I challenge you to make another injera with different teff brand. Meskel teff has self rising flour that is why it is EASY to make. Ask yourself why you can not repeat this with Ethiopian teff? Or other 100% teff? Only lazy people use maskal teff.
@@tarikadegeh9755 not being rude. I am grateful but I challenge her to use pure Ethiopian teff from the mother land and see if her recipe works. I guarantee you it will NOT work. If the goal is to teach us how to make injera, the use yagerbet teff or another brand and see if it works.
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯በጣም አመሰግናለሁ 😍 ግልፅ በሆነ ልኬት የተጋገረ ለጀማሪዎች 👋 እንጀራ የእርሾ አሰራር 👇😍 ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.html
ruclips.net/video/gDds-kifBRU/видео.html
sabscrayeb Tababerine
! @@sabemaryoutube2367
እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ እኔ ሸጋው ወንደላጤ በአንች ቪዲዮ አይቸ አሳምሬ እየጋገርሁት ነው የገበያ እንጀራ በፍጹም አልገዛም አይስማማኝም።
አምበሳ በርታ ❤
ጉበዝ ማሻአላህህ
በጣም ቆንጆ ለስለስ ያለ እንጀራ: እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
የሚየ ባለሙያ ጥሩ አገላለፅ ነዉ በጣም ቀላል ፈጣን አሰራር ነዉ እኔ የምኖረዉ አሜሪካ ነዉ በጠየቅሸን መሠረት የምንጠቀመዉ መሰቀል ጤፍ ነዉ ጥሩ ጤፍ ነዉ
በጣም ያምራል እሽ! I will definitely try this. Thank you sis🙏
ዋዉ በተለይ ለስላሳ እንጀራ መሆኑ ያስደስታል:: Thankyou🙏🏾🌺♥️
ዋው በጣም ደስ እሚል እንጀራ ለስላሳ እስኪ እሞክረዋለሁ ግን ክረምቱ ገባ አይቦካም ቶሎ እስራኤል ሀገር ነኝ
በለዉ ሙያ ማሻ አላህ
ተባረኪ አድናቂሽ ነኝ
ዋው ተባረኪ በረቺ እህት
ሰላምሽ ይብዛልኝ ያምዬ ዉዴ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ አይኑ ራሱ ስያምር የምር ዉብ አርገሽ ነዉ የጋገርሽዉ እህታችን እጅሽ ይባረክ ሙያ አንደኛ ነዉ 👌👍🙏😍❤
Thank you my dear videoshen iyayew for the the first time injera aslemedshign gagerku
እጅሽ ይባረክ ማርዬ
Can we buy Injera from you? The injera looks very amazing and number 1👏👏👏
ትክክለኛ ጤፍ ነው ወይ አይኑ በጣም ያምራል
Great
ጎበዝ ነሽ
የሚዬዬዬ ዋዉ ልዩ ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ👍👍😍😍
በጣም ባለሙያ የሚዬ በርቺ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
Bereket duket betam konjo new mokriw
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የሚዬ የኔ ባለሞያ like like
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@@yemiten ye xefuni Link aseqameci wude kachaleshi
በጣም ቆንጆ እንጀራ 💕
ምርጥ እንጀራ 🙏🥰
ምጥንዬ የኔ ባለሙያ ❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
Thank you. 🙏🙏
selam selam btam konjoo enjera new berchi
በጣም ይማራል 💞💞💞
ዋልያ የሚባለውን ሞክሪው
Wawww betam konjo enjera💕💕👌👌👍👍
Kan write the recept for that by Ending?
I like Engera so much soooooooo much 😋😋😋😋😋. You are very smart thank for that 🌺🌺🌺
Gobez nes ❤❤
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የውልሽ ማማዬ እኔከኢትዮ ዱቄት አምጥቼ እንቢአለኝ እርሾ ይሁን አይሁ አላቅም የጤፍ እርሾ እዴት ላርግ እስኪ ንገሪኝ ከይቅርታጋ
Selamnesh, we like the Teff, where can we buy it from we are from the UK. Thank you!
Thank you imiu!!!
