የጥያቄያችሁን መልስ ይዘን መጥተናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • የጥያቄያችሁን መልስ ይዘን መጥተናል

Комментарии • 148

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад +4

    ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሪፍ ነው ማሻ አሏህ የኔ ጥያቄ ኮርኒስ ስናሰራ አሪፍ ነው የሚባለው የፕላስቲክ ወይስ የጂብስም ይቱ ይሻላል ብዙ ወሬ ይሰማል ግን በባለ ሞያ እውነቱን መስማት ይሻላል

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 3 года назад +2

    ላይክ ሸር ማሻ አላህ በርቱ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 2 года назад +1

    መልካም፡ትምህርታዊ፡ዝግጅት፡ነው።
    በርታ ቀጥልበት!!
    አመሠግናለሁ።

  • @hayet-hayet368
    @hayet-hayet368 3 года назад +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሰይድ ወንድም እሻአላህየእኔንም እንዴመትስራልኝ ተስፍ አልኝ እና የእኔም እዚዉ ጉጉፍቱ ነዉ ቤትን አይታ ወጋዉን በነገርኝ በጣም ደስ ይልኝ ነበር ወደ ሀገሮዉ ሰይመልስ እግራ መንገድን እንደስራልኝ መልስ እፍልጋልሁ ወንድምቹ💓💓💓💓💓

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад

      ምንም ችግር የለም ብቻ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እንጅ ይሰራል ። ስትመጪ እንነጋገራለን

    • @የናቴናፋቂማሚ
      @የናቴናፋቂማሚ 2 года назад

      @@seidtube1123 ቁጥርስጠኝ

  • @ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ
    @ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ 3 года назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ጠክሩ እኔም እፈልግ ነበር ግን ቦረና ነኝ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 года назад

    Bexam ariif mereja enamesegenalen🙏🙏 le beteh Addis neny😍😍😍😍

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 года назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ምርጥነው እኔም እፍልጋለሁ ሰያው

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад

      ምንም ችግር የለም ያንችንማ በደስታ ነው የምንሰራዉ ። ደሴ ነው

  • @ራቢአየአላህባሪያ
    @ራቢአየአላህባሪያ 3 года назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል በአላህ ሌኔም ደሴ መጥቶ መሥራት ከቻለ ለኔም እፈልጋለሁ 👍🌹

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад +2

      ይችላል ምንም ችግር የለዉ በአድሬሱ ደዉይለት

    • @HAYAY6238
      @HAYAY6238 Год назад

      ጃማ ደጎሎ መምጣት ትችላለህ

  • @የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ

    ወአሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣምነውየሚያምረው ሰያው እኔምእፈልጋለሁ ለቤተሰብ እናገራለሁ እድሰራል የኔ ደሴ አያታ የሚባልነው ይሂዳል እኪመልስልኝ በኮሜት

  • @ኢሙዬቱብ
    @ኢሙዬቱብ 3 года назад +1

    አሰላሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል አገር ስመለስ እንገናኝ አለን

  • @ekru7258
    @ekru7258 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ በርታ ሀይቅእኔም ትሰራልኛለህ ግን ጁብሰም በጭካ ተለስኖ ነው ወይስ በምርግብቻ

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 месяца назад

      @@ekru7258 ቢለሰን መልካም ነዉ

  • @አሏሁአክበር-ቘ9ገ
    @አሏሁአክበር-ቘ9ገ Год назад

    እናመሰግናለን እኔ የምጠይቀው ቀለም የተቀባቤት ማለቴ ግርግዳውን የግርግዳ ጅምሠን ማስደረግ ይቻላል

  • @zainabmasaficomcgmail.zebi6246
    @zainabmasaficomcgmail.zebi6246 3 года назад +1

    ደሥ ይላል ኢንሻ አላህ ወደፊት ይሰራልኛል

  • @እሙነጃትእሙነጃት
    @እሙነጃትእሙነጃት 3 года назад +1

    ማሻአላህ ወድም ሰይድ ደስ ይላል

  • @مدينهمحمدالامين

    ማሻላህተባረከላህደሰይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @anwerkeder3014
    @anwerkeder3014 2 года назад +1

    አኪ ሰእድ ጅብሰም ምን ያህል ቀን ይፈጃል 190 ካሬ ቤት ሌለው ደሞ ጀብሰም መርቶ ነው ምሰራው ወይስ የተዘጋጀ ሚሸጥ አለ ኤበክህ መልስልኝ

