በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ የፕላስቲክ ኮርኒስ ከማሰራታችሁ በፊት ልታዩት የሚገባ | What to look for before installing a plastic cornice

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 148

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 года назад +36

    እስኪ ይሄ አስፈላጊ መረጃ like አርጉት 👌

    • @rehimaxtube-
      @rehimaxtube- 2 года назад

      ሰላም ዙዙየ ላይክ አድርገናል ይገባዋል ወድማችን መረጃው ሁሌ ግልፅ የሆነ እና አስተማሪ ቁምነገር ያለው ነው እኔ ሁሌም እከታተለዋለሁ

    • @Sumayyas229
      @Sumayyas229 2 года назад

      @@rehimaxtube- Rehimax 🥰🥰🥰❤👌

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@Sumayyas229 demrg

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад +16

    ለጭቃቤት እንኳን እደኔ አስተሳሰብ ይሻል የሚመስለኝ ያው ቀለል ያለው የፕላስቲክ ኮርኔስ ነው

  • @nuraseada5363
    @nuraseada5363 2 года назад +2

    ወላሂ ዉነትህን ነዉ ወንዲም እናመሠግናል👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 2 года назад +6

    ትክክል ነህ ወንድሜ እኔም ደርሶብኛል በተሰራ 6 ወሩ ነዉ የወደቀው. ድጋሜ ሁሉም ተገዝቶ. ነዉ የተሰራዉ በጣም ያናድዳል

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 2 года назад +1

      እዴትነው የወደቀብሽ ማማዬ እኔም ላሰራ ነበር ንገሪኝ

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 года назад +1

      @@bedrianesru6973 ተንሸራቶ ይሁን እኔ አላየሁትም እህቴ ናት የነገረችኝ ያሰራችልኝም እኔ አረብ አገር ነኝ ብቻ ብዙ ወጭ ያስወጣል ቆንጆ ሰሪ ከሆነ አይወድቅም የኔ ያሁኑ ደህና ነዉ. አልወረድም ብላኛለይ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      እህትብላስቲኩም ይወዱቃልደሆቤ

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 года назад

      @@hayathh1699 ሰላምሺ ይብዛ የሚሰራዉ ሰዉየዉ ደህና አርጎ ከሰራዉ አይወድቅም የኔ ወድቋል የሚገርመው ከቤት ሰዉ አይኖርበትም እህቴ እንዳጋጣሚ ህዳ ስታየው ከመሬት ወድቆ ነዉ ያየሁት. አለይ አሁን ሌላ ሰዉ አሰርታዋለይ ግን ፕላስቴክ ኮርኔስ ነዉ

    • @me-ws7cm
      @me-ws7cm 2 года назад

      @@hayathh1699 በቅነት ደምሪኝ

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 года назад +2

    አህለን ፠ማማዬ ጀዛክ አላህ ምርጥ ነገር ትክክክል አብሮዬ ላይክ ያስፈልግሀል

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል

    ዉነት ነዉ ትክክል ነህ የኔም ቤተሰቦች እድህ ወድቆባቼዎል ከተሰራ እኳ 6 ወር አልሞላዉም

    • @ከዲ-ቈ5ዠ
      @ከዲ-ቈ5ዠ Год назад

      ምን አይነቱን አሠርተሽ ነው ውድ እሲ መልሽልኝ

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ

    ማሜ ጀዛክላሁ ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 2 года назад

    በጣምአሪፉነዉ

  • @umuzekeryainshaallah4799
    @umuzekeryainshaallah4799 2 года назад +3

    እናመሠግናለን ወንድማችን እስኪ የቆርቆሮና የቢስማር ዋጋ በከላላ መረጃ አቅርብልን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    ዊ በስማእም ምን ጉድ ነው ወይይይ

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 года назад +1

    እናመሠግናለን አብሮነት መርቅኖ ነዉደ የሠራዉ ወይም የጫቱ ሀራራ ሥአት አልፎበት ክክክክክክክክክክ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    ወይ ክባድ ነው ትክክል ብልሀል ወንድም ልፍት ነው እደዚህ ክሆንማ

  • @امعمار-ض8ه
    @امعمار-ض8ه 2 года назад +1

    ጥሩ መሩጃ

  • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر

    በጣምእናመሰግናለን

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 года назад +10

    የቆርቆሮና የሚስማር የሲምንቶ ዋጋ የኮርኒስ ዋጋ አሁነ ላይ ባለው ንገረን

    • @ነዋፍወሎየው
      @ነዋፍወሎየው 2 года назад

      እኔ 950,ነው የገዛሁት. ትናትና ወዳ

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE 2 года назад

      @@ነዋፍወሎየው ምንኛውን አማ የት ሀገር ነው ?

