የዘመናችን ድንቅ ገበሬ ! ከ52-58% ትርፍ አገኛለሁ | በአጭር ግዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ |ብሊየነሩ ገበሬ ቁ.2 |business | Gebeya
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- የዘመናችን ድንቅ ገበሬ ! ከ52-58% ትርፍ አገኛለሁ | በአጭር ግዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ |ብሊየነሩ ገበሬ |business | Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia
ወንድማችንን ማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ያለውን የTiktok አካውንት ተጠቁሙ www.tiktok.com/@eskenderyoseph
ሌላየምናገኝበትመንገድ አሰቀምጥልን የዶሮቤቶችውን እፈልጋለሁ
tiktok ለለለን
እሽ እናመሠግናለን ወዲም ገባያ ወች ውስጤ ናችሁ❤❤❤👍
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
ቲክቶክ ለለን
ሀገር እንበትን የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ሀገሬ ትደግ ወገኔ ይበልፅግ እኔ እንደተሳካልኝ ለሁሉም ይሳካ ብለዉ እግዚአብሔር የሰጣቸዉን ዕዉቀት ለሌላዉ የሚያካፍሉ እንደዚህ ዓይነት ልበ ቀና ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ወንድማችንን በህይወት በጤና ጠብቆ ረጅም እድሜን ይስጥልን : :
በጣም ያምራል ሃገሬን ስገባ እሄን ስራ ለመስራት ሙኞቴ ነው ጫላየ ምታቀርበው በምሉ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው እናመሰግናለን
ምኑን
ግን የት ነው የማገኘው እስኪ በደንብ ንገረኝ መገኛውን
@@gebeyamedia
address
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
Yikinash ehat
ልበ ቀና ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ወንድማችንን በህይወት በጤና ጠብቆ ረጅም እድሜን ይስጥልን : :
"ወደፊት የማትሄድ ከሆነ ወደሇላ እየተራመድክ ነው ማለት ነው፣ ባሉበት መቆም የሚባል ነገር የለም።"
በእውነት ይኸ ሰውየ በጣም ነው የማደንቀው ፈገግ እያለ ፍሪ ሁኖ ሲያስረዳ ደስ ሲል
ውጤታማ የሆኑ ሰዎች ትከክለኛ መፅሀፍት ናቸው
ይሄ ድንቅ አኢትዮጰያዊ ነዉ ለሌላ ሰዉ ለመሰራት ለሚፈልጉ ሰራዉን ሼር የሚያደርግ ድንቅ ሰዉ ነዉ big respect fir you man
ጫላ ቅን ሰው እግዜር ህይወትህን ይባርክልህ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቃነው የሚለውን አባባል አንተውሰጥነው የማየው እና መሰግናለን እሰክንድር ጠንካራ ወጣት ብልህ የተማረ ግሩም የሀገሬ ልጅ በርታልኝ እርግጠኝ ነኝ በአካል አገኘዋለሁ ገበያወች በርቱ በርቱልን።
ገበያ ሚዲያዎች በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት ነው እምጠብቀው❤
እዉነትም ድንቅ ደግ ቅን ሰዉ የዘራህዉን አጭደሀል ታጭዳለህ ከዚህ የበለጠ ታሪክ እንደምትሰራ አርግጠኛ ነኝ ቅንነት ግልፅነት ስለተሞላው መረጃ እናመሰግናለን ፈጣሪ የማያልቀውን ይስጥህ
ጫላ በቀናነት ተሞልተህ ስለምታቀርብልን ትክክለኛ መረጃዎች እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ሂወትህ ይባርክ
ተባረክ ያገሬ ልጅ!
