የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ላይ የተሰጠ ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 апр 2023
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ላይ የተሰጠ ማብራሪያ

Комментарии • 86

  • @demeke-ze1wo
    @demeke-ze1wo 14 дней назад

    yes

  • @user-lm4xj7md1t
    @user-lm4xj7md1t Год назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @wendmagegnayano
    @wendmagegnayano 6 дней назад

    ጥሩ ነው፤ በርቱ አሁን ላይ ያለው መረጃስ እንዴት ነው? ሁለት ዓመት ሊሞላ ነው። ጋዘጠኛው ቶሎ ቶሎ ...

  • @Kedriy1234
    @Kedriy1234 5 дней назад

    ሳላም ኣላይኩም ኢዴት ናዉ ላማስማዛጋቤ ፋልጌ ናባር

  • @AyeleNegash1
    @AyeleNegash1 День назад

    Berchi betam tru lwt eyametasb ne 14:53 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-tf2ru9cx8j
    @user-tf2ru9cx8j Год назад +2

    አረብ ሀገር ያለዉ ሰለቸዉ መቸነዉ ከሰራተኝነት የምወጣዉ ኢትዮጵያ ያለዉ መቸ ነው የምሰደደዉ ይላል እማማ ኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ ነገር ግራ ተጋባ ጦርነቱ መፈናቀሉ የኑሮ ዉድነቱ እረሐቡ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @getanehworkineh8439
    @getanehworkineh8439 Год назад +2

    A very informative dialogue

  • @abelabewa5294
    @abelabewa5294 3 месяца назад +1

    አዲስ ተመዝጋቢ ነኝ እዴት ነው ሚሞላው

  • @MurtaMunie
    @MurtaMunie 5 месяцев назад +2

    "እውነት ነው የምትሉት
    የት ነዉ ኤኸ ኤጀንሲው
    አገረናኙን።

  • @azmachuasmaer
    @azmachuasmaer 4 месяца назад

    እውነት ❤

  • @DagiDiiDerese
    @DagiDiiDerese 5 месяцев назад

    Nice👍

  • @user-ps9rf9vt6s
    @user-ps9rf9vt6s 6 месяцев назад +1

    በሰላም ሚኒስቴር ብሐራዊ በጎ አድራግት ሰርተን ፈፅመን ከዚያ መልስ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባወጣው ማስታወቂያ ተመዝግበን አሻራ ሰጥተን እስካሁን እምላይ እንደደረሰ መረጃ ስጡን ከውጭ ስራ እድል ጋራ ተያይዟል ወይስ እንደት ነው

  • @wendemuguta-mr2tz
    @wendemuguta-mr2tz 11 дней назад

    ምዝገባው እንዴት ነው መመዝገብ የምችሉው

  • @goitomwelewahidartmedia
    @goitomwelewahidartmedia 9 месяцев назад +3

    ዜጎቻችን ራሳቸዉን ተቀይረው ሀገራቸውን የሚቀይሩበት ፆታ ቀለም በማይለይ መልኩ ወደ አደጉት አህጉሮች ለምሳሌ ከሰሜን አሜሪካ ካናዳ ብዙ የሰዉ ሀይል የምትፈልግ ሀገር ናት በአዉሮፓ አህጉርም እነ ስዊድን ።፤ጀርመን ፤ፖላንድ ወዘተ የስራ ስምምነት ማድረግ አላባችሁ።

  • @user-yw3vb1gv3l
    @user-yw3vb1gv3l 3 месяца назад +1

    Baxamiino miwodishii barchillinyii

  • @user-yw3vb1gv3l
    @user-yw3vb1gv3l 3 месяца назад

    Allah inanten ina agarachin yixabiqillin❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @eyrusalemmoltot2736
    @eyrusalemmoltot2736 7 месяцев назад

    እባካችሁ የኩዌትን ቢፈጥንልን ምክንያቱም ብዙ የሥራ እድል ሥላለ

  • @KalkidanFekade-ne8fo
    @KalkidanFekade-ne8fo 5 месяцев назад +1

    ምዝገባመቸነው

  • @user-yw3vb1gv3l
    @user-yw3vb1gv3l 3 месяца назад +1

    Anchina abichu adanechi allahi yixabiqachuu bartullin xankiru allahi kanante garii yihun

  • @zelalemwolde2292
    @zelalemwolde2292 7 месяцев назад +2

    ሰላም! አሻራ ሰጥቻለው ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ሥራ ሂደትና ከእኔ የምጠብቅብኝ ነገር ምን እንደሆነ መረጃ ብታጋሩኝ እላለው

  • @user-fq2rb6ji3c
    @user-fq2rb6ji3c 5 месяцев назад +1

    ማቼ ወሰደችሁ ወደ ውጭ ሀገር?

