ሰአዲና አሊ ቤት ጉድ ያላት ሰራተኛ መጣች

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 755

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 6 месяцев назад +110

    😂😂😂😂 አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጄራ ይስጠን ❤❤❤❤

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q 6 месяцев назад

      አሚን

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 6 месяцев назад

      አሚን

    • @user-wh7nm2zn8k
      @user-wh7nm2zn8k 6 месяцев назад

      አሚንን 🤲🤲

    • @saadas9954
      @saadas9954 6 месяцев назад

      አሚን አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን

    • @semiraymer7562
      @semiraymer7562 6 месяцев назад

      አሚንንንንያረብ

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 6 месяцев назад +74

    ረሚሊ ስአድ ሚራት አችደሞ አማት ሁናች ስሩልን❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 6 месяцев назад +101

    💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹

  • @zehara53o
    @zehara53o 6 месяцев назад +60

    ረምልዬ ደረሳው አብድጋ ስሪ በአላህ ሁለታችሁም ትወና ትችላላችሁ ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e 6 месяцев назад +166

    ረምሊ አብዲ ወሎጋ ስሪልን

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 6 месяцев назад +1

      አወነት ነወ

    • @semiraymer7562
      @semiraymer7562 6 месяцев назад

      ትክክክል

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 6 месяцев назад +3

      አወንእጠብቃለንእረምልየ

    • @-nbyhtube5218
      @-nbyhtube5218 6 месяцев назад +1

      ረምላ ክክክክክክ

    • @user-bf9tf9vj2i
      @user-bf9tf9vj2i 6 месяцев назад +1

      እውነት ነውእጠብቃለን

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 6 месяцев назад +37

    ረምላ አች አሠሪ ሠአዳ ሠራተኛ ሑናችሑ ሥሩ በተለይ እጀራ ቆጥረዊ የሚወጡ አሠሪዎችን አገራችን ላይ ያሉ አሠሪዎችን ሥሩልን

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e 6 месяцев назад +22

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ረምላዬ ሁሉ ነገርሽ ሲያምርብሽ ረቢ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 6 месяцев назад +74

    ረምላየ ❤❤ የናፈቀኝን ሳቅ ነዉ ያሳቅሽኝ❤❤😂😂😂😂😂 👍👍👍👍👍 ለይኩዋት😂

    • @hajertube1892
      @hajertube1892 6 месяцев назад +1

      ሱሱዬ ደምሪኝ የኔ ዉድ

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 6 месяцев назад +23

    እኔ እምለዉ ግን እንድህ አይነት ሰራተኛ አለዴ ኧረ እረምሊ ተይ ቀለል አድርጊዉ 😂😂😂

    • @hajertube1892
      @hajertube1892 6 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @TibaTube-yo2bh
      @TibaTube-yo2bh 6 месяцев назад

      እን እዴዚህ ነኝ ከመዳሜጋ። ስራ ይዥ። ሌላ ስራ ስታዘኝ እራስሽ ስርው እላታለሁ

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 6 месяцев назад +15

    በስዴት ያለነዉ አሏህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን #ደምሩን

  • @user-jr1ui5ej3l
    @user-jr1ui5ej3l 6 месяцев назад +15

    ረምሊ ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ ማሻ አሏህ የኔ ትቧለል 😍🤣🤣🤣🤣

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 6 месяцев назад +21

    ትሁና ምን ያንሳታል ያሳቀኝስ ሰውየውን በግድ ብላ እያለች ለእሷ አሁን ነው የበላሽው ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 6 месяцев назад +6

    2እንጀራ በልታ ትንሽ በልቻለሁ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂ሆሆሆ ግን ይች ሴትዮ ደህነኛናት😂😂😂

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 6 месяцев назад +11

    ሁለት እንጀራ ላይ ተብሎ ቀመስ አላለችም ስንት ስበይነው በላሁ እምትይው😅

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 6 месяцев назад +26

    አማት እና ምራት ሆናችሁ እኮ 😂😂😂

  • @fatum164
    @fatum164 6 месяцев назад +28

    እረምላዬ❤የኔውድ❤ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ❤ ስታስቂ ደሞ😂😂😂

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f 5 месяцев назад +5

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ምርጥ ትምህርት ነው ጋሽዬ ጋሽዬ ብላ ሞተች እንጂ ጥሩ ነው

