Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥ የህልም ፍች ነው የምትለቂው ሁሉ እናመሰግናለን በላክክ እናብረታታት እንደኛ በህልምየሚጨነቁ ስላሉ እንድደርሳቸው ሽር አርጉ ውዶች
🎉🎉🎉🎉
እህቴየ በጣም እናመሰግናለን ሰለ ምትፈችልን ህልምች ጅግና ብየ ኣለሁ ዛሬ ዶም ያየሁት ህልም የታሸገ ሃይላንድ ውሃ እና ኣንድ ትልቅ ደባ ተሸክምየ መዳምየ ቁማ ታየኝ ኣለች ከዛ ዶም ኣሰረወችየ ሁልየም ኣያቸው ኣለሁ እህቴየ ፉችልኝ❤❤❤
ከመዳምሽ የምታገኝው ገንዘብ ነው ሀይላንዱ ሴትን ያሳያል ውሀው እርዝቅን የታሸገ የሚለው ቃል ያቆዩብሽ ደመወዝ ካለ __
❤❤❤
ሰላም ማሬ ኢንዴት ነሸ ኣፈታትሸ በጣም ደሰ ይ ይላል በህሊመመ ሲጋ በዋሃ በቻ የበሰለ ውሃ ወሰጥ ኢንጨት ኣለው ሁለቱም ኣብሮ ይፈላ ነው የሆነች ሊጅ ለኔ ሰጠችኝ ህሊመ ፈችሊኝ
አንደኛነኝ
አሰላምአለይኩምተራአልደረሰኝም
ሠላም እህቴ እደትነሺ
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti ❤❤❤
ሰላም ሰላም በህልም የሆነ በስልክ የማቀዉ ዎጣት ዎንድ ቤታችን መጥቶ ሽንኩርት ስኬትፍ እህቴን ሽንኩርት ጨምረሽ አምጭ እያላት ይከትፋል ምድነው ከቻልሽ ቤ ኮመንት
ሰላም ውዴ ❤❤❤ በህልም ከማላውቃት ልጅ ቤት ተኝቼ እያለሁ አንድ የማላቀው ልጅ ይጠራልኛል ከዛ ወደ ቤቴ ይዤው እሄዳለሁ በሩ ላይ ስንደርስ ግን ቤቱ ዝግ ስለነበረ ልጁን ጠብቀኝብየ ቁልፍ ላምጣ እሄዳለሁ ቁልፉንም ፈልጌ አገኘዋለሁ ተመልሸ ስሄድ ግን ልጁ የለም ብዙ ቦታም ፈለኩት ሳጣው ወደ ቤቴ ተመለስኩ ከዛ ግን ልጅ ተመልሶ ወደ ቤቴ ይመጣ እና አልጋየ ላይ ይተኛል እደገና ከብዙ ጫማዎች ውስጥ የድሮ ፒንክ ከለር ያለው ሰንደል መርጦ ማድረግ ምን ይሆን ውዴ በዚህ ሰአት ብቻዬን ነኝ አመሰግናለሁ ጸጋውን ያብዛልሽ ❤
አሰላም አለይኩም እህቴ እዴት ነሽ በህልሜ አባቴ ጨት ሲሰጠኝ አየሁ በለትደሪ ነኝ ከዛን ጨቱን ቃምኩት በመቀጠል ባለቤት ሁለት የታሰረጨት ይዞ አየሁ ታላቅ እህቴ ትንሽ ለመውሰድ ስትፈል እኔ ግን አልሰጠኋትም ስለጫት በጣም በተደጋጋም ነወ ያማየወ እባክሽ ፊችልኝ በአላህ ፊችል አትለፊኝ
ከገንዘብ ጋር የተያያዘ ነው ከቁጥር አንድ እስከ አስር የበርካታ ህልሞች ውስጥ ታገኛለሽ
የኔ ወርቅ እባክሽ በኮሜንት ፍቺልኝ በሕልሜ መተተኛዋ እህቴና የልጄ አባት አብረው ወደ ቤተሰቦቼ ቤት የሚመጡ ይመስለኛል እኔ ደግሞ ከቤተክርስቲያን የነበረኝን ሽፎን ቀሚስ የነበረኝን ጎመኔ ጫማ ነጠላም ለብሼ የምመጣ ይመስለኛል በር ላይ ስንገናኝ እኔ በጀርባዬ ኮብልስቶን ላይ እወድቃለሁ ሁለቱንም አይቼ ወደ ልጄ አባት እጄን ዘርግቼ አንሳኝ ስለው ፊቱን ያዞርብኛል መተተኛዋ እህቴ ግን ታነሳኛለች የፈታሁ ነኝ ማሬ ስወድሽ ፍቺልኝ