  • @halidzemecha-zu2bx
    @halidzemecha-zu2bx Год назад

    ጀግ ነሽ ክብርት ሚንስተር በጣም እናመሰግናለን ግን በተቻላቹ አቅም አፍጥኑልን

  • @MubarekansarKemal
    @MubarekansarKemal 2 месяца назад

    ሶሲ መቼ ነው የሚጀመረው ወይም ስልጠና አስጀምሩልን እያጠበቅን ነው

  • @BikilaShagu
    @BikilaShagu 9 месяцев назад +1

    Please how to apply

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Год назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን አረ በህግ ከተጀመረ የሚፈልጉት አገር! በርቱልን በደብ አብራሩልን

  • @amanumoges523
    @amanumoges523 7 месяцев назад

    እስከ መቸ ነዉ ምዝገባ ምቆየዉ

  • @user-no5yg5eu7w
    @user-no5yg5eu7w 5 месяцев назад +1

    እንዴት መጀመር ይቻላል ebakachu

  • @user-wx6nk8xm4y
    @user-wx6nk8xm4y 9 месяцев назад

    ስልጠናው መች ነው ምጀምረዉ

  • @Abelasfaw-pc1mi
    @Abelasfaw-pc1mi 7 месяцев назад

    መመዝገቢው ሊንክ የት ነው

  • @user-yj3lm3lx1q
    @user-yj3lm3lx1q Год назад

    እንዴት መጀመር ይቻላል

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Год назад

    የደሀ ልጅ ይስማራል ደማችን አፍስስን የመጣን በሀገራችን እየቀማችሁን ቤታችን እያፍርሳችሁ

  • @user-pb2en1cs9c
    @user-pb2en1cs9c 2 месяца назад

    Silkachuun feligalaw

  • @user-tg2rr4od2r
    @user-tg2rr4od2r 11 месяцев назад +1

    Good continue we , but why not start male training

  • @kasahun25
    @kasahun25 4 месяца назад

    አድራሻችሁንና ስልክ ቁጥር ግለጹልን።

  • @ahmedyimam6248
    @ahmedyimam6248 Месяц назад

    ቆይ አምና የተማርነዉ ሲኦሲ እንደት በአሻራ ሊሆን ይችላል እር በጉልበታችን የምንሰራዉን አታንገላቱን

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 3 месяца назад

    Epoa

  • @dawitseleshi773
    @dawitseleshi773 6 месяцев назад

    አድስ,ተመዝጋብ,ኔኝ,ፎሪሙ,እንዴት,ኔው,ምሞላው

  • @user-no5eb1dl4h
    @user-no5eb1dl4h 2 месяца назад

    አዲሥ ጀማሪ ነኝ እዴት ነው ሚሞላው

  • @user-zw3xh3ih2n
    @user-zw3xh3ih2n 4 месяца назад

    ለምንድነዉ ለወንዶች ወደ ዉጭ ሄደዉ ስራ እንዲሰሩ እድል ያልተመቻቸ ?///////?????

  • @feruzaalebe
    @feruzaalebe Месяц назад

    አንድ ሰራተኛ የሚያርፍበት ሰአት ሊሰጠው ግድነው ካልሆነ ዜጎች ወደውጭ መውጣት ህገወጥ መሆናችን አይቀርም እረፍት ለጤና ወሳኝነው ፡፡

  • @user-jq6ye7jn3f
    @user-jq6ye7jn3f Месяц назад

    Ye sira kihilot ministerun betam amesiginalewu, andi tiyake gin meteyeki feligalewu, abizeygnawu mifeligut setochi nawu, wondoochus min yihunu

  • @user-jc1gx7qu2f
    @user-jc1gx7qu2f 3 месяца назад

    ስልክ ስጡኝ 😢😢

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 10 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔ መሔድ እፈልጋለሁ በምግብ ዝግጅት ማሰረጃ ልምድ አለኝ በሽያጭ ስራ ተመሳሳይ 2ልጆቼ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሰለሆኑ ሰርቼ መርዳት ሰለምፈልግህ ባክህ እርዱኝ

  • @user-sm1bk5rr8k
    @user-sm1bk5rr8k 6 месяцев назад

    ምዝገባው የት ነው

  • @user-vf7zl7yv5n
    @user-vf7zl7yv5n 4 месяца назад

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @user-co4gk8sy6g
    @user-co4gk8sy6g 5 месяцев назад

    አሻራ ሠጥቼ ነበር ቀጣዩ ሂደት ምንድነው

  • @user-pg8ik6rq3q
    @user-pg8ik6rq3q 7 месяцев назад +1

    How to apply for jobs?

  • @EyoelAbirham
    @EyoelAbirham 7 месяцев назад +2

    አሻራ የምሰጠው የት ነው የአድሰ አበባ ለይ ቦታ???

