Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
t.me/jamaljm8pruclips.net/video/MRWEaSWkMMU/видео.html📞0948489872🤳🥰🙏
ቡሌኬት ነውየጨት
እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ በረሃ ሆነ
የወጥቤቱ ስንትነው
ጀማሉ
ሹኩረን ሀያቲ
እህቶቸ ሠው እደ ቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ባላችሁ ተብቃቁ ❤❤❤❤
ትክክል
ትክክል ያገሬ ልጅ
አች በዚህም አለሽደ አች ዘዋሪ
የኔ ቤትነው መርቂልኝ መሬም
@@SeadaKemal-ei6peመህራባ😁😍አብሽሪ ሁቢዋ ከጠነከርሽ ትሠሪዋለሽ ቀላል ነው 🥰🥰
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
አህሌን ሁሤን ቁጥርህን ከየት ላግኝ ጥያቄ ነበረኝ ባረካሏሁፊኪ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله وعليه وسلم🎉🎉🎉
ተይያ ከነብዩ ሙሀመድ ጋር ማነምንም አታወዲድር
መሽ አላህ ግን የሚካበድ አደለም በተለይ መኝታ ቤቱ በጣም ጠባብ ነዉ እደኔ ደሞ ሣላ የቲቢ ማሥቀመጫዉ አልተመቸኝም
ያለን በቃን እንበል በጎዳና የሚያድሩትን እናስብጂ ተመስገን ነው የሚባለው
በጣም።ይበታችህንጀ።ይበላይህንአትመልክት
😢😢😢እውነት
እውነት,ነው ልቦና,ይስጠን
አልሃምዱሊላህ
ይሄ አሄራ እሚያስረሳ ነው ዘላለም ሚኖርበት ቤት ካለ ለኔም አመቻችልኝ ጀማል ክክክ
በጣም ወላሂ😂
በትክክል
ሳህ
ትክክልውደ እደምንሞት አያቁም መሠል. ለድናችንና ከሚሥኪኖችጋር እያበላን የተራቡ ጀነት እድገባ እንድከም ዱኒያ ቀሪናብልጭልጭ አታላይ ተታላይ አንሁን☝️🤲🤲🕌🕋👍👍
ትክክል ነሽ
እኅቶቼ ወይኔ ብላቹህ እንዳትናደዱ ሰው ያለኝ ይበቃኛል ካላላ መቼም ቢሆን አይደሰትም ባለን ነገር ደስ ይበለን ቤቱ ቆንጆ ነው የሰላም የጤና መኖሪያ ያድርግላቸው
ጎበዝ አወ ሁሉም የራሱነዉ እሚኖረዉ
ትክክል እኛ ያለንን እሩቡ የለለው አለና ባለን ነገር ተመስገን ነው
ማሻአላህ በሰላም በጤና የሚኖሩበት የርጋቸዉ በጣም ያምራል😍😍😍
አልሃምዱሊላህ ተዚህ የበለጠ ሰርቻለሁ ዋናዉ የአኼራቤቴን ያሳምርልኝ ለዱኒያ ቤት ጥቂት ጊዜን ማሳለፊያነዉ
እመብርሀንን ለዝች ሂወት አልጨነቅም ብቻ መኖርያ ይኑርኝ😢
ወላሂ ትክክል ጥለነው ለምንሄድ ቤት እንለፋለን እንጨነቃለን
ወላሂ አወ ጤና ይኑረን ውለን መግቢያ ይኑረን ብቻ
መጨነቅ ለአሂራ ነው እዱኒያ ቀሪነው
የኔ ቆጆ ውነትሺነው ለዛኛው ቤታችን አላህ ያሳምርልን
ወላሂ ለዱንያ እድዝህ ሆሆሆሆ
ያረብ የሰራነውን ቤት. በሰላም እምንኔርበት ያድርግልን. የእዛኛውን ቤታችንን አሳምርልን
አሚንንን ያረብ
አሚንን
አሚንዋናው የዛኛውነው
ወላሂ ሴቱ ጀግናነው እስካሁን አድወድ ቤት ሰራ ሲባል አላየሁም
ይሄን የሠራው ወንድ ልጂ 👈መስሎኛል ጓደኛየ ነው ያለው😍😍
ሴት አትመስለኚም የሠራችው
አሉ ጀግኖች
@@meyrema2736ያጎቴ ልጂ ነው ባለቤቱም ውጭ ናት አብረው ነው ያሰሩት መሻአላህ በጣም ጎበዝ ናቸው አላህ በጤና በፍቅር ያኑራቸው
ትከነን አገተቸንደፍተን😢
ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት አይኔላይ ሲገባ ማሻአላህ ተባረክ ሮህማን ወንድም በፍቅር በአፊያ በመልካም ቤተሰብ በመልካም ልጆች ጋ የምትኖርበት ያድርግህ በረካሁን ኮሜንቴን ካነበበብክ ሀይቅ ከሆነ የባለሞያህን ስልክ ስጠኝ ማሻአላህ በረካ ይሁን በጣም ፅድት አርጉነው የሠራው እና ስልኩን ስጠኝ ወንድም
ይኸን እያሳያቹህ እራሳችንንአታሳምሙን እኛም እድሜአችንንበሰውሀገርጨረስን ግንምንምየለም
ሰው እዴቤቱ እጂ እንዴጎረቤቱ አይኖርም ባላትሁ ነገር ተብቃኩ በሰው አትቅኑ ይላል ድናችን ወድም
