ለራሳችንም እንደዚ ጤናማ ፕሮቲን ስናክ ስርት አርገን እንብላ😁// healthy protein snack

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 195

  • @abcdfato8968
    @abcdfato8968 2 месяца назад +22

    መሥኪየ መልካም ሴት ባለሙያ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Месяц назад +4

    መስኩዬ የኔ ልዩ እማውቅሽ በጣም እረጅም ጊዜዬ ነው ፀባይሽን ስወደው የስጋ ዘመዴ ነው የምትመስይኝ ቸሩ መድሀኒያለም ከነ ልጆችሽ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 2 месяца назад +23

    ልዬ ሴት የሴቶች በላይ ፀባየ ሠናይ

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 2 месяца назад +15

    📌መሲ እኔ አፈር ልብላ አይባልም
    እኛ ኢትዩጵያኖች ባለማስተዋል ለምደነዉ አብሮን ያደገ ኖርማል የሚመስል ግን በጣም ከባድ ቃል ነዉ እና እባክሽ ደግመሽ እዳትጠቀሚዉ።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +5

    ምርጥ ማለሙያ ነሽ መስዬ እናመሠግናለን ከዚህ በፊት ያሳየሽንን የሰሊት ሰርቼ በጣም ምርጥ ነው በርቺልን❤❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Месяц назад +1

    ቋንጣ በጣም ነው የምወደው አስጎምጅተሽኝ ምራቄን 10 ግዜ አስዋጥሺኝ በጣም ግሩም ነው እጂሽ ይባረክ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 месяца назад +4

    ባለሟያሴት አትዝረከረክም ለዚነው በርቺ ዋናውንፅህናሽም ደስይላል በርቺ እጅግባለሟያ ተባረኪ።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Месяц назад +3

    መሲዬ የኔ ባለሙያ ልጅ ባለቤትሽ ታድሎ እናቱ የመረቀችዉ ነዉ ጥሎብኝ ስወድሽ የምትሰሪዉን ሁሉ እወድልሻለሁ የተባረክሽ ነሽ የኔ ልጅ ልጆችሽ ይደጉልሽ ።

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 2 месяца назад +1

    Tebareki. Cans raised concerns about BPA..Glassess are better..

  • @tibebuamohtube6129
    @tibebuamohtube6129 2 месяца назад +12

    የኔደርባባ ታዋቂነት ያልቀየራት ደርባባሴት መስኪብቻ ስንትአመቴ ሳውቃት

  • @EdenAsefa-v6v
    @EdenAsefa-v6v 2 месяца назад +5

    Welcome meski

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml Месяц назад

    መስኪ microwave በጣም አደገኛ ነው

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery Месяц назад +2

    መስኪ እኔ አውስትራሊያ ነው የምኖረው በጣም ምርጥ ፍሬሽ ስጋ አለ ብዙ ኢትዮጲያውያን ቁርጥ ይበላሉ አንድ ቪክቶሪያ ማርኬት የሚባል ሜልበርን አለ ለቊርጥ ሲባሉ የሚሸጡት ነጮቹ እንኳን ያውቃሉ 😂ተባረኪ🙏👏🥰

  • @HermelaSolomon-he8kh
    @HermelaSolomon-he8kh 2 месяца назад +3

    ሰላም መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @tarikuwoldegiorgis8734
    @tarikuwoldegiorgis8734 2 месяца назад +3

    Wow betam des yilal ejish yebarek 😮

  • @SigsiVvc
    @SigsiVvc 2 месяца назад +4

    የኔባለሙያ መስክዬ እኔ ኮሜት አልፅፍ ግን የምስሪዉን ሁሉ በጣም ነዉ እምከ ታተልሸ የኔጠልካራ እኔአንቺ በምሰሪዉ ሁሉነገር ተለዉጫለሁ አመሰግናለሁ

  • @ensratube
    @ensratube 2 месяца назад +1

    መስክዬ የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን❤❤

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 2 месяца назад

    ጥሩ መፍትሄ ነገርሽኝ መስኪዬ እናመሰግናለን❤🙏

  • @TiziteLave
    @TiziteLave 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤መስኪዬ በጣም ከሳሽ እኮ ስታወሪ እራሱ አንጀት እንደ ራቀው ሰው ሆንሽ እኮ እህቴ ትንሽ ብትጨምሪ አሪፍነው ቢያንስ አንድ ኪሎ እንኳን ቢሆን ❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +1

      ከዚ በላይ አልከሳም በቃ😄💕

    • @TiziteLave
      @TiziteLave Месяц назад

      ❤​@@meskitube16

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Месяц назад

      እሷ ከሳች ነው እሚባለው ? እረ ጥሩ ናት እንደኔ ያለውስ ምን ሊባል ነው

  • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
    @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 2 месяца назад +2