ያልተረጋጋ ግላዊ ሁኔታ እያጋጠመሽ ነው በሱም የራስ አለመተማመንና የብቃት ማነስ የተሰማ እንዳላይ ያመለክታል የወደቅሽበት ቦታ የሚያሳድረው ተጽኖ ድንግተኛ ግንዛቤ ወይም እውነታ ዋጋ የሚያሰቃይ ግጭት ነው
በአላህ ህልሜን ፍቸልኝ ብየቢ በተደጋጋሚ አልፈታሺልኝም እኔ በጣም እምመኝው ቤት ነበር ለስራ ስራየለኝም አሁን እናም እልጂቴ ቤት ይመስለኛል ስራ ገብቸ እናቴቤት እንድ ስትለኝ እሺ ብየ ሙባይሌን ትቸው ሂደኩኝ ይመስለኛል በትልቅ ቴብሲ ምግብ ይዥ ነው የሂደነው ስኔድ ቤቱ በጣም ትልቅ ነው እናቷ ሳቅ ብላ ጫማሺን አውልቂና ግቢ ትለኛለች ከዚያም አውልቄ ገባለሁ አንደኛው እግሬላይ ነጭ ካልሲ ይመስለኛል አልወልቅ ብሎኝ በግድ አወለኩት ከዛም እዛ አዲት ጋደኛየን አገኝሆት ሳገኛት የሆነ ቆሻሻ ኪስ አግኝቸ ልጣለው ስላት ንፁህ ነው ብላ ተቀበለቸኝ ምንደነው በአላህ ፍቸልኝ 😢😢😢😢
ሞባይልሽን የረሳሽበት ቦታ ለመስራት እድል ሊኖርሽ ይችላል ትኩረት ስጭ ጫማ ማውለቅ ከማጣት ጋር ይያያዛል ስራ ለሌሌው ባዶ እግር ስራ ማግኘትን ያሳያል ።ወረፋሽ ገና ነው ግን ቅሬታ አለሽ
@@addismedia9882 እሺ ማማየ
አሠለሙአለይኩውም እህት አንዲት የማውቃት ሴት እቁላል እና የተጠቀለለ ቢጫ ወረቀት ማለት ሲህር ተደብቃ ከግሬ አጠገብ ጣለችብኝ እህቴ መልሽልኝ የፈታሁኝ ነኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ በአላህ እዳታልፊኝ እኔ የመዳም መኪና ይመስለኛል መኪናው መጣም ያምራል ነጭነው እና ከሆነችልጅጋ የሆነቦታ ልንሄድ ይመስለኛል እና ሁለታችነም ሂጃብ ለብሰናል የመኪናውን ቁልፍ የያዝኩት እኔነኝ ግን መኪናዋን አቆምኩበት ቦታ ስሄድ ሌላሰው እደወሰዳት ይነግሩኛል እናም መኪነዋ የሰውነች ብየበጣም እበሳጭአለሁ እና ሌላተመሳሳይ መኪና ያመጡና የሄንውሰጅ የሉኛል አልፈልግም የራሴን ካልሆነ ብኝ እቢእላለሁ እናየሆነሰው ይመጣና እኔ አስመልስልሽ አለሁ ግን መጠጥ ገዠልኝ ይለኛል እኔደግሞ መጀመሪያ አስመልስልኝ እና እገዛልሀለሁ ስለው ከዛእሽብሉ ያስመልሰለኛል እና ያስመለስኩበትነው ብሎወረቅት ሰጠኝ ምድነው እህቴ እኔ አላገባሁም
ruclips.net/video/KozxlA43zzM/видео.htmlsi=vsiEPS_B3mmBIPm4። መጠጥ ከገዛሽ የገዘብ ክፍያን ያሳያል መኪና መሰረቅና ማስመለስ እዚህ ላይ አለ