እህቶቸ እድህ እያላችሁ እዚሁ አበስብሱ 20 ቆርቆሮ ጭቃቤት ከሰራችሁ ከኪራይ ከወጣችሁ የስራብር ከያዛችሁ አገራችሁ ግቡ ዱኒያ ማፊፋይዳ የራሱጉዳይ ለአኬራችን ምን ያክል ለፍተናል ለዱኒያ እድህ እየሆንን ብቻአፍያ ይስጠን እጀ የትም ብንሆን ረዛቄው አላህ ነው አታስቡ አትጨነቁ ከተጨነቅንም ለአኬራን እንሰብ እኔ መቸም ትንሽ ቆርቆሮ የጭቃቤት መስሪያየን ከያዝኩኝ አገሬ ልገባነው አይሞላም ሀሳብ ምኞታችን እየሰፋነው የሚሄደው እና ባጭሩ ትንሽ ከዘብ ከያዝን እንግባ እላለሁ የኔሀሳብ ነው
እርሜናጤና ለባለቤቱ❤ማሻአላህ
ያተም ከዚህ ይበልጣል ኢሻአላህ ተስፉአለሽ 😂በርታ መጨረሻን ያሳየን ያንተንም እደዚህተውቦ የምናይ ያርገን❤
ቲቢ እስታንድ ግን ከበሩ ጎን ያለው ግድግዳ ላይ መሆን ነበረበት ቢሆንም ማሻአላህ
ማሻአላህ የኔም ቤት የተጀመረዉ ልክ እደዚሁነዉ ዉስጡም ወላሂ ሁሉም አንድ አይነትነዉ መቼ እደሚያልቅ አላዉቅም እጂ
እኔ የምለው ስትቅጠል ቆርቆሮነውየሚፈጄው
ሰንት ፍጀብሺ እህት
ጀምየ የኔም አላሀምዱሊላህ የሄቤት አይቸ በዚህ ድዛይን ላስጨረስነው ኢሻአላ በቅርቡ ታየዋለህ
በጣም ደስ ይላል የደስታ የአለም ቤት ይሁንላቸዉ
እህቶች ያያችሁትን አትስሩ ብር ያስፈልጋል ስራ መስራት ግድ ነው ሁሌ በስደት😢
ዋዉነዉ እደት ያምራን መሻላህ ተባረክ አላህ የጤናቤት ያድርገዉ❤❤
ማሻ አላህ በሰላም በጤና እምትኖሩ ያድርጋችሁ በጣም ደስ ይላል
የኩሽና ቡፌ ታብሌት ስት ፈጀ ንገረኝ እኔም ለማሰራት እፈልግ ነበር
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በሠላም በፍቅር የሚኖሩበት ያድርግላችውወንድ ማለት እንድህ ነው ከለፋ እና ከተሠደደ አይቀል አላህ በሠላም ለሀገርህ አብቅቶህ በደስታ በፍቅር ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ሠቶህ የምትኖርበት ያድርግህ ወንድምአለም
ዋውው በጣም ያምራል በሰላም በጤና በፍቅር ይኑሩበት😢😢
ያምራል ግን ትንሽ ጠበበ ባዶ መሬት ቡዙ አለው ሰፋ ማለት ነበረበት ሌላው የtv ማስቀማጫው በዛ ሞሆን የለበትም የተቀባበት ቀለም ለራሱ ቢቀየር ኩሽናው ደስ ይላል
ተመስጌን በል አተ በጣም ጀግና ወንድ ነህ ያተም ቤት በጣም ውብና ማራኪ ነው ያንተን ያክል የሊላችው ሚሊወን አሉ ❤
ሢጀመር ሴቶች ወንዶችን ያበላሿቸው ሴት እዴት ቤት ሰርታ እቃ አሟልታ ባል ታገባለች ማነው ባሉ😂😂 ወንዶች እኮ ቢኖራቸወሰ አለኝን አያውቁም
@@sa-wx3eq አይገርምም እኔ ሳቅ ወንድ ልጅ ነበር ቤት ስርቶ የቤት እቃ አሟልቶ በስርአት አጭቶ ጥሎሽ ጥሎ ነበር የማገባው ቤት ውስጥ ምንም ነገር እንዳይጎልባት ሙሉ የማርገው እሱ ነበር አሁን ግዜው ተቀይሮ ሴቶች ሆነዋል 😁😁😁. ሳናድዱኝ
ገደል ገባ ትንሸም ቢሆን ሰረተናል አልሀምድሊላህ ደግሞ ለዱኒያ ቤት
ለምንድነው ግን ሁሉም ስው ብላስቲኩን ስታነጥፍ እማታስተካክሉ በደንብ ሁሉም ቦታ ሳይ አስተካክሎ እሚያነጥፍ የለንም አስተያየት እሁሉም ቤት ያየሁት ነው
አልሀምዱሊላህ እንደአቅሜአለኝ በጤና በፍቅር በኢማን ልኑርበት ሰው እንደአቅሙነው እሚኖረው
በሠማይ አውይ ቀለም የተሰመረበት የመጂልሡን ወበት አጥፍቶታል ከውጭ በጣም የምራል
ማሺ አላህ በጣም ያቀራረል ወዲም በርታ ጂብሰሙን የሰራሁት እኔ ነኝ አስተዋዉቅልኝ
ማሻአላህ በሰላም በፍቅር የምትኖርበት ያድርጓቶ❤❤❤
አሰላሙአሊኩም ሰላም ነህ አሰተያየት ልስጥህ ደስ የሚል ጥሩ ነገር ስታይ መሻአላህ በል አቤት አቤት አትበል
ማሻአላህ ወዲሜ አላህ የለፋህበትን አላህ በሰላም ተደስተህ እምትኖር አላህ ያርግህ በረካ ያለዉ ቤት አላህ ያርግልህ ኢሻአላህ በርታ ወዲሜ በዚህ አጋጣሚ ከአላህ ያለህ ግንኙነት ሁለየም ቅርብ መሆን አለብህ ይሄን ያላዬ ብዙ አለና
ያተስ ቤት ማሻላህ አደል ምናለ አልሀምዱሊላህ ብትል ለቤቱ ማሻላህ ብለናል ያምራል ❤❤
አስፈቅደህ ነው የምቀርፀው ግን ማሻአላህ ሀይቅዬ በቤት አሰራር አንደኛ ነን😊
ወላሂ ጀግና ነች እኔ ባዶ ቦታ ይዠ አመታትን እያስቆጠርኩኝ ነው😍
በጣም ያምራል በተለይ ክሽነ ደስ ሲል እኔም ክሽኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን ለመቼ አልሳካም አለኝ
