Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጅብሰም ኮርኒስ እና ግድግዳ ጅብሰም ዋጋ ለማየት👉ruclips.net/video/cp9IqIk4Jxs/видео.htmlsi=l2wPsz5x1iErsJW0ሞባይል ቁጥር እኛን ማገኘት ለምትፈልጉ09 12 79 88 55
ስልጤ ኮርንስ ነ ያግርግዳ ጅብሰም ትሰራላቹ ዎይ 65 ቆርቆሮ ሶስት ክፍል ??
የባለሞያ ቁጥር አስቀምጥ
መጄመርያ ቪዴወላይ ብላስቲክ የተሰራዉ ኮርኒሲ ላክልኝስቲ በዉስጥ በሱ ዲዛይን እንዳሰራ ወዲጄዋለሁ
አስቀምጫለው ከላይ @@ሒሩትወሎየዋ
ጎጃም ትስራላቹህ
እኔሥ አልሀምዱልላ ጨረስኩ ህጀ በአፉያ የምኖረበት ያድረገኝ ያልሠራችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ /ያሟላልን በዱአ እንጠክረ
ማሻአላህ በጤና በኢማን በፍቅር የምኖሪበት ያርግሽ
ማሻ አላህ አላህ እድሜ ጤና ሰቶሽ ገብተሽ በፍቅር የምትኖርበት ያርግልሽ እህቴ
አምን የራብ መሸአለህ አለህ በደስተ የምትኖሪበት የርግሽ
ወይ የዘመኑ ቤት እድሜያችንም ጉልበታችንም አለቀ ቤቱ ሣያልቅ መቸ ልንኖርበት ነው ታዳ መቸም እውስጡ አይቀብሩን አይይይ ዱኒያ
ክክክክ
ሳህ
እውነትሽን እኮ ነው እህቴ
ቦታዉንሳልይዘዉ ራሴ ዞረ😅አላህዋ ቤት ያለዉ ባል ስጠኝ እኔስ ደክሞኛል
አብሽሪ ዱአ አድርጊ አላህ ይሰጥሻል
@@AmenhMuhamd አሚንንንንእህትዋ
አላህ ይዉፍቅሺ ኢማንያለዉ ድንያለዉ
ይስጥሺ አላህ ደህና ያድርገን እጂ አብሺሪ ለዱናቤት እርቃችሁ አትስቡ ያንኛውን አገርያሳምርልን ያርብ
ሚያምረውም እድዛነበር ነገሮ ተቀይሮ እጂይ እኛ ግዲታችን አለነበርም ይስጥልን በሴት ቤት መኖር የምር እኔ እስጋለሁ እኔን ብሎ ነው ቤት ሚመጣው አይታውቅም ግን ቤት አለኝ ስጋቴ ለሱው ነው ምን ትላላቹው!!!!😅😢😮
ባሁኑ ሰዓት ቤት መስራት እውነት በጣም ከባድ ነው 85ቆርቆሮ ለኮሪስ ብቻ መቶ 15ሺ ነው የወሰደው ድካም ብቻ አንድ ቤት ለመስራት ሰንት አመት ፈጀሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼበሙሉ የእረፍት እንጀራ ይስጠን
አንድ አመትም ከጨረሽ አሪፍ ነው
@@ZeinebSeid ወይ አንድ አመት ባሁኑ ጊዜ ቤት ይሰራል እህቴ 7አመት ወሰደብኝ ቦታ ተገዝቶ ሁሉ ነገር በጣም ከባድ ነው አሁንም ገና ብዙ ይቀረዋል ያላለቀ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን የምኖርበት ያድርግልኝ
የኔም 85ጄምሬለሁ ብላስቲክ ኮረኒስ እና ግርግዳ ጂብሠም ወይም ቻክ ስንት ይፈጂብኛል
@@እንዴግቲዮብ የኔምፕላስቲክ ነው ኮሪሱ ለ85ቆርቆሮ መቶ 15ሺ ብር ነው የጨረሰው ግረድግዳው ደግሞ ገና ነውአላሰራሁም ለሁሉም ይበቃኛል ብየ የላኩት ብር ኮሪሱ ጨረሰው 😥 ለግድግዳውም መቶ ሺ እንደሚፈጅነው የነገሩኝ የኑሮው ውድነት እኮ ነው አሰቸጋሪ የሆነብን
@@msMekides2215 አይዞሺ
እናመሰግናለን🎉
እኔ የምፈልገው መረጃ ነው ሽኩረን ጀዛክላ ኽይር❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህምርጥመረጃሦሥትክላሥአነሥአነሥያሉናተዉመቶሠማንያሽይበቃኛልመሠልእዳልከዉተሆነበርታ
