Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በትክክል እኔ 3በ4 አሰርቻለሁ 35 ሺ እናም አሪፍ ነዉ ወላሂ ምግብ እየሸጠች ሻይ ቡና ሺጣ የአጎቴ ልጅ መኪና ገዝታለች ደሴላይ የበናት ጠክሩ ብራችሁን አትበትኑ እኔ እደት እደማመጣዉ እየራበኝ እየተሰደብኩ እሰይ
ልክ ነሽ ውዴ እኔም ደሴ ነኘ ኢንሻአላህ በቅርቡ እገባለሁ ብር ብቻ ነው የሚያስፈልገን
@@bedriwollotube3474 ቤትሽ መንገድ ዳር ከሆነ መስራት ትችያለሽ
ለሁላችሁም ጠቃሚ የስራ መረጃ ፎቶየን ጠቅ
35 ሹ ብር ነው
እኔ እገዛዋለው ባሉካ ከሰራበት ወይም እኔ እሰራበት አለው
ምንም አያስፍርም እኔ የሚያሳፍርኝ ስርቆት እና ውሺት ነው አብሺሩ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ምን አይነት አስተዋይ ነህ የልጅ ትልቅ አላየውም እዳተ በርታ ወንድም
እኔም ልሰራ ነው ከቤቴ ፊት ቦታ አለኝ ቤቴም እመሰመር ዳር ነው ቤቴንም ጨርሻለሁ ከ8ወር ቡሀላ ሀገሬ እገባለሁ ኢንሻ አላህ ከመጣሁ 5አመቴ ነው
እረ ስሪ እኔ ከኮረና በፊት አገር ሒጄ ነበር ዘጠና ሺ ጬረሰብኝ ኮንቲር ተክየ ደሴ 2000 ተከራየ
@@ghhhyyy6109 አይ እህት ብር ብቻ ሳይሆን እድሜንም ማሰብ አለብን ባሌም እናቴም ነይ እያሉኝ ነው ለእናቴ ብየ ነው የምሄደዉ በጣም እያለቀሰች ነው ለእናቴ አንድ ነኝ አንድ ነገር።ብትሆንብኝ ልዳማ ነው ብሩንሰ አገኘዋለሁ እናቴን በብር መለወጥ የለብኝም
@@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ በትክክልእህቴ
@@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ አገር አትሒጂ ሳይሆን ያልኩት ኮንቲነሩን ስሪ ነው ያልኩሽ ይቅርታ
@@ghhhyyy6109 እደዛ ነዉደ እሺ ሁቤ
ትክክል እረ ቤተሰብ የሚባል ነገርነው ወደኋላ ያስቀሩን ብር ለመዱ ባል ስናገባ አይወዱ ኡፍፍፍፍፍፍ
ዘወር በሉ በያቼው
@@ghhhyyy6109 ከቤተሰብም ርቆ ከባድነው ቤተሰብም አልተረዳን ብቻ አሏህ እሱብቻነው የውስጥን አዋቂ
አይዙቾሁ ቤተሰብ ቢሆኖሮልን ነው ደስስታችን ቢጉዱንም ሀቃችው አንውጣውም በስ በትንሹ ቢሆን አትጭክኖባችው ካለን
ተክክክክ ልነሽ
ክክክክ
ምርጥ ልጅ በርታልንምንም አያሳፍርምዝቅብለን ከሀገራችን ባለመስራታችን ነውለብዙ እንግልት የምንዳረገውፈጣሬ ይመስገን ቤቴን ላስጀምር ነውበፀሎት አትርሱኝ ቶሎ እንዲያልቅልኝእውነት ስደት ሰልችቶኛል መግባት እፈልጋለሁ🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ኮንቲነር ውስጥ መስራት እንኴን ባንችል ለሚሰሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ማከራየት እራሱ ይቻላል እናመሰግናለን
የሶፋ የአልጋ የኪችን ካብኔት እና የብፌ ዋጋ በደሴ ከተማ ruclips.net/video/H6m34bHvU08/видео.html
ቁጥረክን ልትሰጠን ትችላለህ
በጣም እናመሠግናለን ወንድም
እስኪ ደሴ ባዶ ቦታ ወይም ቤት ጠይቀህ አቅርብ ልን ከከተማው ወጣ ያለም ቢሆ እከተማም ከሁለቱም እስኪ ንገርን
Amesegenalehu sile setehen mereja .