ታዳ ለምን ታስጠላህ ለሚስኪን አሰጠውና አንተ ሌላ አሰራም🤣🙄 ለማንኛውም ባለን እንብቃቃ አላህንም እናመስግን
መሸአላህ ያምራል ሰደቃ ሰርግ ይሚወጣበት ያርገው
ምን አለ ዋጋውን ብትነግረን የቺክን ካቢኒት
ቲቢ እስታዱ ቲያስጠላ ቤቱን አበላሸው
በጣም የገጠር ጭጉት ይመስላል😁😁😁
@@azmiyerayawa7835 ክክክክ
@@azmiyerayawa7835እኔም አላምረኝም 😅
በጣም ቤቱን አበላሸው
@@azmiyerayawa7835 😂😂ሳህ ወላ
ዋው ጀሙ 😂❤️❤️❤️❤️ክላክሱ ምነው ሹፌሩ😂😂😂በጣም ያምራል ሳሎኑ ሰፊ ነው ምኝታ ክፍል ጠባብ ነው ያንተ ቤት ክፍሎች ሳፋፍ ናቻው ጀሙ መጂሊሱ ዋው ዋው እግዚአብሔር በሰላም ለቤቱ ያብቃው🙏🙏🙏
ማሸአላ ኑሩበት በጤና
እኔ መቸነው ግንቤት የሚኖረኝ😢😢ማሻአላህ በደስታ በጤና ኑሩበት❤❤
አብሽሪ ማሚ
ኢንሻአላህ አንድ ቀን አብሺሪ ደሞ ለዱኒያ ኑሬ
የኔ ቤት አይነት ናት ግን ይች ትንሽ ናት ዞሮ ማሻ አላህ ነው
ጎበዝ ነክ የእኔ እና ያንተ አንድ ነው እኔ ገና አልጨረስኩትም እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ያልቅልኛል
ያለህን አመስግን አተያለህን ሌሎች ስለለላቸው እረሱላችን ሱለላሁ አለይሂወሰለም ምን አሉ የበታችህን እጅ የበላይህን አትመልከት ምክንያቱም የበታችህን ስታይ ታመሰግናለህ የበላይህን ስታይ ትግዳለህ አላህ ካሀድወችን አይወድም አመስጋኞችንጅ ።
በቃ እንደዚይህ ያለ ቤት የሚይሠራ ባል እሥከማገኝ ቁሚየ መቅረቲየ ነዉ ከከከከ ማሻ አላህ ብየ አለሁ
ለምን እንጠላለን. መቸም ዱኒያ ነው አይደል. እንደጎረቢት አይኖርም. ለባለቤቱ እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥ ማሻአላህ ብለናል. ውድ እህቶች. ባለን. ደስተኛ እስካልሆንን ድረስ. ምንም. ንንገነባ. ውስጣችን ባዶ ነው. እናማ አብሽሩ. ገና. ከዚህ የበለጠ እናያለን.
ማሻ አላሂ ተባሪከላሂ ለባለበቱ እድሜናጤና ይስጧቸዉ 👍👍❤️❤️👍👍❤️❤️👍👍
ባክህ አታሽቃብጥ በጭቃ ራሡ በተሰራው የሚያስጨርሰን ያርገን ለሰውልጅ ዋናው ጤና ሲኖረውነው ረዥም አመት ሚኖረው ይሄን አይነት ሰራለው ብዬ በሽተኛ ከምሆን ምናለኝ የጭቃ ቤቴ በሱውስጥ ስትፍቅር አለ ድሮ በሳርቤት አድገናል እኮ በፍቅር ባድ ብርድልብስ ውስጥ እየተኛን
ማሻአላህ የአፊያቤት ያድርግላቸው ጀማል በአላህ እዳተልፈኝ ኪችን ካቢኒው ስት ካሬነው??
ዋው ያምራል❤❤ምነው ጀማሎ😅😅ሁሉም ባቅሚቲ ይስራ እንጅ እዳያወራ አትበል አራት ሰርቢሶች አሉኝ እሷ ካለቀችልኝ ጤና ብቻ ነው የመምኘው😂😂ትበቃኛለች ሁለቷን ባከራይ ሁለቷ ለኔ አለም ናት😅❤
ማሻ አላህ የኔም ቤት ድዛይን ይሄ ነው ግርፉም ይሄው ነው ማዓዘኑ ላይ ግን ድዛይን አለው እኔ ግን አላማረኝም ነበር አሁን ሳየው አማረኝ
ማሻአላህህህ ስምር የጤና ቤት ይሁን ስምር የኔስ መቸ ነዉ የሚልቀዉ❤❤👍👍
ወላሂ የኔን ቤት ይመስላል አልሀምዱሊላህ የቀና ግን አሞራ ክንፍ ስርተሽ እያሉ ያበሽቁኛል😢
እኔምአሞራክፍሠርቸ ለምን ይሉኛል
ምንእንድሰሪ ፈልገው😂😂 ለዱኒያ ቤት በቂ ነው ተብቃቂ እሱ የለለ ስንት አለ
ከንፍ አለውደ የሚበርበት😂😂😂😂😂
ዝበያቸው ቀን ተው ነው
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ አጅቴ እሯል አቺ ሳቂ
እደዚህ ልስራ ማለት እድሜ መጨረስ ነው አዳሜ እንደ ራስሽ ኑሪ
ማሻ አላህ በደስታ እምትኖሪበት ያርግሽ እህቴ በርች
ያምር ነበር ግን ክላሶቹ ጠበቡ እንጂ ሀልጋው ቁም ሳጥኑን አላስከፈተም ትንሽ ትንሽ ሰፋ ቢል ሀሪፍ ነበር
በጣም ያምራልማሻ አላህ አረብያ መጂልሱ ስት ነው እምታውቁ ሹክ በሉኘ 😢
ግን የበሩ ከርል አልመርጠም ማሻአላህ የሠላም የጤና ያድርግላቸው
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የወደድኩት❤
