አረብ ሀገር ለፍታ እንዲ ተሰርቶ ሲጠብቃት ምንኛ ደስስስስ ይላል 😊😍 | seadi and ali

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 777

  • @eyadalimahamed
    @eyadalimahamed  Год назад +253

    ❤ጀነት ውስጥ ከወተት የነፃ ከማር የጣፈጠ ወንዝ አለ አሉ ረሱል ﷺ ለማን ነው ያረሱለላህ ተብለው ተጠየቁ?
    የኔን ስም ሰምቶ ሰለዋት ያወረደ ነው አሉ ::
    ሶሉ አለ ረሱል ﷺ S.A.W💚💚

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Год назад +347

    ያረብ አገር ሴት ጀግና ነበርን ግን በሀቅ እሚሰራልን ሰዉ የለንም

    • @tube8934
      @tube8934 Год назад +3

      ጭቅለች ምየዞር ሠው ብቸነው የለው ማቼ የስከክለል አይ ዲከም ብቸ😢

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 Год назад +1

      በጣም

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ Год назад +1

      በትክክል

    • @remaseid-me6qs
      @remaseid-me6qs Год назад +9

      የልቤን ነው የተናገርሽው

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Год назад +10

      ሰዋየየቻው መልስ እንኳን አይማልሱልኝም አይደለም ልየሰሩልኝ ተውት ተከድኖ ይብሰል

  • @Abranjenat
    @Abranjenat Год назад +97

    ዱንያ ጠፊ ነች አላህን በመፍራት የጀነት ቤቶችን አላህ ይስጠን

    • @zinat8042
      @zinat8042 Год назад +3

      ትክክል ዱኒያ ቀረ ነው ተከትሎን አይሂድም ውዳሂሪ ሺ ቤት ቢደረደር ምንም አይደቀኝ ዱኒያ ያው ቀሪ ነው 😢😢😢😢

    • @AeyishaOumer-xn1nw
      @AeyishaOumer-xn1nw Год назад +1

      አሚን

    • @gultatube6696
      @gultatube6696 Год назад

      አሚንንንን

  • @ታገስ-ኀ9ቸ
    @ታገስ-ኀ9ቸ Год назад +125

    አይ እዱኒያ ምን ብታምሪ ጠፊ ነች በተረፈ መሻአላህ በጤና በደስታ ኑሪበት ያርብ አገሯ ጀግና

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад +59

    ማሻአላ በጣም ያምራል ጀግና ብያታለሁ እህቶቸ ፎቅ እንሰራለን ብላችሁ እድሚያችሁን እንዳትጨርሱ ዝንጥ ያለች የጭቃ ቤት ከሰራን በቂ ነው ደግሞ ደግሞ ለዱኒያ ቤት ዋናው ጤና 🥰

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Год назад +1

      በትክክል ከበቂ በላይ ነው ፈጣሪ ይባርክልን

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +57

    ለዱንያቤት አልሞትም ለሰጠኝ ሁሉ ምስጋና ይገበዋል አልሀምዱሊላህ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +1

      ኤወላ ጀነትን ያስፋልን

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Год назад +1

      @@እሙአኗርYOUTUbe-m8j አሚንንንንንንያረብ💐🍒

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Год назад +3

      ይሄ ዬተጃጃለ መንግስት ባያፈርሰዉ

    • @RehimaMm
      @RehimaMm Год назад +1

      ሳህ ውዴ የሚሞት ሰው የማይሞት ቤት ይሰራል አለ ይገሬ ሰው

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Год назад

      @@RehimaMm ምርጥ ተረት💐🍒

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +67

    የስደት እህቶች የእርፈት እንጀራ የነፃነት ንሮ አላህ ይስጠን

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ Год назад +61

    ባል ከሆነ የሰራላት ባል ብቻ ሳይሆን አባት እናት ወንድምም ነው ማሻአላህ

    • @Defend202
      @Defend202 Год назад +1

      አባት መሆን አለት

    • @moo959
      @moo959 Год назад

      Wow

  • @susutube360
    @susutube360 Год назад +29

    ይሄኔ 2 3 ይሆናሉ እንጅ አንድ ሴት ይህን ቤት ለመስራት 15 አመት ቆይታ መሆን አለበት ማዳም ቤት ከሆነ የምስራው😂ወይ አሜሪካ እሚስሩ ይሆናሉ😅ማሻ አሏህ ብያለሁ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Год назад +23

