100% የጤፍ እንጀራ ለየት ባለ አቀጣጠን በጣም ቀላል ለአገጋገር ‼️✅

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 462

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +25

    የእንጀራ ፕላይ ሊስት
    ruclips.net/p/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 3 года назад

      እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶሻል እናትዬ ፈጠራ፣ እዉቀት፣ ሙያ ከትህትና ጋር። ባልሽ የታደለ መሆኑን መልክቴን አድርሽልኝ።
      ባለፈዉ በቅባት እህሎች እና አብሽ የሰራሽዉን እንጀራ ሞከርሁት ይጣፍጣል ግን ካንች ሳይሆን ከእኔ ችግር ስላለ መለስለስ አላየሁበትም። ለምን መሰለሽ፣ እኔ የምጠቀመዉ ምጣድ ሳይሆን መጥበሻ ስለሆነ ነው። ግን የቅባት እህሎችን ጥቅም ጠንቅቄ ስለማዉቀዉ እነሱን መጠቀሜን አሁንም አላቋረጥሁም። ለዚህም ምስጋናዬ ይድረስሽ።
      እናትዬ አንች ልዩ ነሽ፤ ገንዘብሽን አዉጥተሽ፣ ጊዜሽን ወስደሽ፣ በትግስት እና በተደጋጋሚ ሞክረሽ የተዉጣጣዉን እና ያማረዉን መርጠሽ ለእኛ ስታቀርቢ፤ የምታጠፊዉን ገንዘብ፣ ጉልበት፣ ጊዜ፣ እና የመትጠቀሚዉን ጭንቅላት እና መታገስሽን ስንቶቻችን እንደምናገናዝብ አላዉቅም። ለማንኛዉም ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለሁ። ምነዉ ጎረቤቴ በሆንሽ እያልሁ ነዉ በጥሞና ያንችን የእዉቀት ዉጤት የሆኑትን ቪዲዮወች የምኮመኩመዉ።

    • @shalomagape5457
      @shalomagape5457 3 года назад +1

      @@wisechange5910 well said, I agree with every word. You're the best Enatye ❤️

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 3 года назад

      @@shalomagape5457 Thank you.

    • @gondaregondare9594
      @gondaregondare9594 3 года назад

      እረ በመቤቴ ምጣዱ አስቸገረኝ ምን ላድርገው?

    • @shalomagape5457
      @shalomagape5457 3 года назад

      Enatye, what are the other options for vintage seltzer? I can't find it near me. Tnx

  • @tigis693
    @tigis693 3 года назад +19

    የባለሙያ ልጅ መሆንሽ ያስታውቃል። Do you know what I like the most from you? You are original. ብዙዎቹ ይኮርጃሉ ሌላ ሰው የሰራውን ያንን መልሰው ይሰራሉ። ምን ማለቴ ነው? አንድ ሰው ገንፎ ከሰራ you tube በሙሉ ገንፎ ይሆናል። something like that. አንቺ ግን ሳይሽ ሳይሽ you follow your heart and I like that. Want to say keep it up. God bless you.

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +21

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገርን ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @enkuyersama1746
      @enkuyersama1746 3 года назад +4

      እኔ ደሞ ቅንነትሽን በጣም አደቃለው ታበረታቺያለሽ አንቺንም እከታተላለው ውዴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 года назад +4

      @@enkuyersama1746 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @mesrert123
      @mesrert123 3 года назад +4

      አንቺም በጣም ባለሙያ wise smart ነሽ🌹🌹

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 года назад +2

      @@mesrert123 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
      @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 года назад +1

      ወይንዬ የኔ ደርባባ ባለሙያ አንቺም ምርጥ ባለሙያ ነሽ 💚💛❤😍

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 3 года назад +2

    100% ተጠቅሜአለሁ ካንቺ ቪዲዮ ሊጥ ከመድፋት አድነሽኛል። Thank you so much❤️

  • @elaswewe1854
    @elaswewe1854 3 года назад +1

    በጣም አሪፋ ነው የምትጋግሪው እናመሰግናለን በርቺ

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +6

    እናትዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ😍😍

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 2 месяца назад +1

    ዋው እህቴ ገብዝ በርች❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 3 года назад +6