አላሀምዱሊላ የኔ ተዝህ ይበልጣል ቤቴ አላሀምዱሊላ ብቻ አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን እጂ
መቸይሆን እኔቤትሰርቸ የምደሰተው ያረብ ዱአአድርጉልኚ
ማሻአላህ ሀይቅ የባሌአገርነው ቆጆቤቶችአሉ እኔምሰርቻለሁ ባልጨርሰውምአላህሙዱሊላ
መሸአላህ ተባረክ አላህ መሸአላህ በሉላት ኮሜቶች
ማሻአላህ በሰላም በጤና በፍቅር በኢማ የተሞላ ቤት ይሁንላቸው ያረብ
የውጩን የግድግዳውን ግርፍ እንጨት ቤት ላይ ቅርጽ ማውጣት ይቻላል
መሽአላህ ለህገወጥቤት ምን አዴከመኝ ሀጋዊሉመሥራትማ እዲሜ ይጨርሣል በፍትቅረ እሁን እዲሜ መጨረሥጂ አይዱኒያ
ካርታና ፕላን አለዉ እይዴል መሽአላህ የትሠፈርነዉን ሀይቅ ልዩቦታ
የጨት ቤት ነው ወይስ የሲምንቶ ማሻ አሏህ ተባረከላህ
ቤቱ ያምራል ቡለኬትነው ወይስ የጨት
እውነትም አሁን እኔ ቤት ሰራሁ እላለሁ 😂አልሀምዲሊላሂ እረተው ጀማል እረ ወደ ሀገሬ ራግባባት እንዳውም እየተወሳወስኩ ነው ልግባ አልግባ እያልኩ አላህ ከሪም
ሆ ሁሉም ባለው ነው እሚኖረው ጀማል እንደዚህ አይባልም ይሄን አይቼ ቤቴ አስጠላኝ እንዴት አልክ ወንድሜ ከኪራይ ቤት ሁሉም ከወጣ ተመስገን ነው አሳምረን ሰረተናል እህቶቼ እንዲህ ሲላቹሁ እንዳይከፋቹሁ የኔ ውዶች
እውነትለመናገር ለቤት አልጨነቅምማሪያምን አልጓጓም ትንሽበአቅሜ ካለችኝ በቂየ ነው የዛኛው ቤቴን ብቻ ነው የምናፍቀው ደሞ ለኩትራት ኑሮ አትጨነቁ እህቶቼ በአለን ደስተኛእንሁን
ውነትሽን ነው ውደ
አላህ ላሄራችንጠካራያርገንለዱኔቤት አልጎጎም ጀማል ሁሉም ቀሪነው
ማሻ አላህ በብሎኬት ነዉ የተሰራዉ መልሱን እጠብቃለሁ ጀማል ??
ከውጭ አሠራሩ ማሻአላህ አላህ በጤና የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ግን ይቅርታና ከውስጥ ካላሡ ጠባብ ነው እቃው ግን ማሻአላህ ቤትያለእቃ ያለሴት አያምርም ይባላል እናም እኔ በራሴ ጠባብ ክፍል አይመቸኝም ለማንኛውም ከጅቦች ይጠብቅላችሁ እኛም ሠርተን ነበር አላህ አላደለንም እንድንኖርበት አፈረሡት
እግዚአብሔር የበረከት ቤት ያድርግላት በጣም ያምራል ግን ቤት ቀለም ስታስቀቡ አንድ አይነት ቀለም ተጠቀሙ አታዘበራርቁት የቲቪ ማስቀመጫውን በይበልጥ እርሳሴ ከለር ቢሆን በጣም የምር ነበር ከቢጫው ላይ ደማቅ ሠማያዊ ሲሆን ብዙም አላማረኝም ከቻላችሁ አንይድ አይነት ከለም ወይም ደማቅ ያልሆነ ተጠቀሙ በተረፈ ያምራል😍😍😍
እንደዚህ አይነት ቤት ሳይኖረኝ አገር አልገባም😮😮😢
ፍረንቸ ዶር ስንት ነው እባክህ
ሰዉእደኑሮዉጂ እደጎረቢቱአይኖርም እዱኒያመጣቀማጂሌላአይደለችም አሏህ የአኸራችንን ቤትለማሳመርየምንለፋያርገን አልሀምዱሊላህይኸኑኑየምንኖርበትያርገንበዱኒያቤትምሆነ አልቀናም በቁረአንሀፊዝቢሆንጂ
😂😂😂ወይዘድሮ ማሻአሏህ በጣምያምራል እኔግንይህንሁሉ እያየሁ ሳኡድላረጅነው
ክክክክ። አይዴል
@@sartt1531 አወ እህቴ በዛላ ግንሰውይላል የኔ ወጩሳያሰኝ የሚያበጃጅልኝ አጣሁ ወሏሂ 1,200ሸአወጣሁኝ ምንምሀረካትየለው ብቻ አልሃምዱሊላህ
ከሁሉም ኩሺናዉን በጣም ነዉ የወደድኩት እኔ የገዛሁት የጨረቃ ቤት ነዉ ምንም መሰራት አልችልም መስራት እፈልጋለሁ ግን እንዴት ለፍቼ ለፍቼ ቢያፈርሱትስ ብየ ስጋት ስላለብኝ ያኔ ስገዛ መካሪ በማጣቴ ዛሬ ምንም መሰራት አልቻልኩም እጅ ታሰረ እህቶቼ የጨረቃ ቤትም መሬትም እንዳገዙ እንደ ምንም ብላቹ ካርታና ፕላን ያለዉን ግዙ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ዬርግልንጀማል በርታ
ሽጭዉና ሌላ ፕላን ያለዉ ቤት ብር ጨምርሽ ግዥ ካልሆነ በሰቀቀን ነዉ ምትኖሪዉ እንደ ምንም ብለሽ ሽጭዉ እና
@@ዘሀራ-ሐ2ረ እሰኪ እሞክራለሁ ግን የጨረቃ ቤት መሆኑን እያወኩ ለሌላ ሰዉ መሸጡ ከበደኝ ሀጢያት ቢሆንብኝስ ብየ የገዙኝሰ በሃላ ቢወሰድባቸዉ ቢረግሙኝስ ብየ ፈጣሪ ያዉቃል ለኔ ከብዶኛል
ማሻአሏህ አየ ጀማል ወደ መርሳ ብቅ ብትል ስት እሚማምር ቤት አለ ወድሜ
ማሻ አላህ የእንጨት ቤት ነዉ?
