YaYa Tube ያያ ቲዩብ
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
  • Видео 826
  • Просмотров 25 195 916

Видео

Barcelona La Boqueria street food Market drinks Meat Seafood juice fruit Barça Spain
Просмотров 16314 дней назад
La Boqueria, Barcelona, Catalonia, Spain, is one of the most visited areas tourists love. It has an entrance from La Rambla, which is close to opera house Liceu. La Boqueria market offers many categories of food. Meat, drinks, juice, seafood, spanish cured ham, fruit, and many more. Barça #BArce #spain #Boqueria
ግዙፍ መርከብ በርካታ ከባድ መኪኖች ሲጭን ይመልከቱ Tallinn Helsinki ferry loading heavy trucks
Просмотров 12114 дней назад
ferry loading heavy trucks and automobiles ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! #ferry #helsinki #tallinn
የዶሮ የእንቁላል እና የቀይሽንኩርት ዋጋ በአዲስአበባ
Просмотров 17614 дней назад
#ethiopia #habesha #የዶሮ ዋጋ#ኢትዮጵያ #የእንቁላል ዋጋ
የኤሌትሪክ ጥርስ ቡሩሽ እንዴት እንደሚሰራ እንመልከት How oral b toothbrush heads work
Просмотров 13121 день назад
Opening electric toothbrush heads and exploring how they work. The main body of the toothbrush is oral_B ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! #toothbrush #Ethiopia #Amharic
ሮቦት ለብቻው መልዕክት ሲያደርስ መንገድ ላይ አገኘሁት ፊንላንድ Finland delivery robot
Просмотров 261Месяц назад
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! #Finland #robot #technology
የአዲስአበባ አዲሱ መብራትና ዘንባባ ቀለም በማታ
Просмотров 194Месяц назад
#ኢትዮጵያ #ethiopia #addisababa #አዲስአበባ #ቦሌ
የ ፓስፖርት ዋጋ በጣም ጨመረ - ከተጨማሪ ወጪ ለመዳን ዛሬ የወጣውን ዋጋ ይመልከቱ
Просмотров 432Месяц назад
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! #ምንዛሪ #Ethiopia #Amharic
ዋጋ ንረቱ ተባባሰ፣ የዛሬ ሸቀጣሸቀጥ፣ የግንባታ ግብዓት ዋጋ፣ የዛሬ የባንክና የብላክ ምንዛሪ ዋጋ ይመልከቱ
Просмотров 748Месяц назад
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! #ምንዛሪ #Ethiopia #Amharic
የምንዛሪ አዋጁ ግልጽ ማብራሪያና የዛሬ የዶላር ዩሮ ዲናር ድርሃም ፓውንድ ምንዛሪ
Просмотров 358Месяц назад
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን! #ምንዛሪ #Ethiopia #Amharic
የጎፋ ወገኖቻችን ልባችን በጣም አዝኗል 😭
Просмотров 992 месяца назад
#ኢትዮጵያ #ጎፋ#መሬት መንሸራተት#Gofa#ehiopia
ክረምት እና በቆሎ እሸት
Просмотров 2062 месяца назад