አንተ ያደክበትን መንገድ ሌላውም እንዲረዳው ማድረግህ! ብዙው ሰው የያዘው የሚቀንስ ይመስለዋል መንገድ አይነግርም
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ እናመሰግናለን ወንድማችን 🎉🎉
ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ።
Walekumasalam wasalam warahmatu lahii wabarakatuu ❤❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክልህ አገላለጽህ ደስ ይላል በርታ አቅራብያችንም እናመሠግናለን
እዉነት ምምን ሳልል ተገርሜ ነው ማየዉ እስክንድር ይለያል ማርያምን ደሞ አነጋገሩ እንዴት እንደሚያነሳሳና ተስፋ እንደሚሰጥ በተለይ እንግሊዘኛው ባይበዛ 😊አንደበትህን አእምሮህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤
እናመሰግናለን ጫላ እውነት የምታቀርባቸው ሁሉ አጉጊ ተስፋ ሰጭ ናቸው
ጫላ ሁሌም የምትሰጠው ትምህርት የምታቀርበው የስራ እድል በጣምምም ምርጥ ነው ዘመንህ ይባረክ💞
ማሻ አላህ አገላለፅ እራሱ ውብ ነው አላህ ይጨምርለት እንዳንተ ያሉ ቢበዙልን ኢትዮ በኢኮኖሚ የት በደረስን
The first media that clearly focused on how to make business, being realistic like this ! You are really different always when I watch ur program. In fact, the program you have done so far , Anana Agro industry is m’y No 1!!!! Love it so much!! The owner is genius!!
በጣም አእምሮን ከፍቶ የሚገባ ምርጥ ምክር ጣፋጭ አንደበት ከትሁትና መልካም ንግግር ጋር የተሰጠ ሰው ነው ይህንን ቦታና ሰውዬ ባገኘው እንደምለወጥ እርግጠኛ ነኝ በጣም እናመሱግናለን ❤️
🇪🇷🇪🇷 He is well come to Eritrea. I hope he will also share to our neighbour sisters and brothers in Somalia, Djibouti, south Sudan and Eritrea of his experience 🇪🇷🇪🇷
እኔም ከስደት ሰመለሰ እንደዚህ ብሰራ ደሰሰ ይለኛል ዋውው ነው
በጣም እሚደነቅ ሰው ለሕዝብ እሚጠቅም ስራ ሰርቶ ማደግ ያኮራል ሌሎችም ባለሐብቶች ከሱ ተምረው ለወገን እሚጠቅም ከረሐብ እሚያወጣን ስራ ቢሰሩ ደስይላል በየቦታው ሆቴል ከመክፈት
በእውነት ከሆነ ይህንን ሰው አለማድነቅ ይከብዳል ጀግና ነው፡፡ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው የምናመሰግነው ለቤቱ አድስ ነኝ ይህንን የመሰለ መረጃ እንደት እስከዛሬ አመለጠኝ ወደኋላ ተመልሼ እጎመኛለሁ የምወደው ስራ ነው እናመሰግናለን
አገራችንን ስራ ላም ያድርግልን እንጅ እገር ስንገባ የመስራቱ ፍላጎት ካለን ብዙ ስራ መስራት ይቻላል ወንድማችን ጫላ እናመሰግናለን
ፕሮግራሙን በጣም እየተከታተልኩ ነበር በጣም የሚገርም አንደበት እና ቅንንት ተስፋ አለበት በዛ ተመስጬ ነብር እናመሰግናለን በርታ
ይህን ጀግና ወንድማችን ግን በአካል ማግኘት እፈልግ ነበር ።በርታልን ወንድማችን!!!
በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ከዚህ የበለጠ እደግ በቅን ልብ ለአገር የሚጠቅም ሥራ መስራት እራስንም አገርንም የጠቅማል አደራ ከአሉት ነቀዝ ምቀኞች ቦታ ሳትሰጥ ጠንክረኽ አገርህን እራስህን አበልፅግ አገራችን እንደዚ በሁሉ መስክ በምግብ እራሷን ከቻለች የማንም መቀለጃ አትሆንም ዋናው በልፅጎ እራስ መቻል ነው
በጣም ጀግና ነክ ጫላ ውነት ውነተኛ ሥራ ነው ምሠራው ለሠው ይጠቅማል ይሠሩበታል ብለክ በማካፈልክ እግዚአብሔር ይባርክክ በለ ዶውም በጣም ግልፅ አዱርጎ ነው ሚናገረው ጀግና ነው ሁላችውንም እናመሠግናለን በጣም ምወደው ሥራ ነው 🙏❤❤🙏
በሙስና የነቀዘ ሀገር የደከምክበትን አላህ ይጠብቅልህ
የምወደውን ስራ በሀሪፍ አገላለፅ ነው የገለፀው በጣም እናመስገናለን ከስደት መልስ የምፈልገው ስራ ነው በፊት በትንሹ ተሞክሮ አለኚ አሁን በሰፊው እጀምራለሁ አቅሙ ስላለኚ ፍላጎቱም በጣም ስላለኚ
1000 ዶሮ ለማርባት ስንት ያስፈልጋል
ሀይማኖት ሲኖረን እንድህ በቅንነት ጎልቶ ይወጣል
Waw, batam, dasi, yemil, Limataw, sira, new
በጣም እናመስግናለን ወንድሜች ወኔ ቅንነቱ የዘራነው ነው የምናጭደው ዋው ተመስገን እንደ ኣንተ አይነት ቀን ስው ያብዛልን ፈገግ በየ ሃገሬ ኣይዞን ስደት በኛ ያበቃል ሃገራችን በሁሉም ነገር ትባረካለች እናንተም ወንድማችን እናመስግናለን የህን የመስለ መረጃ ስለምታቀርብልን
አንተ እውነትም ጫላ (ይበልጣል or በለጠ)ነህ ወንድሜ ከሁሉም ትበልጣለህ። በዚህ ሁሉም ሰው ብሄር እና ሀይማኖት ለይቶ ችግር ብቻ በሚያወራበት ጊዞ ዘርን፤ሀይማኖትን እና ፆታን የማይለይ አይድያዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን።
በእውት ዶሮ በጣም ነው የሚወደው አላህ ከአለ አገር ስገበ ዶሮ አራበለ ብዬ አስበለው
The PM D/r Abiy should visit and encourage this hero .
ወንድማችን ጫላ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርበው መረጃ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነገር ናቸው በርታ
ማሻአላህ በሉ ለዚ ቅን መልካም ስኬታማ ጀግና ወጣት❤❤❤
ለብዝዎቻችን አሪያ የሚሆን ሰው ነው ግን ዶሮ ማርባት የብዙ ጊዜ ህልሜና ፊላጎቴ ነው ግን እፈራለው ድንገት ቢሞቱብኝ በአንዴ ብከስርስ የሚለው ስጋት ስላለኝ መጀመር አልቻልኩም እሱን ሳይ ግን ፈልጎ አሳደረብኝ እንደዚህ አይነት ሰዎችን በአካል ብናገኛቸው ፍቃደኛ ቢሆኑ በምክር እንክዋን ቢረዱን አቅም ይኖረናል ስራውን ለመጀመር አንፈራም
ብርቱካን ይሞቱብኛል ብለሸ ከፈራሸ መጀምርያ ዶሮ የሚያረቡ ሰዎች ጋ ሄደሸ ተቀጥረሸ ሰሪ ልምድን ዉሰጂ ከዝያ ምን ዓይነት ድሮዎች ላንቺ እንደምሰማሙ ዝርያቸዉን የሚፈልጉትን ነገሮች በሙሉ ታዉቂያለሸ፠ ከሁሉም በላይ የዶሮ እርባታ ላንቺ እንደሚሆን ታወቂያለሸ፠ ይህንን እድል ካላገነሸ የግብርና ሚኒሰተሮችን አማክሪያቸዉ አንድ የተዳቀለ በሸታ የሚችሉ ዶሮዎች አዉጥተዋል በነሱ እጅሸን ታፍታቻለሸ ደፍረሸ ካልገባሸ የሚሆን ነገር የለም በትንሹ ጀምሪ ቢሞቱሳ የሙቱ እንደና ተጀምሪያለሸ ከሰተትሸ ተምረሸ
.....Gebeya team, this is much appreciated in terms of opening an eyes of many Ethiopian. Please keep it up!!
This must be encouraged. Could be used in many compounds in cities. The price of eggs could decrease dramatically if more households could use this technology. Congrats
ገበያ ሚድያ አደኛ ነቹ ገለጳው ባማረኛ ብቻ ቢናገረ ሁሉም እዲገባው በተረፈ ሠውዬው ጎበዝነው
የቤቱን ወጋ ንገረን
Both Chala -Gebya media & Anan great jobs. Thanks for your efforts
ጫላ እናመሰግናለን የሚጠቅሙ መረጃዎችን ስለምታቀርልን❤
ጫልዬ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምርህት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን
በጣም እናመሰግናለን ለሰጠህን መረጃ ሁሉ
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ላቀረባቹሁሉንም እናመሰግናለን
ቡጣም ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው በተጨማሪም በደንብ ነው የምትጠይቀው እናመሰግናለን
ከባለፈው የቀጠለውን ክፍል በጉጉት ስጠብቅ ነበር ነበር አድምጬ እመለሳለሁ
ሰላም ውዲኢትዮጵያዋያን በያላችሁበት አህ ሰላማችሁን ያብዛው ሀየራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
ዶሮቹ እንደልባቸው እንዲወጡ መደረግ ቢቻ ል : ይህ በሰለጠነው አለም ዋና ነገር ሆኗል
ተባረክ ያወቁትን ሜሣወቅ መልካምነት ነው ሥልክ ቁጥር ዱቅ አድርጉ
ዋው ማሻ አላህ በጣም ግሩም ስራ ነው ወንድም አላህ ይጨምርልህ ለኛም ግሩም ስራ ነው ያሳየኸን
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ። ገበያ ሚድያ እድሜና ጤና ይስጣቹ።...ግን ዶሮዎቹ እዛ ውሎው ያድራሉና የኩስ አወጋገድ ግን እንዴት ነው ግልፅ አይደለም??
የኔ ቅን ባለማህተብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
ዋው እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ይህን ስራ ለመስራት ብፈልግ የዶሮ ቤታቸውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ? የዶሮ ቤቱ ግን ከአውሬ መበላት አያድናቸውም ክፍተቱ በጣም ሰፊ ነው።ምክንያቱም እኔ ያለሁበት አካቢቢ ዶሮዎችን የሚበላ ሸለምጥማጥ የሚባል አውሬ አለ መፍትሄዎችን ጠቁመን እና ይህን ሰራ መስራት እፈልጋለሁ።
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
ጫላየ የምታቀርባቸው ስራዎች በጣም አሪፍ ናቸው አመሰግናለሁ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምን ምን ያስፈልጋል
እናመሰግናለን ውንድማችን
ዋገውን ብታሳውቀን ደግሞ
ጫላየ እንወድሀለን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ጫላዬ ጀግና የእድገት መሳለል ነህ ትትናህ የበለጠ ወድጄዋለህ ቀጥልበት ወንድሜ።
በጣም ምርጥ ስራ ነው እኔ እግዚአብሔር አምለክ ለአገሬ።የብቃኝ እንጂ በጣም ነው የዶሮ እርባ የምማኛው ጭልዬ በጠም እነማሰግነለን ግን የስልክ በቁጥር አስቃማጥልን
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
ከ1000 ዶሮ ወጪውን በሙሉ ችሎ ከቤት ክራይ ውጪ ትርፋ ምን ያህል ነው
ቢሻን ጉራቻ እርግጠኛ ነኝ ጥቁር ውሃ ነው ሃ የትውልድ ሀገሬ ናት ❤❤❤
ዜና ነው ሚመስለው እንጄ ስለቤቱ ጠለቅ ያለ መረጃ አላካተትክም። ለምሳሌ ዶሮ ኩሳቸው እዴነው ሚወገደው፣ በምን ያክል ቦታ ምን ያክል ዶሮ ይይዛል፣ አልፋ አልፋው በምግብ ዝግጅቱ ውስጥ እንዴት ይካተታል፣ በዝናብ ወቅት እዴት ይሆናሉ፣ ይሔ ቤት ዋጋው ስንት ነው፣ የዶሮን ስራ ለትርፍ ለመስራ ምን ያክል መነሻ ካፒታል ያስፈልጋል፣ በሽታ ያጠቃቸው ዶሮች እዴት ይለያሉ፣ በሽታን ለመከላከል ምን ቅድመ ጥንቃቄዎች መደረግ አለባቸው እና የመሳሰሉት
ያነሳሀቸውን ጥያቄ በሙሉ ሳንጠይቅ ቀርተን ወይም ሰውየው ሳይመልስ ቀርቶ አይደለም፣ግን የጠየቅነውን እና የተመለሰውን በሙሉ ለመጫን የ30 ቪዲዮ አይደለም የ2:00 ሰዓት ቪዲዮ አይበቃም አንተ ደግሞ እንኳን የ2:00 ቪዲዮ ማየት ይሄንን እራሱ አልጨረስክም።
ወይ እንዳው የአረብ አገ አማረኛ እንዳነሰማ አረገን ልበል ሁሉንም ተናገረዋል ከዋጋ ዉጪ ያለውን
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እናመሰግናለን
ዋውው አሪፈ ነው እመቤቴ ትፈቀዲልኘ እግቤየ እሰራለሁ ቤቱ ተመችቶኛል ብዙ ቦታ አይዝም ግን ጣናየ አዲራሻቸውን ማለቴ ስልከ ቁጥረ በናትህ ተባበረኘ❤❤❤❤
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@@gebeyamedia ከስረ ያለውን ሥላላየሁነው እናመሠግናለን ወዲሜ👍👍
It is nice to present this but was not detailed information about how operating the poultry house cleaning feeding etc...
ትርፍ ማለት ምንድን ነው የወገንን ኑሮ እና ከተጋነነ ትርፍ አንፃር ጎን ሲገለጽ
መልክም ሀሳብ ነው አንድ 80 ዶሮ የሚይዝ ቤት ስንት ካሬ ላይ ያርፋል ዋጋውስ እስከ ስንት ብር ይሆናል::
በጣም።አሪፍ።ነዉ።በርቱ።እኔም።አየሠራሁ።ሥለሁነ።የማላዉቃቸዉን።ስላወኩኝ።
ohh ,wise man I never seen like this man , GOD Bless you
እድሜይስጥህ እር እደትመልካም ስራ ነው
በአንድ ቋንቋ ብታወራ ጥሩ ነበር በተለይ እንግሊዝኛውን አበላሸኸው
ኢሻአላህ እኔም ስመጣ እሰራለሁ ይሳካልሽ በሉኝ የማዳም ቅመሞች
ምርጥ ትምርት ነው በርታ ወንድማችን❤
Betam tekami mereja new Gebeya Media Enameseginalen!!!
ዶሮ በጭለማ እንቁላል ይጥላል እንዴ?? ጫላ ግን ግሩም የመጠየቅ ክህሎት ያለው ሰው ነው:::
እስኬ መልካም ሠው 🌟🌟🌟🌟
I really like it. Keep it up. May God help you more. I have no words at all.
Thank you bro!!! I'm impressed and keep up the good work🙏
ውይ ጫላ ልክ ነህ ልክ ነህ የአይን ጉዳይ ነው ይመችክ
እናመሰግናለ ግን የአንድ የድሮ ቤት ስንት እንደሁ ዋጋው ገልፃልን ቢሆን ሀሪፍ ነው ግን ክረምት ሲሆንስ በኬዳ በመሸፈን ብቻ ከዝናብና ከብርድ ሊድኑ ይችላሉ?
ቢሻን ጉራቻ ት ካባቢ ነው ወንድም የደሮ ቤቱን እፈልግ ነበር
ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታቀርት በርቱ
Thank you for the information. I really appreciate what you guys are doing to help others
ለምድነዉ❤❤❤መገኛቸዉን እማጠቁሙት ወይ ስልካቸዉን
ሰማሁት ረጃም ስለሆነ እያሳለ ኲ ነው የሰማሁኑ የ1ዱ የቤት ዋጋ ብትገልፅልን
በጣም ይቅርታ የኔ ጥያቄ እንስሶቹ የሚናፈሱበት ጊዜ አላቸው ወይ??
አመሰግናለሑ ሑላችሑም መልካም አሳቢ ኢትዮጵያውያን ናችሑ እሱ እዳለዉ አድ ሰው ወደዚች ምድር ሲመጣ ሕልሙን ካልኖረ
ሸክም ነው
God bless you for bringing such constructive shows👏
He is right u reap what u give
❤❤❤ትክክለኛ ቻናል እናመሠግናለን ወድሜ😊
ማሻአላህ ይህንስራለመጀመር ምንያህል ካቢታል ያስፈልጋል
አቦ አላህ ይጨምርለት በጣም ደግ ሰው ነው
Thank you. how much the price of house?
በጣም ምርጥ ስራነው እናመስግናለን ፡ቤቱ፡ስንትነው፡የሚሸጠው፡80 ዶሮ፡የሚይዘው?
Caaliyee dhugaa hojii bayyee bonsaa hojaachaa jirtaa jabadhuu caalla gatii isaa nuuf gaafadhu maloo 🥰
ሠላም ወድሜ በውነት ሁሌም ገበያ ሚድያ ምርጫዬ ነው