እር እንስራበት አታወዛግበን ዱኒያ ነዉኮ ወይ ጉድ ለማንኛዉም ማሽ አሏህ ብለናል❤
በቃ እንደዚህ ያለ ቤት ያለዉ ባል እስኪመጣ ቆሜ መቅረቴነዋ😋😋😁😁😂
Me too😂😂😂😂
@@zebhibhamohammed7354 😁😁
ሰው እንደ አቅሙ ነው የሚኖረው የሚሰራው የመዳም ቅመሞች ልባችሁን ዝቅ አታርጉ በቻላችሁት አቅም ሰርታችሁ ግቡ እድሜ መጨረስ🙌
መሻአላህ በሰላምበጤናኑርበት ጀመል ያተምያምራልወድሜ ኢሻአላህ ስጨርስደሞታሳየናለህ ፈራርሽህ ለሀዋየ መዉለጃ
ዶላቡ እና ሀልጋዉ ሥንት ብር ነዉ
ማሻአላህ በሰላም የሚኖሩበት ያደርጋቸው
ማሸአላህ ያምራል በሰላም የሚኖርበት ቤት ያርገው
ጀማል ከውጪ የተዴረገው ከሢሚንቶ ጋር ነው ወይሥ ራሡን የቻለ የግርግዳ ቀለም ነው ማሠራት እፈልጋለሁ በአላህ ንገረኝ
አልሀምዱሊላህ ሁለትክላስ አለችኝ እጥርምጥን ያለች ወላሂዱኒአያስጨንቀኝም ያለኝበቂነዉ እንደዉ የቀብርቤታችንንያሳምረዉ በስ😢😢😢
እኔም፣፡ልክ፣እደዝሕ፣ነው፣ክችን፣ካብኔውን፣የማሰራው፣፣ግን፡ለጭቃ፣ቤት፡ይሖናል?
የጭቃ ነው
t.me/jamaljm8p
ruclips.net/video/MRWEaSWkMMU/видео.html
📞0948489872🤳🥰🙏
ቡሌኬት ነውየጨት
እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ በረሃ ሆነ
የወጥቤቱ ስንትነው
ጀማሉ
ሹኩረን ሀያቲ
እህቶቸ ሠው እደ ቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ባላችሁ ተብቃቁ ❤❤❤❤
ትክክል
ትክክል ያገሬ ልጅ
አች በዚህም አለሽደ አች ዘዋሪ
የኔ ቤትነው መርቂልኝ መሬም
@@SeadaKemal-ei6peመህራባ😁😍አብሽሪ ሁቢዋ ከጠነከርሽ ትሠሪዋለሽ ቀላል ነው 🥰🥰
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
አህሌን ሁሤን ቁጥርህን ከየት ላግኝ ጥያቄ ነበረኝ ባረካሏሁፊኪ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله وعليه وسلم🎉🎉🎉
ተይያ ከነብዩ ሙሀመድ ጋር ማነምንም አታወዲድር
መሽ አላህ ግን የሚካበድ አደለም በተለይ መኝታ ቤቱ በጣም ጠባብ ነዉ እደኔ ደሞ ሣላ የቲቢ ማሥቀመጫዉ አልተመቸኝም
ያለን በቃን እንበል በጎዳና የሚያድሩትን እናስብጂ ተመስገን ነው የሚባለው
በጣም።ይበታችህንጀ።ይበላይህንአትመልክት
😢😢😢እውነት
እውነት,ነው ልቦና,ይስጠን
አልሃምዱሊላህ
ይሄ አሄራ እሚያስረሳ ነው ዘላለም ሚኖርበት ቤት ካለ ለኔም አመቻችልኝ ጀማል ክክክ
በጣም ወላሂ😂
በትክክል
ሳህ
ትክክልውደ እደምንሞት አያቁም መሠል. ለድናችንና ከሚሥኪኖችጋር እያበላን የተራቡ ጀነት እድገባ እንድከም ዱኒያ ቀሪናብልጭልጭ አታላይ ተታላይ አንሁን☝️🤲🤲🕌🕋👍👍
ትክክል ነሽ
እኅቶቼ ወይኔ ብላቹህ እንዳትናደዱ ሰው ያለኝ ይበቃኛል ካላላ መቼም ቢሆን አይደሰትም ባለን ነገር ደስ ይበለን ቤቱ ቆንጆ ነው የሰላም የጤና መኖሪያ ያድርግላቸው
ጎበዝ አወ ሁሉም የራሱነዉ እሚኖረዉ
ትክክል እኛ ያለንን እሩቡ የለለው አለና ባለን ነገር ተመስገን ነው
ማሻአላህ በሰላም በጤና የሚኖሩበት የርጋቸዉ በጣም ያምራል😍😍😍
አልሃምዱሊላህ ተዚህ የበለጠ ሰርቻለሁ ዋናዉ የአኼራቤቴን ያሳምርልኝ ለዱኒያ ቤት ጥቂት ጊዜን ማሳለፊያነዉ
እመብርሀንን ለዝች ሂወት አልጨነቅም ብቻ መኖርያ ይኑርኝ😢
ወላሂ ትክክል ጥለነው ለምንሄድ ቤት እንለፋለን እንጨነቃለን
ወላሂ አወ ጤና ይኑረን ውለን መግቢያ ይኑረን ብቻ
መጨነቅ ለአሂራ ነው እዱኒያ ቀሪነው
የኔ ቆጆ ውነትሺነው ለዛኛው ቤታችን አላህ ያሳምርልን
ወላሂ ለዱንያ እድዝህ ሆሆሆሆ
ያረብ የሰራነውን ቤት. በሰላም እምንኔርበት ያድርግልን. የእዛኛውን ቤታችንን አሳምርልን
አሚንንን ያረብ
አሚንን
አሚንዋናው የዛኛውነው
ወላሂ ሴቱ ጀግናነው እስካሁን አድወድ ቤት ሰራ ሲባል አላየሁም
