የታክሲ ስራ በዱባይ!
HTML-код
- Опубликовано: 29 сен 2024
- ይህ ቪዲዮ ስለ ዱባይ ቪዛ ሲሆን ፤በዱባይ ቪዛ እንዴት በቀላሉ ማግኝት እንደሚቻል እና የየታታክሲ ስራ እዴት እደምናገኝ ያሳያል ፡፡ This video will show you in detail how to get Dubai visa easily and the whole process.
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
www.youtube.co...
www.arabiataxi....
www.carstaxi.ae
www.citytaxi.ae/
🔔Ethiopia|ማድያትን ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ፍትሁን የፊት ስክራብ!
• Ethiopia|ማድያትን ለማጥፋት በ...
🔔 Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ እቃ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትልኩ!!!
• Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ...
🔔Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስቂኝ ቀልዶች ክፍል 7
• Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስ...
🔔short funny ethiopian tiktok part 6
• short funny ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 5
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 4
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 3
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 2
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny ethiopian tiktok
• short funny ethiopian ...
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / habeshatube3
Telegram : @habeshatube3
Instagram: / jona7 - Хобби
ወንድሜ ባንተ በኩል ጉዳዩን ብትጨርስልኝ በዉስጥ ብታወራኝ
ሰላም ወንድሜ እኔበቅርቡ ወደ ዱባይ ለመምጣት አስቤ ነበርእና አሁን አንተን ላማክርህ ብዬ አሰብኩ አሁን 2 ጥያቄዎች አሉኝ የመጀመሪያው ከዚህ የታክሲ መንጃ ፈቃድአውጥቼ ብመጣ እዛ ሁለተኛ አውጣን አይሉኝም 2ተኛሁ ዱባይ የማውቀው ሰው የለኝም እና ዝም ብዬ ብመጣ ማንይቀበለኛል ስራስ እስከምቀጠርማንጋር እሆናለሁ 3ተኛጥያቄ ቋንቋስ እንዴት ነው እየሰራ ሁኝ ቋንቋ መለማመድእችላለሁ እነዚህን ጥያቄዎች አሁኑኑ መልስኝ ወንድሜ አስቸኳይ ነው እጠብቅሀለሁ
ወንድሜ አደጋ ቢደርስ ምንድነው የምናደርገው??
እኔምልህ ወንድሜ ኢማራት ላይ መኪና ገስቶ ማከራየት ይቻላል?
ሀይ bro እናመሰግናለን ለቀናነትክ የከባድ መኪና አሽከርካሪ ካለ ብታሳውቀኝ
እኔ አለሁ
የትዮሪ ፈተና አልፌ ለፓርኪጊ ስልጠና በቅርቡ ጀምራለው እና እንዴት ሳልወድቅ እንዴት ማለፍ እንዳለብኝ እና ምን ላይ ትኩረት ማደረግ እንዳለን ብትነግረኝ
አውቶ ነው ወይስ ማኗል
@@dadafamilys9132 አውቶ ወንድሜ
በካፓኒ ውስጥ መስራት አለብኝ
ተባበሩኝ
@@mohammedhassan6947 ውስጥ ተምረክ ነው ምትፈተነው
መልካም ሰው ነህ በርታ የ 3 ወሩ ቪዚቲ ቪዛ ምን ያክል ብር እንደሚፈጅ ስራም እንደት እንደሚገኝ ብታስረዳን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@jona7 telegram lay awragn
ባልከኝ መልክ ቴሌግራም ላይ ፈልጌ አልመጣልኝም
ቴሌግራም አይሰራም
የለም@@dadafamilys9132
ስኪ የወድ ስራ ፈልግ ወድም የ አታክልት
Contact me
እባክህ እደት ከኢትዮጵያ ማምጣት እደሚቻል ብትነግረኘ በካፖኒ ቤዛ
የኔም ጥያቄ ነው
ስራ ካለማ መምጣቱ ቀላል ነው
😢😢❤❤
ወንድሜ አደጋ ቢደርስ ምንድነው የምናደርገው??
ወንድሜ አደጋ ቢደርስ ምንድነው የምናደርገው
Bro 8lay wedkut gn mngaw alge lnter nashenal Marc helalew ena msrat hlalew please bro btrf enamsgnalen love❤❤❤
አሪፍ ነገር ነው ቀጥልበት ወንዲም። አንዲ ጥያቄ አለኝ እኔ ዲግሪና የ3አመት የስራልምዲ አለኝ ጁስ ፍብሪካ ውስጥ የጥራት ተቅጣጣሪ ሆኘ እየሰራሁ እገኛለሁ ዲባይ ላይ ፍብሪካውስጥ በተማሪኩበት የትምህርት ዘርፍ አገኛለሁ?
Falige nabre,siliki kuxirn
ሰላም ሰላም የኔ ወንድም
8wedke nber enter nashnal argalew eza mktger helalee wendme pleas❤❤❤
አንድ ጉደኝ ነበርኝ ዱባይ እየለን በጣም ይቆይ ነው እዛ የሆን ሰአት ላይ ሚሲጅ መጣለት በስልኩ የተከሲ ሰራተኝ ነበር ተከስቱ የመጣለት ሰንት ብሆን 16 ብር የውር ደምውዙ የውር 😮😮😅😅 ይቅርበችሁ😢
Thank you bro ine license international arigealau gin bedan memar alabign lamaj negn inde addis memar ichilalau iza woys indet naw
በጣም ጥሩ አሪገህ ነው የገለፅኮሁ 👍
Uber ይሻላል ታክሲ?