ለምን እራያ ቆቦ አታሣየነም
በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን!!!
ይሉይታ ይብቃን ማሮቸ አሁንስ በቃኝ ለገሌ ምንዠ የሚባል ነገር በፍጹም አትሰቡ በሀገሪችን ላይ ባለን ነገር ተደራጂተን መስራትነው እፍፍፍ ስደት ምረረ ነው ያለኝሰሜ ወንድማችን እናመሰግናለን
እኔም አደዚ ነው ሀሣቤ በምን እዳችን ሠተንም አይጠግቡም
እናንተ ልጆች መልካም ናችሁ ተባረኩልን ወንድምቻችን❤❤❤
በጣም የማስበዉ የመፈልገዉ ነገር ጤናን ከድእሜ ጋር ይስጥክ!!!
በጣም እናመሰግናለን ሰመረ ስራአያሳፍርም ስራ ሳይሆን መስረቅነው የሚያሳፍረውልክ ነህ ኮንቲነር አሪፍነው የኔ እናት ኮንቲነር ሱቅ አስርት እዛ ውስጥ ነው የምትሸጠው በጣም ሀሪፍነው
ትክክል ነህ ወድማችን እናመሰግናለን
እውነት ምክርህ በጣም ጠቃሚነው ግን በዉስጥ መሰመር ልናናግርህ የምንችል ከሆነ እባክህን እኔ ከመምጣቴበፊት ላማክርህ እፈልጋለውና ቁጥርህን ብታስቀምጥልን አደራ
ጥሩ ሀሳብ እናመስግናለን
ረጋ ያልክ ስርአት ያለህ ልጅ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለምታቀርብልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
የልጅ ብስል እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትክክል ምንም የሚያሳፍር ነገር የለውም ለእኔ
በጣም እናመሰግናለን አሬፍ ምክር
ትክክል እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት እና ምክር ነው ።
እናመሰግናለን. ሰመረ
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
እኔ ምልህ መሬት የሌለው ሰው ኮቴነሩን ገዝቱ ለማቆም ምን ማድረግ አለበት በተለይ አዲስ አባ ቦታ በቀላሉ መገዛት ከባድ ነው ደሞ ማቆመያ ቦታም ግድ ነው ስራ ማንኛውም ስራ ለመስራት ችግር የለበኝም ግን ሚያስጠላኝ ከስራው ውጣ ወረድ ይልቅ የብ አስከባሪውች ጭቅጭቅ ነው ከነሱ ድብብቁሽ መጫወት እዴት እደ ሚያስጠላ
በጣም የቤት ችግር ነው ያሰቃየን በተለይ አዲስአበባ ላይ
Abashere hayate batasarato holunagara yatamolalatena bala allha jaba yebachu etocha yana shamawocha😍😍😍
ጥሩ፤ሀሳብ፤ነው፤አናመሰግናለን
ይህን የኮንቲነር ቢዝነስ በጣም ስፈልግ ነበረ።ያሰብኩት ቦታም አለ።ግን እንዴት ነዉ ከመንግሥት የቆዳ መሬት የምጠይቀው?መጀመሪያ የት እንደምሄድ አካሄዱን ማለት ፕሮሰሱን ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል።
ባም ጎበዝ ነህ ሥትመክነ ተባረክ እሂው እኒ 7 አመተ ሙሉ ሠረቸ ምንም ለውጥ የለውም
ጥሩ መረጃ ነው
እናመሰግናለን ወንድም በጣም
2ተኩል በ2ተኩል ገዝቻለሁ👉23 ሺ👉ግን ጣውላ 3 ሺ መሥታወት 👉ሊሾ👉ሲሆን 30 ሺ ደርሷል።👉ግዙ ኢን ሻ አላህ እቤቴ በራፍ ነው የኔ ሀሪፍ ነው ሆዷን ሞልቼ ወደ ስራ እንዲገቡ አስቤአለሁ ኢን ሻ አላህ
የት ነው የገዛሽው አህቴ አዲስ አበባ ነው ?