  • @hawayimer5642
    @hawayimer5642 Год назад

    በእውነት በጣም በጣም ያምራል ጎበዝ ናችሁ ግን ጥያቂ አለኝ የትም ቦታ ህዳችች ትሰራላችሁ ለምሳሌ ወደ ባህር ዳር አከባቢ በታማኝነት ቤቴት እንደዚህ እንዳየሁት ከሰራችሁልኝ እኔ ለብሩ ችግር የለውም ዋናው ነገር ቤቴ በጥራት እንዴትሰሪ ነው የምፈልገው

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 года назад +1

    አህሌን ሰይድየ

  • @ዘሀራ-ኘ1ረ
    @ዘሀራ-ኘ1ረ 3 года назад +1

    ማሻአላህ ሰየድ ወደኔም ላክልኜ

  • @rahmahrahmah6443
    @rahmahrahmah6443 3 года назад +1

    በጣም ያምራልመሻአላህ

  • @_temerttu6939
    @_temerttu6939 3 года назад +2

    ማሻአላህ ደስ ይላል በርቱልን.

  • @ZmKsa-c2l
    @ZmKsa-c2l 6 месяцев назад

    ግርጊዳው ያፈር ነው ወይስ ግርፍ አለየልኝም ንገሩኝ ያልተገረፈ ቤት ጂብስም ማሰራት ይቻላል እንዴ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 3 года назад +1

    አስርላሙአለይኩም ሰያው ማሻአላህ በጣም ያምራል እጁ ይባረክ የትም ቦታ ሂዶ ይሰራል ወይ

  • @f5692
    @f5692 3 года назад +1

    ማሻአላህ እጅህ ይባረክ ወንድም

  • @hayatwello
    @hayatwello 2 года назад

    ማሻላህ በጣም ሀሪፈነው ያምራል. እኔም እፍልጋለሁኘ. ካሬ በሰንትነው የምትሰሩት
    ጂብሰም ከተሰራበሗላ ከታች መሬቱን. ሰሚቶነው ወይሰ ሰራሚክ የሚነጠፍው አሰርዳኝ

  • @እናትአለምዬ-ሸ2ደ
    @እናትአለምዬ-ሸ2ደ 3 года назад +3

    ማሻ አላህ ወላሂ ሲያምርር

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda Год назад

    Shashaamanee liseralo???

  • @husseinseid3113
    @husseinseid3113 2 года назад +3

    ጓበዝ የኛ። ልጅ

  • @እሙአቡበክርYoutube
    @እሙአቡበክርYoutube 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በርቱ ስሚንቶ ስንት ሆነ

  • @tyjk4570
    @tyjk4570 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ይላል

  • @ሀገyoutube
    @ሀገyoutube 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በርታ ውድሜ

  • @FuhfFjgy
    @FuhfFjgy 4 месяца назад +1

    እኔም እፈልጋለሁ ግን ቤቱን ሳይለሰን ጅግር አለሁ በጅብሰን ባስለስነው🎉

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 месяца назад

      @@FuhfFjgy ችግር የለዉም

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 2 года назад +1

    ጎበዝበርቱ

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 3 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @seidhayat5028
    @seidhayat5028 3 года назад +1

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ

    እናመሠግናለን

  • @ethiohabeshatube2422
    @ethiohabeshatube2422 3 года назад +1

    ሠይድየ እሰኪ ወደ እናንተ አካባቢ ወጣ ያለ ቤት/ቦታ ጠይቅልኝ

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад +1

      ጉጉፍቱ ነው ? መርሃባ እጠይቃለሁ

    • @ethiohabeshatube2422
      @ethiohabeshatube2422 3 года назад +1

      ገራዶ መሰለኸኝ ጉጉፍቶ ትንሺ ወጣ አለ ከቻልክ ገራዶና ጀሜ አካባቢ ቢሆን ደሰ ይለኛል!!

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад +2

      ኢንሻአላህ አጠያይቃለሁ እህት በዉስጥ መስመር እንገናኝ

    • @ethiohabeshatube2422
      @ethiohabeshatube2422 3 года назад

      እሺ ቁጥር አሰቀምጥልኝ

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад

      0922619067

  • @AlexAlex-pp5no
    @AlexAlex-pp5no 5 месяцев назад

    ሰጋቱራ የምንጠቀመው ለጭቃ ቤት ብቻነወ?