#ኢትዮጵያ #habesha #አዲስአበባ #ethiopian #food #በቆሎ እሸት
የአዲስአበባ የመንገድ ስራ
Просмотров 1502 месяца назад
የአዲስአበባ የመንገድ ስራ
አዲስ አበባ ሰፈሮች በዚ ጊዜ
Просмотров 2262 месяца назад
አዲስ አበባ ሰፈሮች በዚ ጊዜ
ጣፋጭና ፈጣን የቆጮ አገጋገር
Просмотров 1343 месяца назад
ጣፋጭና ፈጣን የቆጮ አገጋገር
የቤተሰብ ጨዋታ
Просмотров 1323 месяца назад
የቤተሰብ ጨዋታ
የአዲስ አበባ ሰፈሮች ለናፈቋችሁ ብስራተ ገብርኤል፣ ጎተራ፣ ለገሃር፣ ገርጂ፣ ወሎ ሰፈር፣ ቦሌ ሚካኤል
Просмотров 2324 месяца назад
የአዲስ አበባ ሰፈሮች ለናፈቋችሁ ብስራተ ገብርኤል፣ ጎተራ፣ ለገሃር፣ ገርጂ፣ ወሎ ሰፈር፣ ቦሌ ሚካኤል
የቲማቲም ድልህ በቤታችን እንዴት እንስራ?
Просмотров 1314 месяца назад
የቲማቲም ድልህ በቤታችን እንዴት እንስራ?
በ14 ደቂቃ በቀላሉ የሚላጥ እንቁላል አቀቃቀል
Просмотров 4454 месяца назад
በ14 ደቂቃ በቀላሉ የሚላጥ እንቁላል አቀቃቀል
Stevie Wonder-Sir Duke live by Teekkari Torvet Orchestra Finland
Просмотров 804 месяца назад
Stevie Wonder-Sir Duke live by Teekkari Torvet Orchestra Finland
አዲስ አበባ ናፈቀችን?
Просмотров 4565 месяцев назад
አዲስ አበባ ናፈቀችን?
የአማሪካዋን ኒውዮርክ ከተማ የፎቅ ጫካ ላስጎብኛችሁ New york
Просмотров 1865 месяцев назад
የአማሪካዋን ኒውዮርክ ከተማ የፎቅ ጫካ ላስጎብኛችሁ New york
የዛሬ የአትክልትና ፍራፍሬ ዋጋ በ 3 ደቂቃ የመልከቱ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Просмотров 3105 месяцев назад
የዛሬ የአትክልትና ፍራፍሬ ዋጋ በ 3 ደቂቃ የመልከቱ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የጤፍ አነባበሮ አሰራር 18 March 2024
Просмотров 3116 месяцев назад
የጤፍ አነባበሮ አሰራር 18 March 2024
ጤፍ ስንት ገባ? ወሳኝ መረጃ በ3 ደቂቃ *** Addis Ababa Ethiopia Teff
Просмотров 4296 месяцев назад
ጤፍ ስንት ገባ? ወሳኝ መረጃ በ3 ደቂቃ Addis Ababa Ethiopia Teff
ወሳኝ የዋጋ ዝርዝር ከቦታው - የበርበሬ፣ ማር፣ ቅቤ ቅመማቅመም በሶ ቡላ
Просмотров 4997 месяцев назад
ወሳኝ የዋጋ ዝርዝር ከቦታው - የበርበሬ፣ ማር፣ ቅቤ ቅመማቅመም በሶ ቡላ
የወይን ጭማቂ ከ 1 ደቂቃ በታች grape juice Short
Просмотров 1817 месяцев назад
የወይን ጭማቂ ከ 1 ደቂቃ በታች grape juice Short
ይሄ ቅመም ምን ይባላል? ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? የምታውቁ በኮመንት አካፍሉን
Просмотров 3307 месяцев назад
ይሄ ቅመም ምን ይባላል? ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? የምታውቁ በኮመንት አካፍሉን
ቀላል መላጥ የማያስፈልገው የአናናስ አቆራረጥ pineapple
Просмотров 3987 месяцев назад
ቀላል መላጥ የማያስፈልገው የአናናስ አቆራረጥ pineapple
የኩላሊት ጥብስ አሰራር ቀላል እና ጣፋጭ Addis Ababa Ethiopia
Просмотров 2708 месяцев назад
የኩላሊት ጥብስ አሰራር ቀላል እና ጣፋጭ Addis Ababa Ethiopia