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s 6 месяцев назад +4

    ግን ሰው ሁላ ጎበዝ ነው እኔኮ ዴህናይቱ ግልፍጥ ነኝ እስቃለሁ😂😂😅😅 አያስችለኝም

    • @user-fufakfa
      @user-fufakfa 5 месяцев назад

      ክክክክክክክክክ

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d 6 месяцев назад +13

    ጎደ ማሻአላህ ምርጥ የቤት ሠራተኛ ተመቻችሁኝ በረቱ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 6 месяцев назад +17

    ክክክክክ ከሁለት በላይ ምን ልጨምሪነው በዚህ ኑሮ ውድነት ወይ አንች ልጅ😂😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Erahmabintbaba
    @Erahmabintbaba 5 месяцев назад +5

    አሊ ግን ሳቁ እያመለጠው በመሀል ከትዋናው እየወጣ ነው😂

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e 6 месяцев назад +10

    ክክክክክክክክ ዉይ ጋሽየ ስትይ አጎቴን ትዝ አስባልሽኝ በሰሙ እንድነጠራዉ አይፈልግም እና ጋሽየ ነበር የምንለዉ እፍፍፍፍፍ ቤተሰቦቸዋ ናፍቃችሁኛል

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 6 месяцев назад +7

    አንቺን ልጅ ስወድሽ የልጅ አስተዋይ ❤❤❤

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys 6 месяцев назад +23

    የኔ ፍልቅልቅ ረምላዬ🎉🎉🎉

  • @ShamsAjman-ro4rs
    @ShamsAjman-ro4rs 6 месяцев назад +7

    በጣም የሳኩት ምን ም አልበላሁም ሁለት እጀራ በቻነዉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 5 месяцев назад +5

    ሰራተኛ በሎ ዝም በሳቅ ልደፋኝነዉ😂😂😂

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 6 месяцев назад +7

    እራምላየ አብዱ ጋርነዉ ሥሩ እሡጋር ይበለጥ ያምራል

  • @user-dg8vx1fg9j
    @user-dg8vx1fg9j 5 месяцев назад +7

    እዉነት በጣም ነዉ ያዝናናቹይ ይምቻች❤❤❤❤❤

  • @user-wh7nm2zn8k
    @user-wh7nm2zn8k 6 месяцев назад +8

    ረምሊ አብዲ ወሎ ጋር ሥሪልን 😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 6 месяцев назад +18

    ቅድም የልጆቹን ትራፊ ሁለት ትሪ ሟጥጫለሁ ሁለት እንጀራም ላይ ወጥ ፈሰስ አድርጌ ቀምሻለሁ ከነጋ እህል አልቀመስኩም አላለችም 😂😂😂😂 ወይኔ እናቴ

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 6 месяцев назад +4

    አብዲ ወሎ ጋ ስሪ ደሞ ሪምሊ ሰአዲን ሰራተኛ አድርጉና😂😂😂

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 6 месяцев назад +6

    ፈታ አረግሽኝ አረምላዬ የኔ ዉድ ሁሊም ሳቂልኝ😂😂😂😂

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l 6 месяцев назад +16

    ረምሊየ ስወድሽ ከአብዱ ደረሴ ጋር ስሪልን ❤ ሰአዲ ምን አይነት ሰራተኛ ናት የገጠመችሽ 🤣🤣አደከመችኝ በሳቅ ጋሽየ ብላ ሞተች

    • @hajertube1892
      @hajertube1892 6 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @MohamedAhmed-yh7ny
      @MohamedAhmed-yh7ny 6 месяцев назад

      እደዚ አይነት ቁሻሻ ዋሬ ባይወር ምን አላባት እንዴት ታስጣላላቺ

  • @user-qn7nt2pv4j
    @user-qn7nt2pv4j 6 месяцев назад +20

    እኔ በሷ ፈንታ ቀናሁኝ በሰአዲቦታ ብሆን😢😂

  • @user-zv2iu6nj2r
    @user-zv2iu6nj2r 5 месяцев назад +2

    እንጄራ ናፍቆኛል ማነዉ የናፈቀዉ እንዴኔ በላይክ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 5 месяцев назад +3