    ጀግና ነት ያሰራላትም ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር የበርከት የጤና እና የሰላም መኖርያ ያርግላት ለተረበ ይምታበላብት ለተጠማ የምታጠጣበት በልጆች የምትባረክበት ያርግላል እኔ ደስ ብሎኛል ለእሷ ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ማሻ አላህ ከመቶው አንድ ሰው ነው ስንቶቻችን አልቅሰን ክላሱ እራሱ ስፍቱ ሠው ያለው ሰው እኮ የወቀየራል

  • @TakiOsman-ry6vi
    @TakiOsman-ry6vi Год назад +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @meditube7928
    @meditube7928 Год назад +23

    ሰአዲ ቤትሽን አፍርሽ አይበልሽ ሰው እንደቤቱጂ እንደጎረቤቱ አድያርም የጤና ቤት ያድርግላት

    • @negutube
      @negutube Год назад

      ዝም አትያትም ጥጋብ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      በጣም

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Год назад

      ምንም ያህል ባማረ ቤት ብንኖር ዱኒያ አይሞላም

  • @kadeiyh9651
    @kadeiyh9651 Год назад +8

    ይሔንቤት የሠራሽልጂ የውነት ስት አመትብቆይነው በስደት ማሻአላህ በሰላም በጤና በፍቅር የሚኖሪበት ያድርግልሽ ጀግናሴት❤❤❤❤❤

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Год назад +7

    ማሻአሏህ ግን እኮ ድሮ ከተጀመረ ሁሉም ነገር እርካሽ ነው መስራት ይቻላል አሁን ነውጅ ሁሉም ነገር ጣራ የነካው ለማንኛውም ጄግና ብያለሁ የአፊያ ቤት ይሁንላችሁ

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ Год назад +18

    የዱኔኒያ ቤት ነውአላሕ የዛኛውን ቤት ያሳምርልን

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Год назад +8

    *ማሻአላህ የሚያስብልን ሲኖር ነው እንድህ የሚሰራው የስደት እህቶች አብሽሩ ዋናው ጤና ነው ሁሉም በጊዜው ይሆናል😢*

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    አልሀምዱሊላሂ የጭቃ ቤት ይበቃናል 😢

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Год назад +4

    ማሻአላህ ያረብ የልፋቷን አይተህ ባማረህይወት በልጆች ደስታ ካሳት ረጅም እድሜ ኑሩበት

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    እህታችን በእውነት በጣም ጀግ ነሽ ጎልበትሽን ፈጣሪ ይባርክለሽ ከስደት ተመልሰሽ በሰላም በጤና ኑሪበት 👍👍👍

  • @tebabe
    @tebabe Год назад +7

    ማሻ አላህ ዋናው ፍቅር ሰላም ጤና ነውና ይህን ያድላቸው እኔ ብዙም አያጓጋኝም ምክንያየቱም ዱኒያ ነው

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Год назад +85

    ማሻአላህ ግን ሰት አመት ሰርቴ አሰር አመት ሰርቸ አልሙላልኝም የመጀመራ ጀግና አሁን አየሁ ቅጨላት ያለዉ በተሰብ አላት

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 Год назад +23

      የሪያል ውጤት አይመስለኝም የዶላር ይሆናል ክክ

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 Год назад +1

      የኔም ጥያቄነው

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Год назад +9

      @@Kedija6466 ላ ሀቂቀትን ሪያል ይሰራልኮ እኔ ብቻየን ሁለት ቤት ሰርቻለሁ ግን የንጨት ቤትነው እሱውም አባነው ያሰራልኝ ከገጠር ከተማ እየተመላለሰ የኔ ልዩ አባት አላህ እድሜውን አርዝሞልኝ የማስደስተው ያድርገኝ ያረብ

    • @zabibam7335
      @zabibam7335 Год назад +2

      ሀያመት:ብሰራም:፣በሪያል:አይሰራም

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Год назад +1

      ዋናዉ መስራትሺ ብቻ አይደለም ከዛ ገንዘብሺን በአግባቡ ቁም ነገር ላይ የሚያዉል ሰዉ ሲኖር ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላሕ እህቴ አብሺሪ

  • @alainfef176
    @alainfef176 Год назад +7

    ❤❤❤አላህ እድሜ ጤና.
    የልጂ ልጂ የሚያዩበት ያርገው የኢማን የሀቅ ምስኪን በልቶ ጠጥቶ የሚወጣበት ቤት ያርግላቸው❤❤

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Год назад +77

    እረሜ ልኬን በማዳም ቤት ልበሰብሰ እደ ሁለት ከላሰ በቂየ ናት ሺ አመት ለማይኖረ

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 Год назад +1

      ሳህ

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 Год назад +1

      ላዱኒያቤት

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 Год назад +2

      የኔ ቢጤ ደሞ ለአዱንያ

    • @rahmaadem4905
      @rahmaadem4905 Год назад +4

      ማሽአላህ ደስ ይላል ግን እስከመቸ በስደት የራሱ ጉዳይ ሶስት ክፍል በስ

    • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
      @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ Год назад +1

      ትክክል እኔይስጠኝግንአልመኝውም ይስጠኝ የለለውንሚስኪን ብረዳይሻለኛል የምኖርቤትቤትአልጣጂ

  • @medi743
    @medi743 Год назад +47

    ይሄንማ የመዳም ሪያል አደለም የሰራው 😂😂 በሰላምና በፍቅር የሚኖሩበት ያድርጋቸው

    • @obsaankaduu5407
      @obsaankaduu5407 Год назад

      Kkk

    • @mekilovexff7334
      @mekilovexff7334 Год назад +2

      እኔም ብያለሁ😂

    • @ሱሱቱዮብ
      @ሱሱቱዮብ Год назад +1

      ይሰራል ወላሂ ከዚህም በላይ ይሰራል ልብ ያለው ሰው❤

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 Год назад +2

      እረ አይሰራም

    • @ሱሱቱዮብ
      @ሱሱቱዮብ Год назад +1

      @@seadakedir6832 እህቴ ዘንድሜ ቤተሰቤ ኢጃዛ ከሚባሉት ተቆጥቦ የተቀመጠ ይሰራል

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 8 месяцев назад +1

    እኔንኝ በይ ይህን ጀግና የሰራሸው❤❤❤❤

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb Год назад +4

    ማሻ አላህ ሲያምር በአፊያ የሚኖሩበት ያድርገው ባለቤቶቹ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Год назад +2

    በነገራችን ላይ ለዱኒያ ቤት እምትሉ ሰዎች
    ለምን እዱኒ ከሆነ አከዱም ወደ ሀገራቹሁ አይሳካላቹሁ ሲሊ ለዱኒያ ቤት ትላላቹሁ
    አሏህ ይወፍቅሽ እህቴ ውለጅበት ያረብ የደስታቤት ያድርግልሽ የኔ ምርጥ ሴት በርች
    ሰፊ ቤት ጡሩ ጎረቤት ጡሩ ትዳር መጎጋዣ
    ብላዋን ነብያች ረሱልሰላሀሊ ወሰለም

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Год назад +1

    ማሸአለህ ውለዱበት አርጁበት ያሰላም እንኳንደሰአለሸ ኡክቲ

  • @zinab8199
    @zinab8199 Год назад +6

    ማሻአላህ ብያለሁ እዳሎጋው አላለችም😅😅 አየ ሰአዲ😍 በሠላም የምትኖርበት ያድርጋት! አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Год назад +8

    እድሜየንሙሉብሠራ፣እራሡ፣እድሕአይነትቤትአልሠራም፣ሖ፣ማሻአላሕ፣የአኬራቤቲችንን፣አላሕያሣምርልን፣አሚንበሉ

  • @alemkeder8910
    @alemkeder8910 Год назад

    ዋው እውነት እሄንን ስርቶ የጠብቃት የትባርክ ነው ማሻ አላህ ለሀገራም አላህ ያብቃትና ትድስትብት ያርብ ማሻ አላህ

  • @ydue5437
    @ydue5437 Год назад +6

    ማሻ አላህ ሲያምር እኔስ እሄ ቀርቶብኝ ባለችችኝ አቅሜ ያስጀመርኩአት በጨረስኩት እና ገብቼባታ 1ልጅ በወለኩባት😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Год назад

