🛑ህልምና ፍቺው በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 71

  • @selamawit6762
    @selamawit6762 Год назад +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔህት እኔ ባለትዳር ነኝ ልጆችም አሉኝ በህልሜ ብርጭቆ ሰብሬ ብርጭቆውን ሰበርኩት ሳዬው የጎረቤት ብርጭቆ ነዉ እላለሁ አሳስቦኛል ፍችልኝ የኔህት

  • @ወንዴ
    @ወንዴ Год назад +2

    አጠር አርገሽ ቆንጆ አቀራረብ ማርያምን ተባረኪልኝ❤

  • @yunus7860
    @yunus7860 Год назад +10

    እህት እኔ ካንድም ሁለት ሶስቴ ፅፌልሺ ነበር አልመለሺልኝም 😢😢እደኔ አስተያየት ግን በአንድ እርዕስ 30 ደቂቃ ከምታብራሪ ያልተፍቱትን ህልሞች ብትፍች ጥሩ ይመስለኛል እዳስተያየት ነው ካጠፋሁኝ ይቅርታ

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Год назад +2

    እኔ በጣም እረዳሻለው ተራዬ እስኪደርስ በተስፋ እጠብቃለሁ ❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад +1

      ሽኩረን ተባረኪ የኔ ልዩ❤️🙏

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r Месяц назад +1

    ቀጥይበት በደብመብረረትሽ ደስይለልማሸአላ❤❤❤

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t Год назад +1

    ❤❤❤

  • @richweldgiorgis5866
    @richweldgiorgis5866 Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እመቤት ድምፅሽ ሲጠፋ ደስ አይለኝም አትጥፊብን ስወድሽ የዛሬው ሕልሜ የድሮ ስራዬ ሄጄ የማውቀው ሰው ይዞት እየሰራበት አገኘዋለሁ በፊት እኔ ካፍቴሪያ ነበረኝ እዛው ቦታ ላይ ሄጄ ከሰውየው ጋር አቅፌ እስመዋለሁ ዳቦ እየበላሁ ነበር ከባለቤቱ ጋር ማለትም የኔ ካፍቴሪያ ውስጥ የሚሰራው የማውቀው ሰውዬ ቀይ አበባ ለወለደ ሰው የምንሰጠው ዓይነት አበባ ይሰጠኛል ከዛ ከእሱ ጋር ጨርሼ ልወጣ ስል ቻው ልበለው ብዬ ስልኬን በርሜል ላይ አስቀምጬ ስመለስ አስተናጋጇ ስልኬን ወስዳ ለመደበቅ ስትል እደርስባታለሁ ስልኬን ከፋፍታ ሲሙን አውጥታ ልትጥል ስትል ደርሼ ለአለቃዋ እናገራለሁ እሱም ከደሞዧ ላይ ቆርጬ አዲስ ሞባይል እገዛልሻለሁ ብሎ ይፈርማል አስተናጋጇም ይህንን አልሰጥሽም ስትለኝ አይ ብዙ ዶክሜንት አለ መልሺ አዲሱ ሲሰጠኝ ይህንን እሰጥሻለሁ ብያት ስትሰጠኝ ሲሙን ባትሪውን ክዳኑን እያልኩ እቀበላታለሁ ያለኝ ጥቁር ቦርሳዬ ውሰጥ እከተዋለሁ የተፈታ የሞባይል ሕልም አይቻለሁ ግን መከፋፈቱን መረዳት ስላቃተኝ ነው እንደተከፋፈተ ሳልገጣጥመው ነው ቦርሳዬ ውስጥ የከተትኩት የፈታሁ ነኝ ስወድሽ በኮሜንት ፍቺልኝ

  • @gudt5183
    @gudt5183 Год назад

    ማሻሏህ ጀግነት

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልሜ ወንዝ መሀል ቁጭ ብዬ ይመስለኛል በደስታ ከእህቶቼ ጋም ይመስለኛል ወንዙ ደግሞ በቤት መሀል ነው የሚመስለኝ ነብር ወንዙ ሊወስደው ሲል ሲጨናነቅ በቀኝ እጄ ደገፍ አርጌ አድነዋለው ነብሩም የምስጋና ምላሽ ይተሻሽኛል ግን አላመንኩትም ይበላኝ ይሆን ብዬ እህቶቼን ይታመናል ብዬ ጠይቃቸዋለሁ በመሀል በእጅ መስታወት እራሱን ያያል በቃ ሂድ ስለው ፍቅር ይዞኛል አልሄድም ይላል ወንድ ነብር ነው ነጭ በጥቁር ነው መልኩ በስርአት ነው ያወራውት ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ አማና አስጨንቆኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabayoutube2809
    @lubabayoutube2809 Год назад

