Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጅብሰም ባለሞያ ስልክ +251909441266እኔን ለማገኘት 0912798855
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ ያለ መነፀር ነው የሚያምርብህ ማሜ ያሲን😂
የግድግዳ ጅብሠን አሁን ባሠራው እኔ እሥከምገባ ይበላሽ ይሆን እንዴ ?
@@እሙሐያት ምንም. አይሆንም አይዞሽ
ለ60 ቆርቆሮ ስንት ይፈጀል
ሙሐመድ ወንድሜ መልሥልኝ ኮሜንቴን መካነሠላም ይሄዳል ወይ በአላህ እዳታልፈኝ
እናመሰግናለን በርታ ቀጣይ ወቅታዉ የፕላስቲክ ኮርኒስና የሴራሚክ ዋጋ ጠይቅልን
ትክክል ወላሂ
ሹክረን ማሚ
ወላሂ የኔ ጥያቄ መልስ የሚያገኝው አተጋ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለል በርታ መልክትህ ግልፅ ነው ዴስ ሲል
ስለ መልካም መረጃህ እናመሠግናለን ጥያቄየን ከአየኸው እንዳታልፈኝ ወንድም ውስጡ የተገረፈ ቤት ጀብሠን ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም
ተባረክልኝ ወንድሜ ትክክል እኔ የከፈልኩትይህነዉ
በጣም ሀሪፍ መረጃ በጣም እናመሠግናል በርታ ማሜ
አልሀምዱሊላህ ስጠብቅ ነበር በብላስቲክ ላሰራ በጅብሰም እያልኩ
እናመሰግናለን ማሜ
ግራ የገባው
Gidgda jibsem ena korins maserat felgey neber gin ene gondar new tihedalachi wey ?
Holeta teseralachu?
ማሻአሏህ በደብ ነው የተነተክልን ዛሬላይ ስት ነው ቤቴን ኮርኒስና ጂምሶን ላሰራ ነበር
Berta arif merja new❤❤
እናመሰግናለንወድማችን ጠቃሚመረጃነዉ
እኔም ጅስሰን ኮርኒስ ማሰራት እፈልጋለሁ አሁን ያለው መረጃ እገረኝ ኔቶርክ ሲለቀቅ ኢሻአላህ
ጁብሰአኖድኩንታልሰንትነዉ
ቻክ ማለት ምንድነወ አስረዱኝ
ኮርስነው ቻክነውየሚሉት
ቆንጆው አንደኛው የማይሰነጠቅ ጂብሰን ስሙ ማነው ለእኔ ወልደያ ሄዳቹሁ ትሰሩልኛላቹሁ
Btammmm wd new ke mekele anxar
Betam arif nw
እናመሠግናለን ሙሐመድ ያሤን ጎበዝ በረታልን
የጅብሰን ዲዛይን ስራልን
Betam wid new
ለ 71.4 ካሬ ብሎኬት ጅብሰምና ቻክ ስንት ነው ቦታ 49
እናመሠግናለን🙏🙏
እቅስታ ከሂደ በአላህ እኔ ማስራት እፈልጋለሁ
🙏🙏🙏
የኔሊሾተደርጓልጂምሰንለማርግይቻላል
ዋአለይኩምሰላም ራህመቱሏህ ወበረካትሁ ወድማችን እናመሰግናለን❤🎉🎉🎉
ሰላምወንድሚየ በአሑኑወዋጋአ 60ቆርቆሮወ ስንትብርየፈጀአል እስክሑሉም ማትርይል ደምርሕንገርን በአላሕ
የት ነው?
ማሜ 90 ቆርቆሮ ስንት ካሪ ይሆናል ሌላው ጂብሰም እና ቻክ ግርግዳ ካሪው ይለያያል ወይ
ወድም ትላት አልመለስልክልኝም ከስሚቶ ከሰራህበት ስሚቶ ስልክ ቁጥር ከለቀክበት ማንኛችንም መደወል እንችላል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ ለ95 ቅጠል ጅምሳን ስት ይፈጃል ዋጋስ ላምስት ክላስ ስትይፈጃል ባጠቃላይ
እኔ እፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤
ወግዲስ ወሎ ወግዲ
የቴሌግረም ሊክክ
ةየት ነው ያለህው አዲስ አበባ ከሆነ ባስቸኻይ ድራሻህን ላክልኝአ
ያለ መድከም በፁህፍ መልስልኝ
ዴሴ ከሰራ
😊❤❤
የ81 ቆርቆሮ ጅብሰም እስከ ግድግዳው። ስንት ይፍጃል። ማቴሪያል ከነሱ። መልስልኝ። ማሰራት ፍልጌ ነው። በታማኝ ነት መስራት እሚችሉ ከሆነ
እስከ 150 ሺ ይፈጃል
ኮሜትማበቤጠቀመኝ የኔምጥያቂነበር 90ቆርቆሮነዉ የኔ ተቀራራቢነዉ መልሱ እናመሰግናለን ወድማችን
60ቆርቆሮ ኮኒስ ጅብሰም እና ግርግዳ ለማሰራት እፈልጋለው ስት ብር ይፈጅብኛል
ሀይቅ ይሠራልኛል ?
ፕላስቲክ ሰንትነው በአሁንሰዓት
ራያሳ ተህዳለወይ በናታቹ
Eski wandema 40 minchi memtat kalchalachu ye L SHAPE BET DESIGN BEPHOTO LEKEKLEN
አሠላሙ አለይኩም ወህመት ሏሂ ወበረካቱሁ
ሽኩራን አኽይ
መካነሠላምሥ አትሄዱምድ እረበአላህ መልሡልኝ ወንድም
የኔምጥያቄነው ማሬ
ሁለት ሶስት ሁኑና ባንድ አድርገን ቀጥታ በዚሁ ሳምንት እንሄድላችኋለን አናግሩን በውስጥ
40 minchi atmetuminda
የንጥያቄ መልስልኝ ነህቴቤትነበር ግርፍምአልተደረገ ሲሚቶጠፋ ወሰጡንም ወጩንም በጅምሰም ልታሰራወ ነወችግርአለወ???????
ውስጡን ታሰራ ውጩ ጅብሰም አይሰራም ሌላ ግዜ ታስገርፈዋለች
በጣም የሚያስቅ ዋጋ ነው እኔም ጅብሰም ሰራተኛ ነኝ ዋጋው ልክ አይደለም ዋጋው ፊልድ ከሆነ 50ብር ነው እዝው ከሆነ 40ነው
ምለማለትነው
በጎጃም ይሄዳሎ ማሠራት ፈሌጌ ነው
👍👍👍
እኔ ያልገባኝ ነገር አለ ጂብሰም ከመሰራቱ በፊት የሚደረግ ፕላሥተር አለደ ? ሲቀጥል ለ85 ቆርቆሮ 150ሺ ይበቃልደ ? ሠሞኑን ላሠራ ነበር ጨቆኛል
የምን ፕላስተር የመብራት ትቦ ይቀበራል አለቀ ሲቀጥል 150 ሺ ይበቃል እኛ እንሰራዋለን የት ነው ቦታሽ በውስጥ አናግሩኝ
@@5gtube እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ የመብራት ዝርጋታ ከመመረግ በፊት ቢሰራ ይሻላል ወይስ ኮርኒስ ሲሰራ የትኛው ይሻላል አማና መልስልኝ ??????????????????
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ እኔ የዘረጉልኝ ኮርኒስ ሣሠራ ነው እህት
@@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 🌷🌷
@@5gtubeበአላህ ለኔ መልስልኝ ገርባ ከመጣችሁ ማሰራት እፈልጋለሁ ለ90 ቆርቆሮ ለግርግዳ ጅብሰም ብቻ 120 ሽ አሉኝ😢
የት አገር ነው
ጥያቄይይ ሰለመለስክልኘ አመሰግናለሁ ወንድሜ በዛዉም የስራሚክ ህሳብ ብታወጣልን አርፈ ናዉ
መሸአላህ
እስካሁን ሳታቀርብልኝ ቀረህ እሱን አሰራ ነበር ወረኢሉ አሁን ግን አስጀመርኩ
እናመሰግናለን እስቲ የስራሚክስራልን
ሰራምክ 800 ነው ካሬ ትላንት ገዛው
እናመሰግናል
ሰሞኑን እኔ በ600 እሰብ አሰረቼ ጨርሼ ግድግደ ቸክ እየስደረኩ ነዉ
Wowo
መልስልኝ ኢስክ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድሜ አላህ ያበርታክ ለስደተኛዋ እህቴ ብለክ አስበክ በመሥራትክ 😢 ለማንኛውም አላህ ለኛም ይርዳን ኢንሻ አላህ እኔም ረቢ ሲያግዘኝ በናንተ እመጣለሁ😅
ወላሂ ብላሥቲክ ዉድነዉ እኔም ገዛሁ
ቤቴ የጭቃ ነው ውስጡን አዴ አሰገርፌዋለሁ ጂብሰን መሰራት ይችላል ወይስ በሲሚቶ መለስለስ አለበት
አታስለስልሺ ወጭ አታውጭ በቃ ጅብሰም አሰሪ ቻክ ቆንጆ ነው
@@5gtube አመሰግናለሁ ወንድሜ
Maserat efelgalew pease
የልብ አውቃ ብየሀለሁ❤ የፕላስቲከ ንገረን
ወይስ ንግድ ፍቃድ ያለው ብቻ ነው
Waaa
የት ናቸው ነገረኝ
በጣም ጥሩ ነገር ነው በርታ ወድሜ እስኪ ሴራሚክ እዴት እደሆነ ነገረን🙏
ትላንት ሰራምክ ገዛው 800 በጣም ያምራል adama ነው የገዛሁት
@@meronfikir3385 800 ብርነው ለሻወርና ለሽንትቤት ለአንድ ሳለ እፈልጋለሁ ስት ብር አጠቃላይ
@@meronfikir3385yemin la berenda woyis shint bet
👍👍👍👍👍👍
እሺ እስቲ ቁልፈ እስከ ሰኔ ሰላሳ ስላሉ እናሰራለነረ ኢሻ አላሀ ኮዶሚንየም ባለ አድ መኝታ ቀለምና ጅብሰም ስት ይፈጃል
መነፅሩ ላይ ጂብሰም በነጭ ይስራበት እኔ ከፍላለዉ...ማየት የማትችል ከሆነ ይቅርታ ስላላወኩ ነዉ
አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ወበረካቱ
1 kare malet eskayat nw asayn wandem
አንድ ሜትር በአንድ ሜትር ወርዱ ቁመቱ በአራት መአዘን ካሬ ነው
Eshe amsgnalhu
Hi
ኢንሻ አላህ በቅርቡ እደውላለው ከሜሴ ትሰራልኛለህ
ሰላም ብሮ መርሳ ሰባት በስምንት ቤት ማቴራልሉ ከናተ እስከ እጃችሁ ስንት ይበቃውል
130 ሺ ይበቀዋል ቀለምና መብራት ካለው 160 ሺ
ጉጉፈቱ እፈልጋለሁ የሀዳልወይ
ወድሜ ርኔ ኮረኒሡን አሠረቸ አለሁ ጀብሧምነዉ የምፈልገዉ 75 ቅጠልነዉ የኔ ሥት ጀብሦም ያሥፈልገኛል ወላሂ ብዙ ግዜ ጠየኩህ አመልሥም
50 ሺ በቂ ነው ለግርግዳ
ለጪቃ ቤት እኳ ፕላስቴክ ነዉ ሀሪፉ
ለምን ማለቴ ችግርአለው
አወብላሥቲክ ነዉ ሀሪፉ
እኔምጨቆኛል።ጅብሰምእፈልግነበረ።ይወድቃልሲሉፈራሁ
@@mhmfmhmd2442 እሚወድቀዉ ፕላስቲክ እጂ የጂብሰም አይደለም
የሚወድቀዉ ፕላስቲክ ነዉጂ ጥንቃቄ ዉሀ እዳይገባዉ ነዉ
60ቆረቆረሰትይፈጃል
ከጂብሰሙ እና ከፕላስቲኩ ብር ማንኛው ብዙ የፕላስቲኩን ንገርኝ 88 ቆርቆሮ የፒላስቲኩን ዋጋ አልተናገርከም እሰከመጨርሻው አዳምጨው አለሁ ይቅርታ
አህለን
እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ቀጣይ አመት ብሎኬት ቤት አሰራለሁ
Eainem yenshallh
ይርዳው ጤናው 🕶 🕶🕶🤣
ደሴ ትሰራለህ
97 ቆረቆሮ ሰንት ይፈጃል ኬሚሴ ትሄዳለህ
የእንጨት ቤት ግን ጀብሰም ይችላል ወንድሞ
አወን ይችላል እየተሰራ ነው
እኔ፣ቤቴል65ቆርቀሮነው፣150/000)አይበቃሽምእያሉኛነው፣ጂብሰኑ፣ቤቱርዚምነው
ምንም ረጅም ቢሆን 3 ሜትር ያልፋል ወይም 3.ከ20 ግን ምናልባት የቀለም እና መብራት አብሮ የሚሰራ ከሆነ ይደርሳል
ከዚህ ቤት እራያ ቀርቦ መህድ ይቺላል
መነፀሩ እዉር አሥመሥሎሀል😂😂
😂😂😂😂🤔
ድምፃችሁን አመጣጥኑ የልጅ አይሰማም ለመስማት ላውድ ስናደርግ ያተ ይረብሸናል
እኔ 150ሺ ነዉ ያሰራሁት ሰሞኑን😢
ማሻ አላህ አሪፍ ዋጋ ነውግርግዳም ኮርኒስም አሰርተሽ ነው? የት አገር ውዷ ስንት ቅጠል ቆርቆሮ
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ አወ ሁሉንም ኮርኒስም ግርግዳም 75ቅጠል ነዉ ወሎ መርሳ
@@semutub7343 🌹🌹
የጅብሰም ባለሞያ ስልክ +251909441266
እኔን ለማገኘት 0912798855
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ ያለ መነፀር ነው የሚያምርብህ ማሜ ያሲን😂
የግድግዳ ጅብሠን አሁን ባሠራው እኔ እሥከምገባ ይበላሽ ይሆን እንዴ ?
@@እሙሐያት ምንም. አይሆንም አይዞሽ
ለ60 ቆርቆሮ ስንት ይፈጀል
ሙሐመድ ወንድሜ መልሥልኝ ኮሜንቴን መካነሠላም ይሄዳል ወይ በአላህ እዳታልፈኝ
እናመሰግናለን በርታ ቀጣይ ወቅታዉ የፕላስቲክ ኮርኒስና የሴራሚክ ዋጋ ጠይቅልን
ትክክል ወላሂ
ሹክረን ማሚ
ወላሂ የኔ ጥያቄ መልስ የሚያገኝው አተጋ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለል በርታ መልክትህ ግልፅ ነው ዴስ ሲል
ስለ መልካም መረጃህ እናመሠግናለን ጥያቄየን ከአየኸው እንዳታልፈኝ ወንድም ውስጡ የተገረፈ ቤት ጀብሠን ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም
ተባረክልኝ ወንድሜ ትክክል እኔ የከፈልኩትይህነዉ
በጣም ሀሪፍ መረጃ በጣም እናመሠግናል በርታ ማሜ
አልሀምዱሊላህ ስጠብቅ ነበር በብላስቲክ ላሰራ በጅብሰም እያልኩ
እናመሰግናለን ማሜ
ግራ የገባው
Gidgda jibsem ena korins maserat felgey neber gin ene gondar new tihedalachi wey ?
Holeta teseralachu?
ማሻአሏህ በደብ ነው የተነተክልን ዛሬላይ ስት ነው ቤቴን ኮርኒስና ጂምሶን ላሰራ ነበር
Berta arif merja new❤❤
እናመሰግናለንወድማችን ጠቃሚመረጃነዉ
እኔም ጅስሰን ኮርኒስ ማሰራት እፈልጋለሁ አሁን ያለው መረጃ እገረኝ ኔቶርክ ሲለቀቅ ኢሻአላህ
ጁብሰአኖድኩንታልሰንትነዉ
ቻክ ማለት ምንድነወ አስረዱኝ
ኮርስነው ቻክነውየሚሉት
ቆንጆው አንደኛው የማይሰነጠቅ ጂብሰን ስሙ ማነው ለእኔ ወልደያ ሄዳቹሁ ትሰሩልኛላቹሁ
Btammmm wd new ke mekele anxar
Betam arif nw
እናመሠግናለን ሙሐመድ ያሤን ጎበዝ በረታልን
የጅብሰን ዲዛይን ስራልን
Betam wid new
ለ 71.4 ካሬ ብሎኬት ጅብሰምና ቻክ ስንት ነው ቦታ 49
እናመሠግናለን🙏🙏
እቅስታ ከሂደ በአላህ እኔ ማስራት እፈልጋለሁ
🙏🙏🙏
የኔሊሾተደርጓልጂምሰንለማርግይቻላል
ዋአለይኩምሰላም ራህመቱሏህ ወበረካትሁ ወድማችን እናመሰግናለን❤🎉🎉🎉
ሰላምወንድሚየ በአሑኑወዋጋአ 60ቆርቆሮወ ስንትብርየፈጀአል እስክሑሉም ማትርይል ደምርሕንገርን በአላሕ
የት ነው?
ማሜ 90 ቆርቆሮ ስንት ካሪ ይሆናል
ሌላው ጂብሰም እና ቻክ ግርግዳ ካሪው ይለያያል ወይ
ወድም ትላት አልመለስልክልኝም ከስሚቶ ከሰራህበት ስሚቶ ስልክ ቁጥር ከለቀክበት ማንኛችንም መደወል እንችላል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ ለ95 ቅጠል ጅምሳን ስት ይፈጃል ዋጋስ ላምስት ክላስ ስትይፈጃል ባጠቃላይ
እኔ እፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤
ወግዲስ ወሎ ወግዲ
የቴሌግረም ሊክክ
ةየት ነው ያለህው አዲስ አበባ ከሆነ ባስቸኻይ ድራሻህን ላክልኝአ
ያለ መድከም በፁህፍ መልስልኝ
ዴሴ ከሰራ
😊❤❤
የ81 ቆርቆሮ ጅብሰም እስከ ግድግዳው። ስንት ይፍጃል። ማቴሪያል ከነሱ። መልስልኝ። ማሰራት ፍልጌ ነው። በታማኝ ነት መስራት እሚችሉ ከሆነ
እስከ 150 ሺ ይፈጃል
ኮሜትማበቤጠቀመኝ የኔምጥያቂነበር 90ቆርቆሮነዉ የኔ ተቀራራቢነዉ መልሱ እናመሰግናለን ወድማችን
60ቆርቆሮ ኮኒስ ጅብሰም እና ግርግዳ ለማሰራት እፈልጋለው ስት ብር ይፈጅብኛል
ሀይቅ ይሠራልኛል ?
ፕላስቲክ ሰንትነው በአሁንሰዓት
ራያሳ ተህዳለወይ በናታቹ
Eski wandema 40 minchi memtat kalchalachu ye L SHAPE BET DESIGN BEPHOTO LEKEKLEN
አሠላሙ አለይኩም ወህመት ሏሂ ወበረካቱሁ
ሽኩራን አኽይ
መካነሠላምሥ አትሄዱምድ እረበአላህ መልሡልኝ ወንድም
የኔምጥያቄነው ማሬ
ሁለት ሶስት ሁኑና ባንድ አድርገን ቀጥታ በዚሁ ሳምንት እንሄድላችኋለን አናግሩን በውስጥ
40 minchi atmetuminda
የንጥያቄ መልስልኝ ነህቴቤትነበር ግርፍምአልተደረገ ሲሚቶጠፋ ወሰጡንም ወጩንም በጅምሰም ልታሰራወ ነወችግርአለወ???????
ውስጡን ታሰራ ውጩ ጅብሰም አይሰራም ሌላ ግዜ ታስገርፈዋለች
በጣም የሚያስቅ ዋጋ ነው እኔም ጅብሰም ሰራተኛ ነኝ ዋጋው ልክ አይደለም ዋጋው ፊልድ ከሆነ 50ብር ነው እዝው ከሆነ 40ነው
ምለማለትነው
በጎጃም ይሄዳሎ ማሠራት ፈሌጌ ነው
👍👍👍
እኔ ያልገባኝ ነገር አለ ጂብሰም ከመሰራቱ በፊት የሚደረግ ፕላሥተር አለደ ? ሲቀጥል ለ85 ቆርቆሮ 150ሺ ይበቃልደ ? ሠሞኑን ላሠራ ነበር ጨቆኛል
የምን ፕላስተር የመብራት ትቦ ይቀበራል አለቀ ሲቀጥል 150 ሺ ይበቃል እኛ እንሰራዋለን የት ነው ቦታሽ በውስጥ አናግሩኝ
@@5gtube እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ የመብራት ዝርጋታ ከመመረግ በፊት ቢሰራ ይሻላል ወይስ ኮርኒስ ሲሰራ የትኛው ይሻላል አማና መልስልኝ ??????????????????
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ እኔ የዘረጉልኝ ኮርኒስ ሣሠራ ነው እህት
@@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 🌷🌷
@@5gtubeበአላህ ለኔ መልስልኝ ገርባ ከመጣችሁ ማሰራት እፈልጋለሁ ለ90 ቆርቆሮ ለግርግዳ ጅብሰም ብቻ 120 ሽ አሉኝ😢
የት አገር ነው
ጥያቄይይ ሰለመለስክልኘ አመሰግናለሁ ወንድሜ በዛዉም የስራሚክ ህሳብ ብታወጣልን አርፈ ናዉ
መሸአላህ
እስካሁን ሳታቀርብልኝ ቀረህ እሱን አሰራ ነበር ወረኢሉ አሁን ግን አስጀመርኩ
እናመሰግናለን እስቲ የስራሚክስራልን
ሰራምክ 800 ነው ካሬ ትላንት ገዛው
እናመሰግናል
ሰሞኑን እኔ በ600 እሰብ አሰረቼ ጨርሼ ግድግደ ቸክ እየስደረኩ ነዉ
Wowo
መልስልኝ ኢስክ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድሜ አላህ ያበርታክ ለስደተኛዋ እህቴ ብለክ አስበክ በመሥራትክ 😢 ለማንኛውም አላህ ለኛም ይርዳን ኢንሻ አላህ እኔም ረቢ ሲያግዘኝ በናንተ እመጣለሁ😅
ወላሂ ብላሥቲክ ዉድነዉ እኔም ገዛሁ
ቤቴ የጭቃ ነው ውስጡን አዴ አሰገርፌዋለሁ ጂብሰን መሰራት ይችላል ወይስ በሲሚቶ መለስለስ አለበት
አታስለስልሺ ወጭ አታውጭ በቃ ጅብሰም አሰሪ ቻክ ቆንጆ ነው
@@5gtube አመሰግናለሁ ወንድሜ
Maserat efelgalew pease
የልብ አውቃ ብየሀለሁ❤ የፕላስቲከ ንገረን
ወይስ ንግድ ፍቃድ ያለው ብቻ ነው
Waaa
የት ናቸው ነገረኝ
በጣም ጥሩ ነገር ነው በርታ ወድሜ እስኪ ሴራሚክ እዴት እደሆነ ነገረን🙏
ትላንት ሰራምክ ገዛው 800 በጣም ያምራል adama ነው የገዛሁት
@@meronfikir3385 800 ብርነው ለሻወርና ለሽንትቤት ለአንድ ሳለ እፈልጋለሁ ስት ብር አጠቃላይ
@@meronfikir3385yemin la berenda woyis shint bet
👍👍👍👍👍👍
እሺ እስቲ ቁልፈ እስከ ሰኔ ሰላሳ ስላሉ እናሰራለነረ ኢሻ አላሀ ኮዶሚንየም ባለ አድ መኝታ ቀለምና ጅብሰም ስት ይፈጃል
መነፅሩ ላይ ጂብሰም በነጭ ይስራበት እኔ ከፍላለዉ...