  • @wudenesstarkegn5800
    @wudenesstarkegn5800 3 года назад +1

    ጎበዞች

  • @የሚያልፍቀንእልፍበደል

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @muehikma
    @muehikma 2 года назад

    ሠላም ወዲም ልጁ ቴሌግራም ዎሳብአለውእደየ ቦረና ይሆዳል መልሥልኝ በቅረብቀንማሠራት እፈልጋለሁ

  • @selamanzuber760
    @selamanzuber760 3 года назад +2

    Mashaalah

  • @mahataher11
    @mahataher11 3 года назад +1

    ማሻአሏህ

  • @መካሙሉጌታ
    @መካሙሉጌታ 3 года назад +1

    ማሻአላህ ቆንጆ አረጋችዃት

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 2 года назад +1

    የጀሶ ዲዛይን በእንጨት ግድግዳላይ ይሆናል ወይ?

  • @fafitube596
    @fafitube596 3 года назад +1

    Aselam walekum werahmetullahi weberkathu endet nachihu seid

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋ
    @ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @asiaibrahim9194
    @asiaibrahim9194 3 года назад +1

    ኢንሻአላህ ለኔም ይሰራልኛል ይምጣና

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 3 года назад +1

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁማሻአላህህህህጉበዝ በርታ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ Год назад

    ለቤትህ አድስ ነኝ ጅብሰም ለማሰራት ግድግዳውን ግርፍ ማድረግ አለብን ነው ጅብሰም ብቻ

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ

    እናመሰግናል ወድማችን እኔ የጭቃ ቤት ነዉ የሰራሁት እና ዉስጡ ተተክትኳል መገረፉ ቀርቶ ጅብስን ለማስደረግ ፈልጌ ነበር እደት ነዉ

  • @fafitube596
    @fafitube596 3 года назад +1

    Enshi allah lenem yiseralegal masha allah welahi betam yameral

  • @MeremSeid-ro1sk
    @MeremSeid-ro1sk 7 месяцев назад

    ግድግዳውንሳይሆንከላኮርኒሱብቻማሠራትይቻላልእንደ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 года назад +1

    አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ሠያዉ. ደሴ. ይሄዳል. የኔንም. አሳኅ
    ምሩልኝ. እደዚህ

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад +1

      ኢንሻ አላህ በአድሬሱ ደዉይለት ፃፊለት።

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 7 месяцев назад

    ላይክሼርአርጉትእንዲህየስርሰውልናበረታታውይገባልእኔየደቡብልጅነኝሃድያሆሳእናትንሽይርቃልእንጂሙያችሁበጣምጥሩነውያውስደትላይሆኜነውበሃረብአገርእምከታተለውእናወደሆሳእናነውቤትማሰራትእምፈልገውልማንኛውምእንደነአንተያለባልሙያይስጠኝበሃገሬበርቱልኝ

  • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ

    ማሻአሏህ ደስ ይላል

  • @toybat4518
    @toybat4518 3 года назад +1

    አሰላማለኩም ሰይዲ ሀይቅነው ቤቴ ማሰራት ፈልጌነበር ተባበረኝ ኃደኛህ ነው የሚሰራው. ቁጥሩን ተባበረኝ

  • @sifanii7343
    @sifanii7343 7 месяцев назад

    Yetii noo metii noruu

  • @ለይላቲዩብ-ነ8ነ
    @ለይላቲዩብ-ነ8ነ 2 года назад

    መሸ አለህ👍👍👍👍

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 года назад +1

    የት ሀገር ነው

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ 2 года назад +1

    ሰባ ካሬ ስንት ይፈጃል ጅብሰም

  • @SamSung-my1wz
    @SamSung-my1wz 3 года назад +1

    ማሻአሏህደስይሻላል፡እንሻአሏህ

  • @anwerkeder3014
    @anwerkeder3014 2 года назад +1

    በርቱ አለህ ያግዛቹ

  • @እሙረያን-ዠ6ጸ
    @እሙረያን-ዠ6ጸ 3 года назад +1

    ለጥያቄችን መልስ ስለመለሰክልን ከልብ እናመሰግናለን አገረችን ሰላምሽ ይብዛ

    • @samra3023
      @samra3023 3 года назад +2

      ሲሚቶ ዋጋ ስትነው

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 11 месяцев назад

    የትነዉ

  • @rahmaomar2161
    @rahmaomar2161 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደስይላል

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 Год назад

    መሻአላሀወድምበርታለቤትህአደሰነኝ

  • @ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
    @ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 3 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 3 года назад +1

    እኳንሰጠህንንንቁጥሩን መሻአላህ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 года назад

    በርታ

  • @abaneshababa8233
    @abaneshababa8233 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @neimahusen770
    @neimahusen770 3 года назад +1

    መሸአላህ

  • @fatmayimam713
    @fatmayimam713 2 года назад +1

    ማሻአላህነዉ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 года назад +1

    wswrwb
    ማሻ አሏህ

  • @rahmarahma6937
    @rahmarahma6937 2 года назад

    ማሸአላህ

  • @ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ

    የተለሰነቤትከሁነ ሰጋቱራ ያስፈልገዋልእንደ

  • @رينادالشيخ-ه7ق
    @رينادالشيخ-ه7ق 3 года назад +1

    ወድም የኔ ጥያቄ 80 ቆርቆሮ ቤት ሙሉው ጅብሰን ለማሰራት ስት ይፈጃ እባክህ ንገረኝ

  • @AdamAdam-he8qn
    @AdamAdam-he8qn 2 года назад +1

    የትነው በአላህ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ሰኢድ ቁጥሩን ላክልኝማ ወንድሜ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ወላሂ ግን አቀስታ መሄድ ይችላል

  • @ZahraA-fo3ek
    @ZahraA-fo3ek 2 года назад +2

    እኔሥፍልግህነበርበአላህሥልኩአለህ

  • @_temerttu6939
    @_temerttu6939 3 года назад +1

    እስከ ባለሞያ ጠቅለል አርጋችሁ. ንገሩን ለሶስት ክላስ ቤት ስት ይፈጅብኛል

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад +1

      ቤቱ ስንት በስንት ነው ። እንደ ስፋት እና ጥበቱ ይወሰናል ሶሌታ በካሬ 300 ፍሬም በሜትር 100 ብር እና ሰንተርቢስ 300 : ለበለጠ መረጃ በ 0910117236 ደዉይና አናግሪዉ።

    • @_temerttu6939
      @_temerttu6939 3 года назад

      @@seidtube1123 ጀዛከላህ ኩም ከይር ሽኩራን

  • @FETA249
    @FETA249 Год назад

    ግን ለምን ጠፋችሁ ሰአዲና ሰይድ😢😢

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад

    ቁጠር አሰቀምጡልን

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👌👈

  • @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
    @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 3 года назад +4

    ከተማ ለምኔ 👍👍👍👍እዛው ጉጉፍቶ ቤቴንሰርቸ ቁጭ😍😍😍

  • @fafitube596
    @fafitube596 3 года назад +1

    Seid selkhn setegn

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-س1ن

    ኩታበር ይሄዳል ውይልጁ ከሄድ ንገረኝ

  • @selamkonjo2721
    @selamkonjo2721 2 года назад

    የት የት ነው የምትሰሩት

  • @jemansheendris3695
    @jemansheendris3695 3 года назад

    የት ሀገር ነው ያላችሁ እኔ አማራ ክልል ቢቸና ከተማ ነው ያለሁ ቤቴን ብትሰሩልኝ

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад

      ወሎ ኬሚሴ ነን

    • @jemansheendris3695
      @jemansheendris3695 3 года назад +1

      @@seidtube1123 ወደዚያ የምታውቁት ሰው የለም

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 3 года назад +1

    ስይድ ያንተም ስልክ አስቀምጥልን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 8 месяцев назад

    ሀይቅ ተስራላችሁ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 9 месяцев назад

    እረሀይቅስራልኝሲ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 года назад +1

    ከቀለምና ከሰራሚክ የቱ መቅደም ያለበት

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ 2 года назад +1

    ሀይቅ ይሄዳል ወይ?

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 года назад

    ጎንደር መሄድ ትችላለህ ?

  • @እሙአብዱርህን
    @እሙአብዱርህን 3 года назад +1

    ቁጥርን ሥጥን

    • @seidtube1123
      @seidtube1123  3 года назад +1

      0922619067 የሰኢድ
      0910117236 የአብዲ

    • @እሙአብዱርህን
      @እሙአብዱርህን 3 года назад

      @@seidtube1123 እሺ የኔ ወድም ግን ወግድ ይሄድል ወይ

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 3 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @ሀያትቢንትሙሀመድ
    @ሀያትቢንትሙሀመድ 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል