የውጭ ንግድ ፈቃድ ለማውጣት የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች፣አዲስ መረጃ TIN NO |business license | business|Ethiopia|Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 63

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +5

    ይሄንን ሳታውቁ በፍፁም ንግድ ፈቃድ እንዳታውጡ ! መታየት ያለበት ጥብቅ መረጃ !ruclips.net/video/hvYdF9C3isg/видео.html

    • @የባቦዋቅመምYouTube
      @የባቦዋቅመምYouTube Год назад

      ወንድምጫላሀገሬገብቸ ከዱባይእቃእያመጣሁለነጋደወቺማስረከብ እፈልጋለሁ አሁንያለሁትሳኡድነዉ ስንትብርያስፈልገኛል ለንግድ ለመጀመሪያስራዉስ ያዋጣሎይ ልብስወይንምጫማወይንም የቤትእቃ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Год назад +13

    ጫላ የምትሰጠን መረጃ ከልብህ አስበህና ተዘጋጅተህበት በደንብ አጣርተህና እያንዳንዷን መረጃ ቃል በቃል ትንትን አድርገህ እንዲገባን አድርገህ ለእኛም ለመወሰን እንዳይከብድን አድርገህ ስለምታቀርብልን ይህ ገበያ ሚድያ ታማኝና እውነተኛ መረጃ የምናገኝበት ሚዲያ በመሆኑ እንኮራበታለን በርታ ምስጋናችን ከልብ ነው👌👌👌🙏🙏🙏

  • @meremam877
    @meremam877 Год назад +9

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Год назад +5

    በእውነትውድማችን እምትሰጠን መረጃ በጣምአሪፍነው እናመሰግናለን በርታልን

  • @gashawgabremedhene2536
    @gashawgabremedhene2536 9 месяцев назад

    የእውነት ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ወቅታዊና አስፈላጊ ነገር ለምታቀርቡልን ነገር እጅግ ከልብ በመነጨ አክብሮት እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 Год назад +3

    ሰላም ወንድ ስለምታቀርባቸው ጠቃሚ ነገሮች አመሰግናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፡እባክህ ስልክህን ላማክርክ ፈልጌ ነው።

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 Год назад +9

    ጫላ የኤክስፖርት ፈቃድ ነው የምንፈልገው ካፒታሉንም ግለጽልን አመሰግናለሁ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад +1

    ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @yitagesumelis2513
    @yitagesumelis2513 Год назад +2

    Great information thanks brother bless You

  • @FruitFruit-ql9vd
    @FruitFruit-ql9vd Год назад +1

    ጫላ እናመሰግናለን

  • @dadage4312
    @dadage4312 Год назад +4

    Watching from 🇺🇸🇺🇸🇺🇸love u guys betammm❤❤❤❤❤❤

  • @destawoldeethiopian8712
    @destawoldeethiopian8712 Год назад +1

    ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን።

  • @maki-u9l
    @maki-u9l Год назад +2

    Thank you wendm😍

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 Год назад +6

    ስለ ሸቀጣ ሸቀጥ ጅምላ አከፋፋይ ተረካቢው ምን ያህል እንደሚያተርፈው እና ጥሩ የሚባል የልብስ ስፌት ማሽን አሁን ያለበትን ዋጋ ቪዲዮ ስራልን

  • @roab1
    @roab1 Год назад +5

    ወንድም ጫላ በመጀመሪያ ለምታደርስን ጠቃሚ information አመሰግናለው። ጊዜ ካለህ ስለ ቦንዳ ንግድ በቂ መረጃ ብትሰጠን ?

    • @ethiopia2617
      @ethiopia2617 Год назад

      Yes please

    • @ماريماحسن
      @ماريماحسن Год назад

      ቦዲአለሺ የአባይግዲብ ከሆነ እኔእነግርሺአለሁ እኔወሰጄአለሁብሩን

    • @roab1
      @roab1 Год назад +1

      @@ماريماحسن አይደለም የልብስ ቦንዳ ነው ያልኩት ለመተባበር በመሞከርሽ/ህ አመሰግናለሁ

    • @ماريماحسن
      @ماريماحسن Год назад

      @@roab1 እሺየኔእህትአላህይገዝሺየኔዉዲእህት

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @neemrodgaim
    @neemrodgaim Год назад +2

    Thank you for your information, I would like to ask you, how many % the payment of tax in Ethiopia?🙏

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Год назад +1

    Thenks

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад +1

    Chala..enamesegnalen

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад

    እናመሰግናለን ቲቪ ዋጋም ብታሳውቁን በዚህ አጋጣሚ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Год назад +1

    ጥሩ ኢፍርሜሽንነው ከውጪ ለምንመለስ እናመሰግናለን

  • @Muktarthegoldminer
    @Muktarthegoldminer Год назад

    Thanks
    I am proud of you

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 Год назад +1

    Enamesegnalen

  • @abdurehmankemal-vv4td
    @abdurehmankemal-vv4td Год назад +2

    ጫላ ምንም ጉድለት ለሌለው መረጃህ እናመስግናለን ሌላ1) የእምነ በረድመቁረጫ ወይም Bloock cutter ሀገር ውስጥ ይገኛል?የት?ዋጋስ?
    2)የቺብስ መፍጫ/filler ?

