ታይላንድ ለመሄድ የምትፈልጉ በነፃ ነው! ታይላንድ ብለው ወደ ቦርማ ለፓሊስ ጦቁሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ግዜ ውዱ ነገር❤😍
    ይሕ የወንድማችሑ ቻናል ነው! ታርጌቱ ከሚወዱአቸው ናከሚወዱት ቤተሰብ የራቁ ወገኖቼን ወንድማዊ ምክሮቼን በአንድ ቦታ ተሰብስቦ እንዲቀመጥ ወደ ሐገር ሲገብው ቢሰሩት ውጤታማ የሚሖኑ ስራዎች ጥቆማ እንዲሑም አስተማሪ የሖኑ ና ከኔ በእውነት የተሻሉ ኡስታዞችን ምክር የኔ ፓለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሐይማኖታዊ ትምሕርቶችን የማስተላልፍበት ቻናል ነው ጌታዬ ሖይ በምናገረው የምሰራ ለሰዎችም ለሐገሬም ለሕዝቤም ለዲኔም ጠቃሚ አድርገኝ በዚሕም እርዳኝ!!! ኢትዮጵያEthiopia #ዳእዋ#ኢስላም#
    ቢያዩአቸው መልካም ነው ከታች
    • ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
    ከቀረጥ ነፃ የሚገብው እቃዎች ዱባይ ለንግድ ለመስራት የሚያስፈልገው እና ቦሌ የተመለሱ ብዙ እህቶች • ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
    ❤የአረብ ሐገር ገረድ,,!!?👈❗️❓ • የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ...
    Watch "አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤታማ አይሖኑም,የሚጎዱትስ በማነው?
    • አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤ...
    አንቺም በሐይማኖትሽ እኔም በሐይማኖቴ መኖር ,, • Video 👈
    • የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ... የአረብ ሐገር ገንዘብ ?ለምን ሐብታም አይሖኑም?
    የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,, • የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,,
    በየቤቱ ያለና ሊናቅ የማይገባው በሽታ ኪንታሮት /የኪንታሮት ህመም ምንድነው?ከምን ይመጣል?ደረጃ አለው ወይ?ከባድ የሚሆነው ምን ሲሆን ነው?ይገላል ወይ?በቤት.👉👉👉👌 • Video
    ብዙ እህቶችን እናቶችን ጉድ እያደረገ ያለው የጡት ካንሰር!! ለመሆኑ የጡት ካንሰር እንዴት ነው የሚይዘው?ይተላለፋል ?በምን ይታወቃል ?ምልክቶች ?መድሀኒ አብሶ እህቶች ስሙት አላህይጠብቀን👉 • Video
    ሐቂቃ እንዴት አስቻለን!!!? • Video
    የሙስሊሙ ፈተና, • Video
    ሙስሊም ነበርኩ ,,እያለች ለምትቀጥፈው የተሰጠ መልስ • Video
    ለሙስሊሞች ለክርስቲያኖች ለአማራ ለኦሮሞ ለትግሬ,,,መልእክት • ለአማራ ለኦሮሞ ለትግራይ ለሙስሊሞች...
    ያማረ ትዳር ያማረ ዱኛ ያማረ አኬራ,,የት ይገኛል • ያማረ ትዳር እንዴት ይገኛል? ያማረ...
    በሳኡዲ ለሚገኙ ኤንባሲ ,,ስለ እስረኞች በመስቀል አደባባይ ያስተላለፍኩበት • መልእክት በመስቀል አደባባይ ወሳኝ ...
    • ሳኡዲ ላሉ መልእክቴ በሰልፉ አንሳተ...
    ወደ ሐገር ምን ይዤ ልግባ ሊሴንፓሴ ,መብት ,,
    እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር እያሉ አብሶ በጭንቀት በሽታ እንዲሁም ከቤተሰብና ከወገን የራቁ እና ስለ ዲን እውቀት የሌላቸውን ሰዎች እያስጨነቁ ብር የሚበሉ ዩንቨርስቲ ,,,እያሉ • እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር በሚል የ...
    የቀልብ ዶክተሮች እነማን ናቸው?..
    ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እሰማ ይሁን?ለምትሉና ትልቅ ስራ ለመስራት የምትፈልጉ ልጦቁማችሁ?ጦርነቱ ያልደረሰባቸው ቦታ ቤተሰብ ያላችሁም እንዲሁም ሰበር ዜና እየጠበቃችሁ ያላችሁ👌👇👇 • ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እ...
    የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው? እና አዲሱ የጉምሩክ ህግ? ዱባይ ንግድ ላሰባችሁ?ሳኡዲ ያላችሁ,?ዱባይ ያላችሁ ተጠንቀቁ!!! • የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው...
    ረመዳን አላህ በሰላም ያድርሰን እኛ ከረመዳን በፊት ግን ወደ አላህ መመለስ ግድ ይለናል!ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ በውዱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ Ustaz yas • Video
    አደገኛው በሽታ ስኳር ህመም!!!ለመሆኑ የስኳር ህመም መነሻ?በዘር ይመጣል ወይ?አብሮ በመኖርስ?መድኃኒት አለው ወይ,, • Video
    👉👉👉ረሱልን(.ﷺ በህልሜ አየሁና,, እያሉ አብሶ አረብ ሀገር ያሉ እህት ወንድሞች እያጭበረበሩ ያሉ እራሳቸውን 👉የቀልብ ዶክተር እያሉ አታላዬች በfacbook እና በዩቱብ ያስተዋወቀቺው እህታችን ያስሚን ስለነሱ ትናገራለች ሙሉ በሰብርና በእርጋታ አዳምጥ • ረሱልንﷺ̎ በህልሜ አይቼ ና ዳብሰው... የቀልብ ዶክተር #ኢስላም #ዳእዋ ይደመጥ!!!
    ከነዚሕ ውጪ የተለያዩ ዳእዋዎች ፈትዋዎች እና ጠቃሚ ነገሮች ተሰብስበው በየሊንኩ ያገኛሉ
    በሚቀጥሉት ግዜአት በተከታታይ በአነስተኛ ገንዘብ የሚሰሩ ቢዝነሶች አትራፈይ ስራዎች ይጠቀማሉ Subscribe Like አድርጉ

