የጅብሰም ኮርኒስ እና ግድግዳ ቻክ ዋጋ በ2017 | Gypsum cornice design

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 28

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 2 месяца назад

    የምፈልገው መረጃነው እናመሠግናለን በእውነት

  • @yohaeskebede3584
    @yohaeskebede3584 3 месяца назад +3

    ወቅታዊ መረጃ ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው። ፕላስቲክ ኮርኒስ ለ 72 ካሬ ቤት ምን ያክል ይፈጃል?

  • @AminaAmina-pe4mj
    @AminaAmina-pe4mj 3 месяца назад +1

    መሻ አላህ ወድም በርታልን የግርግዳ ድብሠምና ፕላስቲክኮርኒስስትይ

    • @AminaAmina-pe4mj
      @AminaAmina-pe4mj 3 месяца назад

      ሁሉን መተሪያል እናተውችላችሁ ግርግዳ ድግሠምና ፕላሥቲክ ኮርኒስ ስትይፈጃል ወድም ወሎ መካነሠላም ወግድነኝ

  • @Zahra-2632zahrmudin
    @Zahra-2632zahrmudin День назад

    ibakih nigereny ya turkun qalam

  • @KenzaEnzaaa
    @KenzaEnzaaa Месяц назад

    መሸአለ።አመሰገንሎ።አለሀ።ዪጨመራ

  • @OmarEndris-g8g
    @OmarEndris-g8g 22 дня назад

    እናመሰግናለን ወንድም ጥያቄ ለ 2 ክላሰ ቤት የግድግዳ ቻክ ሰንት ይፈጃል መልሰልኝ ?

  • @AhmedMuhammed-to9qo
    @AhmedMuhammed-to9qo 4 дня назад

    Yemesra sew eflegalhu

  • @eexx2236
    @eexx2236 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @salmansalman8124
    @salmansalman8124 Месяц назад

    ወድሜ የሳሎን ቀለም አስቀብቸ ሰው ሲደገፈው እደዱቄት ልብስ ያቆሽሻል ምን አይነት ቀለም ላስቀባው የቀለሙን ስምና ደረጃ ንገረኝ

  • @Mary-qy8nj
    @Mary-qy8nj 27 дней назад

    እሰኪ የ80 ቆረቆሮ ጀብሰም 2 ምኘታ አነዲ ሳሎን ሰንት ይፈጃል መልሰልኝ

  • @anshaDxb
    @anshaDxb 3 месяца назад

    አገራችንን ሰላም አድርጎ ከይሩን ይወፍቀን

  • @Abebaabeba-uy8rq
    @Abebaabeba-uy8rq 2 месяца назад

    እኔ ጥያቄ ነበረኝ ውጩ ከመገረፉ በፊት ውስጡን ጅብሰን ባሰረው ችግር አለው ?????

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ 3 месяца назад

    🎉ፎቶ ሊቀቅልን

  • @tgbed645
    @tgbed645 Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ 100 ካሬ ላይ ያለ ኮንዶሚነም 3 መኝታ ቤት አ/አ ላይ ፊኒሺንጉ ሁሉም ከናንተ ሆኖ በጥሩ ለመስራት ስንት ትጠይቃላችሁ?

  • @KaluvaiKaluvai-kx5uu
    @KaluvaiKaluvai-kx5uu 3 месяца назад

    Aslame alkume yasedate ehetoche dia aderuglgg kafetagale basedate

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 3 месяца назад

    እነማሳገናሌን ተበራክ ከብለስትኩ ኳርንስ ይትኛው ነው እድሜ ያለው _?

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ 3 месяца назад

    የተለሰነ ይሸለል ወይስ የልተለሰነ

  • @ኢሥላምነውሂወቴ-ጀ4ቈ
    @ኢሥላምነውሂወቴ-ጀ4ቈ 3 месяца назад

    የት አካባቢ ነው

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 3 месяца назад

    እኔ 72 ቆርቆሮ የግርግዳ ቻክ እና የፕላስቲክ ኮርኒስ አሰርቻለሁ ግን ሳሎኑን ፕላስቲኩን በጅብሰን ለማስቀየር ስንት ይፈጃል?

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 3 месяца назад +1

    ይቅረብልን፣የፖላሥቲክ፣ኮረኒሥ፣እኔበቅረብአገረልገባነው

  • @madeenamohammad8488
    @madeenamohammad8488 3 месяца назад

    ወድምወግድትሰራላችሁእደ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Месяц назад

    የፕላስቲ ነው የምፈልገው እስኪ 83 ቅጠል

  • @muhammedmustefa6112
    @muhammedmustefa6112 3 месяца назад

    ሰራውን ክፈለሀገር ላይ ትሰራላችሁ??100 ቆርቆሮ

  • @AhmedMuhammed-to9qo
    @AhmedMuhammed-to9qo 4 дня назад

    Kutrhen negrn

  • @Mary-qy8nj
    @Mary-qy8nj 27 дней назад

    እሰኪ የ80 ቆረቆሮ ጀብሰም 2 ምኘታ አነዲ ሳሎን ሰንት ይፈጃል መልሰልኝ