      አይዞሽ ማማየ

  • @ameenaetp
    @ameenaetp Год назад +4

    ሰአዲዬ የኔ ቅን የዋህ ወላሂ የሰው ደስታ እሚያስደስታት እሷን አየሁ በዛላይ በአካል ስታገኝዋት ትሁት ነች ያንችም ቤት ከዚህ አያንስም ማሻአላህ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Год назад +17

    በመዳም ቤት ይሄ አይሰራም በጤና እሚኖሩበት ቤት ያርግላችሁ

    • @ሲፋንቢንትአህመድ
      @ሲፋንቢንትአህመድ Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኮ ገረሞኝ ነበር

    • @Taiba-mh7ev
      @Taiba-mh7ev Год назад +3

      የሁላቺንም ጥያቄ ነው ስታመት ብሠራነው ወይ ባልና ሚሥት አብረው ሲሰሩ ቆይተው ባልዮው ገብቶ መሆን አለበት የሠራው አለዛ የመንግስት እጂ አለበት😅😅

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Год назад +18

    ግን ምን ይሆናል ሞት አለ የማይቋረጥ ሰደቃ ይበልጣል የጀነት ቤት ይበልጣል አሏህ ይወፍቀን😢

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Год назад +7

    ማሻ አሏህ በሰላም በደስታ ኑሪ በት
    ግን እውነት የማዳም ቅመም ናት የሰራችው በወር ስንት ቢከፈላት ነው ወይም ስንት አመት ብትቆይ ነው 😮😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Год назад +11

    ማሽአላህ ተባረከላህ በመጀመርያ ቤቱ የተሰራው ማቴርያሎች ሳይወደዱነው በደህናው ግዜ ሲቀጥል እመዳመሰ ቤት ተሸቅሎ ኢሄ አይሰራም በፍፁሞ የሆነ እጅአለበት ወይ የድለላ ወይ የእእትን

    • @asyaasya1087
      @asyaasya1087 Год назад

      እዉነት ነዉ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад +5

      እውነት የመዳም ደመወዝ ብቻ አይመስለኝም ቦታ ሺጠው አግዘዋት ይሆናል እጂ ብቻ ደመወዝ አይታመንም

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад +2

      ትክክል

    • @segedkalkidan5453
      @segedkalkidan5453 Год назад +4

      ሰንፍ ምክናይት አያጣም ዋናዉ የወጣሺበትን አላማ ማወቅ የገንዘብን ጥቅም ማወቅ ነው ከዝህም በላይይሰራሉ

    • @fadilaahmad4669
      @fadilaahmad4669 Год назад

      @@segedkalkidan5453 ቲሺ የወጣንበት አላማ ሰርተን እንደሶ አይሰራም ወሬ

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ

    መታደል ነው የጭቃ ቤት መስራት እራሱ አቅቶኛል

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 Год назад +1

    ማሻ አላህ በሉ ያሀባይ መልካም ነገር ስታዩ ማሻ አላህ ማለት ይልመድባችሁ

  • @Ekaeka44xn
    @Ekaeka44xn 3 месяца назад

    ምንምብትዋብዱኒያጠፊነት፡በተረፈማሻአላተባረከላ፡እድሜናጤናጊወልዳ የምትከብድያድርጋት❤❤❤

  • @እሙሷሊህ
    @እሙሷሊህ Год назад +6

    ማሸአላ ማሻላ ማሻአላ አላህ በሰላም ገብተሽ በፍቅር እምኖርቤት ያርግሽ

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube Год назад +2

    ዋው የጭቃቤት እያቀጠቀጠኝ አዳሜ ዋውማሻአሏህ በጣምያምራል

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Год назад +9

    ማሻአላ ቆንጆ ቤት ነው ግን አድ ሰው ብቻ አደለም የሰራው ሁለት ሁነው ነው የሚሆነው

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 Год назад

      ባልና ሚስት ይሆኑ ይሆናል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ​@@sumeya8365 ጀገናባልናሜሰትክሁኑ።ይሰራል

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ Год назад +1

    ዉነት አረባገርሰርታ ነዉ በጣም ጀግና ናት በሰላም እምትኖሪበት ያርግሽዋዉዉዉዉ

    • @ሂክማ-ኀ2ወ
      @ሂክማ-ኀ2ወ Год назад

      @ቀኝ እጅ ለተራበ አጉራሽ 🇪🇹 እሺ ዉድ

  • @attube383
    @attube383 Год назад

    ሁሉምሰዉ ሊጠቀምባትጅ ለሷ የሚስብላት የለም ላረብሀገርሴት ግን እድለኛናቸዉ የባለዚሆቹ ማሻአላህ ግን በኛ ስራ አይመስለኝም ምናልባት ሌላ የሚሰሩ ይሆናሉ

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ Год назад +4

    እስቲ አላህ የአኼራውን ቤቴን ያሳምርልኝ እኔስ አባይ ሲገደብ የተጀመረ ለዛውም የጭቃ ቤት እሄው እሱ ሳያልቅ እኔ አለኩ ኡፍፍፍፍፍ ድካም ብቻ ወላሂ😢 አላህየ በዱኒያ ያጣሁትን ስኬት በአኼራ በራህመትህ አጎናፅፈኝ ለሁላችንም እህቶቼ ሰው እንዳቅሙነው የሚኖረው ብዙም አርቃችሁ እንዳታስቡ ምንም ብታምር ዱኒያናት ትጠፋለች ማሻአላህ እህታችን ደሞ በሰላም የምትኖሪበት ያርግሺ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 Год назад +19

    ግን የቱንም ያክል ቢከፈላት በማዳም ደመወዝ ይሄን አሰራም 😅😅ግን መሸአላህ

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад

      በጣም

    • @meram123
      @meram123 Год назад

      ብዙ አመት ከቆየች ይሰራል

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад +3

      አረ ይገርማል ስንት ለፍተው ደክመው የዚህን ግማሽ እንኳ አልሰሩም እህቶቼ እኔስ መቼም ከ2000 አያልፍም

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Год назад

      ​@@meram123 20አመት ይሰራይሆናል

    • @meram123
      @meram123 Год назад

      @@user-nb1vz6bt2y አወ ወላሂ 20 አመት ሰረተው የሰሩ አሉ የማውቃቸው

  • @absabs9609
    @absabs9609 Год назад

    ማሻአላህ የሠላምየጤና የዴሥታ መኖርያ ያድርግላት

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እዳው የስትአመት ድካምይሆን ለማንኛውም ልፋቷ ውጤትላይ ውሏል ስውየውም አማናውን ተውጥቷል ለሊሎቹም ልቦናይስጣቸው

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Год назад

    ማሻ አላህ ብያለሁ አላህ የምትደሳበት ያርግልንት

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Год назад

    ማሻአላህ ሠው የሠራውን ሢገኚ ደሥ ይላል

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Год назад +4

    ሰአዲ ማሻአላህ የናተም እኮ ወላሂ ያምራል

  • @alhamdulilah-te7hf
    @alhamdulilah-te7hf Год назад

    የመጀመሪያ ኮሚት ስፅፍ ማሻአሏህ ተማረክከሏህ አላህ በሰላም አገሯ ገብታ በደስታ እምትኖር ያድርጋት

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +2

    ማሻ አላህ በጤና ትኑርበት ያን ያክል አናካብድ ዱኒያ ነው እጅ ጀነት አደለም

  • @زينب-س8ت9ب
    @زينب-س8ت9ب Год назад +1

    እኔ አድየጭቃቤት ስሩልኝብየ ለመጨረስ ሲጓተቱ አምስት አመትበለጠው ማስጨረሻውም ተወደደ አልሀምድሊላህ አላኩሊሀል ለልጂቱ ማሻአላህ