    እኔ ሊጥ አቡክቸ የዳቦ የመጥበሻ እንደጀራ አሰፈው አለሁ አይኑ በጣም ያምራል ሁለተኛውን የቁሊል አስኩል ላርግበት እዳምር እያልኩ እንቁላል አስኮል የታየኛል በቁጭላቴ እርግጠኛ ያልሆንኩበት ጉዳይ አለ በዉነተተኛው ለም እንደማስበው መሆን አለበት እያልኩ ነቁሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад +1

      ይሆናል ኢንሻ አላህ ❤️🙏

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Год назад

    Walekumi aslami worahmatulhi wobarakatu shukurane ite yahilmi qulf midinow abate bahiyot. yelami gini ba hilme mato adi qulfi sato heda, malsuni ixabxalo

  • @FETA249
    @FETA249 Год назад

    የኔ ውድ የእባብ እንቁላል በውስጡ የእባብ ልጅ ይታያል ከልብሴ ሻንጣ ኪስ አየሁ አኡዙቢላህ ደነገጥኩ ክርስቲያን አርቲስቶች ዳቦቶቶሎ ሲበሉ አያለሁ አበዛሁብሽ ይቅርታ እማ ትርጉሙን አትቸው ነው

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Год назад

    ሰላም ወድ እህቴ እኳን ደህናመጣሺ❤❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 Год назад

    የኔዉዲ እኳን ሠላም መጣሺልኝ❤❤❤

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 11 месяцев назад

    እኔ ያየሁት ትራሴ ስር ብዙ እንቁላል እና ከዛ ሁሉ ሁለት እንቁላል ብቻ ተሰብረው አየሁ

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w Год назад

    አሰላምአለይኩምእህቴየህንንህልምፍቺልኝክፉከሆነምበዉስጥንገሪኝእኔየልጁቹእናትነኝየተፈታሁነኝመጋጋየአዲስሲበቅልአይዋለሁከዛያረቢትልቅሁኝአዲስጥርስወጣልኝስልአየሁበአላህብዙግዜያቺንህልምነዉያማዳምጠዉፂፌልሺአትመልሺልኝአመቴእየጠበኩሺ

  • @hassendillsebo601
    @hassendillsebo601 10 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    እህት አሊማ ኢብን ሲሪ ረሂመውላህ አንድ ሰው
    በእድሜው መናም ሳይለየው የሚኖርን ሰው ምን ብለውታል????

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 Год назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እጠበኩሽ ነዉ ህልሞን አልፈታሽልኝም

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 Год назад

    እንኳን ሰላም መጣሽ እማ አታስቢ እንረዳሽ አለን❤

  • @samiramohamad6765
    @samiramohamad6765 Год назад

    አሠላሙአለይኩም እህቴ በአላህ በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ የሆነ ከዳገት ወዴቁልቁለት ጎርፍ ይወርዳል ከዛ የጭነትመኪናዉን ኮሩፉይነዳዋል ወዴታች ከታችዴሞ ሰዎችአሉ አክስቴም አለችአብራ እኔእላይዳገትላይ ሁኜ ጎርፉመጣ ወዴዛ ህዱ እላለሁ እነሱም አይሰሙኝም ከዛ መሀላይ ይቆማል መኪናዉም ጎርፊም በአላህመልሽልኝ እህቴ ባለትዳርነኝ

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ዉዴ በጣም ሱሴ ነሽ

  • @HiwotMekuria-ef9vh
    @HiwotMekuria-ef9vh 5 месяцев назад

    የኔ ውድ እኔ አንድ እንቁላል ዶሮ ጥላ ወዲያው አንስቼ አገልግል ውስጥ ልከት ስከፋት አገልግሉ በእንቁላል ሞልቷል ከዛያንን እንቁላል ከላይ አስቀምጬ አገልግሉን ዘጋውት

  • @Shkurinaaman
    @Shkurinaaman Год назад

    አሰላም አለይኩም እህቴ ምነው ሳትመልሽልኝ ስለ ዱላ በሰራሽው ቪዲዮ ላይ ጠይቄሽ ነበር ላይክ አድርጌዋለው... Please

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 9 месяцев назад

    እንቁላል መስረቅስ

  • @meremmohamed2313
    @meremmohamed2313 Год назад

    በኮሜንት መልሽልኝ ሱራ አናስ እና ኢክላስን ስቀራ እናም አታህያቱን ስቀራ አየሁኝ ፈት ነኝ ቁርአን ማለቴነው❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад +1