የኮርስ ዲዛይን እነ ፈልጋለን 🎉🎉🎉🎉🎉 ብላስቲክ
እናመሰግናለን ወድም በደብ አብራርተህልናል ጀዛካላኸይርንጀዛ
የብላሥቲኩ ኮርኔስ. ይወድቃል አሉእሣ ሹክበሉኝ
ዋው አሪፍ ነው 👌
አላህይስጥልን ዉድም እህቴች ጠክሩ ነብስ እንወቅ በስደትያለነዉ ቤት ተስሩ የምልኩትን እየጣፍችሁ ደብተርእና ሞኝ የያዘዉ እና ወርቀትየያስዉ አድነዉስሉአልስማችሁም ስለዝህ ቡሀላእዲቲለቅሱ የኔ ዉድም የኔባል ጡሩነዉ ብላችሁ እዲትሽዉዱ 👌
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ስጀምር ገና ሳስበው ይጨንቀኛል አወጣሁ አወረድኩ መፍትሄው ያገኝሁት ኮርኒን በአብደጅ ግርግዳውን ደሞ ቆንጆ አድርጌ አስለስኝ ቆንጆ ቀለም መቀባት በቃ ይሄን ውሳኔ ከወሰንኩ በሀላ እረፍት አለኝ ለየትኛው እድሜ ልጨናነቅ ባለኝ ፈታ ብል ይሻለኛል
ፈታ በይ አትጨነቂ መጨነቅ በሽታ ነው በቃ ይሁን አቡጀዲ በቆንጆ ዲዛይን ይሰራል አብሽሪ ከዛ ግድግዳ ጀሶ ይቀባ ነው ቀለም መቀባት በጭሩ መቋጨት
@@5gtube ማሜ ከቻልክ እደኔ የተጨነቁ ስላሉ በቀላሉ በአቅማችን መስራት እንደምንችል ባለው አማራጭ ብታቀርብልን
ጠካራ ሁኒ ትሰሪዋለሽ እኔም ድክም ብሎኛል ገና ጅብሰም እና ኮርኒስ አላሰራሁም ኢሻኣላህ አስጨርሳለሁ እናም አንችልም ተስፋ አድርጊ
ደስ,ከደጆ,ትሰራላአቸችሑ,የብለስተክ
ወአለይኩመሠለም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉
አልሀምዱሊላ 6 አመት የለፋሁበት ቤት አለኝ ጨርሻለሑ እንግድሕ ኢንሻአላሕ ሁለት አመት የወረት እና የቃየን ይዠ ወደ አገሬ ነው እምገባው
ጎበዞች በርቱ
እናመሰግናለን
እናመሰግናልን
50 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል ወንደሜ 😊ከቦታ ግዢ ውጭ ያለዉን ሁሉንም ብትነግረኝ
በላይክ አሳዩኝ
@@om_Ryaneእ እኔ በሁለት አመት ጨረሽ እገባለሁ እያለኩኝ ይሂን ያክል ያረብ አንተ እገዘኝ
@@om_Ryaneበብሩነውደ ግድግዳ ያቆምሺው 😳
@@om_Ryane እርግጠኛ ነኝ በቤቱ ስም ብር ላኪ እያለ ከስር ከስር የሚሞጨልፍ ሰው ከጀርባሽ አለ😂
@@Shewa-f9m😂😂 😢😢
ሥለምሰጠን ማስረጃ እናመሰግናለን ከላላ ወረዳ ትሄዳላችሁ?????
ዘመናዋ ሽንት ቤት ሙሉ ከነቤቱ እና በጎን ኩሽና ስንት ይፈጃል ዉሎ አባሠል ወራዳ ነዉ
እናመሰግናለንየትኛዉነዉየሚሻለዉከበላስቲኩናከጅብሰሙበአላህመልስልኝ
እናመሰግናለን ያአኺ ቤቱ የጭቃ ሆኖ የውስጡ እስከጣራው የተገረፈ ቤት ኮርኒስ መሰራት ይችላል ወይ በአሏህ መልስልኝ
ይቻላል
ቁጥርህን ስጠን
09 12 79 88 55
ማርያም ዬህ ልጂ የሚሰራዉ እዉነተኛ መርጃ ነወ እግዚአብሔር ይቀየባርክህ አኔ መቶ ቆርቆር ከነ ገርግዳ ብላሰቲክ ኮርኒሰ 2መቶ 30ሺ ነወ ያዉም ዘመድ ነወ እናም እዉነተኛ መርጃ ነወ❤❤❤እሲ ደምሩኝ በዛዉም በርቱ ይሳካል 1ብር ብኮንም ለቤተሰብ ለሰዉ ካልሰጣችሁ ብዙ አመት አታሰቆጥሩም ብቻ ቁጥር ካድ ነወ ብልጥ ሁኑ እደኔ እኔ አገር እዳለሁ ይች ትዳር አቲዝም ዝርክርክ ነች ነበር የሚሉኝ😂😂😂 አሁን ደሞ ይች ጉድ ገንዘብ ነወ ዘመዷ ነወ እናም ንቁ እኔ ብዙ አመት አልፍጀብኝም ከነ ቦታዉ 4አመት 6ወር ❤❤❤❤❤አድ ብር ለእራሴ አላጠፍም ይጃዛ እልወድም አልወጣም እና በጣም ደሰ ብሉኛል ❤❤❤❤