ከነሁሉም ስት ወሰደብሽ ከነመደርደራው ከነሁሉም አስረጅኝ እስኪ በቅርብ አሰራለሁ ከነሊሾው ሁሉንም
እናመሠግናለን ከምንም በላይ ሀሳብህ ደስ ይላል
በጣም አመሰግናሐሁ ማወቅ የምፈልገዉ ዋጋ ነበር።
ስወድህ ምታቀርብ ሁሉ ምርጥ ነው በርታ
እናመሰግናለን ወንድም ስራ አይናቅም ለምን የጀበና ቡና አይሆንም በሀገር ምንም ይሰራ ሀሳቤን አቀለልክልኝ በቅርብ ወደ ሀገር እገባለው አላህ ከፈቀደ ዋጋውም አሪፍ ነው
እናመስግናለን በርታ ቁጥር ስጠን እባክህን
ይገርማል ኮንቲነር አተን አይደል የተሰደድነው አይደለን መናቅበጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
😍😍😀
ምርጥ አስብ ነው ሸኮር በርታ
አሪፍ ሃሳብ ነው እናመሠግናለን ወንድሜ
አላህ ያሳድግህ ምርጥ ምክር ነው🙏🙏🙏👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ወንዲም የምታቀርብልን ቪድዮወች በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን እስኪ የተለያዩ ሙያ መሰልጠኛ ተቋማትን ጠይቅልን ለምሳሌ ልብስ ስፌት ሌላም ሌላም
ጥሩ ብሮግራም ነው
ጎበዝ ነህ ጠንክር ወንድም ልክ ብለሀል የኔም ምኞት ለገበያ አመች የሆነ ቤት ገዝቸ ከፍየ ለገበያ ለሱቅ አደርጋለሁ ግማሹን ለመኖሪያ
በጣም እናመስግናለን በርታልን
እረኔ ግራተጋቡቻለኡ ተባረክ ለሱቅ እፈልጋለሁ
እናመሰግናል ወንድማችን አዋጪ መሆኑን አላውቅም ነበር በቃ ከዚህ በሁዋላ እከፍታለሁ ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ ችግር የለም 💚💛❤️
እናመስግናልን ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድም በርታ
እናመስግንለኝ
በርታወንድም የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ አሪፍነው
አመሰግናለሁ
እሽሽ እናመሰግናለን ወንድማችን!💖
ትክክል ነህ እሉኝ ሁለየ ወዴኋላ ያስቀራል ለኔ ካዋጣኝ ያሉትን ይበሉ ሰው ምን ይለኛል የምንል ከሆነ ሁልጊዜም የነሱ እስረኛ እንሆናለን በርታ ወንድም በጣም ሀሪፍ ምክር ነው
አናመሰግናለን በርታ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
እናመሰግናቸዋለን በእውነት
እናመሰግናለን ወድማችን
በጣም እናመሠግን አለን ሠመረ
በጣም ጥሩ ነው ቦታ ካለ ጎበዝ ልጅ ተባርክ ቤቴሰብ በዘበዙን ውይ መቃጠል ነው
ትክክል ሰሜ
በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን ወድም በአድስ አበባ የቤት ኪራዬ ብታሳውቀን
Tebark🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
በጣምእናመሰግናለንወድም
የትአገርነውወድሜ
እናመሰግናለን የንየ ወንድም የንየወንድምጥሩምክር ነው
Thank you for your great work.