    • @ነዋፍወሎየው
      @ነዋፍወሎየው 2 года назад

      @@ESKEDARTUBE ሲሚንቶ መርሳ

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE 2 года назад +1

      @@ነዋፍወሎየው እሺ የኔ እህት በጣም አመሠገናለሁ

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 2 года назад +1

      @@ነዋፍወሎየው አንድ ኩንታል ነው 950

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 года назад +10

    አይይይ ወድሜ የት ነው የምናሰራው ሀገርቭቃውጣ የተሰራው እየተቃጠለ እየፈረሰ ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣልን😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад +1

    እስፍላጊ መርጃ ነው

  • @አዎአማራነኝ
    @አዎአማራነኝ 2 года назад +9

    አባቱ መጀመርያ ሀገራችን ትረጋጋልንና ከዛ በድንኳን እንኖራለን አያሰጨንቀንም ቤቱ እንደርስበታለን

  • @yret8460
    @yret8460 2 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @najatmohammed1504
    @najatmohammed1504 2 года назад

    በርታ ዉድም

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 2 года назад

    በርታ ወንድም

  • @amaamm5840
    @amaamm5840 2 года назад +6

    5 ክላስ ስንት ብር ይፈጅብናል ዋጋውን ብትነግርን

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    በሜትሪሲትነውየቢላሲትክኩሪኒሲ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 года назад +6

    ኧረ ጤናየን በሰጠኝና ሀገር ሰላም በሆነ አንጂ የምን ኮርኔስ ጣራውን እየቆጠርኩ እኖራለሁ ማፊ ሙሽክላ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад

    ቆርቆሮ ቤት በክረምት በረዶ ምናምን ሲጥል እየዘለለ ይገባ የለ በማጋጠሚያው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ

    የቆርቆሮ ዋጋ እምንደረሰወንድም ስራልን

  • @Kemilaabdela-c4m
    @Kemilaabdela-c4m 5 месяцев назад

    Kejibsem ina keplastik yetu harifenew

  • @mbcbollywood9996
    @mbcbollywood9996 2 года назад +2

    ያሳዝናል

  • @የልቤዚማነህ
    @የልቤዚማነህ 8 месяцев назад

    ከብላሰቲክእና ከጅብሰንየቱይሻላል ንገሩኝ እስኪ ላሰራነበር ግርገባኝ የትይሻላል በአላህእስኪአሰተያየትሰጡኝ

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
    @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 2 года назад +4

    የሲሚንቶ ዋጋ አቅርብልን

  • @makiayousif8411
    @makiayousif8411 2 года назад +1

    እናመሠግናል ወንድምግን ባሁኑሠአት ዋጋውን ብትነግርን

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube Год назад

    ወንድም በ108ቆርቆሮ አምስት ክላስ ስንት ይፈጃል መልስልኝ ፕላስቱክ ኮርኔስ

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም የበረንዳ ኮርኒስ ሌላም ሌላም ማሰራት ፈልጌ ነበር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад

    ያአላህ በጣም ያሳዝናል

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    የጂብሰንኩሪኒሲአይረባምጉሮቤቶቸአሰረቸውትይሰነጠቃል

  • @aminatyimam4357
    @aminatyimam4357 2 года назад +1

    Keplastik cornis ena kegipsem mangnaw yishalal eski melslgni

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    ሰላም ወድሜ እስኪ እራ ቆቦ የሚሰራ ባለሞያ ካወክ ላስቸግርህ

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 2 года назад +1

    በደንብ የሚሰራ ሰራተኛ ቁጥር ስጠን ወንድሜ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 2 года назад +1

    Ara yasemeto waga negarani

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 года назад

    Enamsegnalen

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 2 года назад +2

    ክክክክ ምን አይነት ኮርስ ነው በአይጥ ኮቴ የሚወድቅ

  • @samirahasan2068
    @samirahasan2068 2 года назад

    ቁጥር ላክ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 года назад

    ጀዛክ አላህ ኽይር ወንድም ጥያቄ ነበረኝ ባየህ ው ስአት መልስልኝ አደራ
    ፖራስቲክ ኮርኒስ አስርቸ ከጨረሱ ቡሀላ ሞራሌ ያስፈልጋል አለበለዛ ይወድቃል አሉ ካለቀ ቡሀላ ለምኑ እንደሚደረግ አልገባኝም ?

  • @የደሠታምንጭየቱበረ
    @የደሠታምንጭየቱበረ 2 года назад

    ወድሜ ሰልክ ቁጥረህን አሠቀምጥልኘ

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 Год назад

    ለ75ቆርቆሮ ለ5ት ክላስ ቤት ስት ብር ይፈጅብኛል ወድም ተቻልክ መልስልኝ?

  • @ወሎሐይቅ-ሰ9ቈ
    @ወሎሐይቅ-ሰ9ቈ 2 года назад

    70ቆርቆሮ ሠረሚክ እና ጅብሠም ኮሪሥ ለማሠራ ስትያስ ፈልጋል

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    ባየህውሰአትመሊሲልኚ

  • @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ
    @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ 2 года назад +2

    እረረረረረ የፈረሰ ኩሽና አይጥ ዱብ ዱብ እረ ተው

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад

    የሀይጦቹ ቁጭ ብድግ ተመችቶኛል😂 እኔ ሀገር ቤት ባለፈው ገብቼ በገጠር የመዳበሪያ ኮርኒስ ውስጥ ቤታቸው ሰርተው ልክ የኳስ እደእስታዲየም አስመሥለውታል እዴት ልተኛ ወረቢ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @saraass1202
      @saraass1202 2 года назад +1

      ወላሂ እኔ ለራሱ ቤተስብ ቤት የማደብሪያ ኮርኒስ ነበርና ገጠር አይጦቹ ከላዩ ላይ ወልደው ወላሂ ልክ ኳስ እንደሚጫወቱ ነበር የሚመስለኝ እኔ በጣም እስቅ ነበር ማታ ማታ አንዴ ቤቱ በጣም ሽተተ ብንፈልግ ምንም ነገር የለ አባቴ አላህ ይርህመውና ቆጥ ወቶ ሲያይ አይጥ ሙቶ ክክክ

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ወየው በሳቅ

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 года назад

    አፍጣኝ መልስ ብሰጠኝ ጥሩ ነው

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 года назад

    የሰራሚክ ዋጋ ስራልን

  • @سعيدسعيد-ث6د
    @سعيدسعيد-ث6د 2 года назад +2

    ጅብሰም ለእጨት ቤት አይሆንም ድንገት ውሀ ከነካው ችግርነው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      ብዙሰው ግን የጅብሰነው የሚሰራው እኔም የፕላሰቴክ ኮረኔሰ ላሰራነበር 46ሺ አለኝ 65ቆረቆሮቤት

    • @سعيدسعيد-ث6د
      @سعيدسعيد-ث6د 2 года назад

      እህት ይበቃሽ አይመስለኝ ብሩ ጨምሪበት ፕላስቲኩ ማኛነው አሰሪ ዝብለሽ ጅብሰሙ ለውበት እንጅ ምንም ጥቅም የለውም እዳትካሰሪ ችሎታ የለው አሰሪ እዳይወድቅ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      @@سعيدسعيد-ث6د እኔ አላውቀውም ከይቱብ ሰልክ አሰቀምጦነበር እና ሰጠይቀው እደዛአለኝ ባለሞያ በደብይሰራ አይሰራ በምንአውቃለሁ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      @@سعيدسعيد-ث6د እሰኪ አች አሰረተሺ ከሆነ ማንኛው ፕላሰቴክ ቆጆ እደሆነ ንገሬኝ ባለሞያም ደሴ የምታውቂ ካለሺ ንገሬኝ

    • @سعيدسعيد-ث6د
      @سعيدسعيد-ث6د 2 года назад

      @@tube-ms3iq ደረጃ አለው እህት እኔ አደኛውን በሶስት መቶ ሀያ ነው ካሬው የተገዛው

  • @Mahmudsayid-v5z
    @Mahmudsayid-v5z 2 года назад

    As we wb

  • @hajhsfaysy3672
    @hajhsfaysy3672 2 года назад

    ዋጋውን ለምን አትናገሩም

  • @abdualbargi5614
    @abdualbargi5614 2 года назад +1

    ወንድም እስኪ የባለሙያ ቁጥር ስጠኝ ኮምቦልቻ ነው የሚሠሩልኝ

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 2 года назад +11

      ከኦላይን የምታዛቸው በጣም ያስወድዳሉ በተለይ እውጭ መሆናችንን ሲያውቁ ስለዚህ ከዛው ቤተሰብ ያናግርልህና ያገናኙህ ደግሞ ሞልተዋል በተመጣጣኝ ዋጋ
      እንድህ ብዬ ስለተናገርኩ የሚከፋ ካለ ይቅርታ

    • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
      @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 2 года назад +1

      @@fafiyardbowa872 ትክክክክልልልል

  • @ማሪፋ-በ5ኀ
    @ማሪፋ-በ5ኀ 2 года назад +1

    enamesginalen

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    አምሲትክላሲሲትይሆናብላሲቴክኩሪኒሲ

  • @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ
    @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ 2 года назад

    የጁብሰን ኮሪኒስ ያምራልግን እድሜ የለውም የእህቴ በሶስት አመቱ ወድቆ አለቀ

    • @makiyaedres4880
      @makiyaedres4880 2 года назад

      ማንኛውነው ደህነው እህት

    • @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ
      @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ 2 года назад +1

      @@makiyaedres4880 ፖላስቲኩ ይሻላል ግን ባለሞያ ይጠይቃል በጣም እኔም እየመረጥኩነው ለማሰራት ለራሴቤት

    • @makiyaedres4880
      @makiyaedres4880 2 года назад

      💚

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      ​@@እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ እህትእኔምላሰራነበር የብላስቲኩይሻላልደውድ ግንዱዛይንየለምውአይደል

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 года назад

      ለእንጨት ቤት እኮአይሆንም ጅብሰም

  • @zeharatube6201
    @zeharatube6201 2 года назад

    አብሮነት ወንድማችን ኮቻ ሂዶ የሚሰራልኝ ታማኝና ጥራቱን የጠበቀ ባለሙያ አገናኘኝ ተባበረኝ

  • @noortamri9116
    @noortamri9116 2 года назад

    ውድሜ ሂሠቡሥትይሆን እኔሌላውንጨርሸነበር

  • @momina7794
    @momina7794 2 года назад

    ለኣንድ ቤት ስንት ብር ይበቃል ግን ኮርኔስ ለማስደረግ ??

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      ሳህ የኔምጥያቄነው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      እኔ ጠይቂ 65ቆረቆሮው 45ሺነው ያለኝ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      @@tube-ms3iq እህት ኮርኒስ እና ጀምሰም ነውይውድ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      @@tube-ms3iq አሁንላይ ሁሉነገርተወዶልይላሉ ምን ይሻለናል አድሮመጨመርሆነሁሉነገር

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 2 года назад

    አብሮነት የሲሚቶና የሚስማር የኮርኒስ ዋጋ አቅርብልን ወድም

    • @medinawalelgn2731
      @medinawalelgn2731 Год назад

      እኔላሠሳነውጅብሰምአሥገዝቻለሁግንይሄሄንስሰማ ግድግዳውንብቻነውማሠራትየምፈልገውሆሆ

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 2 года назад

    መልካም ይመችክ እናመሠግናለን በነገራችን ላይ ከትንሽ ግዜ ብሁዋላ አሠራለሁ እሡም አንተ ነክ የምታሠራልኝ አንድ መልካም ሠው አቅርበክ ነበር የዛሬ 1 አመት አካባቢ አሥብበት አብሮ ወንድሜ ከማጀቴ