በመጥበሻ ብረት ምጣድ ጤፍ እንጀራ ይጋገራል ወይ
Benin yemwashal ye ethiopiaw kelele gomen zer
በጥቁርጤፍስአይቻልምማሻአላህጎዝነሺ
ከጤፍ ላይ አብሴት ይገባል ማለት ነወ ድረ የማቀው በወሃ ሙቀ ብቻ ነበር የሚቀጠነው
ንፁህ ጤፍ የሚባለው አሪፍ ነው
Wawwww
Woooow batem aref now marre barchi gobez neshi 💯❣❣👌👍👍👍
Betam amesegnalehu yene wudee 😍
@@yemiten የኔ እህት እኔ ኣብሲት ከጣልኩለት በኋላ ኩፍ ኣይልም ለምንድነው ምታውቂው ካለሽ እስኪ መላ በዪኝ
ምጣዷ በጣም ቆንጆ ናት እኔ ያለውት ድሬደዎ ነው አየት ነው የገዛሻት
እናንተ ጋር ይሸጣል ሰዉ አጠያያቂ እኔ የምኖረዉ ከአገር ዉጭ ነዉ ከአበሻ ሱቅ ነዉ የገዛሁት አመሰግናለሁ ።
ቆንጆ እንጀራ ነው ምጣዱ ምን ይባላል የት ገዛሽው?
ዋስ ምጣድ ይባላል
Amazon ላይ ወይም ሀበሻ store ታገኛለሽ
@@kidyjwolde2311 thank you very much🙏
Gobez berchi
Yamerale
🙌🏽🌹
ለሦስት ቀን የቆየ ሊጥ እንጀራ ስለሆነ ነው መሰልኝ እንጀራ አልስማማኝ እያለ ተቸግሪያለሁ፡ እንደዚህ በአንድ ቀን መጋገር ከተቻለ እስኪ እሞርክርዋለሁ፡ የትኛው ጤፍ ጥሩ ነው ላልሽው፡ እኔም አሜሪካ ነው የምኖረው፡ መስቀል ጤፍ በጣም ጥሩ ጤፍ ነው፡ ከሱ ሌላ አትጠቀሚ፡ በተረፈ እናመሰግናለን።
ሠላም የሚ
ሙያሽን ስለአካፈልሽን ከልብ አመሠግናለሁ!
ቡኰው ከአንድ ቀን በላይ ቢሆንምስ?
በተረፈ ሙከራ አድርጌ ውጤቱን እገልጽልሻለሁ ተባረኪ!
እናመሰግናለን ግን ምጣድሽን እንዴት አሟሸሽው አስቸገረኝ
እኔ አላሟሸሁትም እንደዚሁ ነዉ የጋገርኩበት አመሰግናለሁ ።
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍
አሠላሙአለይኩም
I tried to make enjara like this but it doesn’t work for me but I will try the way you are doing
ማማዬ የዱቄቱን ኪስ አሰይን
የጤፍ ዱቄት እንዴት ማግኘት ይቻላል ግን ካየሽው ያለሽን መረጃ ብትሰጪኝ ደስስ ይለኛል እኔ ዱባይ ነኝ
amazon lay online
@@feritsirgut7103 ምን😂😂አማዞን ላይ አለዴ
ማማየ፡ምጣድቱ፡፡የትዉየሚገኝዉ
ሚያምር እንጀራ በቃ ምንም እንከን የማይወጣለት በርቺ
Lela tef ayihonim benatsh melshilng
ምጠዱ ዬት ይገኛል እኔ የለሁት መከራ ነዉ
መስቀል ጤፍ ነዉ የምጠቀመዉ ሁል ጊዜ ዱቄቱን ከማቡካቴ በፊት እነፋዋለሁ። አሁን የገዛሁት ጤፍ ስነፋዉ ዱቄት ወንፊቱ ላይ እየደራረብኩ አልነፋም አንድ አንድ ከፕ ነዉ የመነፋዉ በአሁኑጊዜ የገዛሁት ጤፍ ግን ስነፋዉ ዱቄቱን ከነፋሁ በሁዋላ የመጨረሻዉን ትንሽ ዱቄት ሲንክ ላይ ሳደርገዉ በጣም ትንንሽ ጥቋቁር በፍጥነት የሚሄዱ ነፍሳት አገኘሁ አጋጥሞሽ ያዉቃል?
mg are you serious
በሚገባ ገልፀሽዋል ሳትደብቃ ገበዝ እንዲህነው ቀናነት
መስቀል ጤፍ ከየት ነዉ የምትገዠዉ?
❤❤❤❤❤
እስኪ ሳውዲ አረቢያ ያላችሁ ጤፍ የት እደሚገኝ ንገሩኝ
Mitadun keyet yeshetal please negregh
❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉
🤗🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤❤❤❤❤❤🖕🖕🖕🖕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👍👍👌👌👌👌👌
መስቀል ጤፍ ያሉት በጤና አይደለም የተባረከ ነው
ዋልያ የሚለውን ጤፍ ሞክሪው
እሺ በጣም አመሰግናለሁ ።
ዋስ ነው ያለኝ
Where can I find the cup?
