ከቀረጥ ነፃ የተፈቀዱ እቃዎች እና ከውጭ ሀገር ይዘን መምጣት ያለብን ወሳኝ እቃዎች | duty free | business| Ethiopia| Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 99

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +2

    በፅናት የታገዘ የስኬት ሚስጥር ! ruclips.net/video/_sJm83b-mQE/видео.html

    • @livetube5974
      @livetube5974 Год назад

      የ 80,000 ካሜራ 300,000 ቀረጥ ብለዉኝ እንደገና ተመልሶ እንዲመጣ 50,000 ከፈልኩ:: ኣሰራራቸው የሌብነት ይመስላል:: ወደ ሃገር ቤት የሚገባ ለህዝብ ጠቃሚ ስለሆነ ማሻሻል ኣለባቸው::

    • @fetimaahmedyasin7214
      @fetimaahmedyasin7214 Год назад

      ስላዚህ ሃገር ብንገዛ ይሻላል መላት ናው እዚም ወጪ እዛም ከምናወጣ

    • @fetimaahmedyasin7214
      @fetimaahmedyasin7214 Год назад

      @@livetube5974 እህቴ አንቺም በእጅሽ ይዘሽ ናው የሄሺው ወይስ በከርጓ ናው የላክሺው ? እኔ በእጄ ይዤ ለመምጣት ናው የፈላኩት

    • @livetube5974
      @livetube5974 Год назад

      @@fetimaahmedyasin7214 በ DHL ነበር የላኩት: ከተመለሰ በኃላ እንደገና ልልከው ብየ በሰው ኣስመዝግበህ ነው ምትገባው ስትመለስ ታመጣዋለህ ሲሉኝ ተውኩት: ህመም ነው እቃ መውሰድ

    • @fetimaahmedyasin7214
      @fetimaahmedyasin7214 Год назад

      @@livetube5974 ፈጣሪ የተሻላውን ይተካልህ አይዞን

  • @snte2100
    @snte2100 Год назад +3

    እናመስግናለን የምትስጡት መረጃ ጠቃሚ ነው 🙏

  • @samerameme750
    @samerameme750 Год назад +13

    ሰላማችሁ ይብዛ ገበያ ሚዲያ ከውጪ የምንገዛው አዳድ እቃዎች ሀገር ብሩን ባድጊዜ ለመገዛት ስለማንችል ነው እዚ እምንገዛው ለምን ብትሉ ውጪ እየሰራን ስለምንገዛ ላይከብደን ይችላል ሀገር ለማሟላት ይከብዳል

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ተቀረፅነፃየፈቀደዉ ሢጋራብቻነዉየእኛመግሥት

  • @zehara5680
    @zehara5680 Год назад +3

    እኛ እሰው ቤት የምንሰራ ልጆች እንደት ነው እምንጠቀመው እቃ አድስ ገዝተን ካልሆነ

  • @ሮዛሰብስቤ
    @ሮዛሰብስቤ Год назад

    አመሰግናለሁ አዳናችሁኝ ልገዛ ነበር

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    ፈጣሪ ይመስገን ወንድሞቸ

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mymanay19
    @mymanay19 Год назад +1

    Good Information. Berta Wondime.

  • @lemlemgerma3231
    @lemlemgerma3231 Год назад +1

    የኔ ጥያቄ ወንድሜ ከኢትዮጵያ ወደሌላ አገራት ስንሄድ ሌላ አገራት ውስጥ ምንም አይባልም ግን ወደ ኢትዮጵያ ስንመለስ ለምንድነው ሁሉ ነገር በኛ በዜጎች ላይ የሚከረው ? ይዘን የመጣናቸውን ኤርፖርት ላይ እራሳቸው አውጥተው መንግስት ለራሱ ጥቅም የሚያውለውስ እ ? ቤታችን ስንገባ መጀመርያ ያላወጡት እቃችንን ስንፈትሽ ተሰርቋል ለዚስ ምላሽ ይኖር ይሆን አይ ሀገሬ 😢

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن Год назад

    👍👍👍👍እናመሰግናለን

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew4954 Год назад

    በጣምበጣምእናመሰግናለን

  • @hlh143
    @hlh143 Год назад +1

    ለስራ የሚሆን አነስተኛ መሳሪያስ ቀረጡ እንዴት ነው ሚታሰበው ለምሳሌ የልብስ ስፌት መኪና ፣ እንጨት መቁረጫ ማሽን ፣ ወይ መበየጃ የመሳሰሉ አነስተኛ መቋቋሚያ ማሽኖች

