በጭቃ ቤት ላይ የጅብሰም ኮርኒስ ወይስ የፕላስቲክ ኮርኒስ ሙሉ መረጃ | Gypsum cornice or plastic on mud house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 84

  • @lulutube311
    @lulutube311 2 года назад +2

    እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች አላህ ይገዘን ሀሳባችን ተሳክቶ አላህ ለሀገራችን ያብቃን ውዶቸ

  • @Nolawi829
    @Nolawi829 Год назад

    እናመሰግናለን ተባርክልን መልካም ሰው❤❤❤❤

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 2 года назад +2

    የኔ ራሱ እድህ ነው ሚያምረው ጅብሰሙ ዋው ነው 😍😍😍

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +1

      የሰራልሽ ባለሙያዉ ጥሩነዉ ወይ ያኒ ችሎታአለዉ እኔምእፈልጋለሁ

    • @ሀዩ-ዀ6ረ
      @ሀዩ-ዀ6ረ 2 года назад

      የት ነው ያለሽው

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 года назад +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ💚💛❤️🙏🙏😘😘👍

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +15

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ የኪታብ ተፍሲሮችን እንማር👈🏿

  • @እሙአማርዩቱብ
    @እሙአማርዩቱብ 2 года назад +1

    ጡሩ መረጃ ነዉ ወድም ከቡለኬት ቤት እና የጪቃ ቤት ልዩነቱ ምን ያክል ልዩነት አለዉ ወጩ

  • @emusakinatube8696
    @emusakinatube8696 2 года назад +8

    እልልልልል እንኩን ከቡሎኪት ወድ ጭቃቤት በስላም ተሸጋግርክ አቶ ኩርኒስ ጭቃቤትስ ለምን ይቅርብት ወላህ ብቃ ይህማ ተሆነ እኔም ጭቃቤትን ብለጭለጭ ማድርግ ነው ብርታ ወንድም

    • @abronettube
      @abronettube  2 года назад +5

      እሙ ሰኪና አንቺ ብትነግሪኝ ኑሮ ከቡልኬቱ ይልቅ ጭቃውን አስቀድመው ነበር በቃ ሰሞኑን ደገምገም ያለ ስለጭቃቤት በ VIP ላንቺ ይቀርብልሻል

    • @emusakinatube8696
      @emusakinatube8696 2 года назад

      Esih

    • @samirahasan2068
      @samirahasan2068 2 года назад +1

      @@abronettube ወዲሜ ቁጥርህን ላክልኝ ፈልጌህ ነዉ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 года назад +2

    Aslamualekum አህለን ማሻ አላህ አንገብጋቢ መረጃ ኡነት እናመሰግናለን ወንድማቺን 👌

  • @Aነኝወሎየዋ-f3n
    @Aነኝወሎየዋ-f3n 2 года назад +1

    እናመሰግናለንአብሮነት

  • @ዜድስደተኛዋ-ፀ7የ
    @ዜድስደተኛዋ-ፀ7የ 2 года назад

    አዉ ዉበቱ ጅብሰም ይሻላል እኔም ጅብሰም ነው የስገባዉት በጣም ያምረል እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @ዜድየገጠሯ
      @ዜድየገጠሯ 2 месяца назад

      ዜድየ እኔም ላስገባ ነበር ጅምሰም አስቤ ነበር እስኪ ንገሪኝ

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 года назад +8

    የአብዛሀኛዉ ሰዉ ምርጫኮ የጂብሠም ኮርኒሥ ነዉ ጂብሰሙ ያምራል ግን ቆርቆሮዉ ከተበሳ ችግር ነዉ ይወድቃል ያ ነዉ ያሣሠበን እና ከጂብሰሙ እና ከፖላሥቲኩ ዋናጋዉ የትኛዉ ይጨምራል ደሞ የኬሻ ኮርኒሥ እርኪ አሳየን እኔማ እሱን አሠርቸ ልረፍጂ የሌላዉማ ዋጋ ራሥ ይመታል ሸቃላ አድርጎኝ ሊቀር ነዉ ጀዛክ አላህ ኸይር በርታ ጥሩ ጥሩ መረጃወችን አቅርብልን

  • @الال-ث5ش4ن
    @الال-ث5ش4ن 2 года назад

    አሏህ ያቆይልኝ

  • @metages9762
    @metages9762 2 года назад +6

    የኔ ውድ እናመሰግናለን እስኪ በአሁን ዋጋ 70 እስከ 80 የበርና መስኮት እና የውጪ ግርፍ ንገረን

  • @Hነኝወሎየዋ-b9b
    @Hነኝወሎየዋ-b9b 2 года назад

    ወአለይኩምሰላምማሜየ እናመሰግናለን

  • @mohammedawel8858
    @mohammedawel8858 2 года назад +7

    115 ቆርቆሮ ጅብሰም ስንት ይፈጃል ባባ

  • @hayat1642
    @hayat1642 2 года назад

    ይመቸህ

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 2 года назад

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk 2 года назад +1

    Tnx bro for your true information

  • @AbuReyan-ft3qu
    @AbuReyan-ft3qu 2 года назад

    ይመችህ ብሮ

  • @GiasBd-mk8ox
    @GiasBd-mk8ox 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Год назад

    እናመሰግናለን 🙏🏻

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አብሮነት እናመሰግናለን ጥያቂየ ተመልሶልኛል እምየ ኢትዮጵያን ህዝቦቾን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን

  • @Hayatshfa
    @Hayatshfa 2 года назад +8

    አወ ጂብሰኑ ችግሩ ቆርቆሮው ቀዳዳ ካለው ከባድ ነው ኪሳራ ያስገባል

  • @AyshaAbdela-f1o
    @AyshaAbdela-f1o Год назад +1

    ጉብሬ ላይ ይሰራሉ

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 года назад +1

    እረ ባክይ ሠወዲ ሙቀት አገር ነወ እሠክ 30አመት ምንም ያለሆነ ለምንድነወ ጂፖሰም ፈሳሽ ከገኝ ችገር አለዉ

  • @አሏሁአኩበር
    @አሏሁአኩበር 2 года назад

    ስልክ ቁጥር እደት ነው እማገኘው

  • @زينبمحمد-ل7ع
    @زينبمحمد-ل7ع 2 года назад

    ቁጥርህንአሥቀምጥልኝ

  • @زينب-ل3ص9ج
    @زينب-ل3ص9ج 2 года назад

    ወድም ጀዛከላህ ኸይር እኔ ኮርኒሥላሠራ ግራገብቶኝቆን ማንኛዉን እደማሠራ አብራርተህ ሥትናገር ጥያቄየንነዉ የመለሥክልኝ በርታልኝ አብሺር እኛም በተቻለን እናበረታታሀል

  • @ሀያትሀበሻዊ
    @ሀያትሀበሻዊ 2 года назад

    መሸአለህ ወድም

  • @rabiamuhemd5668
    @rabiamuhemd5668 2 года назад

    አቦ እደዉ ምን ላረግህ ሽኩሰን በጣም ነዉ የምፈልገዉ

  • @Tube-vc4kv
    @Tube-vc4kv 2 года назад

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበርካቱሁ
    ወንድሜ ለ90/ቆርቆሮቤት የግርግዳጂብስምና ኮርኒስ ለማስራት ስንት ይፈጂብኛል፣

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 2 года назад +2

    ግን የጅብሰሙ ቆርቆው ዝናብ ቢያፈስ እንዴት ይሆናል

    • @ሦፊ
      @ሦፊ Год назад

      ቆርቆሮውን መድፈን ትችያለሽ

  • @mohammedhussen6622
    @mohammedhussen6622 2 года назад +1

    ሰጋቱራውን መቀለቀሉ ለምን ያስፈልጋል?

  • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
    @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ 2 года назад

    ዋጋ ንገረን በዋጋ ማንኛው ይቀንሣል

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 года назад

    የጪቃ ቤት የውሥጥ ግድግዳውን ጂብሠን መቅባት ይቻላል የተለሰነውን ቤት ከተቻለሥ እዴት ነው አቀባቡ አብሮ የሚጨመር ነገር አለ ወይሥ ጂብሠኑ ብቻ ይሆናል በአላህ ወንድሜ መልሥልኝ🙏

  • @ደይማሙሀመድ
    @ደይማሙሀመድ 2 года назад +1

    ሰላም ወድሜ 74 ቆርቆር ስትይፈጃን

  • @aminaathiopya4198
    @aminaathiopya4198 2 года назад +3

    ወንድሜ የግርግዳ እና የኮርንሲ ጅብሰም ሁለት ስንት ይፈጂል 65 ቆርቆሮ ነዉ እንባን መልስልኝ

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው የኔውድ የኔም ሥልሳ አምሥት ከቆርቆሮ ነበር በሚዲያ እንደሚያወሩት አደለም እምንፅፈውን አይመልሱም

    • @aminaathiopya4198
      @aminaathiopya4198 2 года назад

      @@zeynebzeyneb6859 አወ አይመልሱም ዉደ

  • @lubaba4252
    @lubaba4252 2 года назад

    አሰለሙለይኩም ወንደም ይሄ ቤት የቡለኬት ነው ወይሰ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 года назад

    በጣም እኔ እራሱ ጥያቄየ ነበር እውነት

  • @AppkId
    @AppkId Год назад

    አተየከማዘብዘብ ወደቁምንግሩአትግባሞይ ይጪቃቤት ብለህልትሞትንው

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 2 года назад +2

    እንዴት ነው ታዳ የጅብሰሙ ኮርኒስ ለጭቃ ቤት አይሆንም ይሉናል ማንኛውን እንወስን

    • @zamzamali8900
      @zamzamali8900 2 года назад +1

      ቤቱ እዲሜ የለዉም ይሉናል

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 2 года назад

      እረ ይሆናል የኔ ከተሰራ 3 አመት ሆነም ምንም አልሆነም በጣም ያምራል

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 Год назад

    የሰራተኜቹን ቁጥር እፈልጋለሁ ወድሜ

  • @layliyeabalij5554
    @layliyeabalij5554 2 года назад +2

    85 ቆርቆሮ ቤት ስንት ኩንተል ጅብሳን ይበቀዋል የጅብሳን ኮርንሲ በጠም የምረል እኔም አላህ ከለ ለማሳረት አስቤየለው

  • @lamrotmoges9871
    @lamrotmoges9871 2 года назад

    ሶፋ አሳየን እስኪ

  • @temaratube
    @temaratube 2 года назад

    ውይ ልቤን አንጠልጥየ ያዳመጥኩህ በአሁን ሰአት አጠቃላይ ወጭ ስንት እንደሚፈጅ ሳትነግረን ወጣህ

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 2 года назад +1

    እህቶች የፕላስቲክ ኮርኒስ ጥሩ አይደለም የኢጣን እንኪን ለማጨስ አንችይም ይረግባል እንድሁም አይጥ ይገባበታል ጨክናችው ጅብሰም አሰሩ የጭቃ ቤትም ለይ ይሆናል ወንድሜ እንደነገራችው

    • @ሦፊ
      @ሦፊ Год назад

      🍓🍓🍓🍓

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 2 года назад

    የቱ ነዉ የፕላስቲኩ ኮርኒስ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    የኔወንድምበአላህቀጥርህንሥጠኝ።እኔ85ቆርቆሮሠርቸጨረሥኩአሁንጭቃእያሥቧካሁነውእናኮሬንሥእንድሠራልኝቀጥርህንበአላህበአላህ

  • @raedalharbi6711
    @raedalharbi6711 2 года назад

    As wr wb

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад

    ፕላስቲክ የሚባለው ምናይነት ነው

  • @eyuyemarkon9795
    @eyuyemarkon9795 2 года назад

    40 korkoro Yeceka bet sent birr yeceresal Bakihe wedeme meliselign

  • @hanasamueli8528
    @hanasamueli8528 2 года назад

    የጂብሰን ኮርኒስ ጥሩ አደለም ብለዋል

  • @alizahara5290
    @alizahara5290 2 года назад

    Mame linken sher adrgelgn

  • @NadiaNadia-vd6ub
    @NadiaNadia-vd6ub 2 года назад

    የዛሬው አገላለፅህ ይለያል

  • @tesfaymanguday8381
    @tesfaymanguday8381 2 года назад

    Bet mishet

  • @zeynebahmmed5384
    @zeynebahmmed5384 2 года назад

    ፕላስቲክ ሀርቡና ኮበልቻ አይመከርም

  • @tube7681
    @tube7681 2 года назад

    እረ እኔም እፈልጋለሁ

  • @mohammedawel8858
    @mohammedawel8858 2 года назад

    የመስተዋት ዋጋ ስንት ገባ

    • @wellotube2593
      @wellotube2593 2 года назад +1

      የኔም ጥያቄነው

    • @mohammedawel8858
      @mohammedawel8858 2 года назад

      @@wellotube2593 መጀመሪያ ለኔ ይመለስልኝ

    • @wellotube2593
      @wellotube2593 2 года назад

      @@mohammedawel8858 ክክክ አይዞሽ ይበቃናል

    • @የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ
      @የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ 2 года назад +1

      መስታወት በካሬ 2100ብር ድርስ አለ እማ በዚህ ወር ዋጋ

    • @mohammedawel8858
      @mohammedawel8858 2 года назад +1

      @@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ ስንት ኢንች ነው

  • @ጪዋታይቱብ
    @ጪዋታይቱብ 2 года назад

    አንተን ያልተመቸ ሁልግዜ ማጣጣል ጅብሰብ ውሀ ከነካው አናትህን ነው እሚልህ