ከኢትዮጵያ ወደ ሳውዲ አረብያ በህጋዊ መንገድ ለመምጣት የሚያስፈልጉን ነገሮች(ማድረግ ያለብን ነገር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2023
  • ሳውዲ በጠለብ የመጡት ያልጠበቁት ነገር ገጠማቸው
    👉 • ሳውዲ በጠለብ የመጡት ያልጠበቁት አ...
    ቤተሰባቹ ወደ ሳውዲ ለማምጣት ያሰባቹ ይሄንን ካላወቃቹ እዳትጀምሩለት👉 • ቤተሰባቹ ወደ ሳውዲ ለማምጣት ያሰባ...

Комментарии • 32

  • @gebattube
    @gebattube  9 месяцев назад

    ንግድ ባንኮች የሰሩ ጉድ😢👇
    ruclips.net/video/fRzMF3EY590/видео.htmlsi=83utcoW2aybxvj7G

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 9 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ገባት አስፈላጊ ወሳኝ መረጃ ነው ጎበዝ መረጃዎች ሲደርሱሽ ቶሎ ቶሎ ልቃቂልን

  • @shemistube
    @shemistube 9 месяцев назад +1

    ስላም እዝህቤት ጥሩ መልክት ነው አገራችንን ባዲሱ ዘመን ጦርነት ቁሞ የምናይበት ግዜ ያምጣልን ያገራችን ችግር ይነሳልን የናቶችን ለቅሶሳይሆን ሳቃቸውን የምናይበት ግቤ ያምጣልን

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 9 месяцев назад +1

    ሰለም አለይኩም ወረህመቱለ ወበረከቱ ገባታዬ አህለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ

  • @lulutube885
    @lulutube885 9 месяцев назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምሽ ይብዛ ውደ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ላስተላለፍሽልን መልክት 🎉🎉

  • @asliethiotube
    @asliethiotube 9 месяцев назад

    ገባትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን በርች ውዴ

  • @KedirAhmed-to5ep
    @KedirAhmed-to5ep 2 месяца назад +2

    እናት አሻራ ያለበት ሰው በኢቃማ መጣት ይቺላል እንዴ እሄ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው ቪደው ስሪበት ☑️

  • @hawa7349
    @hawa7349 Месяц назад

    ሠላም ዉደ ጥሩ መርጃ ነዉ እናመሠግናለን

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 9 месяцев назад +1

    አሳለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋባራከቱ አህለን ውዴ እንኳን ደና ማጣሽ እነማሳግናለን ክባሪልን🌻🌻እንዴትነቹ ቤታሳብ አለህ ሀገራችን ሳለሟን ይማልስልን ያራብ ሰለም ፍቅር አብሮነት 🌻🌻🌻🌻

  • @HcgGjj
    @HcgGjj 2 месяца назад

    በርቺ

  • @emutube345
    @emutube345 9 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ገባትየ እንኳን ደህና መጣሺ እናመሰግናለን ያወቅሺዉን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ ዉደ

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 5 месяцев назад +1

    አረብ ከምሔድ ሞቴን እመርጥ ነበር አሁንግን መንግሥት ከለበት ሀገር መኖር አቃተኝለመሞት ሳስብ እግዚአብሔርን እና እናቴን ፈራሁ አሁን ሀሳቤ ካገር መውጣት ነው በናታችሁ የትም ሀገር እሔዳለሁ አግዙኝ እየለመንሁዋችሁ ነው

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 9 месяцев назад

    wealaykum aselam weramatulahi webarakatu አሪፍ ቆይታ ነበር እነማሰግነለን

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 9 месяцев назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሸአላህ ተባረክ አላህ በጣም አሪፍ ነው ጥሩ መረጃ ነው የኔውድ ሰላም ያርግልን በቃን ስደት ከልብ እናመሰግናለን ሸር ስላደረግሽልን የኔውድ ሰላም ለምዬ አገራችን#ሸር🌳🌳🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌹🌹

  • @yedusami26
    @yedusami26 27 дней назад

    ሃያቴ እባክሽ ጆርዳን ቨዛ እንዴት አገኛላው

  • @ketemasisay-hg9eg
    @ketemasisay-hg9eg 8 месяцев назад

    ቆንጆ ምክር ነዉ

  • @Abelasfaw-pc1mi
    @Abelasfaw-pc1mi 2 месяца назад +1

    ወንድ የሚልክ ኤጀንሲ ንገሪን❤❤❤

  • @kuwt1238
    @kuwt1238 Месяц назад

    As wr wb balah atilafiny laxiyaqey mals sicing sadi kahedk 8 ware iqama alasarulingim chigi alw way

  • @ManayeBegashaw
    @ManayeBegashaw Месяц назад

    እህቴ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በህጋዊ መንገድ ነበር እህቴ የሄደችው ግን ከሄደች በሗላ oretetion,አለ ብለው ግን 15 ቅን ሆኗታል ስራ ግን አልጀመረችም ምክንያቱን አላወቀችም

  • @user-jl1ns2kn2r
    @user-jl1ns2kn2r 5 месяцев назад

    ሜድካል ምርመራ ስንት ነው

  • @user-tt7xe7tj1x
    @user-tt7xe7tj1x 4 месяца назад

    አሻራ የሚባለዉ የምን የምን ነዉ እህቴ እኔሳኡዲ ጀምሬ ነበር እና ለማወቅ ፈልጌ ነዉ

    • @KedirAhmed-to5ep
      @KedirAhmed-to5ep 2 месяца назад

      ሳውድ ኑረሽ ተይዘሸ መተሻልዴ

  • @TarikuayeleAbemo
    @TarikuayeleAbemo 3 месяца назад

    Hi Salem lawondoch ale woye

  • @hawa7349
    @hawa7349 Месяц назад

    እህቴ እኔ መሥከርም ከዱባይ እገባለሁ ሳዉዲ መሂዲ እፈልጋለሁ ብችል በዉጭ ካላሺ ተባበርኝ ምግብ በደብ እችላለሁ

  • @user-pp4lu7dy2l
    @user-pp4lu7dy2l 8 месяцев назад

    በናትሽ ኤኔ እህት ለመማጠት ፍለጋ ነበረ እስቲ አግጅን እህት በፈጠራ ስም እጠይቃሽለሁ😢😢 እህት አዲስ ናት ቋንቋ አትችልም በናትሽ

  • @user-nj9cu7cz8s
    @user-nj9cu7cz8s 8 месяцев назад

    አሪፋ ሚክሪ ናው እህታች

  • @user-nj9cu7cz8s
    @user-nj9cu7cz8s 8 месяцев назад

    ግን እኔ ምልሺ የቢረራው እኘ ነን ምከፋለው

  • @susu778h
    @susu778h 9 месяцев назад

    ባይመጡ ይሻል ነበር በጭቀት ከሚገልሉ ስሙን ህጋዊ ይባላል እንጂ ከህገወጥ አይተናነስም

  • @HdutufYdhrhrh
    @HdutufYdhrhrh Месяц назад

    አረበናትሽእህቴዋህጋዊናህገወጥእደትነውእሚለየንበአላህመልሽልኝ

    • @HdutufYdhrhrh
      @HdutufYdhrhrh Месяц назад +1

      አረእህቴዋሚስቴንሳኡዲላመጣነበርእደትአዲርጌላምጣት

    • @HdutufYdhrhrh
      @HdutufYdhrhrh Месяц назад

  • @user-nj9cu7cz8s
    @user-nj9cu7cz8s 8 месяцев назад

    ግን እኔ ምልሺ የቢረራው እኘ ነን ምከፋለው