      ቁርአንን መቅራት ባጠቃላይ የመልካም ዜና የኸይር ነገር ምልክት ነው ደግሞ የቀራሽውን ሱራ ስታውቂ የቁርአኑ ትርጉም ይወስነዋል ማስጠንቀቂያ ፣ መጠባበቂያ እና መደምደሚ ትርጉም ካለው የትርጉሙን ውጤት በሂወትሽ ውስጥ ያስፈልግሻል ማለት ነው 🙏

    • @meremmohamed2313
      @meremmohamed2313 Год назад

      @@addismedia9882 እሽ ሽኩረን ማሚ

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Год назад

    ውቤ ❤❤❤ታውቂያለሸ እወድሻለው ዛሬ ግን ከፍኝ 😢😢እኔ ከፃፍኩልሸ በሆላ 6ቨዲዬ ተለቀቀ .በህልሜ አንድ በአይን የማውቀው ሠው አሰገድዶ ሊደፍረኝ ሲል ታግየ አመለጥኩት የዘር ፈሳሹ መሬት ላይ ፈሶል ከዛ ግን ገደልኩት ደበኩት ቤቴም ፓሊሰ ናችው ግን ፓሊሥ ልብሰ አለበሡም መጠው ወረቀት ይጠይቁኛል ወይኔ የገደልኩትን ሠው እንደያዩት ብየ ፓሊሥች ብዙ ናችው ብየ ወደ ውጭ ሳይ ሠወች እርሰ በእርሰ ድንጋይ ይወርወራሉ ወደኔ አይደለም .

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w Год назад

    አሰላምአለይኩምእህቴ

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 3 месяца назад

    እስኪ ዛሬ ደሞ እድል ገጥሞኝ ከፈታሽልኝ ብዬ ነው የፃፍኩልሽ እባክሽ ፍቺልኝ?? እኔ ፈት ነኝ ብዙ እንቁላሎችን እየሰበርኩ አስኳሏን ብቻ ስውጥ አየሁ ብዙ አስኳሎችን ዋጥኩኝ እናም እንዳያመኝ እያልኩ ስፈራም ነበር ምን ማለት ይሆን?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 месяца назад

      እዚሁ ላይ አለ እኮ ማማዬ ጥሬ እንቁላል መብልት በሚለው ተርጉሚው

    • @ablakatyablak6445
      @ablakatyablak6445 3 месяца назад

      @@addismedia9882 እሱንማኮ ሙሉውን ሰምቼዋለሁ ግን አስኳል በሚለው የተነተንሽው ስላለ ጥሬ እንቁላል ስትዪ ያልተቀቀለ ድፍኑን ማለትሽ መሰለኝ

    • @ablakatyablak6445
      @ablakatyablak6445 3 месяца назад

      ​@@addismedia9882ደግሜ አዳመጥኩት አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @ablakatyablak6445
      @ablakatyablak6445 3 месяца назад

      ​@@addismedia9882ደግሜ አዳመጥኩት አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @ablakatyablak6445
      @ablakatyablak6445 Месяц назад

      እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @zabanzaban3589
    @zabanzaban3589 Год назад

    ሰላም እህት እንቁላሉ ወድቆ ሲሰበር እባብ ወጥቶ አመለጠኝ ምንድን ነው እባክሽን በጽሑፍ መልሽልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      የእባብ እንቁላል የሚለው እና የተሰባበረ እንቁላል በሚለው ፍችው ሁለቱን ትርጉም ይይዛል

  • @naima8338
    @naima8338 Год назад

    እኔ የምወደውልጅ ነበር ግንእኔ ሙሥሊምነኝ እሱ ኪርስታንነው በሀይማኖት የተነሣ እየተራራቅንነው ግን አልተጣላንም በህልሜ አግብቶ ወልዷል ሴት ልጅ ያወራኛል ሚሥቱ ስራይዛለች ቁጭብላ እኛቆመን ወበርነው ብየ ልቀመጥ ስል እቁላል አለው ቦታው ከዛ ወደፀሀይ አለበት ሂጀ እቆማለሁ እሱ ልጁጋር ያወራል ሳቅ እያለ እቤተሠቦቹ ሀያ ይለኛል እፈራለሁእኔ