እኔ አስባለሁ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልኝ ያርብ
ማሻአላሕ
ጀዛ ከላሕ ከይር ወድሜ
በጣም እናመሰግናለን ይሉኝታ የበሰዙወቻችን ችግር ነው እኔን ጨምሮ አሁን ግን ይሉኝታን ቀንሻለሁ ።
ሰወድህ ወድም በርታ ሰላምህ ይብዛልህ
ችግሩ ሴንተር ቦታ አይገኝም እጂ ኮንቲነር አሪፍ ነበር በተለይ ለሱቅና ለኮስሞቲክስ እና ለፀጉር ቤት አሪፍ ነው
ጥሩ ሀሣብ
እናመሰግናለን
Enamesegenalen gene Wanawuo yebota chegere newuo ejiy arif hasab neber 👍
ሰፈልገው የነበረውን ነገር ነው ያቀረብከው በረታ
በጣም አናመሰገናለን
ትክክልነህ ወንዴሜ
ትክክል
ጀዛክ አላህ ሀይሪ
ሰሚ እሲኪበዝሁአጋጣሚ ወሎ ደሴዙርያ የደሮ ዝርያና የመኖ ቅንብር ኮኔክሽን አስተዋውቀኝ ወድም
Thank you gebeya canal
እናመሰግናለን፣ለመረጃዉ፣ግን፣ለኮቲነሩም፣ማስቀመጫ፣ቦታ፣ያስፈልጋል፣ሸራኳ፣ወጥሩዉ፣ለመስራት፣ቦታ፣አያገኙም፣
ትክክል ነዉ
እናመሰግናለን ወንድም
ንግግሩ ጎበዝ ነው
ከልብ እናመሰግናለ ❤️❤️❤️
እውነት ነው
እኔም እገዛለሁ ኢሻአላህ
ትክክል ነህ ወንድሜ ሁሉን ችለን ነው ሀረብ ሀገር
እግዚአብሔር ይስጥህ በረታ
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ወንድማችንወልደያ ሂደህ ያልጋ ቁምሳጥን ሶፋ ወጋ አሳየን በናትህ እሺ
ሰላም,ወድሜ,እኔ,መስራት,እፈልጋለሁ,ኢንሻአላህ
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እረ እህቴ ናዝሬት መሥመር ላይ ነው ቡና የምሸጠው
ችግሩ ኮቲነሩን የትእናስቀምጠው ቦታየለንም
ቦታ ሲኖርነው ቦታ ለሌለን አይጠቅምም
ሰልክህን የት ላግኝ ውንድሜ በጪቀት ድፉት ልልነው ለሱቅ እፈልጋለኡ
ግን ባታው የት ይገኝል ኩንትነር ሚቁምበት
ትክክል፡ዋናው፡ቦታው፡ነው፡እንጂ፡ኮታኒሩ፡ሀሪፍ፡ነበር፡ማሬ
የኔም ጥያቄ ነው
@@mahmud2258 ቦታ የፈለገ እኔን በውስጥ ያማክረኝ
@@ethiolove5855 ደሞ ቦታ ቼገረሽ
@@ghhhyyy6109 ሆሆሆ ኢትዮጵያ ውስጥ የኖርሽ ምን የማይቸግር ነገር አለ, ለመኖርያ ቤት ሲኖርሽ ደሞ ሰርተሽ የምትተዳደሪበትም ነገር ያስፈልጋል
40 ሽ ነው በጣም ሀሬፍ የሆነ ኩንትነር ሱቅ
የት ነው
አሪፍ ነው
ማንኝውም ጋራጅ ቤቱች ማስራት ይችላል
@@مصطفىعمر-ث7ط አወ
የት ነው ጠቁሙኝ መግዛት እፈልጋለሁ
የት ነው የሚገኘው እኔም እፈልጋለሁ
በጣም አነመሰግናለን የማህበሩ ቦታ የት ነው
ባታ.ያስፈልጋል. አሳብክ.አራፍነው
በትክክል እኔ 3በ4 አሰርቻለሁ 35 ሺ እናም አሪፍ ነዉ ወላሂ ምግብ እየሸጠች ሻይ ቡና ሺጣ የአጎቴ ልጅ መኪና ገዝታለች ደሴላይ የበናት ጠክሩ ብራችሁን አትበትኑ እኔ እደት እደማመጣዉ እየራበኝ እየተሰደብኩ እሰይ
ልክ ነሽ ውዴ እኔም ደሴ ነኘ ኢንሻአላህ በቅርቡ እገባለሁ ብር ብቻ ነው የሚያስፈልገን
@@bedriwollotube3474 ቤትሽ መንገድ ዳር ከሆነ መስራት ትችያለሽ
ለሁላችሁም ጠቃሚ የስራ መረጃ ፎቶየን ጠቅ
35 ሹ ብር ነው
እኔ እገዛዋለው ባሉካ ከሰራበት ወይም እኔ እሰራበት አለው