    You are so humble & kind thank you for sharing your way of cooking🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ👌👍😍

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +1

    ዋዉ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾እጅሽ ይባረክ🙏🏾

  • @meazahaile5690
    @meazahaile5690 3 года назад +4

    Simply you are amazing and you are very humble.
    Wishing you all the success that you deserve.
    With lots of respect

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +1

    በጣም በጣም በጣም ሲበዛ ቆንጆ እንጀራ
    ነው ጎበዝ በርቺ 🙏 መልካም ቀን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +13

    ዋው በጣም ያምራል እናትዬ እኔም ዛሬ እንጀራ ጋግሬ ነበር ያንቺ ልዩ ነው ከለሩ ሁሉ ያምራል ብንጋግር ብንጋግር እንዳንቺ አይሆንልኝም እጅሽ ይትባረክ ማር 🙏 🙏🙏❤👏👌

    • @billywingrove1173
      @billywingrove1173 3 года назад

      Jarya you did very good food I am watching you video so good

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      አሜን አመሰግናለሁ አረ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ሁላችንም የምንጋግረው እህቴ 🙏🏽

  • @gch752
    @gch752 3 года назад +4

    እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ በርችልን

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 года назад

    💛💚❤️ ድንብላል አደስ, ይጨመራልአብሽ አንድላይ ይጨምራል እናመስግናለን

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 года назад

    በጣም ዓይናማ እንጀራ ነው ፣እጆችሽ ይባረኩ፣እስካሁን ካየሁት የእንጀራ በጣም ነው አይኑ የሚያምረው ።

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +31

    የእንጀራ ንግስት 👏🏾👏🏾

  • @genetdebele9480
    @genetdebele9480 3 года назад

    ይህ በጣም ቀላል ይመስላል
    የሚያምር እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ
    እናት እናመሰግናለን ።

  • @berhanegemechu2915
    @berhanegemechu2915 3 года назад

    Tebarekii betam des bilognal banchi aserar tesakalign thank you

  • @Addissmerekato
    @Addissmerekato 3 года назад

    በጣም አሠሰግንሻለሁ የኔ ቆንጆ ከብዙ ድካም በኅላ በአንቺ መንገድ ቆንጆ እንጀራ እጋግራለሁ።በርቺ ገንፎሽም ቆንጆ ነው

  • @asmatube8387
    @asmatube8387 3 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ እህቴ ባለሙያ ነሽ አነጋገርሽን ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች ብዙ እንጠብቃለን ካንች

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 3 года назад

    ሀሪፍነውእህት፣እናመሠግናለንበጣምያምራል፣

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ዋው ! እኔ የጤፍ እና የኦትስ ዱቄት ነው ያለኝ ጤፌ እንዳያልቅ ኦትስ ዱቄት እየቀላቀልኩ ስለሆነ እባክሽ እስኪ አንቺ የምታውቂውን ባለሙያ ስለሆንሽ የጤፍ እና የኦትስ(የአጃ) እንጀራ አሳይን ። እናመሰግናለን

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 3 года назад

    ተባረኪ ቀላል አገጋገር ምርጥ እጀራ ጎበዝ ተርች

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 года назад +1

    What a beautiful injera good job👍🙏👌👏

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 3 года назад

    የአሁኑ ደሞ ይበልጥ ቆንጆ ነው።የሚገርመኝ ስታዞሪ እንኳን ዝንፍ አይልብሽም።ጎበዝ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ።

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያምር እነወጀራ

  • @askaletopia5300
    @askaletopia5300 3 года назад +7

    አጅሽ ይባረክ, 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tafeashine6616
    @tafeashine6616 3 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ ፈጠራሽ አሪፍ ነው ተባረኪ

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 3 года назад

    ዋው!በዩትዩብ፡ላይ፡እኔ፡ብዙ፡የሆነ፡የእንጀራ፡አገጋገር፡አይቻለሁ፡እንደዚህ፡ያለ፡የቆንጆ፡
    ቆንጆ፡ሥራ፡አላየሁም። እግዜር፡ይባርክሽ።

  • @maremaru
    @maremaru 3 года назад +3

    በጣም ያምራል እንደ ሁል ጊዜው እናትዬ 👌😍

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 3 года назад +1

    አይኑ ቆንጆ ነው ጀርባው አይን ያለው ይመስላል?