    እንኳንደህናመጣሽ.መስኪየ..አረሥለፀጉራችንንን

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 2 месяца назад +1

    መስኪየ❤
    በሚይኩሮይፍ ከአንድ ጊዜ በላይ ከሞቀ የልብ ችግር ያመጣል ይላሉ አሰሪዎቸ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Месяц назад

    መስኪዬ ቆንጆ ነው እጆቹ ሽ ይባረኩ

  • @ሀናሀና-ኈ5ቨ
    @ሀናሀና-ኈ5ቨ 2 месяца назад +2

    ልሞክረው እኔም መስክዬ❤❤

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 2 месяца назад +1

    የኔ እህት ትባራክ ❤❤❤❤

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 2 месяца назад +1

    መሲኪ እናመሠግናለን እወድሻለሁ

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Месяц назад

    Zarye lemegemerya gzye new yayehush,thank you for sharing. Just subscribed ❤

  • @Ekramgift
    @Ekramgift 2 месяца назад +4

    Yene wed enkuwan beselam metashe endet nesh lejochesh endet nachew

  • @WeyinaWeyina
    @WeyinaWeyina 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤ እኔ እሞክራለሁ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 месяца назад

    You are a good mum,well done love.

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Месяц назад

    ስለቀይ ሽምብራ ደግሞ የት ነዉ የምትኖሪዉ ልላክልሽ እኛ ዘንድ አለ በአበሻ ሱቅ እና በEnternationalሱቅ አለ

  • @emanmo1920
    @emanmo1920 2 месяца назад

    መስኪዬ ቀዩን ሽንብራ የህንዶች ሱቅ ፈልጊው። እኔ ከዛ ነው የምገዛው

  • @RachelBalcha
    @RachelBalcha 2 месяца назад +1

    I use air fry so good .

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 2 месяца назад

    ይነገር እኔም እሞክረለሁ አመሰግናለሁ መሲየ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 2 месяца назад

    መሲኪ ጎበዝ ባለምያ ሆነሻል
    በርች እጅሽ ይባረክ
    ልጆችሽም አድገዋል በተለይ ናታን ደስስስ ይላል ወድ ልጅ ከእናቱ ስር አይለይም የኔ ወድ ልጄ እደዚህ ስር ስሬ ስለሚጎዳጎድ በጣም አጀቴን ይበላኛልና ልጅሽን ሳየው ስላስታወስኝ ነው
    እግዚአብሔር ጠብቆ /ባርኮ ያሳድግልሽ❤።

  • @Zamzamtuke
    @Zamzamtuke 2 месяца назад

    Ye kowantawun sheta endt nw yechalshew ?ene sesra betu btm yshetale btam gobez nesh hule nw mektatelesh

  • @hirutfkadu9541
    @hirutfkadu9541 2 месяца назад

    ሰላም መስኪዬ ስራሽን ሁሉ አድናቂ ነኝ
    ቀጥይበት😊

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጣ አምሮኛል ግን እንዴት ልሰራው እያልኩ ነበር

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 месяца назад

    ምርጥ ባለሙያ ነሽ መስክዬ እህቴ ልጆሽ እድግ ይበሉልሽ

  • @Mahi-u2h
    @Mahi-u2h 2 месяца назад +1

    መስኪዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 2 месяца назад

    Great 👍♥️🙏👏 thank you ♥️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 месяца назад

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ

  • @ehetyewodaj6820
    @ehetyewodaj6820 2 месяца назад

    ጀግና እናት ነሽ

  • @Etiop-fu4ip
    @Etiop-fu4ip 2 месяца назад

    ጉብዝ እነት😊

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 2 месяца назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ❤❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 месяца назад

    የኔ ሴት መስኪዬ ስወድሺ እኮ ያሳድልሺ ልጆቺሺም አደጉ እያየናቸው ደስ ሲሉ❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Месяц назад

    የጠፋ ሰው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Месяц назад

    ለመጀመርያ ግዜ ነው ያንቺን RUclips ያየሁት ከዛሬ ጀምሮ አባል ሆኛለሁ ከዚህ በፍት የሰራሽውን ደሞ ግዜ ሲኖረኝ ሲኖረኝ አየዋልሁ እስቲ በተረፈ ድንቅ ነው ።