Комментарии • 91

  • @hiwoteshetie6093
    @hiwoteshetie6093 Год назад +2

    ለምትሰጠን መረጃዎች ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @SaraLemessa
    @SaraLemessa 5 месяцев назад +7

    የሚገርምህ እኔም ማይናማር ለሚባል ከታይላንድ ወጣ ብላ ለምትገኝ ከተማ እንዲሁ ተሸውጄ 80, 000 (ሰማንያ ሺህ ብር ) የበላችኝ ያለማወቄ እና ባለማጣራቴ, ደግሞም እኮ የባንክ ሰራተኛ ነች እና ስራው ሌብነት እና የባሪያ ንግድ መሆኑን እያወቀች ነው በሺ በመሀላ አሳምናኝ የተከበረ ስራዬን እና ኑሮዬን ትቼ የመጣሁት እና እባክህ ይህን መልእክት እንዳየኸው contact አርገኝ ምክንያቱም ቢያንስ ሌላው ሰው እንዳይጎዳ ማድረግ እንችላለን

  • @እሙሲሃም-ሸ1ጸ
    @እሙሲሃም-ሸ1ጸ Год назад

    አህለን ወንድም ኑሬ ለምትሰጠን መረጃ እጂግ በጣም እናመሰግናለን
    አላህ ይጠብቅህ ከውድ ቤተሰቦችህ ጋ
    ሰላምታየን አድርስልኝ ለዚዙ
    ዜድ ነኝ ከዱባይ

