለኝ በጣም ነው የተናደድኩት። የኔ አመጣጥ ይህን የመስላል ይቅርታ ወሬ አበዛህ።

  • @abebakndeya4021
    @abebakndeya4021 6 лет назад +3

    አይ ስደት አሁንም እየተጭመሪ ነው እፍፍ
    ባይምጡ ይሻላቸው ነበር ኦ አምላኬ አገራችን ስላምና ፅጋ ስጣት ልጆችዋ ትስብስብ

  • @ypyb2027
    @ypyb2027 6 лет назад +1

    እግዝዕብሔር በአዲሱአመት ታሪክን ይቀይርልን እንጅ ላላውስ ምንም ትርጉም የለውም ብናወራው አይጠቅመንም ታሪክን ቀያሪ እሱ ብቻ ነው

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i 6 лет назад +3

    አቦ ደሞዝ አስጨምሩልን ዱባይ ላለን .እንደ ሌላው ዜጋ መብታችን ይከበር .ደሞዝ ይጨመርልን ግን ለምን ለሌላው ዜጋ 1500 ብር እየተከፈሉ እኩል እየሰራን ግን የሚከፈለን ለኛ በጣም ዝቅተኟ ነው .ግን ለምን ??????????????????

    • @selamlehgerefkrlewegenesel3797
      @selamlehgerefkrlewegenesel3797 6 лет назад

      Egezabihare yemesegen tkkl eht Dubai betam zktega newu yemnkfelewu

    • @eyisusgetanawamen6760
      @eyisusgetanawamen6760 6 лет назад

      እኔ ተመስጌን ጌታ 1500 ነው ሚከፈለኝ ጠለብ ቤት

    • @user-hj5nl4yg6i
      @user-hj5nl4yg6i 6 лет назад

      +selam lehgere fkr lewegene selehulum egziabhr አወን እህቴ አንገብግቧኟል ምግብም ፅደትም ልብስም ሁሉምን በአጠቃላይ እየሰራሁ 18 ሰአት 1000 ብር ነው የሚከፍለኝ አሁን 2 አመቴን ጨርሻለሁ .ግን 1000 ነው የሚከፈለኝ

  • @mazaanabel5798
    @mazaanabel5798 5 лет назад +1

    እኔ ይህው ድባይ የደርስኩት ድፋን 22,000 ብር(ሀያ ሁለት ሽህ ብር ) ናው የከፈልኩት ለደላላ መጥቼ ለሳምንት ሥራ እስከምገኝ ብሮ ውስጥ ተቀመጥኩኝ ። ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን ባያስደስተኝ እየሰራው ናው ። ብራቻው ከፊላው መተው እዚህ ሥራ በማጣታቸው ብዙ የምሰቃዩ እህቶቼ አሉ እባካቹ ውድ እህቶቼ ለሕገ ወጥ ደላላ ብራቹሁን ከማብላት ተቆጠብ።

  • @azzas9953
    @azzas9953 6 лет назад +3

    እኔ ፖስቦርት 900/ለመርመራ 3,000 ለበረራ 10,000/ ለዱባይ ደምር 13,900

  • @user-xe7kk5yz3b
    @user-xe7kk5yz3b 6 лет назад +1

    እናመስግናለን ወድማችን እኔ የዛሬ 6 አመት ኩዌት ስመጣ 3.000.000ሺ ብር ነበር የከፈልኩ ብዙም ልዬነት የለውም ኤጄንሲዎች ግን ቀጠሮ ለመያዝ ብቻ 3ሺ ብር 1500 ብር እያሉ ሚስኪኑን ህዝብ ይጫወቱበታል እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ከተስደድን በኋላ ዘወር ብለው አያዬም እኔ በመጣው በ2 ወሬ ምን እደስሩኝ ይገርማል ዮሴፍን በበአድ ሀገር የጠበቀ እኛንም ይጠብቀን ወገኖቼ ስደት በኛ ይብቃ!

  • @tsigeethio1774
    @tsigeethio1774 6 лет назад +3

    እኔ ለዱባይ ለምርመራ በቻ 3250 ነው የከፈልኩት

  • @selamawittadesse2435
    @selamawittadesse2435 5 лет назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እኔ በ2008 ነው ወደ ዱባይ የመጣሁት የከፈልኩት አስራ አንድ ሺ አምስት መቶ ነው ለትኬት ብሎ ደላላው ቀደም ብሎ አስራ አንድ ሺ ወሰደ የምሄድ ቀን ትኬቴን ይዞት አምስት መቶ የኮቴ ካልከፈልሽ አልሰጥሽም ትኬት አለኝ ከዛ ቤተሰብ አብሮኝ ሰለነበረ ተሰጥቶት ትኬቱን ሰጠኝ ዱባይ እኮ በቪዚት ቪዛ ነው የሚመጣው እንጂ ህጋዊ ስምሪት የለም እስከ አሁን ደላላዎችን ግን አንድ ቢባሉ ጥሩ ነው ደግሞ ዱባይ ለምን በህጋዊመንገድ አይከፈትም በጣም ብዙ ሰው ነው የሚመጣው በቪዚት ቪዛ ቢታሰብበት ጥሩ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @aynojemila3593
    @aynojemila3593 5 лет назад +6

    ኧረ ቤሩት ይዘጋ ሰው እይለቅ ነው

  • @hayatz710
    @hayatz710 6 лет назад +1

    ወደ ሳውድ የሄድኩት 2005 አ.ም ለምርመራ 850ብር ለአሻራ 10ብር ሰራተኛ ማህበራዊ 600ብር ለኤጀንሲ 1500ብር ከፍየ ወደ ሳውድ ሄድኩ አሁን ግን ከአጭበርባሪ ደላላ አላህ ይጠብቃችሁ እንጅ የአሁኑ ጥሩ ነው ወጩ እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይጨምርልህ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      አሁንም ትክክለኛው ወጪ ይሄ አይደለም ። አሁን ቪዲዮው ላይ ከተጠቀሰው ጨምሯል። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ
      ሚኒስቴር አሁን ያለውን ትክክለኛ ወጪ የሚያሳውቅ መረጃ አልሰጠም። የቆየ መረጃ ነው ያለው። ስለዚህ አሁን ያለውን
      መረጃ ያሳውቅ ነው ያልኩት። አመሰግናለሁ

  • @habesha3729
    @habesha3729 6 лет назад +3

    እስኪ በግልም ሆነ በኤጀንሲ የሚልኩትን ድርጆቶች አድራሻ ስጡን

  • @hdfsdzavhdfzxc8247
    @hdfsdzavhdfzxc8247 5 лет назад +5

    እኔ የሚገርመኝ ነገር የኣረብ ሽንት ቤት ለማጠብ ስምንተኛ መማርን ምን አመጣው በማር ያም ንገሩኝ እስቲ ሽንት ቤት ላማጠብ 8 ቢሮ የምንሰራው መሰላቹ እንዴ

    • @laghahaaa5124
      @laghahaaa5124 5 лет назад

      Mtihejuw eko sew ager new behge denbachew enji berassh hgi atseri amarach kalesh agersh quch beyi ethi wst nqet mibseb belalew sew new lemehed eyasebsh mn milut menqebarer new

    • @lgfdvygfbj1226
      @lgfdvygfbj1226 5 лет назад

      ተከፈተደ ሹክበይኝ እህት

    • @lgfdvygfbj1226
      @lgfdvygfbj1226 5 лет назад

      ያለሁት አሁን ቤሩትነኝ ልወርዲነው ተከፍቷንወይ???