    የኔ ውዶችየ ደሥ ሲሉ የሚሥቲቱ ትዕግሥት ገራሚ ነው እኔ ብሆን አናቷን ነው የምላት ሺ ግዜ ጋሺየ እያለች😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 5 месяцев назад

      ጠጋ ጠጋ አበዛችኮ😂😂😂😂😂

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 6 месяцев назад +5

    አንዲት እንዱኒሢያ እህቷ ቤት እምሠራ ሥትሄድ የባባን ነገር አደራ አደራ እያለች የሄደች ይሄን አይወዱም ይወዳሉ ሥትል እንደሧ😂😂

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 6 месяцев назад +7

    የዛሬው በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂ረምሊ ጋሺየ ብለሺ ልሞቺ እህህህህበሳቅ

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y 6 месяцев назад +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እና ምንየ ልበለወት አላለችም አየ እረምሊዬ አይለያችሁ ❤❤

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 6 месяцев назад +2

    እረምላ ከአብዲጋር ትስራ የምትሉ

  • @user-to6bp6wo1h
    @user-to6bp6wo1h 6 месяцев назад +5

    እህ ረምሊ የኔ ቅመም ታስቂኝ አለሽ😂😂😂😂

  • @user-dv3tm3zh9j
    @user-dv3tm3zh9j 6 месяцев назад +2

    እረ ተይ እራምላ ተይ ወላሂ በሳቅ ገደልሺኝ የራሴን ታሪክ አስታወሺኝ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 6 месяцев назад +4

    የኔውድ አላህ ይጠብቅሸ እምወድሸ

  • @user-ot5pr1tz8v
    @user-ot5pr1tz8v 6 месяцев назад +2

    ክክክክክ ረሚላዪ ደሞ ዛሬ ሰራተኛ ሁነሺ መጣሺ ክክክክ በሰዉቤት አዋቂመሆ አይከብዲም ኪኪኪ

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 6 месяцев назад +12

    እኔ ይሄትወና እዉነት ቢሆንና በሠአዳ ቦታ ብሆን ነጫጭቻት ነበር😂😂😂

    • @NmN-by1ez
      @NmN-by1ez 6 месяцев назад

      የምር እኔም አለቃትም እንደ ባልሽን ልቀማሽ አለች እኮ አረ ስአዲ ቻይው ይች ባለጌ ሚስጥሩን አወጣችው 😂😂😂😂😂😂😂እየበላችሁ ነው የምትውሉት አላለችም ስአድን😂😂😂

    • @tybahty2881
      @tybahty2881 5 месяцев назад

  • @user-hs6be8gm3z
    @user-hs6be8gm3z 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ሰአዲ ከሰራተኝነት ወተሽ በሰራተኛ ለመቀለድ በቃሽ ለኛም አላህ ለዚህ ያብቃን

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 месяцев назад

      በጣምኢንሻአላህ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 6 месяцев назад +5

    ረምላ በጣም ችሎ ታ አለሽ አብዲ ወሎ ጋር አባወራ ና እመ ዋራ ሆናችሁ ስሩ

  • @user-td8tm8cy3c
    @user-td8tm8cy3c 6 месяцев назад +2

    ሀሀሀሀሀ ሪሚሊ ስወድሽ ደርሳው አብዱ ጋ ትስማሙ ነበር

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 6 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ ማናት መዳሟ 😂😂ረምሊ ማሻአሏህ ሁሉ ነገር ይሳካልሻል

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 6 месяцев назад +5

    አይይይ ረምላዬ ትችይበታለሽ እኮ ❤❤❤😂😂😂

  • @rihantube4338
    @rihantube4338 6 месяцев назад +6

    ጋሼ በውስጣቸው ደስ ብሏቸዋል

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 6 месяцев назад +4

    አረ እላምሊ በሳቅ ገዴልሸኝ ክክክክክክክክክክ ዴሞ ሰራተኛ እንዴዚህ ዝንጥ አርጋነውንዴ መች ሰራተኛ መሰልሸና መዳም ነወ የምትመሰሊወ ክክክክክክ

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 6 месяцев назад +2

    ረምየ ይመችሽ አንድ ቆየት ያለ ሁሌ ሳየው የምስቅበት ቢድወ አለ የአሊ እህት ሁነሽ የሰራሽው ሰአዳና አሊን አውፍ አልሽ የምትይበት ትዝ ካለሽ ሁሌ ሳየው እስቃለው ትችያለሽ በጣም ነው ምወድሽ❤

