ተበልቶ የማይጠገብ በጣም ጣፋጭ የሆነ የምግብ አሠራር/ለምሳ ለእራት ተመራጭ /ethio cooking/habesha food/amharic cook/recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #cookingfood
    #food
    #amharic
    #የምግብ አሰራር
    #yemigib aserar
    #ethiopian food
    #kurs
    #ቁርስ

Комментарии • 147

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking  Месяц назад +6

    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች like share subscribe በማድረግ ስለምታበረታቱኝ ፈጣሪ ይባርካቹ🙏❤❤❤❤❤

  • @user-iy6kb9pr2t
    @user-iy6kb9pr2t Месяц назад +7

    ሁሉም ያምራል አስደናቂ ነዉ። ማማሰያዉ ደሞ የእንጨት ቢሆን የበለጠ ይሆናል።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@user-iy6kb9pr2t 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Месяц назад +10

    ልጅት በጣም ገራሚ ስራ ነዉ የምትሰሪ በአገራችን ሸክላ ዕቃዎች እንዲሁም ሸንተረሩን ምንጩን አዕዋፍችን እያስኮመኮምሽ ታስደንቂኛለሽ፡፡ እጅሽ ይባረክ የበለጠ ሰርተሽ አስደምሚን፡፡

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@ayelechteshome7383 ameseginalew wude

  • @user-qt5rp8xl7o
    @user-qt5rp8xl7o Месяц назад +13

    መሻአላህ ወይኔ አስራርሽ ደስ ሲል ቪደዎቹ አቀነባበርሽ የተለየ ነው ቢስሚላ. ሙያ መማር እውዳለሁ ግን አልስራም እሻአላህ. ስብ አደርጌሻለሁ በርች ትዝታ. ዝናቡ ውፎቹ ሀገሩ ውይ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад +2

      @@user-qt5rp8xl7o አመሰግናለው

    • @Zinat-sm9st
      @Zinat-sm9st Месяц назад

      በጣም ፀድት ያለ አሰራር
      ልዩ ናት በሁሉ ነገር በጣም ነው እምትመቸኝ አላህ ይጨምርላት ማሻአላህ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад

      የት ሀገር ነው?

  • @user-zb8fc2dp3s
    @user-zb8fc2dp3s Месяц назад +6

    ልዩ ነው ቪድዮ አሰራርሽ እቃወችሽ በጣም ያምራሉ👌👌👌👌👌

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@user-zb8fc2dp3s ameseginalew❤

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Месяц назад +8

    ማሻአላህ በጣም ልዩነው ቅንብሩጋ ለአዕምሮ ሰላም ይሰጣል

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@fatumaibrahim5507 ❤🙏 ameseginalew

  • @googlesamsung2587
    @googlesamsung2587 16 дней назад +1

    wowwwww, yezarew demo yetekeye new👏👏👏👏

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Месяц назад +2

    Mamasayashim yenechete betargewu ejige betam teru nw hulum bahelawuye sihon🙏😘👌👌👌

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Месяц назад +4

    Highly recomanded video❤🎉

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamfrag3859
    @selamfrag3859 23 дня назад +2

    ዋው በጣም ያምራል

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Месяц назад +2

    ደስ ሲል በትዝታ ነጎትኩኝ ምግብ ኣሰራርሽ ይማርከኛል ኣዲስ ነገር ነው ምትፈጥሪው ባገራችን በሚገኝ ነገር እጅሽ ይባረክ ማሻላህ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን እህታችንን ላይክ ሰብስክራብ እናድርግ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@hdxz7664 አመሰግናለው🙏❤❤❤

  • @BalageruaAbay
    @BalageruaAbay Месяц назад +1

    በጣም የምወድልሽ ነገር በሀገርሽ ምርር ኩርት የምትይውን ነገር አንደኛ እኔም የሀገሬን ጥበብ ስለምወድ ነው።በርቺ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад +1

      @@BalageruaAbay አመሰግናለው❤🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 9 дней назад

    ዋው ምርጥ ነው አቦ👌👌👍👍❤❤

  • @user-qt5rp8xl7o
    @user-qt5rp8xl7o Месяц назад +5

    ቻይና ነው ብየነበር የቤቱ አስራር የሚገርም ነው እምየ ኢትዩ ነሽ መሻአላህ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Месяц назад +2

    This makes me calm, relax and more wow I love this channel. Please do more often. Thank you share needed🎉🎉🎉

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 28 дней назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ይማርካል በርቺ ጎበዝ 🙏🙏☘️🌿🌸🌷💚💛❤️💕💕💕💐