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 6 лет назад +3

    አረ ስደት በኛ ይብቃ። እባካችሁ

  • @munjoenk1891
    @munjoenk1891 6 лет назад +3

    እብልካችሁ ደሞዛችን በጣም ዝቅተኛ ነው ይህ ይስተካክልልን እኛም እንደሌላው ሀገር ስደተኞች እኩል ነው ስራችን እንዳውም እኛ ነን እምንሰራው ከሌላው ሀገር ስደቶኞች እኛ እንሰራለን ግን እኛ መንግስታችን አያስታውሰንም ለምን ይህ ሁሉ ሲቃይ ምናለ መንግስት ቢያየን

  • @aminatmohammed4604
    @aminatmohammed4604 6 лет назад +3

    ይሄ የኖረ ነው አድስ መግለጫ ሲወጣ ከነ ደመወዙ ፖስትልን

  • @ahlamalktbii3238
    @ahlamalktbii3238 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ደሞዝ ቢጨመርልን በደስታ እንስራ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 6 лет назад +3

    ይሄን ስደት ምናለ ቢዘጋ

  • @user-bo6go2ey5o
    @user-bo6go2ey5o 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን
    ስሙኝ እማ እኔ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ቤተሰቧቼን አይቼ መመለስ እፈልጋለሁ ህጋዊ አይደልሁም አሁን እንዴት ነው አገሬ ገብቼ በህጋዊ መመለስ እሚቻለው እስኪ የምታውቁ ተባበሩኝ😭😭😭

  • @salamsalam5089
    @salamsalam5089 5 лет назад +8

    ወድሜ የ8 ኛ ካርድ የምትሉት ነገር ደልቱት ስንት ምስኪን ያልተማረ ሰዉ አለ እነሱ ሰርተዉ መለወጥ አይችሉም ማለትነዉ ትንሽ ቆም ብላቺዉ አስቡበት ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ይቺም እጀራሆና ሚጥሚጣ በዛባት

  • @user-tv5cy5kh3s
    @user-tv5cy5kh3s 6 лет назад +1

    2005 ነው የመጣሁት ሳኡዱ ለኢጀንሲ 4000 ለፓስቦርት 300 ለምርመራ እና ትራንስፓርት 2000 ነው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 6 лет назад +3

    እዛስ ደመወዝ መስተካከል አለበት ምሳሌ kiwet ለኛነ ፍሊኘን ክፋያ እኩል አይደለም ግን ምንሰራው እኩል ነው ።ለዛውም ለኛ ብዙ ጫነአለ ለምን እኛ ብዙ (ንቃተ /ህሊነ)ስሌለለን እንደፈለጉ ይገዙነል ።መንግስትም ካገር ከመውጣታችን በፌት 3ወር ኮርስ ቢሰጥ መብትነ ግዴታችንን እነውቃለን በባእድ ሀገር የሟች እህቶቻችን ቁጥር ይቀንሳል ።ወንድሜ ስለሰጠህን መረጃ አመሰግነለሁ።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      እውነት ነው። ብዙ ወገኖቻችን ከሌላው ዜጋ ያነሰ የሚከፈለው ለኢትዮጵያዊ ነው የሚል ቅሬታ አላቸው። በ አዲሱ ህጋዊ አካሄድ በተባለው ይህንን ጉዳይ ለማስተካከል ጥረት ያድርጉ አያድርጉ እስካሁን አላወቅኩም። መረጃውን ካገኘው አቀርብላችኋለሁ። እስከዛው አይዟችሁ በርቱ እህቶቼ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 лет назад +2

    ግን ለወደፊቱ የደመወዝ ጭማሪ የመብት መከበር ማለት ሌሎች ዜጎችና እኛን አንድ አድርገው አያዩም ደመወዛችን በጣም ትንሽ ከሚባሉት እኛ ነን ስራ ጫና አለብን ይሄን መግስት ሊያስብበት ይገባል

    • @mimishasidetegnawa8506
      @mimishasidetegnawa8506 6 лет назад

      Biro rasu abashawoch enda kiramt gomen nan riiash rikash argito new miyasibun philiphin ke biro be 14000 yigezalew habesha gen ke 4500 aybeltem demozem lenesu 1500 legna menesha 800 lemn bibal mengistachin new

    • @user-hj5nl4yg6i
      @user-hj5nl4yg6i 6 лет назад

      ትክክል እህቴ እኔም ሀሳቤ ይህ ነው

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l 6 лет назад +3

    ያሉት አልተዳሩ ደሞ ይወለዳሉ መቸ ይሆን ስደት በቃ የሚለን

  • @selamleethiopayoutube5114
    @selamleethiopayoutube5114 6 лет назад +1

    እናመሥግናለን ሥለመረጃው ወንድማችን በርቱልን

  • @ferassccell844
    @ferassccell844 6 лет назад +3

    ማን አደምንጠይቅ ግልፅ አድሪግልን ወይም ቁጥር ስጠን

  • @nshhs6721
    @nshhs6721 6 лет назад +1

    እዛ ከሚከፈለው ይልቅ እዚህ ያለው ደሞዝ እንደሌላ ሀገር ለምን ተስማምቶ አይሰራም ዘግቶ በህገወጥ መንገድ ከምን ሰደድ ተስምቶ ከፍቶ እንደሌላ ሀገር እኩል ክፍያ ይከፈል እኛ ብቻ ነው ዝቅተኛ እሚከፈለን በተለይ ቤሩት 150 ዱላር ነው እሚከፈለው የዛሬ 15 አመት እንደነበረ ይህ ደሞ ለእኛ ብቻ ነው

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 5 лет назад +3

    *የመቸ ነው በአላህ ስትለቁ ቀኑንና አመተ ምህረቱን አብራችሁ ፃፍ ኘምሳሌ ዛሬ ጃንዋሪ 22/1/2019 ነው እኔ ስሰማው ማለቴ ነው እና በምን ልወቀው?*