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 Год назад

    ሰላም ላቺ ይሁን ውደ❤❤ አላገባሁም ፍቅርኛየ እቢቲሲመጣ ደስይለዋል ስልክ ሳአትት መጣሽ እያለኚ እገዛልህ አለሁ ስለው እናሁለት ኩላሊት አዲ ልብ በቆጆ ሳህን ይዢ ሲጠፋኚ ዶክተሮቺ ያቺየውስጥሽ አደለም የውሸትነው ይሉኛል እዲሲት ደብቃብኚ ስፈልግ እሶገ አገኚሁት ፍቅረኛ ከሆላ ይመጣል ተቀብለት ቀናብየ ሳየው ጠጉሩ ሸበቶል አዳን ኩላሊት በትስሲ አላም ጣት አለሁ ትንሽ ተጎዲታለቺ ካፊ አውጥቺ ከልብ እናከኩላሊቶ እቀላቅላዋለሁ ከበዛብሽ አትቸገሪ ❤❤❤

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 Год назад

    በኮሜት ፍችልኝ እማውቀው ሰው እሩማን በኪስ ሰጠኝ ምን ይሆን ልጁን አልፈልገውም እድጠነቀቅ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      መልካም ነገር ነው ከጭንቅ መላቀቅ ከህመም መፈውስ እና ብዙ እርዝቅ ነው

    • @zahra-8752
      @zahra-8752 Год назад +1

      አመሰግናለሁ እህቴ❤❤❤

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ Год назад

    እሰላም ለይኩምእቁላልናህረድፊትንቀባትሰ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад +1

      ውጫዊ ውበት መግለጫ ነው

    • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
      @ኢኩነኝ-የ6ቨ Год назад

      @@addismedia9882 ማማየ ሰሞትልሽ ሰለወድሜየጠየቅሁሽን መልሽልኘ ሰለሞባይል ከሰራሽው ቢዶ ጠይቄሽነር

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 11 месяцев назад

    እህቴ በምንድን ነዉ መጠየቅ ሚቻለዉ በአላህ ካየሽዉ አትለፊኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 месяцев назад

      በኮሜንት

    • @የሀርቡልጅወሎየዋ
      @የሀርቡልጅወሎየዋ 11 месяцев назад

      እሺ እህቴ የኔ ረዘም ይላል አጠር አድርጌ ስፅፍልሽ
      ከእህትና ጓደኞቸ ሰፈር ባንቧ ለመታጠብ እንሄዳለን ከዛም መጀመሪያ እነሱ ይታጠባሉ መጨረሻ እኔ እቀራለሁ ቦታው ጭር ብሏል አብረውኝ ያሉትም ሂደዋል እኔም ልታጠብ ገባሁ የቁም ቧንቧ ስለሆነ ቆሜ ሻወር ስወስድ ከዉስጤ ሩህያ ነገር መዉጣት ይጀምራል በጣም ይወጣል ብዙም ነበር መጨረሻ ላይ በጣም ቅልል ይለኛል እህ ቀለለኝ እላለሁ ግና ወደመሬት ስመለከት ትልና እባብ መሳይ ነገር ነዉ በጣም ያስፈራ ነበር ጭንቅ ይለኛል አሁን ምን ላደርገዉ ነዉ ስል መልሸ ስመለከት የለም አልሀምዱሊላ የለም ብየ ስወጣ በር ላይ ፈቅ ብሎ መልሸ ተከማችቶ አየዋለሁ መልሶ ይጨቀኛል ሰዉ ያይብኛል እያልኩ እደፈራሁት የሆነች ሴት ማቃት ዉሃ ልቀዳ ጀሪካ ይዛ ትመጣለች ይበልጥ እጨነቃለሁ ልታይብኝ ነዉ ብየ ከዛም እደመሸፋፈን ሳረግ ያሁሉ ትል የአገዳ ከሰል ሆኖ ክስል ብሎ አመድ ይሆናል ከዛም እሰይ ሳደርስብኝ ብየ ደስ ይለኛል ከዛ ብድግ ብየ ወደ መታጠቢያዉ ስገባ መልሸ በር ላይ ትልቅየ እባብ ቀርቶብኛል ይህንንስ ምን ላድርገዉ አሁንም ልታየዉ ነዉ ብየ ስል ሴትዮዋ ወደ ቧንቧዉ ሳገባ እጎኑ ያለ ቤት እደት አደራችሁ እያለች በር እድከፍቱላት ትቆረቁራለች እኔም ያንን ነገር ለማስወገድ ስታገል በሆነ በጨት ይመስለኛል ነካ ሳደርገዉ ጭቅላቱ ላይ ኮኮብ አለዉ ኮኮብ ስልሽ ዶሮ ላይ ከላይ ከጭቅላታቸዉ ሚኖረዉ ኮኮብ ማለት ነዉ ከዛም ስነካካዉ ወደ ዶሮነት የተቀየረ ይመስለኛል ክፍ አውጥቶ ወደ ሰማይ በረረ ሌላዉ የአገዳ አመድ ሆኗል ይህ ህልም አመታትን አስቆጥሯል በሰአቱ ልጅም ነበርኩ አላገባሁምም