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 6 месяцев назад +2

    እረምሊ ትችያለሽ አብዱጋ ስሪልን ሪደዋን ልጅ ሚፍታህንምጨምረሽ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 6 месяцев назад +4

    ረምሊየ በአላህ አብዲ ወሎ ጋ ስሪልን የኔ ዉድ በተለይ በቀደም የለቀቁት እነሠአዲ አች ጋ ቢሆን ዋዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2r 6 месяцев назад +5

    ስታምሩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @HailuZuma-hl7fl
    @HailuZuma-hl7fl 4 месяца назад +2

    ምግብ አለመላታቸው በጣም ጥሩ በዚሕ ኑሮ ውድነት በጣም ደሥ ይላል

  • @Hope20437
    @Hope20437 6 месяцев назад +4

    ረምሊ ይሄ ስራሽ ደረሳው አብዲ ጋር ቢሆን አሰብኩት አሊን እሺ ምንዬ ልበሎት😂😂😂😂😂😂

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 6 месяцев назад +1

    ሰአዲ ፅናቱን ይስጥሽ ረምሊ በጋሽዬ ልትሞት ነው ከፍል (2)ከአብዲ ወሎ ጋር እንጠብቃለን

  • @ktube8920
    @ktube8920 6 месяцев назад +4

    ቦርከናን ተከትየ ብሄድ ኡሮባ እድርሳለሁ አላለችም 😂😂😂😂😂😂

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 6 месяцев назад +4

    ወላሂ አሳቅሺኝ እሷ በልታለች አላለችም😂😂😂😂😂

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d 6 месяцев назад +4

    እረምላዬ 😅😅😅😅😂😂😂 ከአብዲ ጋር ስሪልን ደስ ትላላችሁ😂😂😂😂😂

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 6 месяцев назад +2

    ማአሻአላህ ታምራላችሁ ቀትሉበት
    አላህ ይጠብቃችሁ🎉

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 6 месяцев назад +4

    እረምሊኮ ድራማ ትችላለች በርቺ ሁሉም ያምርብሻል

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 6 месяцев назад

      ሰርታእደምታቅአታቂምታቃለች ትታውእጅ

  • @housemaid2874
    @housemaid2874 6 месяцев назад +3

    ረምሊ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ወላሂ በቃ ትችያለሽ

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh 6 месяцев назад +4

    😂😂 ረምለዬ ቀጥይበትየኔ ውዲ❤

  • @ansha6059
    @ansha6059 6 месяцев назад +11

    ክክክክክክክ አብዴ ወሎ ጋር ስሪልን ረምላ ሁላታቻሁም በደንብ ችሉታ አለቻሁ

    • @hajertube1892
      @hajertube1892 6 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @ansha6059
      @ansha6059 6 месяцев назад

      @@hajertube1892 አመልስለሁ ደምሪኝ በኩሚንት እምጣለሁ

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 6 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂 ረሙ መቱውን ትችይበታለሺ ክክ😂😂

  • @user-mn3ni8ye3r
    @user-mn3ni8ye3r 6 месяцев назад +1

    አየ እረምላየ እኔ ላቺ አፈርኩ ስትናገሪ መዳም ብትሆን እስኪ አደየ ጋሼ ስትይ ብሰማሽ ይዘዋለይ ብላ ታቅሽ ነበር

  • @k2910
    @k2910 6 месяцев назад +2

    እስላምአሊይኩምወራህመቱሊላሂወበረካትሁ እንዴትናችሁ ቤተስብ አላህሀገርችንንይጠብቅልን ምርጥቆየታነው በርቻልኝ
    ክክክክጎድእኮነው