  • @azalechmeshesha8302
    @azalechmeshesha8302 2 месяца назад

    Meski enamesagenalen tebarki egezabher yasadegeleshe lejochishen

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 месяца назад

    አሳቅሽኝ 😂😂😂 እኔም ያች ባሃር አለኝ አንድን ነገር በልቼ አልጨርስም
    ዋዉ የኔ ባላሞያ ልዩኮነሽ መሲስኪዬ❤❤❤

  • @sadianurhussen6180
    @sadianurhussen6180 2 месяца назад

    መስኪ ሰላም ነሽ ቋንጣው ላይ ከበርበሬ ይልቅ ሚጥሚጣ ብትጠቀሚ ደሞ የተሻለ ጣዕም ይኖረዋል እስኪ ሞክሪው

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад

      እሺ በሚቀጥለው በሚጥሚጣ ይሰራል🥰

  • @ShukriaAbdul
    @ShukriaAbdul 2 месяца назад +2

    Maskiyeee yaane weeeb benatesh ye qwaqechaa meftehee kalesh mulu seweneye tedarese medam bet negn hakimbet mehed alchlm

  • @alemeTadse
    @alemeTadse 2 месяца назад +1

    Meskiyeee yene konjo betam nw miwedish

  • @AmharafanoMedia221
    @AmharafanoMedia221 2 месяца назад +1

    ኦው ባይዘዌ አባቴ ነዉ ያስተማረኝ ቆሎዉንም ቋንጣዉንም❤

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 месяца назад +1

    መሲዬ😍

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 2 месяца назад

    Qunxaa nawuu masakiyee

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    መሰኪየ ልጅሺ ሲምር የኔማርርር እድየበልልሺ

  • @HeymanotHeymi
    @HeymanotHeymi Месяц назад

    መስኪ ምን ልበልሽ እንጀራሽ ከጤና ጋር ከፍ ይበል አነ ለይላይ ይደጉልሽ

  • @umuyusra922
    @umuyusra922 2 месяца назад

    Keyu shimbra asian shop yinoral check adergi
    Eski tenama dabo yetgnaw new tekumin

  • @familyofgod3878
    @familyofgod3878 2 месяца назад

    I Loved it

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 2 месяца назад +1

    😂😂እንደኔ
    እኔም አስሬ ወጣገባ እያልኩ ነው አንዴ በልቼ የምጨርሰው😂😂😂

  • @TITOTUBE.1616_
    @TITOTUBE.1616_ 2 месяца назад

    መስኪየ የኔ ቆንጆ መፉጫዉን ኢትዮጵያ ውስጥ የት አገኘዋለሁ ስላሳብሽ አመሰግናለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад

      መገናኛ አይጠፋም እርግጠኛ ግን አይደለሁም ይሄ ራሱ እንዳለ ግን ብዙ አይነት አለ

    • @TITOTUBE.1616_
      @TITOTUBE.1616_ 2 месяца назад

      @@meskitube16 መስኪየ የኔ ቆንጆ ስዕሉ ሶፉት ኮፒ ካለሽ የኔ እናት ፀጉሬን ታደጊልኝ

  • @Yasser-v2n
    @Yasser-v2n Месяц назад

    አዲስ ነኝ ቪዲዮችሽን እያየዉ ላይክ እገጭሻለዉ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Месяц назад

    "ድንቅ ቋንጣ" !!!! ብየዋለሁ እኔ በበኩለ 👌

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Месяц назад

    መስኪ ቀዩን ሽንብራ ህንዶች ሱቅ ታገኚዋለሽ እኔ ብዙ ግዜ ከዛ ገዝቼ ነው የምጠቀመው

  • @deborajesuse
    @deborajesuse 2 месяца назад +1

    Ms kiye banatishi silkishine laki ye tsagureni lawixi asayishalo

  • @emuamareemuamare4378
    @emuamareemuamare4378 2 месяца назад

    መስኪ የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሽ ስልኬን በሙሉ ያንቺን ቪዲዮ ነው የሞላውት

  • @hamzhusein9847
    @hamzhusein9847 2 месяца назад

    Indet nesh meski

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 2 месяца назад

    Ena meseginalen meski
    Meskiye ena shumbura bexam nafqognal be wunat.
    Azosh Andi qen ke Ager bet sitgebi iska iza yawu ba alewu matagal new eng minim nager ende egna ayiximim eko Meskiye

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 2 месяца назад

    መሲየ ቀዩ ሽምብራ ከህንዶች ሱቅ ታገኝዋለሽ

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 2 месяца назад

    እህት ለቤትሽ አዲስ ነኝ የጅንጅቭል ቅባት በወይራ ዘይት ይቻላል ወይ??

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 2 месяца назад

    Ķata😂 newu smu meskiye enameseginalen yene balemuyaķkkkk

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 2 месяца назад

    እናመስግናለን ኮየሁሽ አንችም ልጆችሽም አብረሽ አድገሻል ስለብናው ሁሉን የምትናገሪው ዉነቱን እኔም ማረገውነው አሳቅሽኝ በርችጎበዝ❤🙏

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 2 месяца назад

    Selam Igzaber yibzalish meski

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 2 месяца назад +1

    ሠላም ሰላም መሰኪ❤❤❤❤

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 2 месяца назад

    Which state you are living?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад

      State of Maine💕

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 2 месяца назад

      @@meskitube16 about howmany Ethiopians living there?