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 Год назад

    በጣም ያምርል ተባረኪ

  • @frehiwotyoussef1174
    @frehiwotyoussef1174 3 года назад +3

    Hello Enat
    U are amazing really u show are perfect
    I learn a lot
    Keep it up 👍🏻

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад +1

    በጣም የሚያምር ለስላሳ እንጀራ ነው እናት የተባረክ ይሁን እናመሰግናለን🙏🥰

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ🙏

  • @Judith808
    @Judith808 3 года назад

    Love it so much and wanna give it try but besnt temperature gagerikuyu

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw4976 3 года назад

    በጣም የሚጠቅም መረጃ ወይም ት/ት ነው ምትሰጭው በርች

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 3 года назад

    Waw Ejochishin ybareku betam new des yemilew

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    በጣም አሪፍ አግጋገር የማቡኪያውን መክደኛ 👌👏

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ምርጥ አጀራ ነው አጅ ይባረክ

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 года назад +3

    Amazing injera as always! Good job sis & thank you for sharing 🥰

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 года назад

    Ergitegna nesh? Wiha yefela mehon alebet?

  • @birght8920
    @birght8920 3 года назад

    Betam jonjo injera,eje yebarek,

  • @samrasamra6596
    @samrasamra6596 3 года назад

    Huliem yemtseriw neger des yilal ejish ybarek ehtie.... Mabkiyashn gn keyet megignet echilalew

  • @medinaali6453
    @medinaali6453 2 года назад +1

    ጥያቄየ ትመለስልኝ እህቴ በውሀ ቢቀጠን እሳ ምን አለበት

  • @yelfignbogale4114
    @yelfignbogale4114 3 года назад

    Betam gobez. Ejesh yebarek.

  • @diludilu480
    @diludilu480 3 года назад

    ማሻአላህ በርች በጠም ደስ ይላል

  • @addisb3524
    @addisb3524 3 года назад

    I am in love in all of your injera videos

  • @nuniabtew3033
    @nuniabtew3033 3 года назад

    እናት በጣም ኮራሁብሽ በርች እኔም እየሞከርኩ ነው ሲሳካልኘ አስተያየት እጽፋለሁ ተባረኪ

  • @blenalex81
    @blenalex81 3 года назад +1

    I will definitely try this I wish I could make like you am really struggling with wase metad

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 3 года назад

    ጎበዝ ባለሙያ ሁለት ቀን በኃላ ካልደረቀ በጣም አሪፍ

  • @ኡምዩስራ-ለ8ሠ
    @ኡምዩስራ-ለ8ሠ 3 года назад

    የእውነት በጣም ጎበዝ ባለሙያነሺ የናቴን እንጀራ ነው ያስታወሺኝ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 года назад

    ልዩ እንጀራ ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ

  • @HiwotAndehaymanot
    @HiwotAndehaymanot 10 месяцев назад

    I like your ida thank you

  • @mirimo9746
    @mirimo9746 3 года назад

    Abshiri betam wedenewal sirashin Shukren.

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад

    Gobez igish yibark

  • @mehretabbelay3016
    @mehretabbelay3016 3 года назад +2

    ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ። እንዲሁም ትህትናሽ ተጨምሮበት፡ በ RUclips ህግ መሰረት አንድ like ብቻ ማድረግ ነው የሚችል ። ነገር ግን ከዛም በላይ ስለሚገባሽ በፍቃዴ 1000 like ሰጥጬሻለሁ ።
    May God bless you 🙏

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад

      Can you tell me how to do 1000 Like please i want go give her too

  • @ejgayo3622
    @ejgayo3622 3 года назад

    Gobez nesh Thank you for sharing

  • @prix205
    @prix205 3 года назад

    Can u tell me where u bought your ማቡኪያ pls

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 Год назад

    በርች ጎበዝ ነሽ እጅሽይባረክ

  • @Mart-jt6io
    @Mart-jt6io 3 года назад +1

    እንዳንቺ ቆንጆ እንጀራ እናትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም ባንቺ ሙያ ብዙ ተጠቅሜአለው ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልን ብዙ ሞክረሽ ለፍተሽ ደክመሽ ለእኛ ስለምትደክሚ እመቤቴ የድካምሽን ዋጋ ትክፈልልኝ በርቺ እናትዬ እኛም ላይክ እያደረግን እናበረታታት።

  • @awoke9283
    @awoke9283 3 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ በርቺ 🙏🙏🙏 ❤

  • @birhangebru5460
    @birhangebru5460 3 года назад +2

    እንጀራ መጋገር በውጩ ላለን ፈተና ነው እናመሰግናለ እናትየ በርቺ

  • @ghidenaghebresellasie7918
    @ghidenaghebresellasie7918 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እኝጀራ እጅ ይባርክ ።

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 3 года назад +1

    የሴት ቁንጮ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 እንጀራ መጋገር በጣም ትልቅ ዳገት ነበር የሚመስለኝ አንቺን አይቼ አሁን እየጋገርኩ ነው የምበላው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 года назад

    Gobez nesh yene chewa..👏..ine gin minm alhon bilogn tesfa korche tichewalew😥

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 года назад +4

    እናትሽ ትውለድ መንታ መታ ዘርሽ ይባረክ

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад

      አሜንንን አሜሜንን

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Год назад

    Excellent
    Could u please send me the name of the mineral water you are using. I am very interested to do i
    Thanks 😊

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 3 года назад +1

    እህትዬ ድብላል በብዛት ለጀራሳይኦን ለዳቦነው እርግጠኛነኝ የእንጀራው ጣም ዳቦዳቦ እደሚል በተረፈ የእንጀራ አይኑ ያምራል።

  • @kidanweldegiorgies7896
    @kidanweldegiorgies7896 3 года назад

    Wow Siyamr Ejishe ybarek

  • @samdeyee
    @samdeyee 2 года назад

    Thank you for sharing your recipe!! My Ingera was amazing!!

  • @frehiwotmekonnen183
    @frehiwotmekonnen183 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ.

  • @sion6454
    @sion6454 2 года назад

    Ejesh ybark edme lanhci gagre belaw

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 2 года назад

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @MartaMarta-lf5ub
    @MartaMarta-lf5ub 3 года назад

    That is beter i think, it is very easy &nice

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 года назад

    ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው አንደኛ ነው የበፊቱንም ሁሉም ምርጥ ነዉ ❤👍👏👏👏

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 7 месяцев назад

    እሞክረዋለሁ በጣም እንቢ ያለኝ ነገር የጥቁር ጤፍ እንጀራ ❤

  • @SomerHamera-qg6bt
    @SomerHamera-qg6bt Год назад

    በጣም ደስ ይላል። ስለ ምጣዱ መረጃ ብትሰጪኝ።

  • @ruthhabtemichael6695
    @ruthhabtemichael6695 3 года назад

    I see you using ambo weha but did you put it in the refrigerator before you mixed it? That is also my question

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 года назад

    Yehe enjera beka enen lemasasat beyekenu yimetalignal endet endemiamir bilugn bilugn bicha aydelem yemilew dasugn dasugn hulu new yemilew Enatiyy yewunet yenjera nigist nesh tebarekilin 🥰🥰🥰🙏🙏👌👌👌👌