  • @seidmohammed9363
    @seidmohammed9363 Год назад

    በጣም አሪፍ ነው ግን ቀረጣው በዙም አይታይም ቀለም ሰራተኛው በጣም ጎበዝ ነው ስልኩ የላችሁም አስተዋውቁለት

  • @zenbabelay1369
    @zenbabelay1369 Год назад +1

    ማሻአሏህ ነው በዴስታ የሚኖሩበት ያድርጋቸው

  • @negutube
    @negutube Год назад +4

    ውዶችየ ተረጋጉ ዋናው ጤና ነው

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Год назад +18

    ሠላም ሳዓድ❤ ጀግንነታችን የታወቀነው ከስት አድ አጥፊ ሲኖር አብረን መሠደባችን ነው እጅ ለማንኛውም አገር ራችን ሠለም ይሁንልን ሁሉም እሚያምረው አገር ሠላም ሲሆን ነው❤🙏🙏🙏

  • @zenatzenat5302
    @zenatzenat5302 Год назад

    ማሻ አላህህ ያረቢ. ሳያ ምር ያፍያ የፍቅር የሀያት ያርግላት ወላሂ

  • @zomawa4653
    @zomawa4653 Год назад

    ማሻአላህ የሚደሰቱበት ያድርግላቸው

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Год назад +34

    ማሻአላህ ይሄማ አረብአገር ሳይሆን ከዶላሩ አገር ሁነውነው እጅ እነሪያል እይገነቡትም 😂😂😂😂

    • @sarakamald5918
      @sarakamald5918 Год назад

      አው ወላይ

    • @salehahabheshawitk98
      @salehahabheshawitk98 Год назад

      😂😂

    • @ወይንየአህመድ
      @ወይንየአህመድ Год назад

      😂😂😂 እኮ ወላሂ ገርሞኛል

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ Год назад

      ትክክል

    • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር
      @ሷሊሀዩቲብባህርዳር Год назад +2

      ​@🕊 የቦረናዋ ከባህር ማዶ 🦋 እር እህት ይቃማ ያላትም ብትሆን ይሄን አሰራውም ምን በዛ ከተባለ የሚከፈላት 2500ነው ይሄን ደግሞ ለቤተሰብ ልከሽ ከዚህ ለቤት ክራይ ከፍለሽው ለራስሽ ለሻንፓ ለቅባት አውጥተሽው ለካርድ አውጥተሽው ምኑ ተርፎሽ ነው ይሄን የሚያሀክል ቤት የምትሰራው ወይም ቤተስብ የሌላት ትሆናለች ማንንም የማትርዳ እሱንም 30አመት ተቀምጣ ይሆናል እኔ ኢቃማ አለኝ ከመጣሁ 12አመቴ የጭቃ ቤት እንኳን የተስተካከል የለኝም

  • @ሱሱቱዮብ
    @ሱሱቱዮብ Год назад +2

    ያረቢ ማንም ይሁን ማን የሰራላት ሰው ወላሂ አላህ በጀነት ቤቱን ይስራላት ቅመሞችየ እየደከምን የድካማችንን የሚረዳን ስናጣ ህመሙ ሁላችንም ዘንድ አለ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ እህታችን በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ ምትደሰችበት ያርግሽ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад +1

    ፈጣሪ በሰላም ለሀገሯ በቅታ ልጅ ወልዳ በደስታ የምትኖርበት ያርጋት የተራበን ምታበላ ያርጋት በደናው ስአት ሰርታለች ስንት ጉልበት የወጣበትነው ደስብሎናል ይህን ለሰራ እና ለሰራ ፈጣሪ እድሜ ይስጥ

  • @hikma9245
    @hikma9245 Год назад

    ማሻአላህ ደግሞ ደስ የሚል ነገር ስታይ ማሻአላህ ማለት እንዳትርሽ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад

    ማሻአላህ ያመደሟ ቅምጥል አቦ አለህ ወልደሽ ተበዝታሽ ኢልምን አስተምረሽ ለኡመዉ ጀግና የምታፈሪበት ቤት የድርግልሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀስቢየላሁወኒእመልወኪል

    ኢረ ሰአዲን በደብ ያዬ ማነው እርጉዝ ናት የሚል ማነው እንደኔ

  • @rehmetm1532
    @rehmetm1532 Год назад

    ማሻአላህ አላህ በሰላም በጤና የሚኖሩበት ያድርግላቸው

  • @ኡሙኡሳማ
    @ኡሙኡሳማ Год назад

    ሰአዲ ሹክረን እኔም ደስ ነዉ ያለኝ

  • @saraass1202
    @saraass1202 Год назад +2

    መሻ አላህ አላህ የደስታ የፈቅር ቤት ያርጋቸው

    • @saraass1202
      @saraass1202 Год назад

      በምን ልደምርሽ እኔ ዩቱበር አይደለሁም

    • @saraass1202
      @saraass1202 Год назад

      @ቀኝ እጅ ለተራበ አጉራሽ 🇪🇹 ዩቱብሺ ማን ይላል

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 Год назад +2

    የለለ ነው አላህ በሀገራዋ ገብታ የምትደስትበት ያድርጋት

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад

    ማሻአላህ ወልደሽከብደሽ ኑሪበት /ኑሩበት ያረብ አገርጀግናና ነበርን ጎታቹ እየበዛብን ነውጂ ሳአዲ ደግሞ ሀምዲበይ ያችም ያምራል

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад

    ማሻአላህ በሠላም የምትኖረበት ያድረሰጋት👌👈

  • @jrjr4333
    @jrjr4333 Год назад

    ፤ሻአላህ የዚህ ቤት ባለቤት የት ነሽ በላይክ

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 Год назад

    ፎቁ ሙሉ የምኝታ ክፈል የቤተሰብም የራሱዋም እታች ሁሉም እንግዳ መቀበያ ቢሆን ሀሪፍ ነው

  • @AsiyaYouTube-mp9hp
    @AsiyaYouTube-mp9hp Год назад +14

    የቲቢው እስታድ ቢቻ አልተመቸኝም ከዛ ውጭ.
    ماشاء الله تبارك الله عليك ياأختي

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      አሁን ሁሉም የሚያሰራው እንደዛ ነው አድስ ፋሽን ነው

    • @rabiasara8471
      @rabiasara8471 Год назад +3

      ዪዱኒያ ቤት ነው ለአኼራችን ይሄን ያህል ዪማንለፋውን ይገርማል😢

    • @AsiyaYouTube-mp9hp
      @AsiyaYouTube-mp9hp Год назад +1

      @@rabiasara8471 አላህ በተውሂድ ኖረው በተውሂድ የሚሞቱ መልካም ባሪያዎች ያድርገን እህቴ በዱንም ላይ ስንኖር መቼም ሰው ነንና እንዲህ ያማረ ማረፊያ ሲኖር የልብ ደስታ ይሰማል አላህ ላኼራዋም መልካም ሰርታ ምትኖር እህት ያድርጋት የልፋታችን ውጤት እንዲህ ባማረ ነገር ስናየው ደስታችን እጥፍ ነው

    • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
      @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ Год назад

      ​@@AsiyaRUclips-mp9hp ትክክል አሚንን

  • @fathayimohammed4098
    @fathayimohammed4098 Год назад

    ማሻ አላህ በሰላም በጤና ኑርበት

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    ባል ከሆነ ያሰራ አንተ ለሌሎች ታምርነህ ምነት ላጡት ፈጣሪን የሚፈራ መቸም ምንም አያረግ የስንት እህቶች እድሜና ጉልበታቸውን ምስዋት አርገው ሰርሰናል እያሉ ባዶ የቀሩት አሉ በጣምነው ደስያለኝ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ዋውውውውውው እኔ ቃል የለኚም የሰራው እጅህ ይባረክ ወልደሽ ከብደሽ በደስታ በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @ዘሀራ-የ2ቐ
    @ዘሀራ-የ2ቐ Год назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ ስንት ጀግና ሰው አለ

  • @toybaseid5240
    @toybaseid5240 Год назад

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ በጤና እምትኖርበት አላህ ያድርጋት ጀግና ናነት ወላሂ

  • @ዚዙሀበሻዊት
    @ዚዙሀበሻዊት Год назад +1

    እና የወር ደመወዟ ስንት ቢሆነው የሄን የሰራችው ለማንኛውም ማሻአላህ

  • @adabeabara6330
    @adabeabara6330 Год назад

    እህታችን ተባረኪ እውነት ነው ቤቱ በጣም ደስ ይላል ግን ይህ ቤት ስንት ጨርሰ ???