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  28 дней назад

      @@aletashabebe1284 አመሰግናለው

  • @userd76
    @userd76 Месяц назад +2

    በጣም።ቆንጆ።ደስ።የሚል።ባሕል።

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 29 дней назад +3

    ኡፍ ቦታው ሲያምር መቸም ኢትዮጵያ አይደለም

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 21 день назад

      Ya it's not should be in China

    • @user-lb3bj1xs9u
      @user-lb3bj1xs9u 21 день назад

      በደንብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ነገር ግን ቪዲዮው ይታይ ዘንድ የውጭ መልከአምድሮች በቅንብር ተጨምረዋል እቃውን በደንብ እይ ከእኛው ነው

  • @adeyabebaabebe8745
    @adeyabebaabebe8745 21 час назад +1

    quality of your video is enough

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 Месяц назад +1

    ማሻ አላህ አካባቢው መፈሥ ያረካል

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Месяц назад

    በባህላዊ ለየት ያለ ያምራል ጉበዝ የውጪዎች ቢኖራቸውም ባህላቸውን አልተውም

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@FikirtGebiregZihabr ameseginalew

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Месяц назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ባህላችንን ነው የአሳየሽው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@konjitaguade7255 ameseginalew❤🙏

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Месяц назад +2

    ጎበዝ ጎበዝ በርቺ በዚህ መልኩ ተራራውን ወንዙን በጠቅላላ ከውብ ተፈጥሮ ጋ ውብ ሙያሽን ከሀገራችን የሆነውን የሬድዮ ድምፅ እያሰማሽን እንድናውቅ ስላደረግሽ በግሌ ሞያም ስለምወድ ለየት ላለው አቀራረብሽ እጅግ አመሰግንሻለሁ ውድ እህቴ ቀጥዪበት

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@najathasan9285 አመሰግናለው❤🙏

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Месяц назад +1

    Wow Awasa beautiful place.
    Blessing 🙏 🙌 ❤

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 Месяц назад +1

    በስመ አብ እንዴት ያምራል አቀራረፅ በዛ ላይ ምግቦቹን የምታቀርቢበት ሸክላዋች በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የድፍን ምስር ሰላጣው ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад +1

      @@almazzewde4544 ameseginalew❤❤🙏🙏🙏

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s Месяц назад +1

    ❤❤👌እጅሽ ይባረክ ባለሰራው እራሱ ማየቱ እራሱ ደስታን ይሰጣል በትንሽ ነገር ባልተጋነነ ነገር በደንም መመገብ እንደሚቻል መብቃቃትን ነው የማይብሽ አረብ ሃገር ቁጭ ብዬ ኑሮ ተራራ መስሎ ነው የሚታየኝ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@user-qr6cd3ku1s ውዴ ኑሮ በዜደ ይቻላል

    • @user-qr6cd3ku1s
      @user-qr6cd3ku1s Месяц назад +1

      @@Mesobcooking ከበደኝ ወላሂ ልጆቼ የሆነ ነገር አጉድልባቸው ይሁን እያልኩኝ 2 ሴት ልጆች አሉኝ አባታቸው ሙቶዋል በቃ እነሱ እንዳይከፉብኝ እየታገልኩኝ ነው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@user-qr6cd3ku1s አይዞሽ ውዴ በርቺ ፈጣሪ ይረዳሻል

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 27 дней назад +1

    የትጠፍሽ የኔውድ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ጎበዝ ብሉኝ ብሉኝ ያስብላል በጣም ደስ የሚል አሰራር በርቺልን 👍👍👍👍

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  27 дней назад

      @@martagebre8318 ameseginalew 🙏❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Месяц назад +8

    ይህ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ነው ሲል እኔ በገዛሁት ሬዳዮ ብሎ አንዱ ስብር አረገው አሉ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 22 дня назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ ቻናል እንደሚያድግ እርግጠኛ ነበርኩኝ በጣም ነው የምወደው የምግብ ኣሰራርሽን እኛን ያማከለ በሃገራችን በሚገኝ ነገር ስለሆነ ከውጭ ስንገባ ኣገር ግራ ይገባናል ኣሁን ባንቺ መሰረት እሰራለሁ ኣመሰግናለሁ ኣትጥፊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢 ሙዚቃው ወፎች ደስ ሲል በርቺ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  22 дня назад