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ
ደሴ ነኝ ቁጥርህን አስቀምጥ ነጋዴ እኮ አድራሻ ያስፈልጋል
09 12 79 88 55 ትክክል አናግሩኝ አቀርባለው
ኢንሻአላህ ትሠራልኛለህ
ቦርና ገነቴ ተሰራህ ንገርኝ ወድም
ኧረ እኔስ ሳስበው ገና እየደከመኝ ነው ወላሂ ልጄም እየናፈቀችኝ ነው ቤቱም ገና ነው እስኪ ዱአ አርጉልኝ ሶብር እድሰጠኝ አይ የህ ቤት
የምፈልገውን
ቁርህን አስቀምጥልኚ ልጎማ ህደህ ትሰራልኚደሁ ኮርኒስ መቶ ቆርቆሮነው ውስጡን ግርፍነው የምፈልገው ኮርኒስ ስራልኚ
ጡረነወ
ሰልኪህን😢😢😢😢😢
ተመስገን በልጂነቴ አባቴ ሰርቶ ሰጥቶኛል አሁን ድጋሜ ቦታ ገዝቸ ለመስራት አስቤ አመመኝ
እንደት ነው የምገኘህ
ቁጥርህንእዚህ ላይ ላክልን
😮😮😮❤❤❤ደግ እናመሰግናለን ወንድማችን
ቁጥራችሁ የትነው❤👍👌
ቁጥር አስቀምጥ ወድም
ኮርኒስና አጥር ቀረኝ ግን ደሞ ደከመኝ😢😢😢😢
ማሜ እደትነህ እስኪ ከባለሙያ ጠይቅና መልስልኝ እኔ ቤቴ የጨትቤትነው 83 ቆርቆሮ ነው ቦታውግን የተረጋጋ አይደለም ክረምት ሲሆ መሬቱ የመሰንጠቅ ባህሪአለው የትኛውን ኮርኒስ ይሳላል መልስልኝ
ይሰነጠቃል ቤቱ ጋ አብሮ ፕላስቲክ አሰሪ
ፕላስቲክ ነዋ
@@5gtube እሽ ማሜ አመሰግናለሁ
እረ ማሜ በአላህ እኔ አይምሮየ ተቃውሷል የ130 ቆርቆሮ የፕላስቲክ ኮርኔስ እስከ ቻኩ ስት ይፈጃል ወይኔ በች ልገባ ነው አገሬ የአላህ
ሰላም ማሜ ለጭቃ ቤት የጅብሰም ኮርኒስ ወይስ የፕላስቲኩን ባሰራ ትመክረኛለህ? መወሰን አቃተኝ ግማሹ ፕላስቲክ ይላል ግማሹ ጅብሰም እስኪ አንተስ?
እዚሁ ላይ ተናግሯል የትኛው እንደሚሻል
ቁጥርህን የት ነው እምናገኛው
ቁጥር አስቀምጡልን
0912 79 88 55
ስ ላምወዲምየትነውየምሰሩትቦርናወግዲትመጣላችሁዴ
የኔንትሠራልኝአለህ ፣አገሬገኔቴ
ቁጥርህን አስቀምጥ
ቁጥራቸው ስጠኝ ወድሜ
ቁጥር አሰቀምጡ
ቦርናመካነስላም ከሰሪህ ቁጥርህን
የምትናገረው ባጠቃላይ ከእነጅ ዋጋው ነው ወይ ???
የት ናችሁ❤
ወድም እስኪ በሁለትሽ አስራሰባት የቡልኬት ቤት ስራልን ሰ 80 ቆርቆሮ
አረ ባጠም ዉድ ነዉ😊
በለ 3 መኝታ 40 በ60 ሰራሚክ ስንት ይፈጃል ከቻልክ ንገረኝ ወንድም
ምንማለትነው40በ60❤
እኔም ፊኒሽንግ ቀርቶኛል አላህ ያግዘኝ
ወንድሜ ይህ ለእንጨት ቤት ይሆናል ወይ ለ50 ቆርቆሮ ስንት ይጨርሳል እስኪ ንገረኝ
ይሆናል
የኔ መካነሰላም ነው እንድሰራልኝ
እንሰራለን 0912*79 88 55
ስልክህን ወንድም
በአላህ ቁጥርህን እደት ላግኘው
ቁጥረህንላክልኝ
እስከባለሙያው ነውደ ወድም
አወን
@@5gtube ልረጋጋ እግዳስ እየነዳዳኝ ነበር
አሠላም ወአለይኩም
እባክህ ወንድሜ ወደ መቀሌ መምጣት ትችላል
ባለፈው ቁጥሩን ኮመት ላይ ያስቀመጥክልኝ ልጅ አይመልስም ሌላ ካለህ ፃፍልኝ
ሀርቡ ትሄዳላችሁወይ?