  • @HayatAli-rp8vp
    @HayatAli-rp8vp 19 дней назад

    እኔም በ መቶ ሽ ብር ወደ ታይላንድ የሚወስድ ሰው አግኝቼ ነበር ግን እንደዚ ከሆነ ተውኩት ያንተን አድራሻ ስጠኝ በ አላህ ከ ኢትዮጵያ መውጣት እፈልጋለሁ አግዘኝ በአላህ

  • @Sameera-r9l
    @Sameera-r9l 5 дней назад

    ውድም ኑረድን በምንድን ነውቢሮሕመምጣት የምንችለው ቁጥርሕ አይሠራም

  • @yonatanalebachew
    @yonatanalebachew Месяц назад

    Selam arif sew nek computer hedo misera lij ale gin eza mamilet michalbet menged ayichalim wey tinsh shekilen

  • @SeifuMegersa-qu3js
    @SeifuMegersa-qu3js Год назад +2

    I want to go to Thailand please tell me the information

  • @MesayAmelo
    @MesayAmelo Месяц назад

    ምርጥ ሰዉ

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fevendejene7120
    @fevendejene7120 Год назад +1

    እግዜር ይባርክህ

  • @JejawAstatkie-il1su
    @JejawAstatkie-il1su Год назад

    ኑረዲን ሰላም ነህ የምትሰጠው መረጃ በጣም ጥሩ ነው

  • @TigistTesfaye-m3m
    @TigistTesfaye-m3m Месяц назад

    ታይላንድ የት እንዳሉ ለማናውቀው መፍትሔው ምንድነው?

  • @mamehus6492
    @mamehus6492 Год назад

    ጀዛከላህ ወንድሜ

  • @rahmayimam4490
    @rahmayimam4490 18 дней назад

    ወንድሜ በአላህ ቦንቱ የምትባል ልጅ ቦርማ ማይናማር ሴተኛ አዳሪ አድርገው እያሰቃዩዋት እንደሆነ ትላትና በቲክቶክ ሀቢባ የምትባል ፌመስ ልጅ ቤት ገስት ገብታ ስታለቅስ ነበር እና ዛሬ ላይቭ ላይ ገብተህ ቁጥሯ ከልጅቷ ወስደህ ብትረዳ እባክህ እኔ አሳዝናኝ ነው በአላህ እርዳት😢😢😢

    • @aminaali5434
      @aminaali5434 17 дней назад

      አይቻልም ሢሉ ነበር

  • @Aman-tube654
    @Aman-tube654 9 месяцев назад

    Ere silku kalachu tebaberunghie

  • @ekirammandafiro3647
    @ekirammandafiro3647 Год назад

    ጀዛከላህ ኀይር

  • @bekasports
    @bekasports Год назад +1

    ወንድሜ መጀመርያ ሰለምትሰጠን መረጄ እናመሰግናለን
    ሰቀጥል እኔ ታይላንድ ሄጄ ሰራ መሰራት እፈልጋለሁኝ ምን ምን እንደምያሰፈልገኝ እባክህን ንገረኝ?

    • @mintetube5326
      @mintetube5326 3 месяца назад

      Hedek ende

    • @brkti_tube
      @brkti_tube 18 дней назад

      ​@@mintetube5326ይቅርባችሁ ደም እምባ እንዳታለቅሱ 😢😢😢

    • @rahmayimam4490
      @rahmayimam4490 18 дней назад

      አትሰሙም እንዴ አትሂዱ ስካመር ያደርጉዋችሗል ተው አጭበርባሪ ናቸው

  • @Melatmeto
    @Melatmeto 2 месяца назад

    ቪዛውስ እዴት እነርግ

  • @jemalseid-d1v
    @jemalseid-d1v 22 дня назад

    aselamualykum wondem ene guadegnaye bankok esrebet wust eyeteseqaye new yalw ebakhn ltagzegn techilalh? address btasqemqmetlgn