      @@hdxz7664 አመሰግናለው🙏❤❤❤

  • @Dillatube-jw8k
    @Dillatube-jw8k 27 дней назад +1

    it's natural and amazing 🥰🥰🥰

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  27 дней назад +2

      @@Dillatube-jw8k I think we work together

  • @user-yp8mi4up7w
    @user-yp8mi4up7w 26 дней назад +1

    ማሻ አላህነዉ ሁሉም❤❤😂

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Месяц назад

    ቦታው እምትስሪባቸው ሽክላዎችሽ ክላስካሉ ከፍፍቴው ጋር ውበቱን አትጠይቂኝ እንዴት ያምራል በሌላ ዘጎች እንደዚህ ቦታ ሁነው ሲስሩ ምናለ ሀገራችን ህዝብ እንዲህ ቢሆን እል ነበር በጣም አመስግናለሁ ምመኘውን ቦታ ላይ በሚያምሩ እቃዎች ስርተሽ ስላሳዬሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ በርች ቀጥይበት 💋💌👈👍👍❤❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@smarthabesha3170 ameseginalew🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sofias6681
    @sofias6681 Месяц назад +5

    የት አገር ነው ያለሽው ኢትዮጵያ አይደለም

  • @Rozy908
    @Rozy908 Месяц назад +1

    ደስስስስስ ሲል ድባቡ😊

  • @zahrameloveislife1181
    @zahrameloveislife1181 Месяц назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል ሰብ አረኩሺ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@zahrameloveislife1181 ameseginalew🙏

  • @woinituzewde2830
    @woinituzewde2830 Месяц назад +1

    It’s very nice youth wood soon

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Месяц назад

    ጎመን በበቆሎ የሰራሽው ልጅነቴን አስታወሰኝ አርባምንጭ በአበሻ ጎመን እየተሰራ እንበላ ነበረ ኩርኩፋ ነው ስሙ ካሽካ የሚሉትም አሉ ውይ አማረኝ ሰርቼ እበላለሁ ማሰሮዋ በጣም ታምራለች በአጠቃላይ እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ተባረኪ አመሠግናለሁ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад +1

      @@abebaworkbirhanu5076 ameseginalew wude🙏

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Месяц назад +1

    ማሻአላህ🎉🎉

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +1

    በተለይ በሸክላ መሆኑ በጣም ጣዕም አለው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад +1

      @@konjetalemudegifie2400 lik bileshal🙏🙏🙏❤

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 Месяц назад +2

    Just WOOOOOOOW ARIF ARIF ARIF NAW

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@tesfayemesselu6390 ameseginalew wendime🙏

    • @tesfayemesselu6390
      @tesfayemesselu6390 Месяц назад +2

      @Mesobcooking my name is MESSELU
      My Last name is TESFAYE so I am your sister from 🇺🇲

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@tesfayemesselu6390 🙏❤❤❤❤ thanku sister i am also ur beloved sister

    • @tesfayemesselu6390
      @tesfayemesselu6390 Месяц назад +1

      @@Mesobcooking 🥰

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Месяц назад +1

    ትለያለሽ ❤❤❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Месяц назад

    Wow, where's this place 😊
    It's beautiful environments ❤❤❤

  • @theonly7257
    @theonly7257 Месяц назад

    አዴት ደስእደሚለኝ ብታይ አስራልሽ❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@theonly7257 ameseginalew🙏❤❤❤

  • @senaitdadi3698
    @senaitdadi3698 Месяц назад +1

    እኔ ምንም ቃል የለኝም ላንቺ እግዚአብሔርይባርክሽ ደስ ስትይ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ዋው የት ሀገር እንዳለሽ ባውቅ ደስ ባለኝ ነበርባለሞያ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@senaitdadi3698 ethio hwsa negn wude ameseginalew🙏🙏❤❤❤

  • @eagle4452
    @eagle4452 Месяц назад

    ይመችሽ 👍🏽👍🏽

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው ሰብ ላይክ ❤❤👍👍

  • @mitkierafera4099
    @mitkierafera4099 Месяц назад

    በጥቅል ጎመን የሰራሽዉ በአበሻ ጎመን ልዩ ነዉ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@mitkierafera4099 lim bileshal ehite

  • @habtamunegesse3563
    @habtamunegesse3563 Месяц назад +1

    Temerach new.konjo Misa silegabeshin enamesegnalen.