የት ናችሁ እኔ ማሠራት እፈልጋለሁ
ወንድሜ በአላህ አንድ ክላስ ብላስቲክ ኮሪስ ማሰራት ፈልጌ ነበር ቁጥርህን እንዴት ላግኘው ባለ ሞያ ብታገናኘኝ
ቁጥርህ አስቀምጥልኝ
ሲያምረኝ ይቅር መደበርየ ኮርንሲ አሲገበለዉ ቤቴ 115 ቅጠል ቆርቆሮ ነዉ እነ ለኮርንሱ ብዬ እሺ ልበሰብሲ ነዉ 😂
አብሺርእሕቴእኔለ130ቆርቆሮ256ሺብርሙሉጂምሰምተጀምሮአልጀምሪውአትፊሪከለፋሺአይቀር
መገን ዱንያ አራቆተችን
Ke gmsun bord gar temesasay new
እስኪ በአሁን ስዓት 85 ቆርቆሮ ጭቃ ቤት ዋጋ ስራልን ወይም የግንባታ ዕቃዎች
በጣም ከባድ ነው 1ሚሊዮን
አሠላም አለይኩም ወረህመቱሏህ የውጥለውጥ በሩች ቅቅል እጨት የአንዱ ዋጋ?
ወንድም እኔ ሰሞኑን ላሰራ ነበር ፕላስቲክ ኮርኒስ ከነ ጅብሰሙ ግን ቀለም አብሮ ይቀባ ብለውኝ እኔ ደግሞ አሁን ስለማልገባበት ቀለሙ መጨረሻ ልገባበት ስል አስቀባዋለው ብየ ነበር አንተ ባለሙያ ስለሆንክ ታውቃለህ ቀለም አብሮ ከጅብሰሙጋ ነውዴ መቀባት ያለበት መልስልኝ እባክህ ????
መብትሽ ነው እኔም ስሄድ ነው እማስቀባው ብየ ጅብሰም ብቻ ነው ያሰራሁት
እኔ ከላላወረዳ ነኝ ማሠራት እፈልጋለሑ
ወድሜ ቦረና ከላላ ትሰራላቹ
አሰላም አለይኩም ሰላምነህ የኔግርግዳው ከውጭም ከውስጠ ተገርፌልቀለም ነው ውይስ ጁምሰን የሚያስፈልገው
ጅብሰም ከዛ ቀለም
ሰባት ክላስ ቤት ጅብሰን ኮርኒስ ስንት ብር ይጨርሳል????
እኔማሰራት እፈልጋለሁ እንደት ላግኝህ
ሳስበው ዴከመኝ የኔ 85 ቆርቆሮ ነወ እኔ ያሰብኩት መቶ ሺብር ይበቃዋል ብየ ነበር በጣም ተወዴዴብን😢😢
115 ነው የኔ
ቁጥርህየታለ
እኔ እፍልጋለሁ የት ነህ
የፕላስቲክ ኮርኒስ ሲቆይ ይረግባል የሚባለው እዉነት ነው የሰራችሁ እስኪ
ደሴ,ደሴ,አዲረሻስጠን
የሳባው የኮርኒስ ብቻ ሰትነው
ቁጥርህን ላክኝ
ቆይ ግን ይሄ ነገር የ2017 ነው ወይሥ የቆየ ነው እሥኪ ንገሩኝ በአላህ
2017 ዛሬ ነው
@@5gtube እሽ አመሠግናለሁ
መትክል ትህዳለህ ወይ ???
