የጤፍ ዋጋ በአዲስ አበባ / Teff Price in Addis Ababa Ethiopia 2016

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • የጤፍ ዋጋ በአዲስ አበባ / Teff Price in Addis Ababa Ethiopia 2016
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:34 ራህመት የእህል ወፍጮ ቤት - ሰሚት መብራት ሀይል በ2ተኛው ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ስልክ - 0946619782
    10:58 መሀመድ የእህል ወፍጮ ቤት - ጨርቆስ ቀበሌ 25 ወረዳ 10 ልዩ ስሙ መንታ ሱቅ ጋር
    ስልክ - 0911729893

Комментарии • 29

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +6

    ውይ ተባረኪ ልጄ እኔ ሁልጊዜ አስፈጩልኝ እያልኩ በአደራ እየሰጠሁ በተለይ ቀዩን ጤፍ ሲጋገር የሆነ ደስ የማይል ከለር ውይብ ያለ እየሆነብኝ ተቸገርኩ እንዲህ ሲያዩት ቀይ ጤፉ ሲያምር ከዚህ በኃላ እራሴ መሀመድ ጋር መጥቼ ነው የምገዛው ትልቁ ነገር ደሞ ቅጭ ቅጭ እንዳይኖረው ነው የሚፈለገው ተባረኪልኝ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Месяц назад +4

    አቤት እግዚአበሔር ለኢትዬጵያ ሕዝብ ድረስለት ሕዝብ በራብ እያለቀ ነው ዘገህይብን

  • @orchidbloom6966
    @orchidbloom6966 Месяц назад +7

    ጤፍ ከግሉተን ነፃ ስለሆነ ለጤና ተወዳዳሪ የለዉም::
    ሩዝ ግሉተን ስላለው ግሉተን አለርጂ ላለባቸው ተስማሚ አይደለም:: ዲያቤቲ/ስኳር ችግር ላለባቸው ሰዎች የስኳር መጠኑ ከፍ ያለ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል::
    ሩዝ የሆድ ድርቀት ስለሚያመጣ አብሮ የሚበላዉን ማወቅ ይጠይቃል::
    ሩዝ የራሱ የሆነ ጠቀሜታም አለዉ:: ነገር ግን ከጤፍ ጠቀሜታ ጋር መወዳደር አይችልም::
    ለንጣቱና ለቅንጦት ተመጋቢዎች ከሩዝ ይልቅ ጤፋችሁን ብትሉ ይሻላችኋል::
    አዎ ችግር ምርጫ የለዉምና በአቅም ማነስ ለምንገደድ ከሩዙ ማሽላችን ለጤና የተሻለ ነዉ::

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye Месяц назад

    እጅህ። ይባረክልህ 👍👍👍👍

  • @user-if6og6kv4t
    @user-if6og6kv4t Месяц назад +11

    ከዉጪ መግባት ጀመረ እንዴ????

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile Месяц назад +1

      You are not journalists behavior pl learn

    • @etiolove2368
      @etiolove2368 12 дней назад

      ያስብላል

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Месяц назад +9

    አፌን በእጀ ጫንኩኝ 2010 2500ነበር ኩታል አንድ ሰሀን 25 ብር ነበር እግዚኦ ኑሮ ጣራ ነክቷል😭ፈጣሪ ይሁናችሁ

  • @flowercenter-k8m
    @flowercenter-k8m Месяц назад +2

    አረ ድንግል ማርያም ድረሺልን ዘንድሮ ጉድ ፈላ

  • @kala_Boss
    @kala_Boss Месяц назад

    Ehite yesira sew alebabes alebesshim❤

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Месяц назад

    إثيوبيا 💙

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Месяц назад +5

    ጤፉ $$$$ ነው ከገበረው የምትገዙት አዬ የኢትዮጵያ ነጋዴወች ምን አለ በመጠኑ ብታደርጉት ስግብግብነት 👿

    • @ro7601
      @ro7601 Месяц назад +1

      ነዳጅ በዶላር ስለሆና ሚገዛው ሁሉን ይነካል

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Месяц назад +1

      @@ro7601 አሽቃባጭ ትመስላለህ 🤣

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Месяц назад

    እስኪ ልስማውና

  • @AlamEndris
    @AlamEndris Месяц назад

    አይጊዜ😢😢

  • @user-if6og6kv4t
    @user-if6og6kv4t Месяц назад

    ጨመረ እዳትይ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል Месяц назад

    ለመሆኑ ገበሬውስ እያረሰ ነወይ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Месяц назад +3

      ገበሬው አራት ኪሎ እንገባለን ብሏቸው ጦርነት ላይ ናቸው🤔🤔🤔🤣🤣

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 Месяц назад

      ​@@almazali4784መሀይም

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ Месяц назад

      ​@@almazali4784😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahmadahmad-e6e1g
    @ahmadahmad-e6e1g Месяц назад +1

    😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @rosaghebremikael5036
    @rosaghebremikael5036 Месяц назад +1

    በረብ ዘመንም እንዲህ አልሆነም

  • @ffm377
    @ffm377 Месяц назад

    Denkoro yetawakiwu name bego fund yemikeber tawaki .😢😢😢 Denkorowoche learned about Kenya,Nigeria mutecha hulu yetu mengiste😅😅😅😅

  • @AbdiShafi-b7h
    @AbdiShafi-b7h 23 дня назад

    ዉሻታም ከመወደዱ በፊት የገባዉን እህል ዋጋ አንጨምርም 100% ዉሸት እንደዉም ደስታቸዉ ነዉ

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Месяц назад +2

    ጤፍለማስታወቅ በእጭርቀሙስ😅😅