ጤፍ ስንት ገባ? ወሳኝ መረጃ በ3 ደቂቃ *** Addis Ababa Ethiopia Teff

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • የጤፍ ዋጋ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት እንደገባ ባጭሩ የተዘጋጀ መረጃ ይከታተሉ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ፣ ቪዲዮውን ላይክና ኮመንት በማድረግ አብራችሁን ሁኑ። እንድንጠይቅላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ንገሩን፣ በተቻለን አቅም ለማቅረብ እንሞክራለን። እናመሰግናለን

Комментарии • 7

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  7 месяцев назад

    ቪዲዮውን ላይክና ሼር፣ አዳዲሶች ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑልን። እናመሰግናለን

  • @ReitaRicho-eo8ww
    @ReitaRicho-eo8ww 7 месяцев назад

    ሰላም ወድምነት እንዴት ነህ እስኪ በአሁኑ ሂሳብ የወንዶች ፀጉር ቤት ዋጋ ስራልኝ???

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 месяцев назад

      ሰላም እንዴት ነሽ? ስለጸጉርቤት እቃዎች የወቅቱን አስተማማኝ መረጃ ስናገኝ እናቀርባለን። አብራችሁን ቆዩ።

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 7 месяцев назад

    ምን ማለት ነው መቶ ሀምሳ ኪሎነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 месяцев назад

      ትክክል፣ በኪሎ ነው ዋጋውን የተናገርነው።

  • @tarik9460
    @tarik9460 7 месяцев назад

    ለምን አይቀንሱም ዋጋዉን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 месяцев назад

      ያው የኑሮ ውድነቱ ሁሉም ነገር ላይ ነው ያለው።