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      Halima Owal -ሁልጊዜም የምንለቃቸው ቪዲዮዎች የተለቀቁበት ቀን አላቸው። ይህንንም ለማግኘት ከቪዲዮው ስር 'Published on" ብሎ ቀኑን የሚናገረውን ማየት ይቻላል። አመሰግናለሁ።

    • @ejfjdknjcndmdllf5591
      @ejfjdknjcndmdllf5591 5 лет назад

      ያያ ቲዩብ ይቅርታ አድራሻውየት እደሆነትነግረኛለክ

  • @hiwihiwi8691
    @hiwihiwi8691 6 лет назад +1

    እናመሰግነለን እኔግን ወደ ሳውድ የመጣሁት ለምርመራ 1500 ለፓስፖርት600 ለትራን ሰፖርት 15,000ነው የስራቸውን ፈጣሪ ይክፈላቸው ....

    • @user-lt4fi1bj8c
      @user-lt4fi1bj8c 6 лет назад

      እኔም እንዳንች ነኝ የስራቸውን ይስጣቸው ለምርመራ ለፓስፖርት ለበረራ ባጠቃላይ 18 .000ነው የጨረስኩት

  • @ashemar101
    @ashemar101 6 лет назад +3

    ይርሳውት ነግር በስራ አድኛ ትመራጭ እና ጉበዙች እኛ ነን ግን ክሊላው ሀገር ድሞዝ በግማሽ ነው አሱ ይሚክፍልን ልምን ይኛ ይስድትኙች ጥያቄ ነው መንግስት ይህንን ያስትካክል እኛስ ሲስልችን ጥልነው ልንመጣ ነው ግን አዲስ ልሚመጡት ድሞዝ ላይ ይክራክርላችው መንግስት ማይት አልበት

  • @ethiolove5600
    @ethiolove5600 6 лет назад +2

    ይልቅ ፕሊስ ደመወዝ ያስጨምሩልን የምንሰራው ከሰው በላይ የሚከፈለን ከሌላ ሀገር ዜጋ በታች ግን ለምንድነው እኛ ሀበሻ የረከስነው ከሁሉም ሀገር ዜጋ የኛ ነው ዝቅተኛው ግን ለምን ፕሊስ ድምፃችን ይሰማ ደመወዝ አስጨምሩልን የሚመለከታችሁ ባለ ስልጣናት

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 лет назад +3

    ደሞዝ ይጨመርልን የምትሉ ወገኖቼ ለምድነው ግን እራሳችሁ ማታስጨምሩት እኔ ወላሂ ማንም አላስጨመረልኝም እራሴ ተከራክሬ ነው እና አንሰራም ብላችሁ እራሳችሁን እራሳችሁ አስከብሩ ሁሌ መንግስት እና ኢንባሲ ከማለት እነሱ እንደሆነ መስሚያ የላቸውም እና ምግብ ፅዳት ልጅ አሮጊት ወዘተ እየሰራን ስለ ደሞዝ እራሳችሁ መወሰን ትችላላችሁ ግን ጥሩ ሰው ይግጠመን ማለት ነው ይህ ስላችሁ አስቸጋሪ አረቦች መኖራቸውን ዘንግቼ አይደለም እና ደሞዛችሁ የምትፈልጉትን ይህ ያክል ነው በማለት ድርቅ ካላችሁ ያለምንም ማንገራገር ይከፉላሉ ዝም ብለን ኢንባሲ መንግስት ከማለት ይሻላል በእኛ ድክመት ነው አረቦች የሚጨማለቁት በእውቀት አይደለም በስራ እንጂ እና እኛ ከሌላ አገር ዜጎች በምን እናንሳለን

    • @adsddsfddggg1751
      @adsddsfddggg1751 6 лет назад

      Liki neshi ehete enem ende anchi nenyi minimum alixebiqimi irase xeyiqe now ye irefiti birimi xeyeqe now miqebelo arabochi zimi kalishi demozi enkan besiridhati asexumi be gulubeti sayihoni be gilixineti menegageri now

  • @lizahiwote125
    @lizahiwote125 6 лет назад +1

    ፓስፖርት ግዜው ያለቀ ከሆነ 600 ቪዛ ካለውና የፓስፖርቱ ቀን ገደብ ካላለቀ 900 ነው

  • @NijamUddin-hc7hm
    @NijamUddin-hc7hm 5 лет назад +3

    እኔ ግን ኤሄንን መልእክት ለደኩትር አቢይ አህመድ ከቻልክ አስተላልፍልኝ ልጆችህን ባግርህ ሰብስባቸው አረብ አገር ይቁም ስንቱ ከሚወደው ሰው ጋር ተለያየ

    • @anjebhhh8920
      @anjebhhh8920 5 лет назад

      ሀሀሀሀሀሀሀ
      እንዴ ለምን አቴጂም መብትኮ አለሽ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 лет назад +2

    ያላወቁት ማሳወቅ ብልህ ነትነው
    በርታ እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @smeradesta
    @smeradesta 5 лет назад +3

    ኩዌት ዝግ ነበር መቸ ነው የተከፍተ

  • @dinagabri9046
    @dinagabri9046 6 лет назад +2

    እኔ የዛሬ አመት የከፈልኩት 11000 ነው ይገርማል ግን በደላላ ነው የመጣሁት ዱባይ ነው እኛ እዚህ የመጣነው መብታችን አልተጠበቀም በኮንትራት የመጣነው ስለዚህ መጀመርያ መብታችንን ያስከብሩልን ስራ ሁሉም ነገር በኢትዮጵያውያን ላይ ጫና ያለው ለምን እኛ ሰዎች አይደለንም እንዴ ይህንን አብሶ በዱባይ በኮንትራት የምንሰራው ላይ ያለ ጫና እንዲታይ እንዲሰማልን መብታችን እንዲከበር አብሶ አሁን ደሞ ቋንቋ የማይችሉ እህቶቻችን መብታቸው እንዲከበር ጥሪ አረጋለው የሰው ዘር ነንንን;

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 лет назад

      +መታገስ፡ትልቅ፡ዋጋ፡አላት፡ አለም፡መኩርያ፡፡ አንድ ሺ ብር ነው አድስ ቋንቋ ለማያውቁት ስምንት መቶ ብር ነው ቆንጆ

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 лет назад

      +መታገስ፡ትልቅ፡ዋጋ፡አላት፡ አለም፡መኩርያ፡፡ እኔ ዱባይ ነኝ ሁለት አመቴን ጨረስኩ ያንን እደሰወቹ ነው ጡሩ ከሆኑ ይጨምሩሻል ግን ግደታው አንድ ሺ ነው ማር