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@habtamunegesse3563 🙏🙏🙏

  • @aminasultan3441
    @aminasultan3441 26 дней назад +1

    ይህን ሰይ ሀገዜ ቲዝአለኝ

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4m Месяц назад +1

    ይቺ ነገር እኛ ቤት አለች

  • @creativefood5162
    @creativefood5162 Месяц назад

    Exellent video❤❤❤❤❤❤

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Месяц назад +1

    Geta yibarkish ihitachin, subscribe argenal,
    Yamare lezza yallew ideo new.
    Allah selamunm tenawunm yistish

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@samlsd9711 ameseginalew🙏❤

  • @diribeshiferaw4479
    @diribeshiferaw4479 Месяц назад

    Wow😮

  • @ruthkebede9682
    @ruthkebede9682 Месяц назад +1

    አዋን ኢትዬፕያ ነዉ ያለሁት

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Месяц назад

    ማሻኣላህ❤

  • @memeg3293
    @memeg3293 Месяц назад

    ኩርኩፍ ❤❤❤

  • @desalegnmekuria532
    @desalegnmekuria532 Месяц назад +1

    Ekawochish Ken aserarsh betam yamiral

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Месяц назад +1

    የእንጨት ማማሰያ ብትጠቀሚስ???

  • @MrsKaren-cm9if
    @MrsKaren-cm9if 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Месяц назад

    በጣም ደስ የምሰኝበት ቻናል❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@enatasrate576 ameseginalew wude

  • @kushina7782
    @kushina7782 Месяц назад

    Weyne ye kiremt medanit 😮😮❤❤❤❤

  • @ruthkebede9682
    @ruthkebede9682 Месяц назад +2

    ኢትዬፕያ ሁሉ ተወደደ ጉበዝ ምን ይሻላሌ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Месяц назад +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ የት አካባቢ ነዉ ቦታዉ ያመምራል

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад +1

      @@fatumamehamed3270 ameseginalew ethio hwsa new

  • @user-ju1ci4dw4o
    @user-ju1ci4dw4o Месяц назад

    የት ሀገር ነዉ የምትኖሪ?

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai 24 дня назад

    የየት ኣገር ምግብ ነው? ስሙስ ምን ነው? ቦታውስ የት ነው? ደስ ሲል❤ ..ምግቡን በጣም
    ጣፋጭ መሆኑ ይታወቃል❤
    በጣም ጎበዝ እግዚኣብሄር ይባርክሽ።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  24 дня назад

      @@HaraGhirmai አመሰግናለው ውዴ❤🙏

    • @HaraGhirmai
      @HaraGhirmai 24 дня назад

      @@Mesobcooking
      እህቴ ምነው ለጥያቄዎቼ መልስ ብትሰጪኝ😊 ከ ኤርትራ ነው ምጽፍልሽ ኣመሰግናለሁ🙏🏽💙

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  24 дня назад

      @@HaraGhirmai wude ethio negn hawassa negn

  • @zainabaman3561
    @zainabaman3561 Месяц назад

    በናታችሁ ቦታው የት ነው❤

  • @aby8876
    @aby8876 Месяц назад +1

    Betame des yelale gen shkelawen kyste newe yemetagegnwe ehete ???

  • @a12144
    @a12144 Месяц назад +1

    የእንጨት ማመሲያ ተጠቀሚ

  • @user-fd9wy9yv5j
    @user-fd9wy9yv5j Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Месяц назад +1

    ኩርኩፋ

  • @SISAYNEGUSSIE
    @SISAYNEGUSSIE Месяц назад +1

    ምነው ድምፅ አልባ ሆነ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@SISAYNEGUSSIE አይሻልም?

  • @mesaysisay404
    @mesaysisay404 Месяц назад

    በርቺ መጠኑን ብትፅፉልን ለምሳሌ ሁለት ድንች ወዘተ አያልሸ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@mesaysisay404 🙏eshi astekakilalew

  • @tubegrow
    @tubegrow Месяц назад

    silk kuter agegn yihon betemesasay muya mesera nagn tinish lesehuf maymech rezem yala tyake nabaragn.?

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Месяц назад

    የት፣ ጃፓን ሆነሽ ነው ?

  • @uamawkuwnbasawko3314
    @uamawkuwnbasawko3314 Месяц назад

    Cusheca ( enchela) umebaluw megeb nuw gamowche ena wlaytawoch ymugubutal

  • @user-lf5mg4dc9e
    @user-lf5mg4dc9e Месяц назад

    Uuff ye Ethiopia radio 😢 des yilal bertuu

  • @fatimahsaeed5734
    @fatimahsaeed5734 Месяц назад +1

    አደሰነኝ ለቤትሺ የትነዉ ሀገሩ?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Месяц назад

      @@fatimahsaeed5734 ethio negn wude

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Месяц назад

    ወይኔ ቀጠሮ ትዝ አለኝ

  • @timecook583
    @timecook583 Месяц назад

    ❤Tizita kesekesshign❤❤❤❤❤