ደሴ ዙርያ መቅደላ ማሻ ትሄዳለህደ ወድሜ ተታ አጅባርን አለፍ ብሎ ነዉ
እኔም ስሂደ አስራለሁ ብይ ተገርፎ ትትቸዋለሁ ኮርኒሱን😂😂😂😂
@@HayaArgawወየትነሽ ማሚ ማሻ
እኔም ማሻ ነኝ ከሄድ ማሰራት እፈልጋለሁ
@@fatimaasn4912 ማሻ ነኝ ግን ስሂደ አስራዋለሁ
ግን ጆሶና ጅብሰም ምንድነው ሉዩነቱ ኣልተራዳኝም መሉሱሉኝ በእወነት😮😢@@HayaArgaw
ቤተሠብእየበላውነው ለካ ሠማኒያ አምልትቆርቆሮ ሁለትመቶ አምሳ ሽ ነውየፈጀብኝ 😢😢😢😢😢ምንይሻለናል እደው መቃጠል
ክክክክ አሳቅሽኝ የሚላከዉን ሁሉ ለቤቱ ቢያዉሉት ይሰራል ግን እንዳልሽዉ ነዉ
ወንድሜ በናትህ መልስልኝ አምስት ክላስ ቤት አለኝ ሶስቱን ክላስ በጅብሰም አርጌ ሁለቱን በ ፕላስቲክኮርኔስ ባደርገው ችግር አለው የእንጨት ቤት ነው ይከብደዋል ምናምን ሲሉ ሰምቼ ነው ያሰራም ካለ አስተያየታችሁን ብነግሩኝ
የኔም አምስት ክፍል ቤት ነው ግን አባቴ የጅብሰም ጥሩ አይደለም ፕላስቲክ ነው እሚሻለው ለእንጨት አለኝ ይቅርብሽ እህቴ ጉልበትሽን አጨርሽ ፕላስቲክ አሰሪ
@@taibaashkan9065 ኢንሻ አላህ ማሬ በቅርብ አመሰግናለሁ ለአስተያየትሽ
እኔእፈልጋለሁ
አይ የሚሰራው ሌላ የሚወራው ሌል እኔ ገና በዚህ ሳምንት አለቀ በማዚያ የተጀመረ ግን የፈጀብኝ 260.000 ነው አንተ ግን መቶ ሰማንያ ሽ ትላለህ
እኔእዝህሠምቸ ቤተሠብጋር ቂም ያዝኩኝ ሠማኒያ አምስትቆርቆሮ ሁለትመቶአምሳሽነውየፈጀው ተቃጠልኩ እኮ😢😢😢
@@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸየኔም እንደዛዉ ነዉ ወደክፍለ ሀገር ከሆንሺ ዋጋዉ ይጨምራል
የትነው የሰራሸው😥@@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
ወረኢሉ ትሰራላችሁ
09 12 79 88 55 አወን ዋትሳፕ
ጊባ ትሄዱአላችሁ በአላህ እኔ እፈልጋለሁ
ጅብሰም ኮርኒስ እና ግድግዳ ጅብሰም ዋጋ ለማየት👉ruclips.net/video/cp9IqIk4Jxs/видео.htmlsi=l2wPsz5x1iErsJW0
ሞባይል ቁጥር እኛን ማገኘት ለምትፈልጉ
09 12 79 88 55
ስልጤ ኮርንስ ነ ያግርግዳ ጅብሰም ትሰራላቹ ዎይ 65 ቆርቆሮ ሶስት ክፍል ??
የባለሞያ ቁጥር አስቀምጥ
መጄመርያ ቪዴወላይ ብላስቲክ የተሰራዉ ኮርኒሲ ላክልኝስቲ በዉስጥ በሱ ዲዛይን እንዳሰራ ወዲጄዋለሁ
አስቀምጫለው ከላይ @@ሒሩትወሎየዋ
ጎጃም ትስራላቹህ
እኔሥ አልሀምዱልላ ጨረስኩ ህጀ በአፉያ የምኖረበት ያድረገኝ ያልሠራችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ /ያሟላልን በዱአ እንጠክረ
ማሻአላህ በጤና በኢማን በፍቅር የምኖሪበት ያርግሽ
ማሻ አላህ አላህ እድሜ ጤና ሰቶሽ ገብተሽ በፍቅር የምትኖርበት ያርግልሽ እህቴ
አምን የራብ መሸአለህ አለህ በደስተ የምትኖሪበት የርግሽ
ወይ የዘመኑ ቤት እድሜያችንም ጉልበታችንም አለቀ ቤቱ ሣያልቅ መቸ ልንኖርበት ነው ታዳ መቸም እውስጡ አይቀብሩን አይይይ ዱኒያ
ክክክክ
ሳህ
እውነትሽን እኮ ነው እህቴ
ቦታዉንሳልይዘዉ ራሴ ዞረ😅አላህዋ ቤት ያለዉ ባል ስጠኝ እኔስ ደክሞኛል
አብሽሪ ዱአ አድርጊ አላህ ይሰጥሻል
@@AmenhMuhamd አሚንንንንእህትዋ
አላህ ይዉፍቅሺ ኢማንያለዉ ድንያለዉ
ይስጥሺ አላህ ደህና ያድርገን እጂ አብሺሪ ለዱናቤት እርቃችሁ አትስቡ ያንኛውን አገርያሳምርልን ያርብ
ሚያምረውም እድዛነበር ነገሮ ተቀይሮ እጂይ እኛ ግዲታችን አለነበርም ይስጥልን በሴት ቤት መኖር የምር እኔ እስጋለሁ እኔን ብሎ ነው ቤት ሚመጣው አይታውቅም ግን ቤት አለኝ ስጋቴ ለሱው ነው ምን ትላላቹው!!!!😅😢😮