    • @Abelasfaw-pc1mi
      @Abelasfaw-pc1mi 7 месяцев назад

      መመዝገቢውን ሊንክ ላክልኝ

    • @NgusAhmed-qc2ri
      @NgusAhmed-qc2ri 6 месяцев назад

      ​@@Abelasfaw-pc1miየቤትስራ 23:04 😅

    • @me.12
      @me.12 4 месяца назад

      እኔ የሰጠሁ ፈረንሳይ አደባባይ ካለው የቀበሌ ቢሮ ነው

  • @user-zr1ul4fo5q
    @user-zr1ul4fo5q Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን በመጀመሪያ የሥራና ክህሎት እየሰራ ያለዉ በፌዴራል ማለትም በሚኒስትሩ ወ/ሮ ሙፋሪያት አግባብነት በለሌዉ አድሎ በምታይበት ሁኔታ እየሰሩ መሆኑን በግልፅ በኦሮምያ ያሉትን አረብሀገር የምኸዱትን የምያሰለጥኑ ት/ቤቶችን ሁሉ አዘግተዉ ሌላዉ ክልል እንድሰራ መፍቀድ አግባብነት የለሌዉ መሆኑን ሰዉን የስራ እድል ፈጠራ እያሉ በሺህ የምቆጠሩ ሰዉን ከሥራ ማፈናቀል ተገቢ አለመሆኑን እንድጠይቁልን በትህትና እንጠይቃለን

  • @AfatAbchu-rm5hr
    @AfatAbchu-rm5hr 9 месяцев назад

    ሥልጠነ ወስዶ ቤት ሆኑል ሴቶች በታለይ በሀለበ ዞን

  • @user-lq2uu3es8r
    @user-lq2uu3es8r 6 месяцев назад

    አሻራ ሰጥቻለሁ ከዚህ በኸላ ስ?

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh Год назад +1

    ምነለ የየመንን መንገድ ብዘጉልን

    • @Noor-mf3yh
      @Noor-mf3yh 7 месяцев назад

      ትክክል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👑👑🙏🙏👑🇪🇹🙏

  • @AbduSeid-re7bb
    @AbduSeid-re7bb 3 месяца назад

    stawruji stgbru alsmanm

  • @user-nq9hx3eb2t
    @user-nq9hx3eb2t 8 месяцев назад

    እረ.ምንደነወ.ወረ.በቻ

  • @zelalemwolde2292
    @zelalemwolde2292 7 месяцев назад

    በonline ላይ ተመዝግበ ነገር ቀጣይ ሂደት አሻራ መስጠጥ ነው ወይ? ከሆነ የት ነው አሻራ የምሰጠው አድራሻ ብትሰጡኝ እጠይቃቿለውኝ በጣም ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው

    • @user-kx7hn4pc5v
      @user-kx7hn4pc5v 6 месяцев назад

      ባካባቢሽ ያለ ቀበሌ ነው

  • @GutaaGirmaa
    @GutaaGirmaa 2 месяца назад

    Sewu yalehona mengad mimertewu tolo silemayelaku nw

  • @AbdalaMohammed-wo7hk
    @AbdalaMohammed-wo7hk 2 месяца назад

    አሻራ ከሰጠሁ 6ወሪ ሰውን ለማሳበድ ነው እንዴ ሀሳባቺሁ በጉጉት ልሞት ነው እባካቺሁ

  • @DawitMaregn
    @DawitMaregn 3 месяца назад

    Message ye geba MN marege alebet

  • @kedirsurur2149
    @kedirsurur2149 8 месяцев назад +1

    Canda lamhda flglhoge

  • @AbduSeid-re7bb
    @AbduSeid-re7bb 3 месяца назад

    endt new prosos emnadrgw

  • @TemesgenkabaTemu
    @TemesgenkabaTemu 6 месяцев назад

    wonidochin yifeligalu

  • @BirtukanTeketel
    @BirtukanTeketel 5 месяцев назад

    Yet nw ashara yemsetwu

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Год назад

    ሳውዲ አልተጀመርም

  • @user-co4gk8sy6g
    @user-co4gk8sy6g 5 месяцев назад

    አሻራ ሰጥቼ ነበር ቀጣይ ማድረግ ያለብኝ ነገር ምንድነው

  • @user-qn2yi7to8v
    @user-qn2yi7to8v 7 месяцев назад

    enem be online temezigibe neber ketayu hidet midinew

  • @user-nq9hx3eb2t
    @user-nq9hx3eb2t 8 месяцев назад

    esh.mhi.nwa.sose.kewsdan.amit.lhon.nwa.aer.bkhiwa

  • @zed_oukt_seid_aselefly7250
    @zed_oukt_seid_aselefly7250 Год назад +1

    ደመወዝ ስትነው ??????

    • @ekramalimuha7156
      @ekramalimuha7156 Год назад

      የሳዑዲ 2000 ብር መሰለኝ 🤔🤔🤔

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh 7 месяцев назад

    የመን መንገድ መዝገት አለቢን🇪🇹🇪🇹👑👑🇪🇹🇪🇹

  • @asmamawdamtew5309
    @asmamawdamtew5309 4 месяца назад

    Still we are waiting, there isn't answer yet we finish registration, biometrics and we fill twice form.
    Please be voice WALTA 🙏

  • @AbduSeid-re7bb
    @AbduSeid-re7bb 3 месяца назад

    stawruji stgbru alsmanm