  • @emainebrhm83
    @emainebrhm83 Год назад +1

    ሰለም ለገበያ ምድያ
    እኔምለው እኛ የማደም ቅማሞች ኬትአምጥተነው አሮጌ ምንጋዘው ምኒያለሽተረ አነቀው ከሞልውጭ ዋይስ አድስገዝታን ከማዳም ጋ እንቀየየር ፍትሕ ለማዳም ቅማሞች

    • @beckyabera282
      @beckyabera282 Год назад

      Ewnet bleshal aroge 😂

    • @emainebrhm83
      @emainebrhm83 Год назад +1

      @@beckyabera282 በእንግልዘኛ ምክነትነው ከትምህርትቤትየተበረርኩት

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Год назад +4

    የገበያ እድገት ሚገርም ነው ከውሀው መጠጫ ጨምሮ አይ ስደት ሊደፋኝ ነው ድረሱልኝ እግሬን እያመመኝ ተቃጠልኩ በስደት

  • @Kidist19
    @Kidist19 Год назад +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ጫላና መስቀለ እናመሰግናለን በቅርቡ ከዱባይ ለመግባት እያሰብኩ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @kiyayemaryamlij3585
      @kiyayemaryamlij3585 Год назад

      በሰላም ግብ ዉዴ እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከ 4 ወር በኃላ እገባለሁ በፀሎትሽ አስብኝ

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 Год назад +1

      ​@@kiyayemaryamlij3585 እኔም እንዳንች

    • @kiyayemaryamlij3585
      @kiyayemaryamlij3585 Год назад

      @@tinaethio3885 እሽ እግዚአብሔር ይርዳን ዉዴ

  • @birtukanhilemariam827
    @birtukanhilemariam827 Год назад

    እናመሰግናለን አሮጌ ልብሶቼን ይዤ መግባት ይፈቀዳል

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Год назад

    እናመሰግናልን 👍👍👍

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Год назад

    የገዛውት ምን ላድርገው

  • @babbiya9
    @babbiya9 Год назад

    ወደሀገሬ ጠቅልዬ ለመግባት አስቤ ስለ መኪና ቀረጥ ጨንቆኛል እባካችሁ አጣሩልን

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    ይቅርታ ስምህ ሲያምር ለማለት ነው መስቀለ መስቀለ ክርስቶስ

  • @belayfkadu5632
    @belayfkadu5632 Год назад +1

    ወንድሜ ጫላ እስቲ አሁን ያለው የብርድልብስ ዋጋ ጠይቅልን አዲስ አበባ ላይ

  • @ElianaWubie
    @ElianaWubie Год назад +4

    መንግስት ከስደተኞች ካልዘረፈ መኖር አይችልም እያላችሁ ነው😭

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +1

      እኛ አላልንም

    • @armagedon425
      @armagedon425 Год назад

      @@gebeyamediakezi belay min mezref ale abate 😂 beza lay demo ye mengist diplomat yefelegutn kefelegubet yasgebalu be hizb genzeb lezawm

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Год назад

    Selam chala ine bekirbu ithiopiya megbat asibealehu gin and copiter meyaz ichilalehu?wendime mels sitegn geziche neber

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Год назад

      Wendime chala iyetebekuh neber almeleskilignim yichalal aychalim bicha belegn ke awropa new romadanafi biya galu barbade

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      መልሱ እኮ ቪዲዮ ላይ አለ

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Год назад

      @@gebeyamedia degagime semichewalehu bebizat sile tv new yawerachut inji and koputer megbat ale megbat altekesachum telefon tv betedegagami melsu kaschgereh tewew ameseginalehu wendime

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ኤሌክትሮኒክስ ብለን አወራን እኮ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በውስጥ መስመር ያናግሩን

  • @yodtikebede3491
    @yodtikebede3491 Год назад

    ምን ማለት ነው ከተቀረጡ ተቀረጥ ካልሆነ ግን ምን ማለት

  • @selameselam1949
    @selameselam1949 Год назад

    Selam yebza chalu metu wondema bajaj addisu abas west bekash megezat yechalal enda ?

  • @livetube5974
    @livetube5974 Год назад +2

    ብሄር ተኮር ሊሆን ነው በህግ ካልሆነ:: የኢትዮጵያ ህግ መጫወቻ እንጂ ሲሰራ ኣይተን ኣናውቅም

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Год назад

    አሰላምአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካተሁማሻአላህበጣምጥሩ ቆይታነበረን እናመለግናለን ጥሩ መረጃነው

  • @አይሻወሎየዋ-ለ5ቸ
    @አይሻወሎየዋ-ለ5ቸ Год назад

    እረ ፍትህ ለመዳም ቅመሞች ነጋደጋር እኩል አትዩን ፍትህ ብዙ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን መርዳት እንፈልጋል ተው ግን ወገኖቻችን አጨክኑብን

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      የደሀ ገበሬ መሬት ከሌባ ላይ ገዝተሽ ፍትህ የለም ...!!!