ይሄን የሠራው ወንድ ልጂ 👈መስሎኛል ጓደኛየ ነው ያለው😍😍
ሴት አትመስለኚም የሠራችው
አሉ ጀግኖች
@@meyrema2736ያጎቴ ልጂ ነው ባለቤቱም ውጭ ናት አብረው ነው ያሰሩት መሻአላህ በጣም ጎበዝ ናቸው አላህ በጤና በፍቅር ያኑራቸው
ትከነን አገተቸንደፍተን😢
ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት አይኔላይ ሲገባ ማሻአላህ ተባረክ ሮህማን ወንድም በፍቅር በአፊያ በመልካም ቤተሰብ በመልካም ልጆች ጋ የምትኖርበት ያድርግህ በረካሁን ኮሜንቴን ካነበበብክ ሀይቅ ከሆነ የባለሞያህን ስልክ ስጠኝ ማሻአላህ በረካ ይሁን በጣም ፅድት አርጉነው የሠራው እና ስልኩን ስጠኝ ወንድም
ይኸን እያሳያቹህ እራሳችንንአታሳምሙን እኛም እድሜአችንንበሰውሀገርጨረስን ግንምንምየለም
ሰው እዴቤቱ እጂ እንዴጎረቤቱ አይኖርም ባላትሁ ነገር ተብቃኩ በሰው አትቅኑ ይላል ድናችን ወድም
እህቶቸ እድህ እያላችሁ እዚሁ አበስብሱ 20 ቆርቆሮ ጭቃቤት ከሰራችሁ ከኪራይ ከወጣችሁ የስራብር ከያዛችሁ አገራችሁ ግቡ ዱኒያ ማፊፋይዳ የራሱጉዳይ ለአኬራችን ምን ያክል ለፍተናል ለዱኒያ እድህ እየሆንን ብቻአፍያ ይስጠን እጀ የትም ብንሆን ረዛቄው አላህ ነው አታስቡ አትጨነቁ ከተጨነቅንም ለአኬራን እንሰብ እኔ መቸም ትንሽ ቆርቆሮ የጭቃቤት መስሪያየን ከያዝኩኝ አገሬ ልገባነው አይሞላም ሀሳብ ምኞታችን እየሰፋነው የሚሄደው እና ባጭሩ ትንሽ ከዘብ ከያዝን እንግባ እላለሁ የኔሀሳብ ነው
እርሜናጤና ለባለቤቱ❤ማሻአላህ
ያተም ከዚህ ይበልጣል ኢሻአላህ ተስፉአለሽ 😂በርታ መጨረሻን ያሳየን ያንተንም እደዚህተውቦ የምናይ ያርገን❤
ቲቢ እስታንድ ግን ከበሩ ጎን ያለው ግድግዳ ላይ መሆን ነበረበት ቢሆንም ማሻአላህ
ማሻአላህ የኔም ቤት የተጀመረዉ ልክ እደዚሁነዉ ዉስጡም ወላሂ ሁሉም አንድ አይነትነዉ መቼ እደሚያልቅ አላዉቅም እጂ
እኔ የምለው ስትቅጠል ቆርቆሮነውየሚፈጄው
ሰንት ፍጀብሺ እህት
ጀምየ የኔም አላሀምዱሊላህ የሄቤት አይቸ በዚህ ድዛይን ላስጨረስነው ኢሻአላ በቅርቡ ታየዋለህ
በጣም ደስ ይላል የደስታ የአለም ቤት ይሁንላቸዉ
እህቶች ያያችሁትን አትስሩ ብር ያስፈልጋል ስራ መስራት ግድ ነው ሁሌ በስደት😢
ዋዉነዉ እደት ያምራን መሻላህ ተባረክ አላህ የጤናቤት ያድርገዉ❤❤
ማሻ አላህ በሰላም በጤና እምትኖሩ ያድርጋችሁ በጣም ደስ ይላል
የኩሽና ቡፌ ታብሌት ስት ፈጀ ንገረኝ እኔም ለማሰራት እፈልግ ነበር
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በሠላም በፍቅር የሚኖሩበት ያድርግላችው
ወንድ ማለት እንድህ ነው ከለፋ እና ከተሠደደ አይቀል አላህ በሠላም ለሀገርህ አብቅቶህ በደስታ በፍቅር ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ሠቶህ የምትኖርበት ያድርግህ ወንድምአለም
ዋውው በጣም ያምራል በሰላም በጤና በፍቅር ይኑሩበት😢😢
ያምራል ግን ትንሽ ጠበበ ባዶ መሬት ቡዙ አለው ሰፋ ማለት ነበረበት ሌላው የtv ማስቀማጫው በዛ ሞሆን የለበትም የተቀባበት ቀለም ለራሱ ቢቀየር ኩሽናው ደስ ይላል
ተመስጌን በል አተ በጣም ጀግና ወንድ ነህ ያተም ቤት በጣም ውብና ማራኪ ነው ያንተን ያክል የሊላችው ሚሊወን አሉ ❤
ሢጀመር ሴቶች ወንዶችን ያበላሿቸው ሴት እዴት ቤት ሰርታ እቃ አሟልታ ባል ታገባለች ማነው ባሉ😂😂 ወንዶች እኮ ቢኖራቸወሰ አለኝን አያውቁም
@@sa-wx3eq አይገርምም እኔ ሳቅ ወንድ ልጅ ነበር ቤት ስርቶ የቤት እቃ አሟልቶ በስርአት አጭቶ ጥሎሽ ጥሎ ነበር የማገባው ቤት ውስጥ ምንም ነገር እንዳይጎልባት ሙሉ የማርገው እሱ ነበር አሁን ግዜው ተቀይሮ ሴቶች ሆነዋል 😁😁😁. ሳናድዱኝ
ገደል ገባ ትንሸም ቢሆን ሰረተናል አልሀምድሊላህ ደግሞ ለዱኒያ ቤት