  • @RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት

    ማሻአላህ ማሻአላህ በሠላም ገባታ የምትደስት የምትወልድበት ያርጋት

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 Год назад +5

    ማሻአላህ ዛሬ ልባም ሤት አየሁ አላህበጤናየምትኖርበትያረጋት❤

  • @umuabdurahman2793
    @umuabdurahman2793 Год назад +2

    ማሻአላህ አላህ ከስደት በሰላም ተመልሳ የምትወልድበት የምታርፍበት በፍቅር በደስታ የምትኖርበት ያርጋት እኔስ አልሀምዱሊላህ ስደት 10አመት 2ቤት ሰርቸ ልገባስል አምና ኦኖግ ሸኔ አፈረሰብኝ አሁን ተስፋእና አላማየን እንምንም አረጉብኝ አሁን ስሰራ የግደለሽ ስራነው የምሰራው አደው ሀገሬ ገብቼ ለመወለድ ነበር አላማየ አሁንግ ኤጭ ብቻ ጤናየን ደህና ስለሆንኩ አልሀምዱሊላህ አላህ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад

    ያሠላም የታደለች ናት በዚህ ሠአት እደዚህ አይነት ባል መገኘቱ ማሻአላህ ልዩ ቤት ነው ግን ስንት አመት ብትሠራ ነው

  • @kabetube
    @kabetube Год назад +2

    ማሻአላህ ወላሂ በጣምጎበዝነች ምንአልባት ጠካራ ባልኑሯት ይሆናል እሱምእየሰራ አግዟትነው

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Год назад

    እንደኔ ግን ቤቱ በጣም ክፍፍል በዛበት ብቻ ማሻአላህ በሠላም ትኑርበት መዳም ቤት ተሰርቶ እደዚህ ያለ ቤት ይሰራል ወይ በጣም ደስ ይላል

  • @saidanasir1617
    @saidanasir1617 Год назад

    ማሻአላህ ማሻ አላህ ቱቱቱ አላህ ይትብቅላት ብድስታ ሚኖሩብት ydrglachaw lgam አላህ ystn

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Год назад

    ማሻአላህህህህ እደው ሰት አመተ ፍጀብሺ የሰራሺው እህቴ የምትወልጅበት የጤና የፍቅር ቤት ያደረግልሺ

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي Год назад +4

    እሄማ የመንግስት እጂ አለበት እጂ እኔ 11 አመት አለ ኢጃዛ ስርቼ ለዛውም 2500 ሪያል ከቦታ መግዧ አላለፈም ለቤተስብ እንኳን አርዳም

    • @Taiba-mh7ev
      @Taiba-mh7ev Год назад

      እውነት ነው ምንም ጥያቄ የለው የመዳምን ቤት እናቀዋለን

  • @susutube1207
    @susutube1207 Год назад +1

    አይ ዱኒያ ነው ወላሂ ሰፍ አልልም ለዱኒያ አላህየ ያኛውን አገር ያሳምርልን ምንም ቢያሸበርቅ ዱኒያ ዱነኒያ ነው ኧረ ወዲያ

  • @Sadie665
    @Sadie665 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይባርክለሀ ለኛም አላህ የርዝቅነ ምስል ማረዘቅሀ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад

    መሻላ አረቤት ደረጃ ሰትወጣ ኖራ ከቤቷም ደረጃ ልትወጣ ነዉ መሻላህ

  • @mekiyahussenyoutub6077
    @mekiyahussenyoutub6077 Год назад

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ እሀቴ በሰላም እምትኖሪበት ያድርግሺ

  • @SemuSemu-s5s
    @SemuSemu-s5s Год назад

    እኔ አንገቴን ደፍቸ ለማሥገቢያ የጪቃ ቤት መሥራት አቅቶኛል ለማንኛዉም ማሻአላህ ብያለሁ

  • @temr8492
    @temr8492 Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ግንኮ የአንድሠው አይመሥልም ምናልባት 20 አመት ሠርታ እንደሁጅ

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 Год назад +2

    ማሻአላህይ ቀለሙ ዲዛይኑ ሁለነገሩ በጣም ያምራን የሀያት ቤት ያርግላቸው