    • @seadanury3596
      @seadanury3596 6 лет назад

      @መታገስ፡ትልቅ፡ዋጋ፡አላት፡ አለም፡መኩርያ፡፡
      ማር ለአድሥ 800.ብር ቋንቋ ለሚችል.1000ብር ነዉ ሠወቹ ጥሩ ከሆኑ ይጨምራሉ እንጅ ትክክለኛዉ ይሄ ነዉ እህት እኔም ዱባይ ነኝ

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 лет назад

      እረሂማ ነኝ የማየ ናፋቂ ሰላም የኔ እህቴ የኤጀንሲስልክ ቁጥርካለሽ በእግዚአብሔር ስጪኝ

  • @user-gw5vo2fp1j
    @user-gw5vo2fp1j 6 лет назад +3

    የዛሬ 6አመት ነው የመጣውት የከፍልኩት ከትራንስ ውጭ 8000 ብር

    • @fawziaadam7616
      @fawziaadam7616 6 лет назад +1

      የኔ ማር አብርን ነው የመጣነው ማለት ነው እኔም እንዳንቺው

    • @user-gw5vo2fp1j
      @user-gw5vo2fp1j 6 лет назад

      አይደል የኔ ልዩ ስደት በኛይብቃ ብለናል አብርን እንገባለን ከ3 ወር በሓላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

    • @fawziaadam7616
      @fawziaadam7616 6 лет назад +1

      @@user-gw5vo2fp1j
      ኢንሻ አላህ አሁንማ የአገራችንም ድባብ በመጠኑም ቢሆን ይስባል እንገባለ

  • @user-tl5ov2bb9c
    @user-tl5ov2bb9c 6 лет назад +2

    ይገርማል ። እኔ ያለሁት ኩዌት ነው። የመጣሁት ከ6አመት በፊት ነው።
    የከፈልኩት 7 ሺ ከ600 ሞቶ ነው። የመጣሁት ህጋዊ ነው። ያለሁትም ህጋዊ ነው። በኩዌት ያለንው ኢ/ያን ደመወዛችን ከማንም ዜጋ ዝቅተኛ ደመወዝ ነው ሚከፈለን። ስራ ግን ከማንም በላይ ነው ምንሰራው።ለምን? ደመወዛችን ላይ እዲጨመርልን ጠይቅልን ባካቹ ግልቦታችን አልቀዊል የሚከፈለን ከ 53 -90 ነው። ርካሽ ስለሆንም ማንም ይደፍረናል። ለምን? መምጣቱን ብቻ ዊጋ የለውም። የሚመጣም ይሆን የኖረ ደመወዛችን ይሶተካከል። በኩዌት ያለንው ችግራችን ደመወዝ ላይ ነው።

    • @asunangyajimmalij6462
      @asunangyajimmalij6462 6 лет назад

      enam edaza new yakfalkut damoz 50 dinar new mekflu

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 лет назад

      ሪች ነኝ ዘረኛና አህያ አይመቹኝም። ግን የኔ እህቴ ቤሩት ሰንት እንደሆነ ለነገርሽ 150 ዶላርነው እና እሰጋ ጥሩ ነው አይዞሽ ማሬ

    • @user-tl5ov2bb9c
      @user-tl5ov2bb9c 6 лет назад

      ቤዛዊት.የማርያም.ልጅ.ነኝ Cosette በያለንበት ስለ ደመወዝ መጠየቅ እንችላለን። የኩዌትና የቤሩት ሳይሆን ስራችንን ና ከለሎች ሀገር ዜገች ሚለየን ነው የተናገርኩት። ስራ በጣም ይበዛብናል በዛ ላይ እደ ሰው አያዩንም። ርካሾች ስለሆን ማለት ነው።

    • @user-tl5ov2bb9c
      @user-tl5ov2bb9c 6 лет назад

      ቤዛዊት.የማርያም.ልጅ.ነኝ Cosette በያለንበት ስለ ደመወዝ መጠየቅ እንችላለን። የኩዌትና የቤሩት ሳይሆን ስራችንን ና ከለሎች ሀገር ዜገች ሚለየን ነው የተናገርኩት። ስራ በጣም ይበዛብናል በዛ ላይ እደ ሰው አያዩንም። ርካሾች ስለሆን ማለት ነው።

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 лет назад

      ሪች ነኝ ዘረኛና አህያ አይመቹኝም። ልክነሽ ማሬ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ እህቴ አይዞሽ እሺ ለሁሉም ቀንአለው ብቻ ሰላም ሁኝ እሺ ማሬ

  • @arebuusowalih9905
    @arebuusowalih9905 6 лет назад +3

    ዱባይ እኔ 2010 የከፈልኩት 7000 ለደላላ ጠቅላላ 18000 ጨርሻለሁ ደላላወችን መላ በሉ ከመጣሁ በኃላ ደግሞ ከቤተሰብ ስራ አስቀይራታለሁ ብሎ 5000 ከዛም ስልኩን ዘግቶ ይህው እየተገላታሁ ነው ስራ የለ። ይህው ደግሞ አሁን አዲስ ቀራር መጦ እየተንገላታን ነው ከዱባይ አቡ ዳቢ ከጃርጂያ ሽብካን ውይስደት ከመጣሁ 1 አመቴ 8 ወሬ ስራ የለኝም የአየር ትኬት እንኮን መቁረጫ መላ ብለን መንግስት ምን አለበት አሁን ካልገባችሁ ወይም ቪዛ ካላሰራችሁ በኃላ እስራት አለው እየተባለ ነው ይህን ሁሉ ብሮሰስ መጨረሻ ብር ከየት ይምጣ እንግዲ ሙስሊምም በዱዋ በክርስቱያኖች። በፀሎት አንረሳሳ ስደት በቢቃ ጥሩ ነው አለዚያ ስልጠና ግድ ነው።

  • @bgfduhfdz5496
    @bgfduhfdz5496 6 лет назад +1

    እኔ መጀሪያ ዱባይ ስሄድ 10.000 ሺ ብር ከፍየ ሄድኩ ከዚያ ኩንትራት ስጨርስ ደግሞ ሳኡዲ 3000 ሺ ብር ከፍየ ነው ይመጣሁት አሁን 5 አመት ጨረስኩ።

  • @user-ix5yf3zi3w
    @user-ix5yf3zi3w 6 лет назад +3

    ውሸት ነው ይህ በግል ከ100000በላይነው እሚያሥከፍሉት

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад +1

    እኔምለው ኮምንቶች የመጣችሁበት ተናገሩ መች ተባለ በአሁን ስአት ለሚመጡትነው የሚመለከተው ለሚመጡት መልካም ይሁንላቸው ።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад +1