You can find the cup Walmart , dollar store .
Worknesh teff
ጤፍ ነው ድቄቱ ወይስ ሌላ ነው
የጤፍ ነዉ አመሰግናለሁ ።
የጤፍ ዱቄት ካየት እንጋኛለን ዕስክ ንጋርኝ 🙏🙏🙏🙏
የት ነዉ የምትኖሩት !
@@yemiten ቤሩት ነው 👏
@@taruyegetaliji4243 የአበሻ ሱቅ ካለ ጠይቂ ይኖራል ብዬ አስባለሁ ወይም amazon ላይ ይኖራል እኔ ያለሁበት አገር ጤፍ በቀላሉ ይገኛል አመሰግናለሁ
@@yemiten እሺ አማሳግናለው ሆዴ ታባረክ 🙏🙏🙏
የምድነውዱቄቱ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ጨው ዪጨመርበታል ወይ?
እንደ መስቀል ባይሆንም ሰላምና መስከረም ጤፍ ለክፍ አይሰጡም።
ሴቲት !!!
መስቀል ገዝቼ ምንም እንጀራ ሳይመስል ሊያልቅ ነው እኔ የሚሆንልኝ መርካቶ ጤፍ ነው ለኔ አንደኛ ነው
መርካቶ ጤፍ ቆንጆ ነው የት ነው የሚገኘው ፕሊስ ንገሪኝ
ቆይ ጤፍ ጤፍ ነዉ ምድነዉ ልዩነቱ እኛ የምናቀዉ ነጭ ጤፍ ጥቁር ጤፍ ሰርገኛ ምናምን ነዉ
እሡን እኛ የገበሬ ልጆቺ ነን የምናውቀው ከኛ ከወጣ ቡኋላ ነው ስም የሚያወጡለት@@እመቤትየደሴዋ
Gobzi
እንጀራውን ደራርበሽ ብትስቀምጪም እጅሽ ካልነካው ችግር የለውም አይሻግትም
ማሰሻ ትጠቀሚያለሽ
ግማሻቹ የዳቦ እርሾ ጨምሩ ግማሻቹ አትጨምሩ ምንድነው ግራ ምታጋቡን ቆይ 🤬🤬😡
አማዞን እያላችሁ ገራችሁን አትንዙብን እኛ አፍሪካ ውስጥ አማዞናችሁን አናውቅም
እርሾው አልበዛም? ለዛሬው ቢበላም ሲያድር የሚቆመጥጥ የመስለኛል። ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ
የ1ቀን እንጀራ አፈለኛ አይሆንም
እባካችሁን ከእናቶቻችን ዘመን ጀምሮ የምናውቀውን ሙያ አትንገሩን ዩቱብ ላይ ለመታየት ብላችሁ ወይም ብር ፈልጋችሁ የምናውቀውን ሙያ አትንገሩን በእንግሊዝኛ አስተርጉሙና ለፈረንጆቹ አዎሩላቸው
በትክክል አሁን የጤፍ እጀራ መጋገር የሚያቅተዉ አለዴ😂😂😂
በጣም ብዙ ሰው ከዚህ የሚማር አለ:: ለአንቺ ካልጠቀመሽ እኮ አይቶ ማለፍ ነው:: ኮሜንቶቹን በማየት ብቻ ብዙ ሰው እየተማረ እንደሆነ ማወቅ ይቻላል:: አገር ቤት እንጀራ ጋግሮ ነው እንዴ ሁሉም ሰው ያደገው?
የሚጠቀምበት የሚማርበት ሰው አለ!
ይመችሽትክክልበለሻላ@@SoTired-Of-BS
I challenge you to make another injera with different teff brand. Meskel teff has self rising flour that is why it is EASY to make. Ask yourself why you can not repeat this with Ethiopian teff? Or other 100% teff? Only lazy people use maskal teff.
I'm sorry but how do you know Meskel Teff has self rising? If you know for sure let us know.
@Hello. It doesn’t hurt to be polite sir..🙄
Absolutely rude. Be grateful for the free lesson
@@aerobatic4454 call Maskel Teff and ask them if their teff is gluten-free. They will tell you it is NOT.
@@tarikadegeh9755 not being rude. I am grateful but I challenge her to use pure Ethiopian teff from the mother land and see if her recipe works. I guarantee you it will NOT work. If the goal is to teach us how to make injera, the use yagerbet teff or another brand and see if it works.
በጣም ይደብራል የምገዛዉ ከሀበሻ ሱቅ ነዉ ።