ማየት የማትችል ከሆነ ይቅርታ ስላላወኩ ነዉ
አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ወበረካቱ
1 kare malet eskayat nw asayn wandem
አንድ ሜትር በአንድ ሜትር ወርዱ ቁመቱ በአራት መአዘን ካሬ ነው
Eshe amsgnalhu
Hi
ኢንሻ አላህ በቅርቡ እደውላለው ከሜሴ ትሰራልኛለህ
ሰላም ብሮ መርሳ ሰባት በስምንት ቤት ማቴራልሉ ከናተ እስከ እጃችሁ ስንት ይበቃውል
130 ሺ ይበቀዋል ቀለምና መብራት ካለው 160 ሺ
ጉጉፈቱ እፈልጋለሁ የሀዳልወይ
ወድሜ ርኔ ኮረኒሡን አሠረቸ አለሁ ጀብሧምነዉ የምፈልገዉ 75 ቅጠልነዉ የኔ ሥት ጀብሦም ያሥፈልገኛል ወላሂ ብዙ ግዜ ጠየኩህ አመልሥም
50 ሺ በቂ ነው ለግርግዳ
ለጪቃ ቤት እኳ ፕላስቴክ ነዉ ሀሪፉ
ለምን ማለቴ ችግርአለው
አወብላሥቲክ ነዉ ሀሪፉ
እኔምጨቆኛል።ጅብሰምእፈልግነበረ።ይወድቃልሲሉፈራሁ
@@mhmfmhmd2442 እሚወድቀዉ ፕላስቲክ እጂ የጂብሰም አይደለም
የሚወድቀዉ ፕላስቲክ ነዉጂ ጥንቃቄ ዉሀ እዳይገባዉ ነዉ
60ቆረቆረሰትይፈጃል
ከጂብሰሙ እና ከፕላስቲኩ ብር ማንኛው ብዙ የፕላስቲኩን ንገርኝ 88 ቆርቆሮ የፒላስቲኩን ዋጋ አልተናገርከም እሰከመጨርሻው አዳምጨው አለሁ ይቅርታ
አህለን
እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ቀጣይ አመት ብሎኬት ቤት አሰራለሁ
Eainem yenshallh
ይርዳው ጤናው 🕶 🕶🕶🤣
ደሴ ትሰራለህ
97 ቆረቆሮ ሰንት ይፈጃል ኬሚሴ ትሄዳለህ
የእንጨት ቤት ግን ጀብሰም ይችላል ወንድሞ
አወን ይችላል እየተሰራ ነው
እኔ፣ቤቴል65ቆርቀሮነው፣150/000)አይበቃሽምእያሉኛነው፣ጂብሰኑ፣ቤቱርዚምነው
ምንም ረጅም ቢሆን 3 ሜትር ያልፋል ወይም 3.ከ20 ግን ምናልባት የቀለም እና መብራት አብሮ የሚሰራ ከሆነ ይደርሳል
ከዚህ ቤት
እራያ ቀርቦ መህድ ይቺላል