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 месяца назад

    መስኪዬ ደህናነሽ ግን ፊትሽ ጥሩ አይመስልም እመብርኃን ትጠብቅሽ❤

  • @azebabebe1643
    @azebabebe1643 2 месяца назад

    Meskiye film betseriii❤❤❤❤

  • @tibebuamohtube6129
    @tibebuamohtube6129 2 месяца назад

    በቃገናሳይሽ ❤❤❤❤ውደታየ ልዩነው

  • @Zertihun-z8b
    @Zertihun-z8b Месяц назад

    😊

  • @NesaiArusi
    @NesaiArusi 2 месяца назад

    Yena web yesat lek nesh anchn saysh 90howch tezta yemtabgale leza alshe

  • @martagenetu6288
    @martagenetu6288 2 месяца назад

    Meseki edeat nshe anchin say dess yelgnal ena wesete betam nw miregagaw selezi tolo tolo ney ❤ atetefi

  • @ThadayDanaka
    @ThadayDanaka 2 месяца назад +3

    መስኪ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @nigist6147
    @nigist6147 Месяц назад

    ቃንጣ በፀሐይ አድርቂው እኔ ሞክርያዋለው አይበላሽም

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Месяц назад

    እህቴ ያለሽበት አገር የህንድ ሱቅ የለም ወይ ? እዛ ቀዩ ሽንብራ አለ ወይም የእስፓኒሽ ሱቅ ሄደሽ ፈልጊው አይጠፋም የት እንዳለሽ ስለማላቅ ነው 😅✌️👏

  • @CocoSweet-bt2of
    @CocoSweet-bt2of 2 месяца назад

    Nice

  • @Alemalisho
    @Alemalisho 2 месяца назад +1

    መስክዬ አጓጓሽኝ❤❤❤

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 2 месяца назад

    yelgent tezta kanta enserk neber astawshen. enamsgenalen kelgoche gare techemare ser gubzna yetykale betam

  • @redietmelese6284
    @redietmelese6284 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @yaredyalew7269
    @yaredyalew7269 2 месяца назад

    sewedehi♥️😍

  • @elizabethshalmo4634
    @elizabethshalmo4634 2 месяца назад

    በሆቭኑ ብረቱ ላይ አርገሽ ትሪውን ከስር ህንዲጠፈጠፍበት ማድረግትችያለሽ

  • @romangenzebukemassagubehua7394
    @romangenzebukemassagubehua7394 2 месяца назад

    Yene wud enkuan yeljoch enat honesh ykrna landras enkuan meruaruat honual

  • @NatuHenok
    @NatuHenok 2 месяца назад

    ጎበዝ እህተ ፡የት ሃገር ኖው ሚትኖሪ፡life staylish በታም ነው የምዎዶ ፡ኣብዛኛ ስደተና ፎቕ ነው የምቐመጦ ለልጆጅ የምሆን መጫወጫ የለዉም፡በተገዳስነት መሊስሊን pls የምወዲሽ ።

  • @Elsabietgalmelaketsehay21
    @Elsabietgalmelaketsehay21 2 месяца назад

    መስኪየ የት ስቴት ነው ያለሽው

  • @AbabachiiDhaasaa
    @AbabachiiDhaasaa 2 месяца назад

    WOW 👌 ❤❤❤❤❤❤

  • @taybamohamed445
    @taybamohamed445 2 месяца назад +1

    Maskiye yeset belay ko nash videown salchers ko new yemkomt

  • @ሰላሜዩትብSelamaYouTube
    @ሰላሜዩትብSelamaYouTube 2 месяца назад

    ውይ መሲ አያቴን አስታወሽኝ የምታደርቀውን ቁጣ ሰርቄ እበላባት ነበር የምር አይ ልጅነት በጣም ነው ሚጣፍጠው😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +2

      የቋንጣ ስርቆትማ አይቁጠርብን እንጂ ያልሰረቀ እይገኝም😅😂😂

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 2 месяца назад

    Wow🤤🤤🤤❤️❤️❤️

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 месяца назад

    WOW❤🎉🎉🎉

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 2 месяца назад

    Meskiye please lijocheshe fetachwen mindenwe yemitekbeyachwe

  • @tedrosberhe9131
    @tedrosberhe9131 2 месяца назад

    Meski Ymechish Abo Yelijnet Gizayen Astaweshinge Qwanta serken sinbela