      አሁንም ትክክለኛው ወጪ ይሄ አይደለም ። አሁን ቪዲዮው ላይ ከተጠቀሰው ጨምሯል። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ
      ሚኒስቴር አሁን ያለውን ትክክለኛ ወጪ የሚያሳውቅ መረጃ አልሰጠም። የቆየ መረጃ ነው ያለው። ስለዚህ አሁን ያለውን
      መረጃ ያሳውቅ ነው ያልኩት። አመሰግናለሁ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 6 лет назад +1

    ለምታቀርባቸው.ነገሮች.ከልብ.እናመሰግናለን.ከ5.አመት.በፊት.እኔ.ሰመጣ.የምርመራው.ምናምን.ልከ.ነው.አንተ.ባልከው.ዋጋነው.የከፈልነው.እኔ.አገናኝ.ደላላ.ሰለነበረቺኝ.የበረራና.የደላላ.አንድ.ላይ.5000.ነው.የከፈልኩት..አሁን.ያለውን.ነገር.ባናቅም.ምከንያቱም.ለብዙሁ.አመታት.ዝግ.ሰለነበር.ደላላ.እየሸኘ.የሰው.ነብሰ.ከሚበሉሁ.እንዲህ.በሕጋዊ.መከፈቱሁ.መልካም.ነው.

  • @user-md9ti2nu9l
    @user-md9ti2nu9l 6 лет назад +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ግን ክፍያስ በወር ስንት ነው የሚከፈለን ሳዕድ ዓርብያ ፊሊቪን 1500 ነው የሚከፈሉ ዓረቦች የሃበሻ ስራ ነው የሚወድት ለኢትዮጵያ ሰራተኛ 1500 ይደረግልን እንደ ድሮ በ 700 ሞቶ እንደያርጉት ኣደራ ወንድማችን 18 ሰዓት ነው የምንሰራው ።

  • @asnakechadugna2413
    @asnakechadugna2413 6 лет назад +2

    የደሞዝ ጉዳይ አባረረልን ወንድማችን

  • @zaharagamal645
    @zaharagamal645 5 лет назад +2

    ደመወዝ ይሥተካከል ከሌሎቹዜጎቺ እኛ ከምንእንለያለን መሠደዳቺንካልቀር ደሞወዝ ይጨሠርልን

  • @hhshshshhshshs2361
    @hhshshshhshshs2361 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም እንደዚሁ ህጋዊ ኤጀሲወችንም ማሳወቅ ቢቻል ጥሩ ነው

  • @bainjinbox8315
    @bainjinbox8315 6 лет назад +2

    በንጉሱ ጊዜ የነበረ ዋጋነው ይሄ ለስደት መረጃ ከምስብስብ ስደት አስከፊነቱን ነገን አገር ብንስራ ይሻላል ስደትን ያየ ያውቀዋል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      ቪዲዮው ላይ የተጠቀሰው ወጪ አሁን የሚሰራበት አይደለም። ይሄ የቆየ ዋጋ ነው የሰራተኛና ማህበራዊ ሚኒስቴር ያስቀመጠው ነው። በቪድዮው ላይ ያስተላለፍኩት መልክት ለምን አሁን ያለውን ዋጋ አይነግሩንም ነው ያልኩት። ስለዚህ የ አሁን ጊዜ ዋጋ ቪዲዮው ላይ ካለው በላይ ነው።

  • @ethiolove7826
    @ethiolove7826 6 лет назад +1

    This channel is so awesome 👏 thanks

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 лет назад +1

    ለፓስፖርት የዛሬ 7 አመት ነበር 300 ብር ያወጣነው ከሁለት አመት በፊት እህቴ 1000 ብር ነው የከፈለችው ምርመራ ምናምን እያሉ 4000 ብር ከፍላለች ኧረ ስንቱ የኛማ ሀገር ጪወቆና

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 лет назад +1

    እኔ በነፃ ነው ምመላለሰው ማለቴ በደላላም አይደለም አንድ ቤት ነው ምሰራው እና በፈለኩበት ጊዜ እሄዳለሁ ደርሶ መልስ ትኬት ይቆረጥልኛል እና ኢቃማ ካላችሁ አሪፍ ነው ግን ጠፉታችሁ ለምትሰሩት አይደለም

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 6 лет назад +1

      ደሞዝ ስንት ነው ለኮትረት ሰረተኛ

    • @hayatmohammed3260
      @hayatmohammed3260 6 лет назад

      Tiruy Baley እኔ ኩዌት ነኝ በፊት በጣም ቅናሽ ነበር አሁን ግን አሪፍ ነው ለኮትራለት ከ100 በላይ ነው ከዛ በታች የለም 50 60 80 ድሮ ነበር

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 6 лет назад

      @@hayatmohammed3260 እሺ ማሬ በጠም አመሠግነለሁ

  • @user-bl3ee5kr9p
    @user-bl3ee5kr9p 6 лет назад +2

    ሠላም የሀገሬ ልጆች እንካን ላዲስ አመት አደረሳቹሁ እስኪ ወደ ኩዌት የሚያመጣ ደላላ ካወቃቹሁ ተባበሩኝ ወይም በቪዛም ሆነ በየትኛዉም ተባበረኝ የምታቁ ካላቹሁ

    • @azizamohammed5039
      @azizamohammed5039 6 лет назад

      wode kuwot memitati yemifelg kale

    • @user-bl3ee5kr9p
      @user-bl3ee5kr9p 6 лет назад

      አዉ መሞጣት የሚፈልግ አለ

    • @user-bl3ee5kr9p
      @user-bl3ee5kr9p 6 лет назад

      መምጣት ይቻላል እዴ ወድ ልጅስ መምጣት ይችላል

  • @user-tw7zx1su6w
    @user-tw7zx1su6w 6 лет назад +2

    ወሊሂ ለመረጃቹህ ከልብ አመሰግናላዉ ስልክ ቁጥረቹህ እፈልጋላዉ

  • @user-rw4wv5fh3e
    @user-rw4wv5fh3e 6 лет назад +2

    ወንድ መሔድ ይችላል የምታዉቁ ተባበሩኝ

  • @godislove4506
    @godislove4506 6 лет назад +2

    Europe ለመግባት ስንት ብር ነው።?

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 лет назад +1

    እኔመቸም የዛሬ ስምት አመትነውየመጣሁት ደላላየ ጀውሳነበረቸ ዲሮስ የሴት ደላላ ምንም አጠበቅ ህፀንሁኛ ጂልሥታገኝ ጋጠችኝ እና አስራ ስዲስትሺ ብር ከፈየነው የመጣሁት በራጣተበዲረነበረ የመጣሁት አለፈያሁሉ አላሀም ዱሊላ ለሁሉምነገር ሶብር ያስፈልጋል ዲሮበጣምበሳጭነበረ ዛሬግን አላሀምዱሊላ ጥሩንሮነውየምኖረው ያሠደትምብሆን

  • @haymontedemrew268
    @haymontedemrew268 6 лет назад +2

    እረ በኤጀንሲ 15 ሺ ነው የፈጀብኝ ዱባይ አዋጁ እና አሁን እየትካሄደ ያለው ሰማይና ምድር ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      አሁንም ትክክለኛው ወጪ ይሄ አይደለም ። አሁን ቪዲዮው ላይ ከተጠቀሰው ጨምሯል። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ
      ሚኒስቴር አሁን ያለውን ትክክለኛ ወጪ የሚያሳውቅ መረጃ አልሰጠም። የቆየ መረጃ ነው ያለው። ስለዚህ አሁን ያለውን
      መረጃ ያሳውቅ ነው ያልኩት። አመሰግናለሁ

  • @tesfayefekre5840
    @tesfayefekre5840 5 лет назад +1

    በኢጀንሲም ሆነ በግል የሚሄዱ ተጓዦች የሚከፍሉትን ብቻ ሳይሆን ደሞዛቸውንም ማወቅ አለባቸው

    • @hcjpfucjcjchfjc685
      @hcjpfucjcjchfjc685 5 лет назад

      እውናት.ናው.ያደሞዘቻው.ዋጋ.ማውቅ.አለበቻው.ዜጎቻቹን.በግምት.ለበእድ..አትለኩቻው።?

  • @sarinahabeshawit8781
    @sarinahabeshawit8781 6 лет назад +1

    ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ምን ያህሉ ሰው ነው እንቅስቃሴውን በህጋዊ መንገር የሚያደርገው እኔ ሳዑዲ ነኝ ስመጣ በደላላ ነው ግን የከፈልኩት 3ሺ ብር ነው ግን በዚህ የተገላገልኩት እያንዳንዷን እንቅስቃሴ ለብቻዬ ነው የጨረስኩት እና ሁሉም ሰው ከቻለ በህጋዊ ካልቻለ ግን ማለቴ ትዕግስት ካጣ ፕሮሰሱን ከደላላ ባያረግ ይመረጣል

  • @abitiamen8790
    @abitiamen8790 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ይህ መረጃ ከሃገር እንድንወጣበት የተደረገ አካሄድ ነነው እኔ ግን እንደስደተኛ ማቅረብ የምፈልገው ጥያቄ የሄድንበት ሐገር የሚሠጡን የመብታችንን ሁኔታ ማወቅ ሌላው የደሞዝ ሁኔታ መንግስት ተመን በሰጠው ለምሣሌ ዱባይ የሰራች ማለት ቋንቋ የምትችል 1000 ሺ ድረሃም ምንም የማትችል ደም 800 ቶ ድረሃም በዛላይ ጥገረራው አጠይቁኝ ይከብዳል

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 6 лет назад

      ምናለ ደሞዝ ብታስጨምሩልን

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 лет назад +1

    የፓስፖርት 1000 ብር ለሜዲካል ምናምን ተብሎ 4000 ብር ለአየር ትኬት እስከ 18 ሺ ብር ይጠይቃሉ ጓደኛየ በፈቃድ ሄዳ ከዚ ትኬት ተቆርጦላት ከዛ ወደዚ በምትመጣበት ቀን የተወሰነ ሰአት ዘግይታ አየሩ አመለጣት ያ ትኬት በቃ ከሰረ ሌላ ትኬት ለመቁረጥ ስትጠይቅ በ1 ቀን ቆርጠሽ ለመሄድ 18 ሺ ብር ክፈይ ለ10 ቀን ከሆነ 5500 ክፈይ ተብላ በ5500 ብር ትኬት ቆረጠች ታዳ ይደመር እስኪ የምን 2000 ታወራለህ አባት በማንንም ሌባ እየተበዘበዝን እስኪ ሀቁ ይውጣልን"!

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x 6 лет назад +1

    እኔየገጠመኝ 202 ኩዌት ሥመጣ የከፈልኩት11ሺብርነው ከምርመራውጭ ምርመራ 800ብርነው እሥከትራንሥፓርቱ 15 ሺብርነውየጨረሰብኝ ዛሬደሞ እየከፈሉ የሚመጡት 20 ሺብርነው ከፓሥፒርትሌላ ፓሥቦርት ደሞ 600ብር ሆኗል እዚህ ለማሳደሥ ከሆነግን እኔ 50 ዲናር ከፍየአሳድሻለሁ በጣም እጥፍያሥከፍሉናል አረ እኛበደል ዝምብሎይቀመጥ ለነገሩ ግህአለ ለኛ ደመወዛችን ትንሽ ሥቃያችን ብዙ እፍፍ

    • @user-bl3ee5kr9p
      @user-bl3ee5kr9p 6 лет назад

      ኩዌት መግባት ይቻላል እዴ እስኪ መልሺልኝ የምታዉቂዉ ነገር ካለ

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 6 лет назад +1

    እናመስግናለንንን በጣም አሪፍ ስራነው እየሰራቹ ያላቹ ግን የቤት እቃወችንም የኩሽና ድስትት ሳህን ብርጭቆ የመሳሰለትን ብትጠይቁልን ዋናው እነዚህ ናቸው

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 лет назад

      Gold Love አሳይቷል ፈልጊው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      አቅርበናል። ቻናላችን ውስጥ ግቢና ብዙ የቤት እቃ የሚመለከቱ ቪዲዮዎች ታገኚለሽ። ይህንን ተጭነሽ ማግኘት ትችያለሽ ruclips.net/channel/UCLf_-Da8-fo0W7f49fqEraAvideos?flow=grid&sort=p&view=0

  • @ferdose
    @ferdose 6 лет назад

    ሽኩረን ወድም በርታ ጥሩ መረጃኔው።ግን እኔ ያልገባይ በግል ስትል የግል መሔድ ብታብራልይ አልገባይም አድም በደላላነው። ሁተኛም ኤጄሲነው። በደላውከሆነ የግል ያልከው።

  • @jennyjuna5706
    @jennyjuna5706 6 лет назад +2

    የኩይት ትክክል ነው እኔ የዛሬ 6 አመት ነው የመጣሁት አጠቃላይ ውጭ 3600 ነው የከፈልኩት

    • @mkuwamkuwait3493
      @mkuwamkuwait3493 6 лет назад

      እኔ የዛሬ 7 አመት 7000ሺነው ከፍየየመጣሁት ግን አሁን እህቴን ላመጣ ሥጠይቀው የመጣሁበትንደላላ 1000ሺአሉኝ ኩዌት ነውያለሁት ግን የማመጣት እምሠራበት ቤትነው

    • @amsalamsal9521
      @amsalamsal9521 6 лет назад

      @@mkuwamkuwait3493 አንች የምትሰርበት ቤት ከሆነ ለምን ደላላ አስፈለገሽ እራስሽ አታመጭም እንደ

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 лет назад

      Mkuwa Mkuwait ስልክቁጥርን ስጪኝ ማር ወንድምንልልክነው

    • @user-wk1vo9fm2x
      @user-wk1vo9fm2x 6 лет назад

      amsal Amsal እረ እኔም ጓደኛየን ማምጣት እፈልጋለሁ የምሰራበት ቤት እዴት ማምጣት እችላለሁ በነግሪኝ እስኪከፈት መታገስ አልቻልኩም ብቻየን ጨነቀኝ ሰዎቼም አምጪ እያሉ ይጨቀጭቁኛል ቪዛ አሰርቻለሁ ስንት ይፈጃል ሹክ በይኝ

  • @user-sz5nc5bb1u
    @user-sz5nc5bb1u 6 лет назад +2

    እባካችሁ በዚህ አይነት ፕሮሰስ እሚልከውን ደላላ ቁጥር ልቀቀልን እህቴን ሳኡዲ በነፃ ቢዛ ላመጣት ነበር

    • @husniyahaseen7629
      @husniyahaseen7629 6 лет назад

      ن قت ውዶች እኔም ሳኡዲ መሄድ እፈልጋለሁ ግን እንዴት እንደምሄድ አስረዱን ፍሪ ቪዛ ሳላሰራ ማለት ነው

  • @jdhhdjbxbd1662
    @jdhhdjbxbd1662 6 лет назад +2

    እናመጣለን
    ወንድም
    ግን ስደት ይብቃ

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад +1

    አመስግነልሁ ጥያቄ አለኝ እኔ ፓስፖርቴ ሳውዲ አሳድሸው አለሁ እነም ከ1ወር በሗላ ወደ ቅድስት ሃገር ለመግባት አስባለሁ ሲቀጥል ወደዱባይ ለመሄድ አስባለሁ

  • @user-jr4yv8tl5b
    @user-jr4yv8tl5b 6 лет назад

    ትክክል ነህ ወንድማችን እኔንም ካገሬ የዛሬ 7 አመት ስወጣ ወደ ሳው ያወጣሁት ጠቅላላ 3000 ብር ነበር በግዜው
    ትክክል ነህ ጓደኞቸ 10ሺ የጨረሱ አለ እኔ ግን 3ሺ ነበር
    አገር መውጣት ቀላል ነው መግባት ግን ምን ይዜ አለው ቀረሁ ስደት ላይ አይይይይይ

  • @ethiopialove4795
    @ethiopialove4795 6 лет назад +2

    ቶሎ ህጋዊ ቢከፈት ጥሩ ነው ደላሎች አይበዘብዙንም ለዚህ ተጠያቂ ህጋዊ አለመከፈቱ ነው እና አፍጥኑት አሁንም እስከ 25 ሺ እየከፈሉ እየመጡ ነው

  • @samira3ali316
    @samira3ali316 5 лет назад +1

    እሽ ወንድም ትክክል ነው ወይ ለምትለው
    እኔ በ20010 አ ም ነው ፓስፖርት ያወጥሁት አንድ ግዜ አውጥቼ ጠፍቶንብኝ ድጋሜ ነበር እና 914 ብር ነው የከፈልኩት አድስ 600ብር ነው ሌላው የመድካል 1500 ብር ከፍያለሁ የመጣሁት ሰውድ ነው 20010 ሀምሌ ወር ነው ሌላ ፓስፓርት ስቀበል ከፓስጣ ቤት 30 ብር ከፍያለሁ

  • @user-ne5qd4ut2c
    @user-ne5qd4ut2c 6 лет назад +2

    እኔ ወደ ኩዌት ስመጣ በኤጀንሲ ነበር የከፈልኩት 3500 ብር ነበር የምርመራም ከሱላይ ነበር የሰጡኝ 500 ብር ከ6 አመት በፊት

    • @user-jw4dl7jm9q
      @user-jw4dl7jm9q 6 лет назад +1

      yene konji yanchi btam arif new

    • @birtukanyilmagabrimariam4983
      @birtukanyilmagabrimariam4983 6 лет назад +1

      ማርያም ከፍጥረታት ሁሉ ትበልጣለች ሀይ ማረ ኮይት መሄድ እፈልጋለሁ የኢጀሲ አድራሻ ላኪልኝ ካላስቸገረኩሽ??

    • @merimeri7468
      @merimeri7468 6 лет назад

      ማርያም ከፍጥረታት ሁሉ ትበልጣለች አሁን መምጣት ይቻላል ወይ ዌይት

    • @user-ne5qd4ut2c
      @user-ne5qd4ut2c 6 лет назад

      Meri Meri ተከፍቷል ከተባለ ቆይቷል ግን በኤጀንሲ እስካሁን የመጣ አላየሁም ግን በደላላ እየመጡ ነው

  • @user-tn2pl2nl7e
    @user-tn2pl2nl7e 6 лет назад +1

    በመጀመሪያ.እንኳን.2011.በሰላም.በጤና.አደረሳችሁ.አደረሰን.እኔ.ከ5አመት.ብፊት.ወደሳውዲ.ሊሄድስል.ፓስፖርት.300.ከዛ.አሻራ.ምርመራ10ብር.አጠቃላይ.ምርመራ.850.ብር.ከዛ.የውጭጉዳይ.ማሀት.ለማስመታት.150.መጨረሻላይ.ኤጀንሲዎች.የአየር.ቲኬትብለው.1000ሺ.ብር.ነው.የከፈልኩት።
    1ጥያቄ.አለኝ.ሰሞኑን.ወደሀገር.ቤት.እገባለው.ግንፓስፖርቴ.ኤክስፓየርድ.አርገ.የሆነች.ወረቀት.ከኤባሲ.አሰሩልኝ.ፈራሁ.ግንችግርየለውም?

