Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Aww Yane mare wallhi k 3 gezi baliy helm fatshilyale hulum lek nashi batme garmogal mashllahe❤❤❤
As we wb ❤❤ሀሊማዬ በውስጥ ባዋራሺ ደስይለኛል ከይቅርታ ጋር ስልክሺን አስቀምጪልኝ❤ማማዬ🎉
Betam gobez nesh yewunet ameseginalehu anchi tileyalesh...10Q
Betam ameseginalew 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ
በጣም ደስ ብሎኛል ህልምን ፈተሽልኛል አመሰግናለሁ ♥️♥️♥️ እማ🥰🥰🥰🥰
Siwedish betam new miketatelish
አሰላሙአለይኪ እህቴ ሰላም ነሽ ባጃጂ ውስጥ ገብቸ ከኔ ሌላ ሁለት ሴቶች አሉ አንዲቱ የአንዲ ክፍል ተማሪ ነን አንዲቱን አላወኩዋትም ባጃጂዋ ውስጥ ገብተን እየሄዲን ባጃጂዋ ትሄዳለች ሹፌሩ የለም ከዛ እኔ ሹፌሩ እንደለለ ሳውቅ ደንግጨ ፍሬኑ ለመያዝ አልቆምልኝ ብሎ በመጨረሻም አቆምኩዋት የምንሄዲበት መንገዲ አጭርም ነበር ምንም አይነት እንቅፋትም የለውም ቀጥ የለ ነበረ እስካሁን ቡዙ ህልሞችን ፈተሽልኛል በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤🙏🙏👍😍 አላህ ይጨምርልሽ አፈታትሽ ግልፅ ነው
በፁሁፍ ፍችልኝ
አላየሽውም ? ሀሊማየ
የኔ እመቤት እንዴት ነሽ ይህንን ሕልም ከተመቸሽ ፍቺልኝ የዛሬ ሕልሜ የፈታሁት ባለቤቴ የቤተሰቡ ቤት የእነሱ ቤት አይደለም ጎረቤታቸው ናት እሷ ቤት ይመስለኛል በሰሀን ነጭ የዶሮ ቆዳ ያልታጠበ የሚመር ስጋ ይሰጡኛል እኔም ጠቅልዬ ጉርስ ሳደርገው በጣም ይመረኛል የቤቷ ባለቤት ውሻ ነጭ የምታምር ድንክ ውሻ በሩን ከፍታ ስትገባ ቋቅ ይለኛል ውሻዋው ከአፌ ነጥቃ ትበላዋለች የውሻዋም ባለቤት ውይ ሰጠሻት የተቀቀለ ነበር የምትበላው እንዳያማት ውሻዬ ትለኛለች እኔ ግን ከሕልሙ ከነቃሁ በኃላ አፌ ላይ ምሬቱ ነበረ የኔ ወርቅ ስለምንሽ ፍቺልኝ የተፈታሁ ነኝ
ውዴ thanks ❤❤❤
ማሻአሏሕ❤❤❤❤❤❤ውድበርች
ለቤትሽአድስነኝ ግንእከታተልሽአለሑ😊😊😊😊
Betam New Yemwedeshe😊
የኔ ቆንጆ አላህ ይውደድሽ 🥰😍😍😍😍
@@addismedia9882 amen
Enateye benateshe fechilegnMn meslshe eyendawe yenberwe mendat salchele yemeslegnal ena eyendawe eyale kebalebete gare yemeslegnal keza seneda betam techenkiyalwe kezam mehale mengede laye mendatan akomalwe kezam balebetam tetogn kemekinawe yewetana belela mengede be egeru yehedale keza mahel menged laye selkomku eyetechenku lemaseterat emokeralweYene mare mne yehone ebakeshen fechilegn betam nwe yechenkegn
I was busy dreaming I driving BMW with my friend I was enjoying and bmw is my favorite car
ዋሌኩም ስላም የኔ መልካም እንኳን በስላም መጣሽ
As wr wbrtu Hitee be hilim benibi menedefi mindinewu
ትንኞች ምቾት እና ማሳከክን ከሚያስከትሉ ነፍሳት መካከል እንደሚገኙ የታወቀ ነው, ስለዚህም በህልም ውስጥ ጥቃታቸው በህይወት ውስጥ ችግሮች እና ችግሮች መኖራቸውን ያመለክታል.