  • @kiduswerede2691
    @kiduswerede2691 Год назад

    ትክክል ብለካል ብራዬ

  • @ErmiasPastor
    @ErmiasPastor 6 месяцев назад

    Tebark wendamachen❤

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 3 месяца назад

    ደግ ሰው ብየካለሁ

  • @AbdulrehmanAman-gm8lo
    @AbdulrehmanAman-gm8lo 4 месяца назад

    አድራሽህን እና ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @TeklayGuesh
    @TeklayGuesh 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @zakir-zc4uy
    @zakir-zc4uy Год назад

    Adrashahin lakilign be Allah

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 8 месяцев назад +1

    ወንድማችን ታይላንድ ለመሔድ የሚያስፈልጉትን ነገሮች እባክህ አሳውቀኝ።

    • @rahmayimam4490
      @rahmayimam4490 18 дней назад

      አትሂዱ ስቃይ እና ባርነት ውስጥ ነው የሚያስገቧችሁ አትሰሙም እንዴ ማይናማር የምትባል ቦታ ወስደው ስካመር ወይም ሀክ ማጭበርበር ስራ ነው የሚያሰሩት እየተነገረህ እየሰማህ ጭራሽ ለመሄድ መረጃ ስጠኝ ትላለህ ስንት ደደብ አለ ሆ አርፈህ ተቀመጥ

  • @ethiopiahappytube736
    @ethiopiahappytube736 11 месяцев назад

    የት ነው ኤጀንሲክ እባክ አድራሻክን ስጠኝ ወደውጪ መህድ ፈልጌ ነበር

  • @levitube1244
    @levitube1244 4 месяца назад

    Ene limkre nbre kiza bagtami sew nigrghy tiland yale sew

  • @mamehus6492
    @mamehus6492 Год назад

    መሄድ ፈልጋለሁ በምን ነው የማገኝህ

  • @Bbg443
    @Bbg443 2 месяца назад

    እባክህ አድራሻህ ላክልኝ ሳኡዲ ነኝ አውሮፓ መሄድ እፍልጋሎሁ 😊

  • @misbahumuhammed-mm8sh
    @misbahumuhammed-mm8sh 4 месяца назад +2

    ጥሩ መሆን ጥሩ ነዉ ግን ዎላሂ አንተ የማትረባ ሰዉ ነህ እኔ አንተ አጀንሲ ፕሮሰስ ጀምሬ አሰቃየህኝ😢😢😢

    • @rahmayimam4490
      @rahmayimam4490 18 дней назад

      ይቅርብህ ማይናማር ወስደው ወንጀል ያሰሩሀል ይቅርብህ

  • @liyasntayhu6871
    @liyasntayhu6871 Год назад

    በምን አገኝሀለው

  • @BehayluTegegn-mb5nk
    @BehayluTegegn-mb5nk 5 месяцев назад

    endet nw anten magegnte yemchelew

  • @liyasntayhu6871
    @liyasntayhu6871 Год назад

    ወንድሜ መምጣት እፈልጋለው ብታማክረኝ

  • @fasikataddesse3929
    @fasikataddesse3929 Год назад

    ሰላም ሁን ወንድሜ

  • @MandefroDebebe-h3w
    @MandefroDebebe-h3w 2 месяца назад

    Ibakih limex asibe neber irdany

  • @hananbilall
    @hananbilall 11 месяцев назад

    ወንድሜ በአላህ ቁጥርህን ስጠኝ ተቸግሬ ነው😢

  • @سميرهاحمد-ت6ه
    @سميرهاحمد-ت6ه 3 месяца назад

    እረ የኔባል ሂዶ የኮምፒውተር ስራ እየሠሩ ምንም አይመቼ አለ እስኪ እዛያለሠው ተባበሩኝ ። ከከባንፖኒው መውጣት ይፈልጋል

    • @nereadnan2264
      @nereadnan2264 3 месяца назад

      በቅርቡ ነው የሄደው?