    • @የሀርቡልጅወሎየዋ
      @የሀርቡልጅወሎየዋ 11 месяцев назад

      ሌላዉ እሰፈራችን ትልቅ መስጅድ አለ አጠገቡም የቁርቁራ ዛፍ አለ እናም እዛፉ ጋ የባለ መስጅዱ ልጅ ሴት ልጅ ናት ቁጭ ብላ የሆነ ሰዉ እደትራስ ተገድፋት ተቀምጠዋል እናም እኔ የቁርቁራዉን ዛፍ ተገድፌ ቁጭ እላለሁ የተገደፏት ሲያዩኝ ማናት ይሏታል ከዛ ደረሳ ወድም አለኝ ከማል ይባላል የሱ እህት ናት ትላቸዋለች ነይ እስኪ ይሉኛል እሄድና ጉጨን ሁለቴ ይስሙኛል ስቅስቅ ብየ አለቅሳለሁ ማናቸው ስል ረሱል ናቸዉ ቀብራቸዉ ተሸርሽሮ ለማስተካከል አዉጥተናቸዉ ነዉ ይሉኛል ከነ ከፈናቸዉ ነበር ከፈኑ በጣም ነጭ ነዉ ከአፈር የወጣ አይመስልም እናም ይህን ሁሉ ሳይ ፊታቸዉን አላስታዉስም ከሳሙኝ በሃላ ግን ወደ ቢላልነት ይቀየሩና የ ፊታቸው ከለር ጥቁር ሆኖ በጣም ያበራ ነበር መጨረሻላይ ቢላል ናቸዉ ብለውኝ ነቃሁ ይህ ሁለቱ ህልም የቆየ ነዉ ግን ምንም አይረሳኝም ሌላም አለኝ ለዛሬ ይበቃኛል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 месяцев назад

      @@የሀርቡልጅወሎየዋ ሁሉም ነገር ተውበት በማድረግ እና ውስጥሽን በማፅዳት ምቀኞችሽን ሁሉ ታሸንፊያለሽ አላህም ከክፉወች ሁሉ ይሰትርሻል

    • @የሀርቡልጅወሎየዋ
      @የሀርቡልጅወሎየዋ 11 месяцев назад

      @@addismedia9882 ኢንሻአላህ ያረብ ሽኩራን ዉዴ

  • @NuryaMesfn-qr7fd
    @NuryaMesfn-qr7fd 7 месяцев назад

    Salam ehete doro magnita bete west enkulal aqfa nabar kaza mahal 2enkulal felfela cacutochin balachew

  • @mesertMolla-f4v
    @mesertMolla-f4v 7 месяцев назад

    እቁላል በፌስታ ለቅሜ አየሁ መልሽ

  • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ

    አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ እህት እኔ ባለትዳርነኝ እና በህልሜ አከራየ ብዙ እንቁላል አምቶ እኔላይ ሠበረብኝ ግማሹ እመሬት ግማሹ እላየላይ ተረጨብኝ ምንይሆን። ውደዋ

  • @HaneyTube
    @HaneyTube Год назад

    ሰላም ዉዴ በህልሜ ምወደው የድሮ ልብሴን ስጥለው እየሁ ምን ድነው አባክሽ ፍችልኝ ብዘም ብሆን ባሌ ትዳር ነኝ

  • @azkar8021
    @azkar8021 Год назад

    ቁጥርሽን ብየሽ ነበር

  • @tube9107
    @tube9107 Год назад

    ትኩስ እቁላል,ከኡስታዝ እግር ስር መልቀም ምድነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      ስለ እንቁላል መሰብሰብ ያለውን ትርጉም ከተረዳሽ እስታዙ ደሞ በድንሽ ላይ ያለውን ሁኔታ ያሳያል

    • @tube9107
      @tube9107 Год назад

      ​@@addismedia9882 አይዋ መርሀባ ጀዛኪ አላህ ኸይር,ልክ ብለሻል

  • @lubabayoutube2809
    @lubabayoutube2809 Год назад

    ❤❤❤❤