ሰልክህን
ያለ ታሰኪ ለላ ሲራ የለመ?
ባሌንላመጣነበር
International yalhone menja fkad litekm ychilal ?
ለሴት ይቻላል ሹፍርና
ከኢቶቢያ እዴት ነዉ ማምጣት የሚቻለዉ ተባበሩኝ የምታቁ 😢😢😢 ቤሌ ሠምጣት ይፈልጋል
dile or Menzies
እባክህ ወንድሜ 5ተኛ ማንጄ አለኝ ቋንቀበውን እንደት ማወቅ ይቻላል
ለ ሴት ይቻላል?
ዱባይ በቴክኒክሽያንነት መቀጠር እፈልጋለሁ ሲንየር ኤሌክትሪሻን ነኝ ማሽን excavator dozer roller crusher oll car etc አድራሻ ስጠኝ
ወንድሜ በናትህ ስራ ፈልገህ አዉጣኝ በናትህ ማንኛዉንም ስራ ከድዳት ጀምሮ እና የጉልበት ስራ
ሌላ ሀገር አንድ አይንክ እይታው ትንሽ ከሆነ ወይም ቢጠፋ እራሱ ሌላኛው አይንክ በደንብ የሚያይ ከሆነ መንጃ ፈቃድ ማግኘት ይቻላል ዱባይስ?
እኔ ኢትዮጵያ ነኝ መንጃ ፍቃድ አለኝ ስራውን እንዴት ማግኘት እችላለው???
እባክህን አረብኛ ብቻ የሚችል ሰው ይችላል ታክሲ መስራት እንግልዘኛ አልችልም ?
ኢንተርናሽናል መሆን አለበት
seme behayelu yebalale ehet alechign mokerlekalew belagn 2amet honuwatale ena ahune bedelala lemoker nw gen sew axaw ena mengdune letasayegn techelalek
ግን ለምን ጥቁር ለበስክ የቆየ ይሁን አላወኩም አሁን ነዉ ያዬሁት ምነዉ የዉንዬ
እኔ ኢትዮጵያ ነኝ መንጃ ፍቃድ አለኝ ስራውን እንዴት ማግኘት እችላለው???
እባክህ. ወንድሜ. እንዴት ቪዚት ቢዛ ማግኘት እችላለሁ መላልኝ
Betam turunew wandime Marija le magengat adisa.adisabaa yenoral
ኧረ የቤት ሰራተኛ የሚፈልግ ካለህ እባክህ
selam selam yene menja fekad hizb 1 newu entarnesional yehonal woy ?yewatabat melate sira lemd yesgadidal yetimirt mesrejes ?
ሹፉርና የሚችል ካለ ሴትም ሆነ ወድ ያናግሩኝ ዱባይ
እኔ እፈልጋለሁ
Sawn lamn baskay tdargalchy ???yamkaflw Babraham lek naw gen castamr yalm
ቋንቋ ግዴታ ነው እና ዋጋው ስት ነው
ላይሰስ የሌለውስ አይቀጥሩም
Hi dear eza kehonk amkrgne Dubai tensh business lemsrat felgy nebr
የንቴ ሢልክ ቁጡሪ ለክልኛ
thak you so mach❤❤❤❤❤
welcome
ሰላም እባክህን በውስጥ መስመር ላናግርክ
መስራት እፈልጋለሁ እደት ነው የምገባው
❤❤❤ እንኳን ደናመጣህልን የኔወንድም ❤
Esti silkhn replay lay safligh i will talk too
ቁጥርህንላክልን
አረፈ ነው ግንዬህዘ
International kaltederege menja fikadu tekebaynet alew?pls tell me
ስልክህን❤❤
በሹፍርና ይገኛል በናትክ
ቀጥልበት ብዙ ተከታይ ይኖርሀል
በርታልኝ ወንዴሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks
Welcome
ስልክህን,,
Lewend efeligalehu wendme
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው
ሰላም ወንድሜ በአሁኑ ሰአት ዱባይ ለወንድ ሰራ አለ ወይ ሹፌር ነዉ አሁን የሚኖረዉ ኳታር ነዉ ነገር ግን ከቤት መኪና ጀምሮ እስከ ገልባጭ ይይዛል
Wow
Pls more info.
ወድሜ የሠብ ጉሩፕ ካለህ አሥገባኝ
ከኢትዮ ዱበይ እንዴት መግበት እንዴምቸልም መረጀ ብተስቀምጥ
fb wyem telegram kalh asekmetelne
@jona7 telegram
እኔ ፍሪ ቪዛ አለኝ መንጃ ፈቃድ መማር እና ካምፓኒ መቀጠል ፈልጌ ነዉ እስቲ ተባበረኝ
@@dadafamilys91323:54
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Btme.amsgnlo
Ist be construction sire kale?
መልካም ሰው ዩኒ
አመሰግናለሁ አባ
Ye eraskn mekina geztekes
Like uber minamn
Endet neh
የምፈልገው መረጃ ነበር እናመሰግናለን ወንድሜ አረ ወንድሜ በቅርብ መምጣት ይፈልጋል መንጃ ፍቃድ አለው
Eski bedenb enform adrgrn ....endet ke ethiopia memtat rnchlalen
መልካም
Betam enamesegenalen @jo