Комментарии

  • @SolomonBisrat-j4d
    @SolomonBisrat-j4d 4 часа назад

    🙏

  • @ARemik-c2o
    @ARemik-c2o 8 часов назад

    ወንድም ኣመስግናለው ያልከው ትክክል ፍቺ ነው❤❤❤

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 20 часов назад

    🥰👌🏻

  • @اماني-خ1ك
    @اماني-خ1ك 3 дня назад

    ደሴየገበያሚዳዋጋቸዉበስንት

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 4 дня назад

    እበክፍተልኝ ከፍቅረኘዬበኡነተውተጠልተነል በህልሜደሞ ደውሎእቅርታስጠይቀኝምን ቀረስለው በአከልእነቴቤትመቶአየሁት ፍረሽለይገደምብሎ አብረንእተኘእየለኝነበር ግንበ እኔምደስተኘነበርኩ አነቴመተ ስደበቅአገኘችው እነእየበረረችውነበር እኔተጨነኩ ሰደበችኝ እዝብፍት እየበለግሽነውብለ ስሰድበኝ ሰውሁሉአዝኖእየየኝ ልተስረኝነበርጨቆኝነቀው

  • @Roz83-f9d
    @Roz83-f9d 4 дня назад

    Debeteru Tefabgnyekotebkut4000new Baleadmgntanew

  • @TamaTama-mn5dn
    @TamaTama-mn5dn 4 дня назад

    Silkachnwu laku

  • @MerdokiyosGuta-g7s
    @MerdokiyosGuta-g7s 5 дней назад

    እንቅልፍ አልወስድ አለን ነው ያልነው አንተ ስለምንድነው የምታወራው

  • @YemaHeylu
    @YemaHeylu 5 дней назад

    ጥቁር እባብ እኔም ባለቤቴም ላይ ሲሄድ እና ይዤው ግደል ስላለው እና እባቡሲያወራ ማየት

  • @AbebeBelete-u9f
    @AbebeBelete-u9f 5 дней назад

    መቀየረይቻላል

  • @SuzanKassem-d5g
    @SuzanKassem-d5g 6 дней назад

    የምናገኝህ ስልክህን ወድሜ

  • @SuzanKassem-d5g
    @SuzanKassem-d5g 6 дней назад

    የመቸነው

  • @tegestmesele1098
    @tegestmesele1098 7 дней назад

    አሁን የት ነውያላችሁት

  • @UmHajer-bt1jz
    @UmHajer-bt1jz 8 дней назад

    የት ነው ያለው

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 10 дней назад

    የኔ በሚገባ ፈተህልኛል

  • @jonathanpilier4013
    @jonathanpilier4013 10 дней назад

    They are inhaling cement?

  • @SamrawitAsnake-dv7gz
    @SamrawitAsnake-dv7gz 11 дней назад

    ሰልክ

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 12 дней назад

    ጆርዲን አገራ አይደለም

  • @Meserettsegaye-gd1jw
    @Meserettsegaye-gd1jw 12 дней назад

    በናትክ ህልሜን ፍታልኝ እኔ ከታናሽ እህት እና ወንድሜጋር እየዋኝው ነበር ነገር ግን ብዙ እግር ያለው እባብ ከውሀ ውስጥ ወቶ እኔን ብቻ አራርዋጠኝ ከዛን ቤተክርስቲያን ገባው ከዛን እባቡ ጠፈ

  • @tegestabebe-q3r
    @tegestabebe-q3r 14 дней назад

    ኮሜቶች እኔ ደዉዬ አጣረቼ አለው ውሸት ነዉ

  • @tegestabebe-q3r
    @tegestabebe-q3r 14 дней назад

    ዉሸታሞዎች ናችሁ

  • @yayatube4875
    @yayatube4875 15 дней назад

    ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

  • @RozaBiniyam
    @RozaBiniyam 15 дней назад

    ታከለህሬዳኙቆጥቤሀዉጥጬዊለዉምላድ

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj 15 дней назад

    ሱብሀን አላህ🤔🤔🤔

  • @SaedaMustafa
    @SaedaMustafa 16 дней назад

    የ አሁን ዋጋ ብታሳዉቀን ጥሩ ነው በጣም

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 18 дней назад

    እኔና እባብ ገደኛአማቾቺነነ ከእባብበስተቀርህልምአላይም😅😅

  • @belay-rk8lh
    @belay-rk8lh 18 дней назад

    የሚድያ ሰዋች የሃገር ጠላት።

  • @belay-rk8lh
    @belay-rk8lh 18 дней назад

    የሌባ ተቋም ታከለ ለጓደኞቹ አደለ ይቆጠቡ ተረሦተው ለፖለቲካ ፍጆታ ዋለ ያሳዝናል ፍትህ የለም።

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 18 дней назад

    ትክክል ነህ

  • @Sofeya-j2u
    @Sofeya-j2u 18 дней назад

    ዶክተረ ናፉቆት እቅልፈ ይነሳልዴ

  • @awetnurheshen1390
    @awetnurheshen1390 19 дней назад

    ወገን የት ነው እሄ ምንዛሬ ያለው ፈልጌ ነበር ልመነዝር ነበር

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr 19 дней назад

    ሱባሀን አሏህ አፈታትህ አውነት ነው ደርሶብኛል ወላሃ 🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጨምርልህ

  • @tegegnTerfa
    @tegegnTerfa 20 дней назад

    በትክክል

  • @KubayeAbaraya
    @KubayeAbaraya 20 дней назад

    ጂማ ይገኛል?

  • @edenIendlbu-d5d
    @edenIendlbu-d5d 22 дня назад

    በህልሜ አራስ ህፃን ልጅ ሳጠባ ነው ያደርኩት ትርጉሙ ምንድነው

  • @pastor6435
    @pastor6435 22 дня назад

    የ40/60 የ2005 ተመዝጋቢ ዕጣ የወጣላቸው በአልፋቤት ቢወጣ?

  • @KedestBereket
    @KedestBereket 23 дня назад

    Estobchu sente new

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 24 дня назад

    እኔ እናቴ ነፍሰጠርነች እና በህልሜ ቆጆ ወንድ ልጅ ስትወልድ አየሆት

  • @luis-f1y2z
    @luis-f1y2z 24 дня назад

    it is dangerous to for people surround there, if the lamp fall while assembly.