@@addismedia9882 esh Hitee shukiren
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ያየውት የአከራዬ እህት ልጅ ነው እና አንዳንዴ ችግሬን ይካፈላል እና በጣም አከብረዋለው በአይስዙ እሱ እየነዳ እኔ ከጎኑ ሆኜ እየሄድን ባጣም ረዥም ተራራ ብፍጥነት ወጣ ሌሎች መኪናዎች ግን መውጣት አቅቷቸው ቆመው ነበር እኛ ግን የፈለግንበት ደርሰን እሱ እኔን መኪና ውስጥ ትቶ የሆነ ሰፈር ገብቶ ተመለስ እኔ ደግሞ ሽንቴን ልሸና ገብቼ እስክዉጣ እየጠበቀኝ ከእንቅልፋ ነቃው እኔ ነጠላ ነኝ ወይም ፈትቻለው
ሰላም አሊኩም እህቴ መኪና ገዝቼ አዬሁኝ የጭነት መኪና ሰማያዊ መኪና ብትፈችልኝ
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti
ወአለይኩም ሠላም አህለኝ❤❤❤❤
ሰለሙአለይኩም እኔ አላገባሁም የአለቃየን መኪና እየነዳሁ አየሁ የመኪናውን ቁልፍ የዤዋለሁ በአላህ ምድነወ 🥰
aww be hilm mestawot filefit mekom nebsetur huno mekom min malet new
ruclips.net/video/EgwnxK08mFM/видео.htmlsi=5rd-MGIC0Wik6k-m
እናመሰግናለን ግን ብዙጊዚ ጠይቂሽ አልፈታሽልኚም ይሁን ሲመቺሽ እጠብቅ አለሁ❤
ኢንሻ አላህ
💞💞
አአወወ ሀሊማዬ ሰለመኪና የላክሸው እሰከመጨርሻ አዳመጥኩኝ ነገር ግን ህልሜ የተለየ ነው። ፍት ነኝ። በህልሜ የህቴ ባል መኪና እየነዳነበር ።እኔና እናቴ አሰባልት ተሻግርንየህቴ ባል መካና ውሰጥ።ገብተን ቁጭ አልን እህቴም ነበርች።መካናውን አሰቁማ ማውራት ጀመርን። እህቴ ሰላም እያልኳት ነበር ። ቦታ ለቆልኝ በሌላ ወንበር ቁጭ አለ ።የሚነዳበት ቦታ ቁጭ አልኩኝ ።እንጀራ በምሰር ወጥ አጥቅሼ ይዤ ነበር።ትኩሰ ሰለነበር ይቅርታ አሸተትኳቹ ሰል ምንም ቾግር የለም አለኝ የህቴ ባል መካናው ጥቁር እና ዘመናዊ መኪና ነበር። ከዛ ከኀላ መኪኖች ሰለነበር መንገድ ዘግተንባቸው ሰለነበር እኔና እናቴ ወርድን እነሱ ሄድ። በአላህ ፍችልኝ
እኮንደናመጣሽ እህቴ
Aww, ka makina adega materef mindnew pls negergn ena charger sebetes mayet mind new
አሰላሙአለይኩም እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዛሬ በህልሜ ከዘመዶቸ ቤት ሁኔ ይመስለኛል እናም ፓስፖርቴን እና የአየር ትኬቴን ይዥ ከዛ ዘመዴ የሆነችውን ሴትዮ በረራየ ሰአት ሳያልፍብኝ ፖስፖርቴን አስተካክይልኝ ስላት እንቢ አለችኝ ሴትየዋን በተደጋጋሚ አያታለሑ እባክሽ ፍችልኝ❤❤❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺
Selam eheti zare be helemi yekedmo fkregnayen mekina seneda ayehu esu alenberm gn .... .mekinaw eko ene gar new ke lebu alewtawm malet new elalew......be allah fechilgn