ምንም አያስፍርም እኔ የሚያሳፍርኝ ስርቆት እና ውሺት ነው አብሺሩ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ምን አይነት አስተዋይ ነህ የልጅ ትልቅ አላየውም እዳተ በርታ ወንድም
እኔም ልሰራ ነው ከቤቴ ፊት ቦታ አለኝ ቤቴም እመሰመር ዳር ነው ቤቴንም ጨርሻለሁ ከ8ወር ቡሀላ ሀገሬ እገባለሁ ኢንሻ አላህ ከመጣሁ 5አመቴ ነው
እረ ስሪ እኔ ከኮረና በፊት አገር ሒጄ ነበር ዘጠና ሺ ጬረሰብኝ ኮንቲር ተክየ ደሴ 2000 ተከራየ
@@ghhhyyy6109 አይ እህት ብር ብቻ ሳይሆን እድሜንም ማሰብ አለብን ባሌም እናቴም ነይ እያሉኝ ነው ለእናቴ ብየ ነው የምሄደዉ በጣም እያለቀሰች ነው ለእናቴ አንድ ነኝ አንድ ነገር።ብትሆንብኝ ልዳማ ነው ብሩንሰ አገኘዋለሁ እናቴን በብር መለወጥ የለብኝም
@@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ በትክክልእህቴ
@@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ አገር አትሒጂ ሳይሆን ያልኩት ኮንቲነሩን ስሪ ነው ያልኩሽ ይቅርታ
@@ghhhyyy6109 እደዛ ነዉደ እሺ ሁቤ
ትክክል እረ ቤተሰብ የሚባል ነገርነው ወደኋላ ያስቀሩን ብር ለመዱ ባል ስናገባ አይወዱ ኡፍፍፍፍፍፍ
ዘወር በሉ በያቼው
@@ghhhyyy6109 ከቤተሰብም ርቆ ከባድነው ቤተሰብም አልተረዳን ብቻ አሏህ እሱብቻነው የውስጥን አዋቂ
አይዙቾሁ ቤተሰብ ቢሆኖሮልን ነው ደስስታችን ቢጉዱንም ሀቃችው አንውጣውም በስ በትንሹ ቢሆን አትጭክኖባችው ካለን
ተክክክክ ልነሽ
ክክክክ
ምርጥ ልጅ በርታልን
ምንም አያሳፍርም
ዝቅብለን ከሀገራችን
ባለመስራታችን ነው
ለብዙ እንግልት የምንዳረገው
ፈጣሬ ይመስገን ቤቴን ላስጀምር ነው
በፀሎት አትርሱኝ ቶሎ እንዲያልቅልኝ
እውነት ስደት ሰልችቶኛል መግባት እፈልጋለሁ🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ኮንቲነር ውስጥ መስራት እንኴን ባንችል ለሚሰሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ማከራየት እራሱ ይቻላል እናመሰግናለን
የሶፋ የአልጋ የኪችን ካብኔት እና የብፌ ዋጋ በደሴ ከተማ ruclips.net/video/H6m34bHvU08/видео.html
ቁጥረክን ልትሰጠን ትችላለህ
በጣም እናመሠግናለን ወንድም
እስኪ ደሴ ባዶ ቦታ ወይም ቤት ጠይቀህ አቅርብ ልን ከከተማው ወጣ ያለም ቢሆ እከተማም ከሁለቱም እስኪ ንገርን
Amesegenalehu sile setehen mereja .
ለምን እራያ ቆቦ አታሣየነም
በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን!!!
ይሉይታ ይብቃን ማሮቸ
አሁንስ በቃኝ ለገሌ ምንዠ የሚባል ነገር በፍጹም አትሰቡ በሀገሪችን ላይ ባለን ነገር ተደራጂተን መስራትነው እፍፍፍ ስደት ምረረ ነው ያለኝ
ሰሜ ወንድማችን እናመሰግናለን
እኔም አደዚ ነው ሀሣቤ በምን እዳችን ሠተንም አይጠግቡም
እናንተ ልጆች መልካም ናችሁ ተባረኩልን ወንድምቻችን❤❤❤
በጣም የማስበዉ የመፈልገዉ ነገር ጤናን ከድእሜ ጋር ይስጥክ!!!
በጣም እናመሰግናለን ሰመረ ስራ
አያሳፍርም ስራ ሳይሆን መስረቅነው የሚያሳፍረው
ልክ ነህ ኮንቲነር አሪፍነው የኔ እናት ኮንቲነር ሱቅ አስርት እዛ ውስጥ ነው የምትሸጠው በጣም ሀሪፍነው
ትክክል ነህ ወድማችን እናመሰግናለን
እውነት ምክርህ በጣም ጠቃሚነው ግን በዉስጥ መሰመር ልናናግርህ የምንችል ከሆነ እባክህን እኔ ከመምጣቴበፊት ላማክርህ እፈልጋለውና ቁጥርህን ብታስቀምጥልን አደራ
ጥሩ ሀሳብ እናመስግናለን
ረጋ ያልክ ስርአት ያለህ ልጅ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለምታቀርብልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
የልጅ ብስል እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትክክል ምንም የሚያሳፍር ነገር የለውም ለእኔ
በጣም እናመሰግናለን አሬፍ ምክር
ትክክል እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት እና ምክር ነው ።
እናመሰግናለን. ሰመረ
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
እኔ ምልህ መሬት የሌለው ሰው ኮቴነሩን ገዝቱ ለማቆም ምን ማድረግ አለበት በተለይ አዲስ አባ ቦታ በቀላሉ መገዛት ከባድ ነው ደሞ ማቆመያ ቦታም ግድ ነው ስራ ማንኛውም ስራ ለመስራት ችግር የለበኝም ግን ሚያስጠላኝ ከስራው ውጣ ወረድ ይልቅ የብ አስከባሪውች ጭቅጭቅ ነው ከነሱ ድብብቁሽ መጫወት እዴት እደ ሚያስጠላ
በጣም የቤት ችግር ነው ያሰቃየን በተለይ አዲስአበባ ላይ
Abashere hayate batasarato holunagara yatamolalatena bala allha jaba yebachu etocha yana shamawocha😍😍😍
ጥሩ፤ሀሳብ፤ነው፤አናመሰግናለን
ይህን የኮንቲነር ቢዝነስ በጣም ስፈልግ ነበረ።ያሰብኩት ቦታም አለ።ግን እንዴት ነዉ ከመንግሥት የቆዳ መሬት የምጠይቀው?መጀመሪያ የት እንደምሄድ አካሄዱን ማለት ፕሮሰሱን ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል።
ባም ጎበዝ ነህ ሥትመክነ ተባረክ እሂው እኒ 7 አመተ ሙሉ ሠረቸ ምንም ለውጥ የለውም
ጥሩ መረጃ ነው
እናመሰግናለን ወንድም በጣም
2ተኩል በ2ተኩል ገዝቻለሁ👉23 ሺ👉ግን ጣውላ 3 ሺ መሥታወት 👉ሊሾ👉ሲሆን 30 ሺ ደርሷል።👉ግዙ ኢን ሻ አላህ እቤቴ በራፍ ነው የኔ ሀሪፍ ነው ሆዷን ሞልቼ ወደ ስራ እንዲገቡ አስቤአለሁ ኢን ሻ አላህ
የት ነው የገዛሽው አህቴ አዲስ አበባ ነው ?