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 24 дня назад

    እባካችሁ ስለኮንዶምኔየም እያነሳችሁ ቁስላችንን አታድሙት ለዘመዶቻችሁ እንደምትሰጡት እናውቃለን ሌቦች?????

  • @RihAnn-fv5dx
    @RihAnn-fv5dx 24 дня назад

    ሰላም ነው ወንድሜ በውነታው 11 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው በህልሜ ስማርበት የነበረው ክፍሌ እናም አብራቸው የተማርኳቸው ጋ ነው ያየሁት አማረኛ ምምህር ነው ደብተር እየሞላ እኔ ስልክ ይዣለሁ በመጀመሪያ አይቶ እንዳላየ መስሎ ሄደ እኔም አላየኝም ብየ ስልኬ ሲጮህ ሲመጣብኝ ልቀናስ ስል እንቢ ይለኛል ከዛም ወደ ቢሮ ወሰደው ስልኬን እኔ እየተከተልኩ አትውሰድ ስልኬን እለዋለሁ ክፍያው 500ብር ነው እኔ የያስኩት ደግሞ 300 ብር ነው ወደቤት ሲባል ዩንፎርሜን ጃኬት ከለሩ እሩስ ከለር ነው ቦርሳየ ጥቁር ነው እባክህን እንዳታልፈኝ ለቤትህም አድስ ነኝ ጨንቅኝ ሰዎች ሳረግ አገኘውህ እኔ ያላገባሁ ነኝ ከፍቅረኛየም ጋ በቅርቡ ነው የተለያየነው አደር አደራ መልስህን እጠብቃለሁ

    • @RihAnn-fv5dx
      @RihAnn-fv5dx 24 дня назад

      ዩኒፎርሜን አውልቄ ጃኬት ለብሼ ለማለት ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875 24 дня назад

      ሰላም ብለናል፣ እንዴት ናችሁ? የትምህርትቤት ህልሞች በአብዛኛው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያሉትን ፍቺዎችና ከነሱ ጋር የሚቀራረብ ፍቺዎች ናቸው ያሉት። መምህሩ ስልክ ይዘሽ ስለጮሀብሽ ስላየና ስለተቀበለሽ ምንም መጥፎ ትርጉም የለውም። የትምህርት ቤት ትዝታና ወይም ደግሞ እንደማንኛውም ሰው የሚገጥሙንን የህይወት ውጣ ውረዶች በጥንካሬ ማለፍን ሊያመላክት ይችላል። ስለዚህ አትጨነቂ። መልካም ቀን

    • @RihAnn-fv5dx
      @RihAnn-fv5dx 23 дня назад

      እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታልኝ

  • @EyerusEye
    @EyerusEye 25 дней назад

    እባብ ሁሌ እንዳየሁ ደሞ ያወራኛል😢

    • @SelamSeli-y3k
      @SelamSeli-y3k 18 дней назад

      Sayetane eyatafatatanke sehone nawo

  • @NitsuhDemekeNitsuh
    @NitsuhDemekeNitsuh 25 дней назад

    እብድሲሰቀለንማየትስ

  • @NatiMulatu-d6m
    @NatiMulatu-d6m 25 дней назад

    እኛ ጅማ ነን የት እናገኛለን ?

  • @MelatMelatwerk
    @MelatMelatwerk 26 дней назад

    እናመሰግናለን። ወማችን

  • @MohmsAhmad-sg3tw
    @MohmsAhmad-sg3tw 26 дней назад

    እናመሰግናል

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 27 дней назад

    It saddens me to see children with their poverty who have nothing to eat but enjoy themselves in this way.

  • @HajeNur
    @HajeNur 27 дней назад

    እኔ ይሄ ህልም አይቻሎሁ ያልክው 90%ትክክል ነው ለምሳሌ ሰሞኑ የሆነ ሰውጋ መግባባት አቅቶኝል ክዛም ሰሞኑ ጥርሴ ታምሜ ወደ ህክምና መሄደ እየፍለኩ ነበር ግን አልሄደኩም ያው በፍጥነት ሂደ እያለኝ ነው።ማለትነው 10q

  • @naix3768
    @naix3768 28 дней назад

    🎉🎉

  • @NebiyatMohammed-o2q
    @NebiyatMohammed-o2q 29 дней назад

    Zefagnu manybalal

    • @yayatube4875
      @yayatube4875 24 дня назад

      የምታውቁ ንገሩን እስቲ