ባለትዳረ ነኝ አብዛኛዉን ጊዜ አውሎ ንፍስ አያለሁ ወደኔ እየመጣ ግን ሳይነካኝ ያልፍል ዛሬ ግን አዉሎንፍሱ ነክቶኝ በላየላይ እየነፈሰ አቧራዉ ምኑ እሞታለሁ ብየ ፈረቸ ነበረ ንፍሱ ዉስጥ ሁኘ ላሀዉለወላ ቁወተ ኢላቢላ አልነበረ እየደጋገምኩ ንፍሱ ሲያበቃ ግን ምንም አልሆንኩ ዞወረ ብየ ሳይ አዲትልቅ ዛፍ ጥሎነበረ
ይሄን ህልም እኔም አይቼዋለሁ ከሚመጣ በላ ትተርፌያለሸ ለምሳሌ ሀገር ላይ ከሚከሰት ወይም ባንቺ ዙርያ ከሚከሰት ፈተና አንቺን አይነካሸም
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ የመዳምን ልጅይጀ ልጀቱን በዉነትእይዘትአለሁ ከዛ በህልሜ የመዳምን ወኪናይጀ እልጂቱጋራ እና ደለሁ ኝ ከዛ መኪናዉ ይገለበጥብኝልብየ እፈራለሁ ትንሻነዳሁት እና አቁምኩት መግዱጡሩነዉ ከዛመዳም መጠቺልን አዛ ምጋብአዘ ዛች ከዛ ዝነብ ጠላ ዝነብግን ጡሩነዉየጥለሁ እኔ ትዳርየለኝም ነገረኝ
ተሻለሽ እህቴ ኑሪልኝ
አልሀምዲሊላህ ሆቢ አመሰግናለው ማማዬ🙏☝️🥰
Afatatsh tesfa sechi new dese teyalesh
ሰላም እህቴ በህልሜ ጎረቤት ትልቅ ሰውየ በሂወት የለም ሁለታችንን ኑ ብሎ ከማናውቀው ቤት አስገብቶን ይሄዳል ቤት ውስጥ አትሌቶች ያሉ ይመስለኛል አብሮኝ ያለው ባለቤቴ ነው ህልሙ ውስጥ ወንድሜ ነገር ነው የሚመስለኝ ያመጣንን ሰውየ በጣም ጥሩ ሰው ነው እዚህ ማምጣቱ እያልሁ ነበር አንዷን አትሌት አግባት እያልሁት ፍላጎት የለውም ነበር ቁጥሯን ልቀበልለት ነበር በኃላ ቅናት እየተሰማኝ መጣ ግቢ ውስጥ ነበርን ከኔ ተነጥሎ ሂዶ እንጨት እየፈለጠ ነበር አንፈልግም ብለው ሲቆጡ እኔም ተው እያልሁት ለመወደድ ነው የሚፈልጥ እያልሁ እዛው ግቢ የጨት አልጋላይ በሆዱ ተኝቶ ከሁለት ሴቶች ፊለፊት እያየ በሰሀን እን ደወጥ ነገር ምግብ እየበላ ነበር አንደኛዋ ታዋቂ አርቲስት ናት አንደኛዋ አግባት ያልሁት ናት በር ስ ር ተቀምጠው ነበሩ አርቲስቷን ሰላም ስላት ድምጿን ከፍ አድርጋ ሰላም ትለኛለች ውስጥ ገብቸ ልቀመጥ ስል ቦታ እየመረጥሁ አርቲ ስቷ መጣ እኔ ጋ ነበረች በሰአን በሰአን ወጥ የሚመስል ነገር እየበሉ ነበር የተቀመጡ ሁሉም መሬት ነበር ተነስታ ከኃላዋ ልብሷ ተበላሽቶ ነበር ምግ ብ ይሰጡ ኛል እያልሁ ነቃሁ ከባለቤቴ ጋር ሰላም አይደለንም ኢትዮ ነው ሊመጣ ነው ምን ይሆን
❤❤❤
በህልሜ የድሮ ጎረቤታችን ሄጄ ጁስ እጠጣለሁ እንደገና አጎቴ ቤትም ሄጄ እጠጣዋለሁ ያሀንን ጁስ ውሀ አርንጓዴ ነው ከለሩ በጣም ደስተኛ ነኝ ለሰው ሁሉ በጣም ይጣፍጣል እያልኩኝ አወራለሁ እና ዱግሞ እኔ ክርስቲያን ነኝ እና የሆኑ ሙስሊም ፋሚሊ ነገር ናቸው ሳሎናችንን ተከራይተው ይመስለኛል እና የወንድሜ ልጅ ትንሽ ነወ ወለሉ ላይ ሆኖ ያጠናል ሳሎን እና ና አትረብሻቸው እለዋለሁ ከዛ የተከራየው ሰውዬ ተይው ችግር የለም ብሎ ፈገግ ይላል በዛ ሳአትም ጓዳ ሆኜ ያንን ክስ እጠጣለሁ ጭራሽ በማንጕ ጁስ እየደባለኩኝ ምን ይሆን(ያላገባሁ ነኝ)