ለምንድነው ግን ሁሉም ስው ብላስቲኩን ስታነጥፍ እማታስተካክሉ በደንብ ሁሉም ቦታ ሳይ አስተካክሎ እሚያነጥፍ የለንም አስተያየት እሁሉም ቤት ያየሁት ነው
አልሀምዱሊላህ እንደአቅሜአለኝ በጤና በፍቅር በኢማን ልኑርበት ሰው እንደአቅሙነው እሚኖረው
በሠማይ አውይ ቀለም የተሰመረበት የመጂልሡን ወበት አጥፍቶታል ከውጭ በጣም የምራል
ማሺ አላህ በጣም ያቀራረል ወዲም በርታ ጂብሰሙን የሰራሁት እኔ ነኝ አስተዋዉቅልኝ
ማሻአላህ በሰላም በፍቅር የምትኖርበት ያድርጓቶ❤❤❤
አሰላሙአሊኩም ሰላም ነህ አሰተያየት ልስጥህ ደስ የሚል ጥሩ ነገር ስታይ መሻአላህ በል አቤት አቤት አትበል
ማሻአላህ ወዲሜ አላህ የለፋህበትን አላህ በሰላም ተደስተህ እምትኖር አላህ ያርግህ በረካ ያለዉ ቤት አላህ ያርግልህ ኢሻአላህ በርታ ወዲሜ በዚህ አጋጣሚ ከአላህ ያለህ ግንኙነት ሁለየም ቅርብ መሆን አለብህ ይሄን ያላዬ ብዙ አለና
ያተስ ቤት ማሻላህ አደል ምናለ አልሀምዱሊላህ ብትል ለቤቱ ማሻላህ ብለናል ያምራል ❤❤
አስፈቅደህ ነው የምቀርፀው ግን ማሻአላህ ሀይቅዬ በቤት አሰራር አንደኛ ነን😊
ወላሂ ጀግና ነች እኔ ባዶ ቦታ ይዠ አመታትን እያስቆጠርኩኝ ነው😍
በጣም ያምራል በተለይ ክሽነ ደስ
ሲል እኔም ክሽኔ መስራት እፈልጋለሁ
ግን ለመቼ አልሳካም አለኝ
ታዳ ለምን ታስጠላህ ለሚስኪን አሰጠውና አንተ ሌላ አሰራም🤣🙄 ለማንኛውም ባለን እንብቃቃ አላህንም እናመስግን
መሸአላህ ያምራል ሰደቃ ሰርግ ይሚወጣበት ያርገው
ምን አለ ዋጋውን ብትነግረን የቺክን ካቢኒት
ቲቢ እስታዱ ቲያስጠላ ቤቱን አበላሸው
በጣም የገጠር ጭጉት ይመስላል😁😁😁
@@azmiyerayawa7835 ክክክክ
@@azmiyerayawa7835እኔም አላምረኝም 😅
በጣም ቤቱን አበላሸው
@@azmiyerayawa7835 😂😂ሳህ ወላ
ዋው ጀሙ 😂❤️❤️❤️❤️ክላክሱ ምነው ሹፌሩ😂😂😂በጣም ያምራል ሳሎኑ ሰፊ ነው ምኝታ ክፍል ጠባብ ነው ያንተ ቤት ክፍሎች ሳፋፍ ናቻው ጀሙ መጂሊሱ ዋው ዋው እግዚአብሔር በሰላም ለቤቱ ያብቃው🙏🙏🙏
ማሸአላ ኑሩበት በጤና
እኔ መቸነው ግንቤት የሚኖረኝ😢😢ማሻአላህ በደስታ በጤና ኑሩበት❤❤
አብሽሪ ማሚ
ኢንሻአላህ አንድ ቀን አብሺሪ ደሞ ለዱኒያ ኑሬ
የኔ ቤት አይነት ናት ግን ይች ትንሽ ናት ዞሮ ማሻ አላህ ነው
ጎበዝ ነክ የእኔ እና ያንተ አንድ ነው እኔ ገና አልጨረስኩትም እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ያልቅልኛል
ያለህን አመስግን አተያለህን ሌሎች ስለለላቸው
እረሱላችን ሱለላሁ አለይሂወሰለም ምን አሉ የበታችህን እጅ የበላይህን አትመልከት ምክንያቱም የበታችህን ስታይ ታመሰግናለህ የበላይህን ስታይ ትግዳለህ አላህ ካሀድወችን አይወድም አመስጋኞችንጅ ።
በቃ እንደዚይህ ያለ ቤት የሚይሠራ ባል እሥከማገኝ ቁሚየ መቅረቲየ ነዉ ከከከከ ማሻ አላህ ብየ አለሁ
ለምን እንጠላለን. መቸም ዱኒያ ነው አይደል. እንደጎረቢት አይኖርም. ለባለቤቱ እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥ ማሻአላህ ብለናል. ውድ እህቶች. ባለን. ደስተኛ እስካልሆንን ድረስ. ምንም. ንንገነባ. ውስጣችን ባዶ ነው. እናማ አብሽሩ. ገና. ከዚህ የበለጠ እናያለን.
ማሻ አላሂ ተባሪከላሂ ለባለበቱ እድሜናጤና ይስጧቸዉ 👍👍❤️❤️👍👍❤️❤️👍👍
ባክህ አታሽቃብጥ በጭቃ ራሡ በተሰራው የሚያስጨርሰን ያርገን ለሰውልጅ ዋናው ጤና ሲኖረውነው ረዥም አመት ሚኖረው ይሄን አይነት ሰራለው ብዬ በሽተኛ ከምሆን ምናለኝ የጭቃ ቤቴ በሱውስጥ ስትፍቅር አለ ድሮ በሳርቤት አድገናል እኮ በፍቅር ባድ ብርድልብስ ውስጥ እየተኛን
ማሻአላህ የአፊያቤት ያድርግላቸው
ጀማል በአላህ እዳተልፈኝ ኪችን ካቢኒው ስት ካሬነው??
