የውሃ ማጣሪያ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Water Filter Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  8 месяцев назад

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎️ ዱሬ ኤሌክትሮኒክስ 0948190819 (መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎን)
    ☎️ አምነን ኤሌክትሮኒክስ 0913383878 / 0938189241 (መገናኛ 3Mህንፃ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @HenokHenok-je3tz
    @HenokHenok-je3tz Месяц назад

    ለአንድ ሰው ብቻ በጣም ትንሽ ቢኖር መልካም ነበር በብርም በጣም ዉድ ያልሆነ 🙏

  • @AlemayehuHailu-b1f
    @AlemayehuHailu-b1f 5 месяцев назад

    ጃሩ ቢሰበር ለብቻዉ ይሸጣል ወይ ከተሸጠ ዋጋዉ ስንት ነው ?

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 8 месяцев назад

    እንዴት ነው የትኛው ውሃ ያጠራል ወይ?

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 8 месяцев назад +1

    ሰው ኑሮ አማሮታል ዘረኞቹና ዘራፊዎች ሙሰኞች በስተቀር ለማጆሪቲው ህዝብ የቅጦንት ወሬያችሁ ውሃ አያነሳም።