ባሁኑ ሰዓት ቤት መስራት እውነት በጣም ከባድ ነው 85ቆርቆሮ ለኮሪስ ብቻ መቶ 15ሺ ነው የወሰደው ድካም ብቻ አንድ ቤት ለመስራት ሰንት አመት ፈጀሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼበሙሉ የእረፍት እንጀራ ይስጠን
አንድ አመትም ከጨረሽ አሪፍ ነው
@@ZeinebSeid ወይ አንድ አመት ባሁኑ ጊዜ ቤት ይሰራል እህቴ 7አመት ወሰደብኝ ቦታ ተገዝቶ ሁሉ ነገር በጣም ከባድ ነው አሁንም ገና ብዙ ይቀረዋል ያላለቀ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን የምኖርበት ያድርግልኝ
የኔም 85ጄምሬለሁ ብላስቲክ ኮረኒስ እና ግርግዳ ጂብሠም ወይም ቻክ ስንት ይፈጂብኛል
@@እንዴግቲዮብ የኔምፕላስቲክ ነው ኮሪሱ ለ85ቆርቆሮ መቶ 15ሺ ብር ነው የጨረሰው ግረድግዳው ደግሞ ገና ነውአላሰራሁም ለሁሉም ይበቃኛል ብየ የላኩት ብር ኮሪሱ ጨረሰው 😥 ለግድግዳውም መቶ ሺ እንደሚፈጅነው የነገሩኝ የኑሮው ውድነት እኮ ነው አሰቸጋሪ የሆነብን
@@msMekides2215 አይዞሺ
እናመሰግናለን🎉
እኔ የምፈልገው መረጃ ነው ሽኩረን ጀዛክላ ኽይር❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህምርጥመረጃ
ሦሥትክላሥአነሥአነሥያሉናተዉ
መቶሠማንያሽይበቃኛልመሠልእዳልከዉተሆነ
በርታ
የኮርስ ዲዛይን እነ ፈልጋለን 🎉🎉🎉🎉🎉 ብላስቲክ
እናመሰግናለን ወድም በደብ አብራርተህልናል ጀዛካላኸይርንጀዛ
የብላሥቲኩ ኮርኔስ. ይወድቃል አሉእሣ ሹክበሉኝ
ዋው አሪፍ ነው 👌
አላህይስጥልን ዉድም እህቴች ጠክሩ ነብስ እንወቅ በስደትያለነዉ ቤት ተስሩ የምልኩትን እየጣፍችሁ ደብተርእና ሞኝ የያዘዉ እና ወርቀትየያስዉ አድነዉስሉአልስማችሁም ስለዝህ ቡሀላእዲቲለቅሱ የኔ ዉድም የኔባል ጡሩነዉ ብላችሁ እዲትሽዉዱ 👌
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ስጀምር ገና ሳስበው ይጨንቀኛል አወጣሁ አወረድኩ መፍትሄው ያገኝሁት ኮርኒን በአብደጅ ግርግዳውን ደሞ ቆንጆ አድርጌ አስለስኝ ቆንጆ ቀለም መቀባት በቃ ይሄን ውሳኔ ከወሰንኩ በሀላ እረፍት አለኝ ለየትኛው እድሜ ልጨናነቅ ባለኝ ፈታ ብል ይሻለኛል
ፈታ በይ አትጨነቂ መጨነቅ በሽታ ነው በቃ ይሁን አቡጀዲ በቆንጆ ዲዛይን ይሰራል አብሽሪ ከዛ ግድግዳ ጀሶ ይቀባ ነው ቀለም መቀባት በጭሩ መቋጨት
@@5gtube ማሜ ከቻልክ እደኔ የተጨነቁ ስላሉ በቀላሉ በአቅማችን መስራት እንደምንችል ባለው አማራጭ ብታቀርብልን
ጠካራ ሁኒ ትሰሪዋለሽ እኔም ድክም ብሎኛል ገና ጅብሰም እና ኮርኒስ አላሰራሁም ኢሻኣላህ አስጨርሳለሁ እናም አንችልም ተስፋ አድርጊ
ደስ,ከደጆ,ትሰራላአቸችሑ,የብለስተክ
ወአለይኩመሠለም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉
አልሀምዱሊላ 6 አመት የለፋሁበት ቤት አለኝ ጨርሻለሑ እንግድሕ ኢንሻአላሕ ሁለት አመት የወረት እና የቃየን ይዠ ወደ አገሬ ነው እምገባው
ጎበዞች በርቱ
እናመሰግናለን
እናመሰግናልን
50 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል ወንደሜ 😊ከቦታ ግዢ ውጭ ያለዉን ሁሉንም ብትነግረኝ
በላይክ አሳዩኝ
@@om_Ryaneእ እኔ በሁለት አመት ጨረሽ እገባለሁ እያለኩኝ ይሂን ያክል ያረብ አንተ እገዘኝ
@@om_Ryaneበብሩነውደ ግድግዳ ያቆምሺው 😳
@@om_Ryane እርግጠኛ ነኝ በቤቱ ስም ብር ላኪ እያለ ከስር ከስር የሚሞጨልፍ ሰው ከጀርባሽ አለ😂
@@Shewa-f9m😂😂 😢😢
ሥለምሰጠን ማስረጃ እናመሰግናለን ከላላ ወረዳ ትሄዳላችሁ?????
ዘመናዋ ሽንት ቤት ሙሉ ከነቤቱ እና በጎን ኩሽና ስንት ይፈጃል ዉሎ አባሠል ወራዳ ነዉ
እናመሰግናለንየትኛዉነዉየሚሻለዉከበላስቲኩና
ከጅብሰሙበአላህመልስልኝ
እናመሰግናለን ያአኺ ቤቱ የጭቃ ሆኖ የውስጡ እስከጣራው የተገረፈ ቤት ኮርኒስ መሰራት ይችላል ወይ በአሏህ መልስልኝ
ይቻላል
ቁጥርህን ስጠን
09 12 79 88 55
ማርያም ዬህ ልጂ የሚሰራዉ እዉነተኛ መርጃ ነወ እግዚአብሔር ይቀየባርክህ አኔ መቶ ቆርቆር ከነ ገርግዳ ብላሰቲክ ኮርኒሰ 2መቶ 30ሺ ነወ ያዉም ዘመድ ነወ እናም እዉነተኛ መርጃ ነወ❤❤❤እሲ ደምሩኝ በዛዉም በርቱ ይሳካል 1ብር ብኮንም ለቤተሰብ ለሰዉ ካልሰጣችሁ ብዙ አመት አታሰቆጥሩም ብቻ ቁጥር ካድ ነወ ብልጥ ሁኑ እደኔ እኔ አገር እዳለሁ ይች ትዳር አቲዝም ዝርክርክ ነች ነበር የሚሉኝ😂😂😂 አሁን ደሞ ይች ጉድ ገንዘብ ነወ ዘመዷ ነወ እናም ንቁ እኔ ብዙ አመት አልፍጀብኝም ከነ ቦታዉ 4አመት 6ወር ❤❤❤❤❤አድ ብር ለእራሴ አላጠፍም ይጃዛ እልወድም አልወጣም እና በጣም ደሰ ብሉኛል ❤❤❤❤
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ
ደሴ ነኝ ቁጥርህን አስቀምጥ ነጋዴ እኮ አድራሻ ያስፈልጋል
09 12 79 88 55 ትክክል አናግሩኝ አቀርባለው
ኢንሻአላህ ትሠራልኛለህ
ቦርና ገነቴ ተሰራህ ንገርኝ ወድም
ኧረ እኔስ ሳስበው ገና እየደከመኝ ነው ወላሂ ልጄም እየናፈቀችኝ ነው ቤቱም ገና ነው እስኪ ዱአ አርጉልኝ ሶብር እድሰጠኝ አይ የህ ቤት
የምፈልገውን
ቁርህን አስቀምጥልኚ ልጎማ ህደህ ትሰራልኚደሁ ኮርኒስ መቶ ቆርቆሮነው ውስጡን ግርፍነው የምፈልገው ኮርኒስ ስራልኚ
ጡረነወ
ሰልኪህን😢😢😢😢😢
ተመስገን በልጂነቴ አባቴ ሰርቶ ሰጥቶኛል አሁን ድጋሜ ቦታ ገዝቸ ለመስራት አስቤ አመመኝ
እንደት ነው የምገኘህ
ቁጥርህንእዚህ ላይ ላክልን
😮😮😮❤❤❤ደግ እናመሰግናለን ወንድማችን
ቁጥራችሁ የትነው❤👍👌
ቁጥር አስቀምጥ ወድም
ኮርኒስና አጥር ቀረኝ ግን ደሞ ደከመኝ😢😢😢😢
ማሜ እደትነህ እስኪ ከባለሙያ ጠይቅና መልስልኝ እኔ ቤቴ የጨትቤትነው 83 ቆርቆሮ ነው ቦታውግን የተረጋጋ አይደለም ክረምት ሲሆ መሬቱ የመሰንጠቅ ባህሪአለው የትኛውን ኮርኒስ ይሳላል መልስልኝ
ይሰነጠቃል ቤቱ ጋ አብሮ ፕላስቲክ አሰሪ
ፕላስቲክ ነዋ
@@5gtube እሽ ማሜ አመሰግናለሁ
እረ ማሜ በአላህ እኔ አይምሮየ ተቃውሷል የ130 ቆርቆሮ የፕላስቲክ ኮርኔስ እስከ ቻኩ ስት ይፈጃል ወይኔ በች ልገባ ነው አገሬ የአላህ
ሰላም ማሜ ለጭቃ ቤት የጅብሰም ኮርኒስ ወይስ የፕላስቲኩን ባሰራ ትመክረኛለህ? መወሰን አቃተኝ ግማሹ ፕላስቲክ ይላል ግማሹ ጅብሰም እስኪ አንተስ?
እዚሁ ላይ ተናግሯል የትኛው እንደሚሻል
ቁጥርህን የት ነው እምናገኛው
ቁጥር አስቀምጡልን
0912 79 88 55
ስ ላምወዲምየትነውየምሰሩትቦርናወግዲትመጣላችሁዴ
የኔንትሠራልኝአለህ ፣አገሬገኔቴ
ቁጥርህን አስቀምጥ
ቁጥራቸው ስጠኝ ወድሜ
ቁጥር አሰቀምጡ
ቦርናመካነስላም ከሰሪህ ቁጥርህን
የምትናገረው ባጠቃላይ ከእነጅ ዋጋው ነው ወይ ???
የት ናችሁ❤
ወድም እስኪ በሁለትሽ አስራሰባት የቡልኬት ቤት ስራልን ሰ 80 ቆርቆሮ
አረ ባጠም ዉድ ነዉ😊
በለ 3 መኝታ 40 በ60 ሰራሚክ ስንት ይፈጃል ከቻልክ ንገረኝ ወንድም
ምንማለትነው40በ60❤
እኔም ፊኒሽንግ ቀርቶኛል አላህ ያግዘኝ
ወንድሜ ይህ ለእንጨት ቤት ይሆናል ወይ ለ50 ቆርቆሮ ስንት ይጨርሳል እስኪ ንገረኝ
ይሆናል
የኔ መካነሰላም ነው እንድሰራልኝ
እንሰራለን 0912*79 88 55
ስልክህን ወንድም
0912 79 88 55
በአላህ ቁጥርህን እደት ላግኘው
ቁጥረህንላክልኝ
እስከባለሙያው ነውደ ወድም
አወን
@@5gtube ልረጋጋ እግዳስ እየነዳዳኝ ነበር
አሠላም ወአለይኩም
እባክህ ወንድሜ ወደ መቀሌ መምጣት ትችላል
ባለፈው ቁጥሩን ኮመት ላይ ያስቀመጥክልኝ ልጅ አይመልስም ሌላ ካለህ ፃፍልኝ
ሀርቡ ትሄዳላችሁወይ?
የት ናችሁ እኔ ማሠራት እፈልጋለሁ
ወንድሜ በአላህ አንድ ክላስ ብላስቲክ ኮሪስ ማሰራት ፈልጌ ነበር ቁጥርህን እንዴት ላግኘው ባለ ሞያ ብታገናኘኝ
ቁጥርህ አስቀምጥልኝ
ሲያምረኝ ይቅር መደበርየ ኮርንሲ አሲገበለዉ ቤቴ 115 ቅጠል ቆርቆሮ ነዉ እነ ለኮርንሱ ብዬ እሺ ልበሰብሲ ነዉ 😂
አብሺርእሕቴእኔለ130ቆርቆሮ256ሺብርሙሉጂምሰምተጀምሮአልጀምሪውአትፊሪከለፋሺአይቀር
መገን ዱንያ አራቆተችን
Ke gmsun bord gar temesasay new
እስኪ በአሁን ስዓት 85 ቆርቆሮ ጭቃ ቤት ዋጋ ስራልን ወይም የግንባታ ዕቃዎች
በጣም ከባድ ነው 1ሚሊዮን
አሠላም አለይኩም ወረህመቱሏህ የውጥለውጥ በሩች ቅቅል እጨት የአንዱ ዋጋ?
ወንድም እኔ ሰሞኑን ላሰራ ነበር ፕላስቲክ ኮርኒስ ከነ ጅብሰሙ ግን ቀለም አብሮ ይቀባ ብለውኝ እኔ ደግሞ አሁን ስለማልገባበት ቀለሙ መጨረሻ ልገባበት ስል አስቀባዋለው ብየ ነበር አንተ ባለሙያ ስለሆንክ ታውቃለህ ቀለም አብሮ ከጅብሰሙጋ ነውዴ መቀባት ያለበት መልስልኝ እባክህ ????
መብትሽ ነው እኔም ስሄድ ነው እማስቀባው ብየ ጅብሰም ብቻ ነው ያሰራሁት
እኔ ከላላወረዳ ነኝ ማሠራት እፈልጋለሑ
ወድሜ ቦረና ከላላ ትሰራላቹ
አሰላም አለይኩም ሰላምነህ የኔ
ግርግዳው ከውጭም ከውስጠ ተገርፌልቀለም ነው ውይስ ጁምሰን የሚያስፈልገው