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 3 года назад +2

    Bravissima 👏👏👏👏👏

  • @lottiendrisnegashe3955
    @lottiendrisnegashe3955 3 года назад

    Ejish yibarek konjo

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶሻል እናትዬ ፈጠራ፣ እዉቀት፣ ሙያ ከትህትና ጋር። ባልሽ የታደለ መሆኑን መልክቴን አድርሽልኝ።
    ባለፈዉ በቅባት እህሎች እና አብሽ የሰራሽዉን እንጀራ ሞከርሁት ይጣፍጣል ግን ካንች ሳይሆን ከእኔ ችግር ስላለ መለስለስ አላየሁበትም። ለምን መሰለሽ፣ እኔ የምጠቀመዉ ምጣድ ሳይሆን መጥበሻ ስለሆነ ነው። ግን የቅባት እህሎችን ጥቅም ጠንቅቄ ስለማዉቀዉ እነሱን መጠቀሜን አሁንም አላቋረጥሁም። ለዚህም ምስጋናዬ ይድረስሽ።
    እናትዬ አንች ልዩ ነሽ፤ ገንዘብሽን አዉጥተሽ፣ ጊዜሽን ወስደሽ፣ በትግስት እና በተደጋጋሚ ሞክረሽ የተዉጣጣዉን እና ያማረዉን መርጠሽ ለእኛ ስታቀርቢ፤ የምታጠፊዉን ገንዘብ፣ ጉልበት፣ ጊዜ፣ እና የመትጠቀሚዉን ጭንቅላት እና መታገስሽን ስንቶቻችን እንደምናገናዝብ አላዉቅም። ለማንኛዉም ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለሁ። ምነዉ ጎረቤቴ በሆንሽ እያልሁ ነዉ በጥሞና ያንችን የእዉቀት ዉጤት የሆኑትን ቪዲዮወች የምኮመኩመዉ።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አደርሳለሁ እኔም ከሱ የበለጠ እድለኛ ነኝ በጣም መልካምና ትሁት ሰው አክብሪ ባል ነው ያለኝ ❤️አወ በመጥበሻ እንደ ምጣድ አይሆንም እህቴ 🙏🏽🥰

  • @fafiethiotubez6252
    @fafiethiotubez6252 3 года назад

    የእጄር መገጋርይ እችዮ አለህ በዝመልክ መለነዉ በጠም አርፍነዉ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    እናትዬ እጆችሽይባረኩ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️💐

  • @fanusbeyn5110
    @fanusbeyn5110 3 года назад

    እኔ በጣም አመግንሽ አለሁ ተመችቶኛል🙏♥️

  • @muttayeabiti3788
    @muttayeabiti3788 2 года назад

    የኔ ማር እባክሽ የኔ ቆንጆ እንዳታልፊኝ በመጀመሪያ በጣም አደንቅሻለሁ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እና ወደኔ ስመጣ እንጀራ እየኮመጠጠ እምቢ አለኝ በጣም በተደጋጋሚ እና ምን ማድረግ አለብኝ

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 3 года назад

    የትአገርነውያለሽው. ምጣድከየትአገኝሽውማሬ

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 Год назад

    እሞክረዋለው

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 года назад

    አጂሽ፤ይባረክ፤ደስይላል፤ጓበዝ፤በርቺ፤❤👍🇪🇹👍

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ተባረኪ

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 3 года назад +1

    I just subscribed you👌 እውነት ለመናገር ምንም ከ RUclips ልማረው የምለው ነገር የለም የተዋጣልኝ ባለሙያ ነኝ lol😂😂 እንጀራም በጣም ቆንጆ ነው የምጋግረው ግን ቆንጆ እንጀራ ማየት ደስ ይለኛል! እንጀራየ ወጥቶ እስከማየው እንዴት እንደምቸኩል አይኑ ሲያምርልኝ እንደ ልጂ ነው የምደሳሰተው😂😂😂😂 በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ👏👏👏👏 I think i'm obsessed with your videos💕

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      Nice confidence

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔም ያንቺን ሙያ እጠቀማለሁ ግን ትንሽ ደረቅ ይላል እንጂ በጣም ያምራል 👍👍👍

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      የምትጠቀሚሙን ውሀ ሙቀት ጨመር አድርጊው በደንብም ሲቦካ ይለሰልሳል

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ 3 года назад +2

    አቤት ሙያ ብሎ ዝም ነው ቆጆ።
    የናቴን እጀራ ይመስላል ውፍረቱ ምናምን
    ስንት ግዜየ እጀራ ከበላሁ ።

  • @mikalghbregziabiher3691
    @mikalghbregziabiher3691 Год назад

    Proud of you ❤

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 года назад

    አረ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ፣አቦ ተባረኪ የኔ ቆንጆ በእውነት ባለሙያ ነሽ የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ ።

  • @hyabalemey4483
    @hyabalemey4483 2 года назад

    Wey enjera malet 100% perfect