  • @Ethi912
    @Ethi912 Год назад +1

    ጫላ ስለመኪና ቀረጥ ስራለን እባክህን

    • @babbiya9
      @babbiya9 Год назад

      የመኪና ቀረጥ ጉዳይ እባካችሁን

  • @seblegabere9402
    @seblegabere9402 Год назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ወንድም ጫላ የምትሰጠን መረጃ ሁሉ በጣም የሚገርም ነው ለዚህ ደግሞ ላመሰግንህና ላበረታታህ እወዳለሁ በተረፈው ልጠይቅህ የምወደው እኔ በሳውዝ አፍሪካ ነው የምኖረው 12 አመት ሆኖኛል አሁን ግን በዚሁ አመት ወደ ኢትዮጵያ ጠቅልዬ መመለስ እፈልጋለሁ ጥያቄዬ 42 እና 75 ኢንች የሆኑ ሁለት ቲቪ አለኝ ከገዛሁት 8 አመትና 3 አመት ሆኗቸዋል ማለት የኢንቹ መተለቅ የሚያመጣው ለውጥ አለ ወይም የኢንች ገደብ አለ እባክህ ወንድሜ መልሱን በመስጠት ተባበረኝ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ በርታ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

    • @FatimaFatimma-rf6yr
      @FatimaFatimma-rf6yr Год назад

      ​@@gebeyamedia እዴት ነዉ ቡዉስጥ ማግኝት እሚቻለው

  • @onelove6484
    @onelove6484 Год назад

    I like your all programs guys 🙏🙏🙏🙏I appreciate you 😘😘😘gin like adrgachew eji wud Ethiopiawan 🙏🙏

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 Год назад

    ዶላር እስከ ስንት ብር ነው ይዘን መግባት ምንችለው

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 Год назад

    Good

  • @astersinke9065
    @astersinke9065 Год назад

    Jabadhu

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Год назад

    ስለ መረጃዉ እናመሰግናለን
    እኔ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው 23 23 ኪሎ ሻንጣ ዉስጢ የምከፈተዉ በፍት እኮ በማሽን ብቻ ነዉ የሚፈተሸዉ የነበረዉ አሁን መጉላላት በዛ እያሉ ናቸዉ ሰሞኑን የገቡት ይህ ነገር ብስተካል መልካም ነዉ እላለሁ

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 Год назад

    Selam selam betam meflgew efomeshn new🙏

  • @asutesfeyetube7226
    @asutesfeyetube7226 Год назад +1

    በጣም አበዙት ቢያንስ ኣንድ ቲቪ አይፈቅዱልንም እንዴ ነጋዴውን እና ለስራ የወጣ መለየት የእነሱ ድርሻ ነው

  • @bilalee692
    @bilalee692 Год назад

    ለምንድን ነው የኤርፖርት ሰራተኞች የምስኪኑን ኢትዬጵያዊ ንብረት ሲዘርፋ ሲቁሙ ህግ ኤርፓርት ውስጥ የለም ወይ ስንትና ስንት ደክሞ ያፈራውን ንብረት ሲቀሙትና ሲዘርፋይ በጣም ያሳዝናል እስካሁን አልተቀየረም ዘረፋው

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад

    ጥሩ ሀሳብነው አላህ ይጨምርላችሁ እናመሰግናለን

  • @sahrakebede663
    @sahrakebede663 Год назад

    እንደ እድል ይላል እንዴ ጉቦ ወስዶ ነው የሚያስልፈው።

  • @odysseynoone3831
    @odysseynoone3831 Год назад

    ለተመላላሾች ... 16 አይነት እቃ ሲባል ለምሳለ 4 ስልክ እና ቀሪውን 12 ደግሞ ለላ እቃዎችን ማድረግ ይቻላል ማለት ነው??

  • @tube1623
    @tube1623 Год назад +1

    ሠላምና ፍቅር ይብዛላቹ ለዚ ቻናል ቤተሠቦች በሙሉ

  • @fetimaahmedyasin7214
    @fetimaahmedyasin7214 Год назад

    ወንድማችን ጫላ በጣም እነመሰግናላን ጥያቄ ነባራኝ ምንመሰላህ Tv በከርኮ ሰይሆን በእጄ ይዤ መምጣት እችላላውኝ ሸንጣ ሰልዝ በሻንጣ ቦታ አዲስ ቲቪ ይዤ መምጣት ፈልጌ ነበር እስቲ አጠራልኝ