ዋው ያምራል❤❤ምነው ጀማሎ😅😅ሁሉም ባቅሚቲ ይስራ እንጅ እዳያወራ አትበል አራት ሰርቢሶች አሉኝ እሷ ካለቀችልኝ ጤና ብቻ ነው የመምኘው😂😂ትበቃኛለች ሁለቷን ባከራይ ሁለቷ ለኔ አለም ናት😅❤
ማሻ አላህ የኔም ቤት ድዛይን ይሄ ነው ግርፉም ይሄው ነው ማዓዘኑ ላይ ግን ድዛይን አለው እኔ ግን አላማረኝም ነበር አሁን ሳየው አማረኝ
ማሻአላህህህ ስምር የጤና ቤት ይሁን ስምር የኔስ መቸ ነዉ የሚልቀዉ❤❤👍👍
ወላሂ የኔን ቤት ይመስላል አልሀምዱሊላህ የቀና ግን አሞራ ክንፍ ስርተሽ እያሉ ያበሽቁኛል😢
እኔምአሞራክፍሠርቸ ለምን ይሉኛል
ምንእንድሰሪ ፈልገው😂😂 ለዱኒያ ቤት በቂ ነው ተብቃቂ እሱ የለለ ስንት አለ
ከንፍ አለውደ የሚበርበት😂😂😂😂😂
ዝበያቸው ቀን ተው ነው
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ አጅቴ እሯል አቺ ሳቂ
እደዚህ ልስራ ማለት እድሜ መጨረስ ነው አዳሜ እንደ ራስሽ ኑሪ
ማሻ አላህ በደስታ እምትኖሪበት ያርግሽ እህቴ በርች
ያምር ነበር ግን ክላሶቹ ጠበቡ እንጂ ሀልጋው ቁም ሳጥኑን አላስከፈተም ትንሽ ትንሽ ሰፋ ቢል ሀሪፍ ነበር
በጣም ያምራልማሻ አላህ አረብያ መጂልሱ ስት ነው እምታውቁ ሹክ በሉኘ 😢
ግን የበሩ ከርል አልመርጠም ማሻአላህ የሠላም የጤና ያድርግላቸው
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የወደድኩት❤
አላሀምዱሊላ የኔ ተዝህ ይበልጣል ቤቴ አላሀምዱሊላ ብቻ አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን እጂ
መቸይሆን እኔቤትሰርቸ የምደሰተው ያረብ ዱአአድርጉልኚ
ማሻአላህ ሀይቅ የባሌአገርነው ቆጆቤቶችአሉ እኔምሰርቻለሁ ባልጨርሰውምአላህሙዱሊላ
መሸአላህ ተባረክ አላህ መሸአላህ በሉላት ኮሜቶች
ማሻአላህ በሰላም በጤና በፍቅር በኢማ የተሞላ ቤት ይሁንላቸው ያረብ
የውጩን የግድግዳውን ግርፍ እንጨት ቤት ላይ ቅርጽ ማውጣት ይቻላል
መሽአላህ ለህገወጥቤት ምን አዴከመኝ ሀጋዊሉመሥራትማ እዲሜ ይጨርሣል በፍትቅረ እሁን እዲሜ መጨረሥጂ አይዱኒያ
ካርታና ፕላን አለዉ እይዴል መሽአላህ የትሠፈርነዉን ሀይቅ ልዩቦታ
የጨት ቤት ነው ወይስ የሲምንቶ ማሻ አሏህ ተባረከላህ
ቤቱ ያምራል ቡለኬትነው ወይስ የጨት
እውነትም አሁን እኔ ቤት ሰራሁ እላለሁ 😂አልሀምዲሊላሂ እረተው ጀማል እረ ወደ ሀገሬ ራግባባት እንዳውም እየተወሳወስኩ ነው ልግባ አልግባ እያልኩ አላህ ከሪም
ሆ ሁሉም ባለው ነው እሚኖረው ጀማል እንደዚህ አይባልም ይሄን አይቼ ቤቴ አስጠላኝ እንዴት አልክ ወንድሜ ከኪራይ ቤት ሁሉም ከወጣ ተመስገን ነው አሳምረን ሰረተናል እህቶቼ እንዲህ ሲላቹሁ እንዳይከፋቹሁ የኔ ውዶች
እውነትለመናገር ለቤት አልጨነቅምማሪያምን አልጓጓም ትንሽበአቅሜ ካለችኝ በቂየ ነው የዛኛው ቤቴን ብቻ ነው የምናፍቀው ደሞ ለኩትራት ኑሮ አትጨነቁ እህቶቼ በአለን ደስተኛእንሁን
ውነትሽን ነው ውደ
አላህ ላሄራችንጠካራያርገንለዱኔቤት አልጎጎም ጀማል ሁሉም ቀሪነው
ትክክል
ማሻ አላህ በብሎኬት ነዉ የተሰራዉ መልሱን እጠብቃለሁ ጀማል ??
ከውጭ አሠራሩ ማሻአላህ አላህ በጤና የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ግን ይቅርታና ከውስጥ ካላሡ ጠባብ ነው እቃው ግን ማሻአላህ ቤትያለእቃ ያለሴት አያምርም ይባላል እናም እኔ በራሴ ጠባብ ክፍል አይመቸኝም ለማንኛውም ከጅቦች ይጠብቅላችሁ እኛም ሠርተን ነበር አላህ አላደለንም እንድንኖርበት አፈረሡት
እግዚአብሔር የበረከት ቤት ያድርግላት በጣም ያምራል ግን ቤት ቀለም ስታስቀቡ አንድ አይነት ቀለም ተጠቀሙ አታዘበራርቁት የቲቪ ማስቀመጫውን በይበልጥ እርሳሴ ከለር ቢሆን በጣም የምር ነበር ከቢጫው ላይ ደማቅ ሠማያዊ ሲሆን ብዙም አላማረኝም ከቻላችሁ አንይድ አይነት ከለም ወይም ደማቅ ያልሆነ ተጠቀሙ በተረፈ ያምራል😍😍😍
እንደዚህ አይነት ቤት ሳይኖረኝ አገር አልገባም😮😮😢
ፍረንቸ ዶር ስንት ነው እባክህ
ሰዉእደኑሮዉጂ እደጎረቢቱአይኖርም እዱኒያመጣቀማጂሌላአይደለችም አሏህ የአኸራችንን ቤትለማሳመርየምንለፋያርገን አልሀምዱሊላህይኸኑኑየምንኖርበትያርገንበዱኒያቤትምሆነ አልቀናም በቁረአንሀፊዝቢሆንጂ
😂😂😂ወይዘድሮ ማሻአሏህ በጣምያምራል እኔግንይህንሁሉ እያየሁ ሳኡድላረጅነው
ክክክክ። አይዴል
@@sartt1531 አወ እህቴ በዛላ ግንሰውይላል የኔ ወጩሳያሰኝ የሚያበጃጅልኝ አጣሁ ወሏሂ 1,200ሸአወጣሁኝ ምንምሀረካትየለው ብቻ አልሃምዱሊላህ
ከሁሉም ኩሺናዉን በጣም ነዉ የወደድኩት
እኔ የገዛሁት የጨረቃ ቤት ነዉ ምንም መሰራት አልችልም መስራት እፈልጋለሁ ግን እንዴት ለፍቼ ለፍቼ ቢያፈርሱትስ ብየ ስጋት ስላለብኝ
ያኔ ስገዛ መካሪ በማጣቴ ዛሬ ምንም መሰራት አልቻልኩም እጅ ታሰረ እህቶቼ የጨረቃ ቤትም መሬትም እንዳገዙ እንደ ምንም ብላቹ ካርታና ፕላን ያለዉን ግዙ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ዬርግልን
ጀማል በርታ