  • @JemalShafi-k1c
    @JemalShafi-k1c Год назад

    የስራ አይነት

  • @MuluZegeye-c3k
    @MuluZegeye-c3k 2 месяца назад

    wawe amesegenalew

  • @munayuotube1876
    @munayuotube1876 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ወንድማችን ጫላ እስኪ ስለ ቀረፅ አዲስ ነገር ምን አለ

  • @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ

    ከከተማ ትንሽ ወጣ አለ ቦታ ላይ ብዙም ሰው የማይበዛበት ቦታ ላይ ምን አይነት ስራ ብንጀምር ያዋጣናል አደራ መልስልን

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 6 месяцев назад

    ሽቀላ እንዲህ ከሆነ ካድሬ ምን ሰርቶ ይብላ?

  • @melatube7763
    @melatube7763 Год назад

    Selam, Please, can you share information about the requirements to obtain Education, business and training consulting services license in Ethiopia?

  • @binyamniguse
    @binyamniguse Год назад +2

    የት ሄደን ነው ምናቀርበው chala???

  • @salammekdes2184
    @salammekdes2184 3 месяца назад

    For local person,and have only passport can I get my tin by passport

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 Год назад

    ሰላም ወንድሜ ለዲያስቦራውስ የሎ ካርድ ካለው እንዴት ነው የሚያወጣው

  • @selamselam805
    @selamselam805 Год назад

    ye agerm hone yewchi negdfkad
    Le mewstat min yahili genzeb linoren yegebali??

  • @TeshaleAbebe-h9y
    @TeshaleAbebe-h9y Год назад

    Batam Arif naw

  • @natinati-mu5jp
    @natinati-mu5jp Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @GjjrDer
    @GjjrDer 18 дней назад

    አረብ ሀገር ሁነን ይቻላል አይቻልም?

  • @kidisttesfaye8952
    @kidisttesfaye8952 Год назад

    እባክህ origin id tin ማውጣት ይቻላል

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 6 месяцев назад

    አንዛዛኽው! ኡፍፍፍፍፍ

  • @tayetuasefa8191
    @tayetuasefa8191 Год назад

    Cala akami waniti kuni yada nani qaba garu akamiti aka tahe beku

  • @abshirhaaji9039
    @abshirhaaji9039 3 месяца назад

    Eheemmaa siqaay now baay saxun yishaalaal😂

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад +2

    ይህ መረጃ ለውርስ ከቤተሰብ ወደ ልጅ ከሆነ አዲስ ለማወጡት ምን ውርስ የለላቸው እንዴት ነው ማወጡት

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +3

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ በደንብ ተከታተሉ

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Год назад

    ሀይ ክደነሕ እስቲ ወደሳዉዝ አፍሪካ በሕጋዉይ መሔድ ለሚፈልጉ ወይም ለ

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 Год назад +1

    Ebakih wendime endatalfegni kezi befit be sime mekina neber tin number awtiche neber mekina teshitual ahun ke dubia eka mamtat efelgalew nigd fekad endet new mawtat michi tin number digame mawtat echilalew

  • @የኡማውጉዳይያገባኛልኡሙኸ

    ጫ ላ የ እና መሠግናለን ግን ማብራሪያ ሌላ ቪዲዮ እልካለሁ ብለሀል እን ጅ ጥያቄዎች አሉ .. ያንን ስትሠራ ልን አብረህ አንሳው እዚህ ካለንበት አገር ሆነን የመላኪያ ፈቃድ ለማውጣት የኢትዩ ... ብቻ ነው ወይስ ካለንበት የላኪ ፈቃድ ያስፈልገዋል ?? ወይስ እዛ የተቀባይ ንግ ጽፈቃ ድብቻ በቂ ነው .. እስኪ ንገረን ግልፅ ይመስለኛልጥ ያ ቄ የ

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 Год назад +2

    I want to contact you,Chala .
    Thank you

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +2

      አድራሻችን ከዚህ በፊት የተለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ አለ

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 Год назад +1

    Bro ,Haw can I get your contact