  • @sarisaro8321
    @sarisaro8321 Год назад

    Inamsginalen wandimachin fatari ke redegn qidame weda hagare li hed now hagarachin salem yirgilin sidet layi yelachu ihitoche fatari le hagarachu yebkechu

  • @ጠበላYouTube-g5v
    @ጠበላYouTube-g5v Год назад +1

    ይሄን ሚዳ ሚዳ ማስፋት አለብን ሸር ላይክ አርጉኝ ቪዶውን አይታችሁ ብቻ አትውጡ ቪዶቸው ቫይራል እንድወጣ በርቱልን ገበያዎች

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ

    እኔ ምፈልገው ልብሴና ጫማ ቢቻ እንዲያልፍልኝ ምፈልገው😥
    ልብስና ጫማ ሽቶ ቢቻ ወደ 80 ኪሎ ይሆናል😥

    • @-zedye
      @-zedye Год назад

      አርባ ስድስት ኪሎ ይፈቀዳል እኔ ተምር ሺቶ ኩከርወይም ሹፋን ሻፕ ሳሙና ሶስት ሞባህል ማንም አልተየቀኝም

  • @Lifeissofunny
    @Lifeissofunny Год назад

    This is your opinions but lets take 1 item. 🇪🇹 doesn't manfucture TV. All television importers in 🇪🇹 use hard currency to import this from China. In a current situation 🇪🇹 is in need of dollars, why not have people bring TV, why not bring laptops or other items. If we bring 3 laptops its going to help family, friends or other people who will be using it in 🇪🇹. This is poor judgment with finace minister. Every import of items help the dollars shortage.

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    ስምህ ሳር መስቀለ

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 Год назад

    ላይክ ላይክ

  • @gftf7645
    @gftf7645 Год назад

    Anii laptop 💻 qabadhee galuu barbaada tokkotillee nuuf hin eyyamanii ka kan itti fayyadamnee essa finaree 😭😭😭

  • @sahrakebede663
    @sahrakebede663 Год назад

    ጉምሩክ የተገነባው በእድል ነው እንዴ ክክክ ህግ የለውም ማለት ነዋ ለማንኛውም ግርግር ለዘረፋ ተመቻችሁ አይደል።

  • @chaltochalto7277
    @chaltochalto7277 Год назад

    ይቅርታ እባካችሁ መልሱልኚ ፈጣሪ ከፈቀደ ወደሀገሬ ለመግባት ዝግጁ ላይነኚ ሰዎቼ ቴቭ ሰተውኚ ነበር በሻንጣዬ ብይዘው ይፈቀዳል

    • @tigisteticha1226
      @tigisteticha1226 Год назад

      እእቴ ስዋችሽ የስጡሽ ቲቪ ከሆነ በሻጣ እዳትከቺ በካርጎ ላኪቅ ክፍል የለ ምንም ቀረጥ አሮጌ እቃ ስለሆነ ያልፍልልሻ

    • @chaltochalto7277
      @chaltochalto7277 Год назад

      ሰላም ብያለው እናት በዚህ ጉዳይ የምታቂው ነገሮች ካሉ እባክሽ አካፊይኚ ቲቢ ሳይሆን ቴቭ ነው የሰጡኚ ሰማአአ ፎቶውን ልላክልሽ ካላስቸገርኩሽ መልስ በተስፋ ጠብቃለው አመሰግናለው ስለትብብርሽ

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 Год назад

      አይፈቀድም....ተሰባሪ እቃ ለብቻው ነው የሚላከው እናቱ

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Год назад

    እንዴት ሲጋራ በፍሬ ትፈቅዳላችሁ ቱ ሌላለው እንኳን ይቅር ቲቪ ብትፈቅዱልን ሌላው ይቅርብን

  • @faruzaethio
    @faruzaethio Год назад

    Be Allah be Allah subscribe adrguge swodachu yne Marwocye

  • @f.2834
    @f.2834 Год назад +1

    ህጉና ሰራተኞቹ ተቃራኒ ናቸው በሙስና ነው

  • @AgewKemant
    @AgewKemant Год назад

    Chalaa why don’t you speak Afann Oromoo…??? First you should teach and advise your own people..!!!

    • @meazamamo488
      @meazamamo488 Год назад

      Ethiopiawi selehone

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Год назад

      ​@@meazamamo488 amarigna lemaysema be oromigna nigeren malet ethiopiyawi aydelem maletish new?anchi ziqach duket

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      @@fatumahusein263 Sorry 😷I’ve no time to talk with Donkeys 😂

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      @@fatumahusein263ነብዩ መሀመድ ከግርድና እያውጣሽ ልሳንሽን ይዝጋው ጋጠ ወጥ መሀይም 🤮