    • @abronettube
      @abronettube  2 года назад +1

      አይዞሽ ምርጥ ባለሞያ ይዘጋጅልሻል

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 Год назад

    እስኪ ለኔም አሰራልኝ ኮቻነኝ እባክሕን አሳውቀኝ

  • @سعيدسعيد-ث6د
    @سعيدسعيد-ث6د 2 года назад

    የኔስ አመት ሆነው ያውም በሀምሳ ሜትር ቅርበት ራሱ ከባድ መሳሪያ ወድቆ መሬቱ ምንም አልሆነም አልሀምዱ ሊላህ እውነትህነው ወድም ችሎታ የሌላቸው አሉ እሚያውቁ አሰሩ

    • @hussanendrs876
      @hussanendrs876 2 года назад

      የትነው ዬሰራሽው የብላስቲኩነው የጅብሰም አገሩን መልሽልኝ የትደሁ

    • @سعيدسعيد-ث6د
      @سعيدسعيد-ث6د 2 года назад

      የኔ ሀይቅነው

  • @HassanHassan-rn8kz
    @HassanHassan-rn8kz 2 года назад +3

    እኔሞማሠራትእፈልጋለሁባቲነኝ

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 года назад

    አይ ተለማማጆች ጉድሰሩን እጅ😌😌😌😌😌😌😌😂😂😂😂😂😂😂😂ቀላል ይሮጣሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 года назад +3

    አይይይ አኔስ ተስፈ መቁረጥ ነው የቀረኝ ቦታ ብቻ 5 መቶ ሺብር ተብያለሁ ቤት ተሰርቶ ስንት ጣጣ አለው ስደት ማርጀታችን ነውኮ😂

    • @የመዳምታክሢነኝ
      @የመዳምታክሢነኝ 2 года назад +2

      ግዟ ማሬ ገና ይጨምራል ዛሬ ነገ አትበይ

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 года назад

      @@የመዳምታክሢነኝ ኢሻአላህ

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад

      በርቺ አይዞሽ እኔም እንዳንቺ ነኝ

    • @ሮዚዩቱብ
      @ሮዚዩቱብ 2 года назад

      ኢ ወላ 😂😂😂😂😂😂

    • @hayatadm5085
      @hayatadm5085 2 года назад

      ሙስጠፋ በሰላም ነው ከሚዲያ ዬጠፋው መልሽልን

  • @zeharaebrahum4322
    @zeharaebrahum4322 2 года назад

    እንደት ነው በየት ብሌ ኮርኒስ ውስጥ አይጥ የሚገባው ?

  • @bava9882
    @bava9882 2 года назад +1

    😊😊❤❤❤

  • @Kemilaabdela-c4m
    @Kemilaabdela-c4m 5 месяцев назад

    Wagawuse

  • @ዘሀራአባትዋንመሳይ
    @ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 года назад +1

    😥😥😥😥😥

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ባለሞያ አገናኘን እስቲ??

  • @እሙሰላምይቱብ
    @እሙሰላምይቱብ 2 года назад +3

    🤔🤔🙆🙆🙆🙆🙊🙊🙊

  • @Aነኝወሎየዋ-f3n
    @Aነኝወሎየዋ-f3n 2 года назад +2

    እኔምየዝህአይነትነውያሰራሁትቤቴንበጣምየሚችልሰውያሰፈልጋል

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      እህትየብላስቲክወይስጀምሰምኮርኒሱሆቢ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      እህት አሁንበቅርብ ካሰራሽስትብር ፈጀሆቢ ኮሪኒስናጀምሰም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      እኔም ለማሰራት ፍልጊነበር እሰኪ መልሺልን

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад

    ጠንካራ ኮርኒስ ከጅብሰም ውጭ ጠቁሙኝ እናም ለ90ቆርቆሮ ለእጃቸው ስንት ይፈጃል ከደሴ 70ኪሎ ሜትር የምትርቅ ከተማ ላይ ትሄዳላችሁ ወይ ከነቀለሙ ለማሠራት ፈልጌ ነበር

  • @agjejjdgh6790
    @agjejjdgh6790 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Mekta60
    @Mekta60 2 года назад

    I'm tired of listening😪. Please improve your way of presentation. Avoid unnecessary terminologies & focus only on the topic.

  • @ማም-ጸ9ኸ
    @ማም-ጸ9ኸ 2 года назад

    70ቆርቅሮስንትብርይፈጃልግድግዳውጅምሰምኪትኔሱብላስቲክስንትይፈጃል