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 6 месяцев назад +6

    😂😂😂😂😂ወይ አንቺ ጉደኛ ጋሽዬ ብለሽ ልትሞቺ😅😅

  • @tuba6802
    @tuba6802 6 месяцев назад +1

    ራምሊየ የኔውድ ትወና የግልሽ❤❤❤❤

  • @Medina-kw7eb
    @Medina-kw7eb 6 месяцев назад +5

    የዴሴዋ ቆንጆ እረምሊ 😂😂😂ስታስቂ

  • @Semiratube
    @Semiratube 6 месяцев назад +3

    ረምሊ አብዱ ወሎጋር ብሰሩ ይዋጣላችሆል👌

  • @Hayuti26
    @Hayuti26 6 месяцев назад +3

    አይ እረምሊ😂 ሁሉም ያምርብሻል❤

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 6 месяцев назад +4

    ከካሜራ ጀርባ የሚስቀው አሳቀኝኝኝ😂😂😂

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e 6 месяцев назад +3

    ክክክክክክክ ያረቢ እንደዉ ረምሊዬ በጋሽዬ ጨረሽዉ

  • @amitubetube43
    @amitubetube43 6 месяцев назад +9

    😂😂😂 አይ እረምሊ ስችይበትኮ 😅 😍😍😘

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 6 месяцев назад +2

    የልጁ ነገር የኔ ማር😂😂😂

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v 6 месяцев назад +2

    ህልምሽን እውን እዳያርግልሽ ሰአድ. አላህን ፈርተን ነው መኖር ይልቅንስ

  • @saadas9954
    @saadas9954 6 месяцев назад +3

    ክክክክ አረ ረምሊየዋ በቦርከና አላልሽም ክክክክክ የኔ ውድ

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 6 месяцев назад +1

    ማሻ አሏህ ረምሊ ሁሉ ነገር ሲምርብሺ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 6 месяцев назад +2

    አይ ረምላ❤ ስወድሽ ኡኮ ደሞ ኡኮ ትዋናሽ 😮😂

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 6 месяцев назад +4

    ረምሊ አንቺ ክፉ አማት ሆነሽ ስሪ ሳአዲ ደሞ የልጅ ሚስት ሆነሽ አልቃሻ ሆነሽ ተዉኑ 😅😅😅

  • @user-ds4ry9vn8q
    @user-ds4ry9vn8q 6 месяцев назад +3

    አላህ ይጠብችሁ አገራችራንን ስላም አርግልን❤❤❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 6 месяцев назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ረምሊ
    ፍርፍር
    ነው ያደረግሺኝ

  • @user-xh5pf4dk1q
    @user-xh5pf4dk1q 6 месяцев назад +2

    ወይኔ ሳቅ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yetmworkmelaku6549
    @yetmworkmelaku6549 6 месяцев назад +4

    ዊይ ረምላዬ ስወድሽ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x 6 месяцев назад +3

    😂😂😂😂ማዳምን ነበር እደዝህ ብሎ ማቃጠል ክክክክ ሠአዳ ምታወራው ሁሉ ጠፍባት ክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @user-wk9yo1wj3t
    @user-wk9yo1wj3t 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂 የኔቆጆ ደግሙ ስታምር ማሻአላህ

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 6 месяцев назад +2

    የኔውድ ረምላየ ሥወድሽ ወላሂ😅😂❤❤❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 6 месяцев назад +3

    ወይኔ ረምላ ገደልሽኝ በሳቅ

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty 6 месяцев назад +3

    .😂😂😂😂😂😂ክእክ እረምላ ጉድ አፈላሽ ጨጎራቸው ይነሳል😂😂😂😂😂🎉🎉ወደሁ

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 6 месяцев назад +6

    አቱ ማናቸው 😅😅😂😂🎉❤

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r 6 месяцев назад +4

    ወይ ረምሊ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-lf5bv6hl2q
    @user-lf5bv6hl2q 6 месяцев назад +3

    አይ እረምላ የጋሽየ ነገር❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @anshaalmu7950
    @anshaalmu7950 6 месяцев назад +1

    ሳዳ ያረቢያ መድሊሱ ስንት ነው የገዛሺዉ ባዓላህ ንገሪኝ

  • @user-jy9or8yg7d
    @user-jy9or8yg7d 6 месяцев назад +3

    😂 ራምላ እኔ አብሬሺ ብሰራ ደስ ይለኛል 😂

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 6 месяцев назад +4

    ባንድ እንበላለን ስትል እሳ ቁጭ ብላ አቅርቢ አላለችም ስአድን ሆሆሆ😂😂😂😂😂😂😂አንች ከመጣሽነው የተውኝ ጋሽየ አላለችም😂😂😂😂😂😂ስአድ ቻይው

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 6 месяцев назад +1

    ረምላየ ደረሳው አብዲ ጋር ስሪልን😂