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад

    እኔ ቤሩት ስመጣ ሁለት ሺብር ነው የከፍልኩት ማለቴ ለደላላ ብቻ ነው
    አሁን እኔ ኮይት ለመህድ እያስብኩት ነው ወንድም እናመስግናለን በጣም ጥሩ ነው

  • @ahlamtube6086
    @ahlamtube6086 6 лет назад +1

    መቼ ነው ሳውዲ እሚከፍተው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መርርኝኝ ሳውዲ ውስጤነች

  • @user-xb1gu4yh5o
    @user-xb1gu4yh5o 6 лет назад +1

    ሳኡድ እና ኮየት ተከፍቷል እደ ??????
    እኔ የከፍልኩት 10.000 አስር ሺ ብር ነው
    ለደላላ ብቻ
    የመጣ ሁት 2009
    6ኛው ወር ነው

  • @zubeydamuketar8024
    @zubeydamuketar8024 6 лет назад

    ወንድሜ በጣም እናመስግናለን መረጃ ማወቅ ጥሩ ነው ሁሉም ቀላል ነው በመቀጠል መንግስትም ሆነ ኢጀንሲ የኢትዩጽያ ዜጋ የደምዝ ክፍያ 700ነው ሌላ ዜጋ 200 ነው ጉልበታችን ተበላ እድሜያችን አለቀ ደሞዝ አስጨምሩልን

    • @zubeydamuketar8024
      @zubeydamuketar8024 6 лет назад

      2000ሺ ሌላ ዜጋ 700 መቶ ሪያል ኢትዩጽያ ሁሉም አረብ አገር መንግስትም ሆነ ኢጀንሲ ይህንን ግፍ ይህንን ደባ ይይልን አረብ ጉልበታችንን እየበዘ ነው

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 лет назад +2

    ስደት ይብቃ

  • @frdosassefa6826
    @frdosassefa6826 6 лет назад +2

    ስለደሞወዝ ለምን አታስጨምሩልንም ሌሎች አገራት በ2 ሽ ሰውዲ ራያል ይከፍላሉ እኛ ከነሱ አምናችን ያንሳል ለምብ የኛስ ደመወዝ ለምን ተመን አይወጣለትም 8መቶ ምን ታረጋለች ይህ ነገር መንግስት ማየት አለበት ባነስ 1500 ይደረግልን አለበለዛ ተውት አይከፈት የሳውዲ አጀንሲ

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z 6 лет назад

    ሥደት ቢበቃ ጥሩ ነበር እንላለን
    ግን ደግሞ የብዙወቻችን ሂወት ይቀይርልናል ለታደለ ነው
    ግን ህጋዊ መሆኑ ጥሩ ነው እሥከ ጊዜው ድረሥ ይሻላል
    ነዳጁ እሥኪወጣ ከዛ እነ መዳም ጠቅልለው ወደ ኢትዩ ይገባሉ ኢንሽአላህ ተራ ይደርሠናል
    እናመሠግናለን💓💓

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l 6 лет назад

    ወይ ጉድ እኔ ገና 5 ወሬ ነው ከመጣሁ ለፓስፖርት 900ብር ፣ ለምርመራ 1500 ብር ፣ ለዲባይ ኤንባሲ 1750ብር ለአሻራ 1200 ብር፣ ለደላላ 9000 ብር ይሄንን ሁሉ አውጥቼ ጥሩ ቤት እንኳን አልገጠመኝም አንዴ አፈር አንዴ ሰው የሚያደርጋት አሰሪ አለችኝ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው ።

    • @metsijeme3144
      @metsijeme3144 6 лет назад

      አይዞሾ ማማዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያበርታሽ እኔም አስር ሺ ብር ከፍዬ ነው የመጣውት ከ9 ወር በፊት እና ጠንክሪ እሺ ማር አይዞሽ

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 6 лет назад

      Metsi Jeme አመሰግናለሁ እህት

  • @kebretkebret5128
    @kebretkebret5128 5 лет назад +2

    እባካቹ መድከማችን ከቤተሰባችን ተለይተን ደክመን እስኪ ደምወዝ ይጨመር እንደ ኢ/ያ የሚሰራ የለም ለምን በዚ እንድታስቡበት እሸ፫

    • @fikiramentaju1038
      @fikiramentaju1038 5 лет назад

      ይቅርታ ደመወዚ እንዴት ነው ቆይ ለመሂድና ለመጎዝ ተከፈተ ደመወዚ ሰንት ነው ይነገርን ምክኒያቱም የእትዮጵያ ብቻነው በጣም ዚቀተኛ ሰለዚህ ይህም ይሰተካክልልን እባካችሁ ምክኒያቱም ደመወዚ ከተጨመር የሰው መሰደድ ቢቀርስ ምንም ማለት አደለም እዚያው አገርችው ይሁኑ

  • @user-ln9kc7is7g
    @user-ln9kc7is7g 6 лет назад +1

    እኔ የመጣሁት 2009 ላይ ነው ቤሩት የግፈልኩት ምረመራ 600 ብር ነው ለደላላ አራት ሺይ ከፍየነው የመጣሁት እዚህም የሁለት ወር ተቆረጠብኝ ስልክ እፈልጋለሁ ሹክ በሉኝ

    • @hiyotvdagne2903
      @hiyotvdagne2903 5 лет назад

      እኔም እንዳች ነው ሆዴ

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 5 лет назад

      እሙ የማሪያም ልጅ Cell የምን ስልክፈልገሽነው

  • @abbarcom4405
    @abbarcom4405 6 лет назад

    ሰላም ለሁላችሁም ወንደም በጣም እናመሰግናለን ለሰጠከን መርጃ እኔ ቤሩት ነው ያለውት ከ3 ወር እመለሳለው ሳውዲ ለመሂድ አስባለሁ ያቀርብክልን መርጃ ጠቃም ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x 6 лет назад

    ያ ያ ቲዩብዎች በጠም ነው ምወደቹ እኳን አደረሰቹ ለአዲሱ አመት በአዲሱ አመት በቪድዮ ከች እንደ ምትሉ ተስፋ አለኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 лет назад

      Tiruy - እንኳን አብሮ አደረሰን። በደንብ እንጂ። የተሻለ ነገር ይዘን እንመጣለን። እናንተም ይልመድባችሁ ብቅ ብቅ በሉ። አመሰግናለሁ

  • @user-dl6nm7lu2o
    @user-dl6nm7lu2o 5 лет назад

    እንኳንአሁን ድሮም እኔ2003 ላይሳውድ ስሄድ 12ሺነው ከፍየየሄድኩት በደላላዎች አሁን2009ላይደሞ ለዱባይ9000 የመብረሪያ ይህንሁሉከፍየ ሳይመቸኝ ቀርቶ አስቀይረኝ ብለውአላቅም አለ እኔም ነፍሴአውጭኝ ብየ ትቻቸው ወጥቸ መስራት ጀመርኩ ብቻስንቱይወራ ባጭሩ አልሀምዱሊላ