ደቡብ አፈሪካ እና ጣሊያን ለመሄድ ሳኡድ አረቢያ,ያሰባችሁ አድምጡኝ;ባለፈው የተከሰተው ነገር እንዲሁም ወንድማዊ ምክሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ደቡብ አፈሪካ :ሳኡድ አረቢያ:ጣሊያን ግሪክ ለመሄድ ያሰባችሁ በሊቢያ ቀጥታ ጣሊያን እናስገባለን ሰው አለን ,,
    ,ያሰባችሁ አድምጡኝ;ባለፈው የተከሰተው ነገር እንዲሁም ወንድማዊ ምክሬ
    ግዜ ውዱ ነገር❤😍
    ይሕ የወንድማችሑ ቻናል ነው! ታርጌቱ ከሚወዱአቸው ናከሚወዱት ቤተሰብ የራቁ ወገኖቼን ወንድማዊ ምክሮቼን በአንድ ቦታ ተሰብስቦ እንዲቀመጥ ወደ ሐገር ሲገብው ቢሰሩት ውጤታማ የሚሖኑ ስራዎች ጥቆማ እንዲሑም አስተማሪ የሖኑ ና ከኔ በእውነት የተሻሉ ኡስታዞችን ምክር የኔ ፓለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሐይማኖታዊ ትምሕርቶችን የማስተላልፍበት ቻናል ነው ጌታዬ ሖይ በምናገረው የምሰራ ለሰዎችም ለሐገሬም ለሕዝቤም ለዲኔም ጠቃሚ አድርገኝ በዚሕም እርዳኝ!!! ኢትዮጵያEthiopia #ዳእዋ#ኢስላም#
    ቢያዩአቸው መልካም ነው ከታች
    • ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
    ከቀረጥ ነፃ የሚገብው እቃዎች ዱባይ ለንግድ ለመስራት የሚያስፈልገው እና ቦሌ የተመለሱ ብዙ እህቶች • ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
    ❤የአረብ ሐገር ገረድ,,!!?👈❗️❓ • የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ...
    Watch "አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤታማ አይሖኑም,የሚጎዱትስ በማነው?
    • አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤ...
    አንቺም በሐይማኖትሽ እኔም በሐይማኖቴ መኖር ,, • Video 👈
    • የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ... የአረብ ሐገር ገንዘብ ?ለምን ሐብታም አይሖኑም?
    የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,, • የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,,
    በየቤቱ ያለና ሊናቅ የማይገባው በሽታ ኪንታሮት /የኪንታሮት ህመም ምንድነው?ከምን ይመጣል?ደረጃ አለው ወይ?ከባድ የሚሆነው ምን ሲሆን ነው?ይገላል ወይ?በቤት.👉👉👉👌 • Video
    ብዙ እህቶችን እናቶችን ጉድ እያደረገ ያለው የጡት ካንሰር!! ለመሆኑ የጡት ካንሰር እንዴት ነው የሚይዘው?ይተላለፋል ?በምን ይታወቃል ?ምልክቶች ?መድሀኒ አብሶ እህቶች ስሙት አላህይጠብቀን👉 • Video
    ሐቂቃ እንዴት አስቻለን!!!? • Video
    የሙስሊሙ ፈተና, • Video
    ሙስሊም ነበርኩ ,,እያለች ለምትቀጥፈው የተሰጠ መልስ • Video
    ለሙስሊሞች ለክርስቲያኖች ለአማራ ለኦሮሞ ለትግሬ,,,መልእክት • ለአማራ ለኦሮሞ ለትግራይ ለሙስሊሞች...
    ያማረ ትዳር ያማረ ዱኛ ያማረ አኬራ,,የት ይገኛል • ያማረ ትዳር እንዴት ይገኛል? ያማረ...
    በሳኡዲ ለሚገኙ ኤንባሲ ,,ስለ እስረኞች በመስቀል አደባባይ ያስተላለፍኩበት • መልእክት በመስቀል አደባባይ ወሳኝ ...
    • ሳኡዲ ላሉ መልእክቴ በሰልፉ አንሳተ...
    ወደ ሐገር ምን ይዤ ልግባ ሊሴንፓሴ ,መብት ,,
    እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር እያሉ አብሶ በጭንቀት በሽታ እንዲሁም ከቤተሰብና ከወገን የራቁ እና ስለ ዲን እውቀት የሌላቸውን ሰዎች እያስጨነቁ ብር የሚበሉ ዩንቨርስቲ ,,,እያሉ • እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር በሚል የ...
    የቀልብ ዶክተሮች እነማን ናቸው?..
    ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እሰማ ይሁን?ለምትሉና ትልቅ ስራ ለመስራት የምትፈልጉ ልጦቁማችሁ?ጦርነቱ ያልደረሰባቸው ቦታ ቤተሰብ ያላችሁም እንዲሁም ሰበር ዜና እየጠበቃችሁ ያላችሁ👌👇👇 • ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እ...
    የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው? እና አዲሱ የጉምሩክ ህግ? ዱባይ ንግድ ላሰባችሁ?ሳኡዲ ያላችሁ,?ዱባይ ያላችሁ ተጠንቀቁ!!! • የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው...
    ረመዳን አላህ በሰላም ያድርሰን እኛ ከረመዳን በፊት ግን ወደ አላህ መመለስ ግድ ይለናል!ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ በውዱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ Ustaz yas • Video
    አደገኛው በሽታ ስኳር ህመም!!!ለመሆኑ የስኳር ህመም መነሻ?በዘር ይመጣል ወይ?አብሮ በመኖርስ?መድኃኒት አለው ወይ,, • Video
    👉👉👉ረሱልን(.ﷺ በህልሜ አየሁና,, እያሉ አብሶ አረብ ሀገር ያሉ እህት ወንድሞች እያጭበረበሩ ያሉ እራሳቸውን 👉የቀልብ ዶክተር እያሉ አታላዬች በfacbook እና በዩቱብ ያስተዋወቀቺው እህታችን ያስሚን ስለነሱ ትናገራለች ሙሉ በሰብርና በእርጋታ አዳምጥ • ረሱልንﷺ̎ በህልሜ አይቼ ና ዳብሰው... የቀልብ ዶክተር #ኢስላም #ዳእዋ ይደመጥ!!!
    ከነዚሕ ውጪ የተለያዩ ዳእዋዎች ፈትዋዎች እና ጠቃሚ ነገሮች ተሰብስበው በየሊንኩ ያገኛሉ
    በሚቀጥሉት ግዜአት በተከታታይ በአነስተኛ ገንዘብ የሚሰሩ ቢዝነሶች አትራፈይ ስራዎች ይጠቀማሉ Subscribe Like አድርጉ

Комментарии • 50

  • @KasMase-ir5xu
    @KasMase-ir5xu Год назад +2

    ተባረክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ እስከ ቤተሰቤ ሁሌም እንፀልያለን አንተ ልዩ ነሕ!

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 года назад +5

    ወንድማችን ቅን ሰው ነክ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይምረጥልክ ያረብ

  • @richojoseph535
    @richojoseph535 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ግን ሀሳብህን ሰብስበህ ዋና ቁምነገሩን ንገረን story bezaw

  • @birahanemeskel
    @birahanemeskel Год назад

    ትክክል ወንድሜ ዘርህ ይባረክ

  • @saratashoma94
    @saratashoma94 Год назад +3

    እባክህ እርዳኝ ቱርክ ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @lovemuhammed3155
    @lovemuhammed3155 2 года назад +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን መጣክልን አኺ ጋሊ

  • @EnataLanethnew
    @EnataLanethnew 10 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወንድማችን የቢሮ ስልክ ላክልን

  • @azizanur7184
    @azizanur7184 2 года назад +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ
    ወበረካትሁ አሕለን ወንድማችን ባረከላሁ ፈክ

  • @propheteyasu9815
    @propheteyasu9815 2 года назад +3

    የዱባይ ስራዎችን ምንምን እደሆነ ብታብራራልን መልካም ነው ወንድሜ

  • @muhammedhassen-yz9jx
    @muhammedhassen-yz9jx 26 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወንድማችን የቢሮ ቁጥራቹህ

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 2 года назад +1

    ሰላም ወንድም ጣልያን ወይ ኩዌት በመካኒክ ላከኝ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 20 дней назад

    ወደ ጣልያን መሂድ እፈልጋለሁ ወላሂ አናግረኝ😢😢😢

  • @kalidtahar5607
    @kalidtahar5607 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም እንዴት ነህ ቢሮህ የት አካባቢ ነው ላገኝህ ፈልጋለው

  • @muhammedhassen-yz9jx
    @muhammedhassen-yz9jx 26 дней назад

    ወደ ኩዌት ይኖርሀል ወይ

  • @salihsulaman8502
    @salihsulaman8502 2 года назад +1

    ሰላም እዴት ነግ እኔ አድ ልጅ አለኝ ጣልያን መሄድ እፈልጋለው ባለቤቴ እዛ ነው የሚኖረው ምን ማድረግ አለብኝ

  • @henokabrham4595
    @henokabrham4595 Год назад

    ወንድም ኑረድን nezerland or Italy ካለህ ከረብ ሀገር ውጭ የትም ይሁን እናም ሙሉ የቧንቧ ስራና የኤሌክትሪክ ጥገና በተጨማሪ ሹፌር ስራም ካለ

  • @ሚኪGYM
    @ሚኪGYM 2 года назад

    Eshi ahun be hegawi menged endet enhid?

  • @muhammedhassen-yz9jx
    @muhammedhassen-yz9jx 26 дней назад

    የት ነዉ

  • @zahramohamed8296
    @zahramohamed8296 2 года назад

    ከጂዳ ነበር በፍቃደኝነት በኢንባሲይ ጨርሸ የመጣሁት ወደ ሀገር ግን መሄድ ፈልጌየ ነበር በዝያራ ቢዛ ይቻላል ወይ አሻራ አይዘኝም መልስልኝ

  • @KalAman-jf2yx
    @KalAman-jf2yx Год назад +1

    ሰላም ዋሌኩም

  • @amirsisu1707
    @amirsisu1707 Год назад

    ስልክህን ንገረን

  • @muhammedhassen-yz9jx
    @muhammedhassen-yz9jx 26 дней назад

    ስልክ ቁጥር

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 Год назад

    የጣሊያን መንገድ እንዴት ነው ብታስረዳኝ

  • @meyoutube9562
    @meyoutube9562 2 года назад

    Ene efelgalehu awropa

  • @Elizabeth-sp4dm
    @Elizabeth-sp4dm 2 года назад

    Enamsgenalen wendmachen
    Ebakeh ye Australia ngrun zem atblen Legal mehonun ergtega kehonk pls linkun or mn marege endalben ngren Ebakeh

  • @KemalSeraj
    @KemalSeraj Месяц назад

    ቁጥርሕን ላክልይ

  • @muhammedhassen-yz9jx
    @muhammedhassen-yz9jx 26 дней назад

    ስልክ ቁጥርህ

  • @aselove3414
    @aselove3414 2 года назад

    Wendeme enem debub africa lemehed efelegalew behegawi menged mereja kalhek

  • @eliyasjaber4617
    @eliyasjaber4617 2 года назад

    ቱርክ እዴይት ነው

  • @beza9784
    @beza9784 Год назад +1

    የሚሰራ ስልክ አስቀምጥ

    • @wendemnuerdinshehiahemed1147
      @wendemnuerdinshehiahemed1147  Год назад +1

      ቢሮአችን ፒያሳ ዝቅ ብሎ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል
      ኑዶ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ 307 ያገኙናል
      👉0982482398 ከሰኞ ጀምሮ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን እናመሰግናለን

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 года назад +2

    ወደ አሜሪካ ከቻልክ

  • @yongashaw5638
    @yongashaw5638 2 года назад

    አድራሻህ የት ነው

  • @MameYasin-n2m
    @MameYasin-n2m 2 месяца назад

    አሰላሙአሊኩም መሄድ ፈልጌነው

  • @Madina-qe4em
    @Madina-qe4em Год назад

    ወንድሜ ብትርዳኝ ወንድሜ በሹፌርነት ወይም በጉልበት ስራ ካንፓኒ ውስጥም ካለ የጋራጅም ሞያ አለው የትም ሀገር ይሁን ወቶ መስራት ይፈልጋል እርዳኝ

  • @hiwothiwot8567
    @hiwothiwot8567 2 года назад

    የዋትሳፕ ቁጥርህ እንዴት ላግኘው

  • @teddygetu9453
    @teddygetu9453 2 года назад

    Dubai ba shuferna kala pleas

  • @hashimbale8976
    @hashimbale8976 2 года назад

    Kifiya sint naw

  • @lidialidu5680
    @lidialidu5680 2 года назад

    Italy yechalale ebakehe aweragne

  • @munamohammed4347
    @munamohammed4347 2 года назад +1

    ዋትስ አፕ ቁጥርህን

  • @mejaw4981
    @mejaw4981 2 года назад +2

    ቅን ሰው ነህ

  • @Birqinadinqchanal1951
    @Birqinadinqchanal1951 2 года назад

    Kutirhn lakilgn lawarah falgalew

  • @helenmrs674
    @helenmrs674 Год назад

    እኔ መሄድ እፈልጋለው

  • @abdulazizmohammed2130
    @abdulazizmohammed2130 2 года назад

    Er ba Allah wondem sudi shufer nagni galgelgni woy whatsupp kurt lakilgni

  • @hiwothiwot8567
    @hiwothiwot8567 2 года назад

    በናትህ አኔ አለሁ ጣሊያን ከሆነ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 года назад

    ሰርታ የማታውቅ ሳኡድ ትልካለህ

  • @nasirlamero7511
    @nasirlamero7511 Год назад

    Endet lagegnih echilalew
    Phone number or email kaleh Please ?