ሰላምአለይኩም network የለለበት ቦታ ሰለሆንኩኝ እባክሽ comment ፍችልኝ እህት ህልሙን ያየችው እናቴ ናት በህልሙዋ (( የተለያየሁት የልጄ አባት ከአንድ ሴት ጋር ይመጣል ከዝያ ልጅቱዋ እዛው ቀርች እሱ ወደኔ መጣ ከዝያ አግብተህ ነው ሰለው አወ አገባሁ እኮ አለኝ ልጅሁ አግባ ሰትለኝ አገባሁ አለኝ .ከሀላው ልብሳቸው የቆሸሸ 2 ህጻናት ልጆች አሰከትሉዋል የማናቸው ልጆች ሰለው የኔ ናቸው አለኝ ከዝያ 1ዱን ልጅ ሳምኩት ከዝያ ልጆቹም ወደሚሄዱበት ሄዱ ))አለችኝ ፍችልኝ🙏🙏🙏
እህቴ ስለአትክል ህልም የፈታሽዉ ለይ ህልምን ፅፌልሽ ነበር እባክሽ ፍችልኝ
ዉዴ ካየሽዉ በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ ባለትዳር አይደለሁም በህልሜ ሸዋር ልወስድ የምለብሰዉ አረንጓዴ ልብስ አዘጋጅቼ ነቃሁ ምን ይሆን ?
በድንሽ ላይ አህላቅሽን ለማስተካከል ወደ አላህ ለመቅረብ ጥረት እያረግሽ ነው
@@addismedia9882 ሹክረን ሀቢብቲ
መኪና ውስጥ እየሄድን ባለቤቴ ይመስለኛል ፍሬንበጠሰ ማንም አያየንም እዴ እያለ ያወራል እኔ ዝም ብዬ አየዋለሁ መጨረሻ ሴት ልጅ አቆመቹ ከዛም በቦክስ መስኮቱ ሰበረው እና ውረጂ አለኝ ወረድኩ ተመልሼ መጥቼ ሁለት ብኒ የወንድ ጫማ ትቼው ወረጄ ነው ስጡኝ አልኳቸው ገቢናውስጥ የተቀመጠ ሰው ነበረ ጫማው ሰጡኝ ከመኪናው ስወረድ ባለቤቴ ጥቁረ ነገረ አስታወከ በአላህ ፍቺልኝ ባለትዳረ ነኝ
ስለ መኪና መንዳት ያለውን ቪደወ ለማየት ሞክሪ ማስታወክ ከጭንቅ መላቀቅ ነው። ruclips.net/video/vHum1k2f76o/видео.htmlsi=uKdL_52tRafDQ7Yr
ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ፅፌ እንኳን አላቅም ዛሬ ፈችልኝ ህልሙን ያየችው ጓደኛዬ ናት ያየችው ሽወር ተከፍቶ ዝም ብለሽ ቆመሻል ወሃው ይወርዳል አንቺ ስወነትሽንም አታሽም ዝም ብለሽ ቆመሻል ከዛ አንድ ሴት ስትዘጋው ለምን ትዜጊዋለሽ ብዬ ስጫህባት ትከፈተዋለች ከዚያ ልጅሽ ሴትዬዋን ገፍትራ ጣለቻት አለች
ለምንአፈችልኝምግን እኔከፃፋኩጀምሬ ሥንቢዶተለቀቄ
ይቅርታ ህልምሽ እረጅም ነበር በኮሜንት እፈታለው
@@addismedia9882 አወ እረጅምነው አውቄለሁ እደሚሥቸግርሺ ግን የ3ቀን በተደጋጋሚያየሁትነው ደጋግሜከምፅፍብየነበር አወፍበይኝ

ሞባይልሽን የረሳሽበት ቦታ ለመስራት እድል ሊኖርሽ ይችላል ትኩረት ስጭ ጫማ ማውለቅ ከማጣት ጋር ይያያዛል ስራ ለሌሌው ባዶ እግር ስራ ማግኘትን ያሳያል ።
ወረፋሽ ገና ነው ግን ቅሬታ አለሽ