ከነሁሉም ስት ወሰደብሽ ከነመደርደራው ከነሁሉም አስረጅኝ እስኪ በቅርብ አሰራለሁ ከነሊሾው ሁሉንም
እናመሠግናለን ከምንም በላይ ሀሳብህ ደስ ይላል
በጣም አመሰግናሐሁ ማወቅ የምፈልገዉ ዋጋ ነበር።
ስወድህ ምታቀርብ ሁሉ ምርጥ ነው በርታ
እናመሰግናለን ወንድም ስራ አይናቅም ለምን የጀበና ቡና አይሆንም በሀገር ምንም ይሰራ ሀሳቤን አቀለልክልኝ በቅርብ ወደ ሀገር እገባለው አላህ ከፈቀደ ዋጋውም አሪፍ ነው
እናመስግናለን በርታ ቁጥር ስጠን እባክህን
ይገርማል ኮንቲነር አተን አይደል የተሰደድነው አይደለን መናቅ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
😍😍😀
ምርጥ አስብ ነው ሸኮር በርታ
አሪፍ ሃሳብ ነው እናመሠግናለን ወንድሜ
አላህ ያሳድግህ ምርጥ ምክር ነው🙏🙏🙏👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ወንዲም የምታቀርብልን ቪድዮወች በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን እስኪ የተለያዩ ሙያ መሰልጠኛ ተቋማትን ጠይቅልን ለምሳሌ ልብስ ስፌት ሌላም ሌላም
ጥሩ ብሮግራም ነው
ጎበዝ ነህ ጠንክር ወንድም ልክ ብለሀል የኔም ምኞት ለገበያ አመች የሆነ ቤት ገዝቸ ከፍየ ለገበያ ለሱቅ አደርጋለሁ ግማሹን ለመኖሪያ
በጣም እናመስግናለን በርታልን
እረኔ ግራተጋቡቻለኡ ተባረክ ለሱቅ እፈልጋለሁ
እናመሰግናል ወንድማችን አዋጪ መሆኑን አላውቅም ነበር በቃ ከዚህ በሁዋላ እከፍታለሁ ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ ችግር የለም 💚💛❤️
እናመስግናልን ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድም በርታ
እናመስግንለኝ
በርታወንድም የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ አሪፍነው
አመሰግናለሁ
እሽሽ እናመሰግናለን ወንድማችን!💖
ትክክል ነህ እሉኝ ሁለየ ወዴኋላ ያስቀራል ለኔ ካዋጣኝ ያሉትን ይበሉ ሰው ምን ይለኛል የምንል ከሆነ ሁልጊዜም የነሱ እስረኛ እንሆናለን በርታ ወንድም በጣም ሀሪፍ ምክር ነው
አናመሰግናለን በርታ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
እናመሰግናቸዋለን በእውነት
እናመሰግናለን ወድማችን
በጣም እናመሠግን አለን ሠመረ
በጣም ጥሩ ነው ቦታ ካለ ጎበዝ ልጅ ተባርክ ቤቴሰብ በዘበዙን ውይ መቃጠል ነው
ትክክል ሰሜ
በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን ወድም በአድስ አበባ የቤት ኪራዬ ብታሳውቀን
Tebark🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
በጣምእናመሰግናለንወድም
የትአገርነውወድሜ
እናመሰግናለን የንየ ወንድም የንየወንድምጥሩምክር ነው
Thank you for your great work.
እኔ አስባለሁ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልኝ ያርብ
ማሻአላሕ
ጀዛ ከላሕ ከይር ወድሜ
በጣም እናመሰግናለን ይሉኝታ የበሰዙወቻችን ችግር ነው እኔን ጨምሮ አሁን ግን ይሉኝታን ቀንሻለሁ ።
ሰወድህ ወድም በርታ ሰላምህ ይብዛልህ
ችግሩ ሴንተር ቦታ አይገኝም እጂ ኮንቲነር አሪፍ ነበር በተለይ ለሱቅና ለኮስሞቲክስ እና ለፀጉር ቤት አሪፍ ነው
ጥሩ ሀሣብ
እናመሰግናለን
Enamesegenalen gene Wanawuo yebota chegere newuo ejiy arif hasab neber 👍
ሰፈልገው የነበረውን ነገር ነው ያቀረብከው በረታ
በጣም አናመሰገናለን
ትክክልነህ ወንዴሜ
ትክክል
ጀዛክ አላህ ሀይሪ
ሰሚ እሲኪበዝሁአጋጣሚ ወሎ ደሴዙርያ የደሮ ዝርያና የመኖ ቅንብር ኮኔክሽን አስተዋውቀኝ ወድም
Thank you gebeya canal
እናመሰግናለን፣ለመረጃዉ፣ግን፣ለኮቲነሩም፣ማስቀመጫ፣ቦታ፣ያስፈልጋል፣ሸራኳ፣ወጥሩዉ፣ለመስራት፣ቦታ፣አያገኙም፣
ትክክል ነዉ
እናመሰግናለን ወንድም
ንግግሩ ጎበዝ ነው
ከልብ እናመሰግናለ ❤️❤️❤️
እውነት ነው
እኔም እገዛለሁ ኢሻአላህ
ትክክል ነህ ወንድሜ ሁሉን ችለን ነው ሀረብ ሀገር
እግዚአብሔር ይስጥህ በረታ
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ወንድማችን
ወልደያ ሂደህ ያልጋ ቁምሳጥን ሶፋ ወጋ አሳየን በናትህ እሺ