    • @سميرهاحمد-ت6ه
      @سميرهاحمد-ت6ه 3 месяца назад

      @@nereadnan2264 ወር ሆነው አሁን ግን አይደውልም ምንም አይመች ብሎኝ ነበር ተጫወቱባቸው ደላላዎች

    • @سميرهاحمد-ت6ه
      @سميرهاحمد-ت6ه 3 месяца назад

      ደሞኮ400.000 የከፈሉት

    • @سميرهاحمد-ت6ه
      @سميرهاحمد-ت6ه 3 месяца назад

      ደላሎችን ብንከሳቸውሳ ወንድሜ ምን ትመክረኛለህ

    • @nereadnan2264
      @nereadnan2264 3 месяца назад

      @@سميرهاحمد-ت6ه ክሰሽ ለምን መሰለሽ ስራውን መመለሻውን ጭምር ሳይነግሩ ነው ሚልኩት

  • @tadeleamsalu-cd5ge
    @tadeleamsalu-cd5ge 10 месяцев назад

    Yet new yemtnorew Adis Abeba kehon adrashahn ngeregn wendma

  • @RedwanFetuma
    @RedwanFetuma 2 месяца назад

    As wr wb slm now wondem silk kuture adersngy eyedeku now

  • @yishakiart1759
    @yishakiart1759 Год назад

    Quatar efelig neber min yishalal

  • @Rukiyatariku-b8z
    @Rukiyatariku-b8z 3 месяца назад

    ታይላንድ ስራ ይገኛል ወይ መሄድ ፈልጌነበር ለሙስሊምስ ይመቻህ በይ

    • @HayatAli-rp8vp
      @HayatAli-rp8vp 19 дней назад

      ሄድሽ እንዴ??

    • @Rukiyatariku-b8z
      @Rukiyatariku-b8z 19 дней назад

      @@HayatAli-rp8vp አልሄድኩም

    • @HayatAli-rp8vp
      @HayatAli-rp8vp 19 дней назад

      @@Rukiyatariku-b8z እኔም ልሄድ ብየ ተውኩት ምንም ስራ የለም

    • @Rukiyatariku-b8z
      @Rukiyatariku-b8z 19 дней назад

      @@HayatAli-rp8vp ይቅርብን

    • @HayatAli-rp8vp
      @HayatAli-rp8vp 19 дней назад

      @@Rukiyatariku-b8z አዎ ውዴ ካናዳ እንሞክር የት ነው ያለሽው?

  • @emamlacdngil5831
    @emamlacdngil5831 Год назад

    ስልክህን ፈልጌህ ነበር

    • @tameratamera
      @tameratamera 5 месяцев назад

      ባለፈዉ ስልኩን ሰቶኝ አይመልስም

  • @Alem-ug7qv
    @Alem-ug7qv Год назад

    አረ በእናትህ ላወራህ እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥልኝ

  • @amrellahjemal3196
    @amrellahjemal3196 3 месяца назад

    በአላህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ticket ቆርጫለሁ scam እንዳይሆን

  • @ethicalayale6334
    @ethicalayale6334 Год назад +1

    እኔዉሰደኝወድሜ

  • @EsubaMan-je3iq
    @EsubaMan-je3iq 9 месяцев назад

    እኔ መሄድ እፈልጋለሁ

  • @yishakiart1759
    @yishakiart1759 Год назад

    Silki sindewl ayinesam

  • @GirumAsegidew-n1z
    @GirumAsegidew-n1z Год назад

    አረ አድራሻህን አስቀምጥ

  • @TsegaPhilipos-m1q
    @TsegaPhilipos-m1q 11 месяцев назад

    Ebakkn silkkn

  • @shashemenezone2481
    @shashemenezone2481 Год назад

    ebaki Ebakih yanten Adderes nigeregn or telegram

  • @azizanur7184
    @azizanur7184 Год назад

    ጀዛከላህ ኀይር

  • @mamehus6492
    @mamehus6492 Год назад

    መሄድ ፈልጋለሁ በምን ነው የማገኝህ

  • @TsegaPhilipos-m1q
    @TsegaPhilipos-m1q 11 месяцев назад

    Ebakkn silkkn