21:49 0:02 አአወወ አዳምጭዋለው ግን ህልሜን መፍታት አልቻልኩም እባክሸ ፍችልኝ በውነታው አለም አያቴ ሞታለች በህልሜ እንሰሳቶች ሰታርባ አየኃት ለነዚህ ይህ ሁሉ ወጪ ሰታወጪለኛ ብትሰጭን አይሻልም ወይ ብዬ ሰጠይቃት ጦጣ ጡጦ እያጠባች ጦጣው ሱሪ አልብሳዎለች ሰው ይመሰላል ፆታው አይተሸዎል እላታለው እነዚህ እንሰሶች ብቸኝነት እዳይሰማኝ ይርድኛል አለችኝ። ነገ ሰንት ሳአት ነው ምትሄጂው ሰራ ሰትለኝ ጠዎት ነው ምሄደው ቀጠሮ ሰላላኝ ምነው ቤትሽ ሊፀዳልሸ ፈልገሸ ነው ብዬ ጠየቅኳት ልብሶችሽ አሉ ማንም አይወሰድብሸም ብዙ ልብሶች ተጠቅልለው ወደላይ ተቆልለውሌላ ክፍል ተቀምጦዋል መሬትላይ ከዛእየሮጥኩኝ ወደመኪና ገባሁኝ እየሄድን ነው ።አሰሪዬ እና ሌሎቹም ማላውቃቸው ሰዎችአብርውን እየሄድን እዛው መኪና ውሰጥ ወጣት ቀይ ወንድ ልጅ ፈገግ እያለ ጭንቅላቴ ያሻሸኛል ሰሸሸው ቆይ እዚጋሸ ህመም አለሸ ብሎ ያሸኛል።ለቀቀኝ ተሻለኝ ሀኪም ይመሰለኛል ፈገግ እያልን እየሄድን አሰሪዬ ንብረቷ እዳይሰረቅ እዲህ አድረገሸ ሸፍኚ እያለች የመጋርጃ. ጫፍ እያሰተካከለች አሸፋፈኑ ታሳየኛለች ሸፍኜዎለው እሺም እላታለወ ፍቺው ምንድነው
ውዴ በቆንጆ መኪና ፔካብ ነው ጐረቤቴ ከባላጋር ስትሄድ አየው ምድነው ፉችልኝ ውዴ
Mekena lesafer sasasekom telogn hide minden
* የቁጥጥር ማጣት ስሜት: መኪናው ሳታስቆመው ጥሎህ መሄዱ በህይወትህ ላይ ያለህ ቁጥጥር እየጠፋ እንደሆነ ሊሰማህ ይችላል። አንዳንድ ሁኔታዎች ከቁጥጥርህ ውጪ ሆነው ሊሰማህ ይችላል ወይም ለወደፊት ስለሚመጣው ነገር እርግጠኛ ባትሆን ይሆናል። * የፍርሃት ስሜት: በፍጥነት እየሄደ ያለው መኪና ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ህይወት ወይም አደገኛ ሁኔታ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም ስለወደፊትህ የሚያሳስብህ ነገር እንዳለ ሊያሳይ ይችላል ወይም አንድ ነገር በጣም በፍጥነት እየተቀየረ እንደሆነ ሊሰማህ ይችላል። * የተሳሳተ አቅጣጫ መሄድ: መኪናው ሳታስቆመው መሄዱ በህይወትህ ውስጥ በተሳሳተ አቅጣጫ እየሄድክ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። አንድ አስፈላጊ ውሳኔ ላይ ደርሰህ ላትሆን ይችላል ወይም የምትፈልገውን ህይወት እየኖርክ ላትሆን ይችላል። * የተጣለ ስሜት: መኪናው ጥሎህ መሄዱ በህይወትህ ውስጥ በአንድ ሰው ወይም በአንድ ነገር እንደተተወህ ሊሰማህ ይችላል። ይህ ህልም ከአንድ ሰው ጋር ያለህ ግንኙነት እየተበላሸ እንደሆነ ወይም አንድ አስፈላጊ ነገር እያጣህ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
እህቴ በናትሽ ህሌምን ፈችልኝ ገገደኞች ገራ እቃ ህናዎራድ ቢለን ሄድን እኔ ዎጥቼ ሄድኩኝ ገደኞች ኑ ዉጡ የልኩ ቃሩ ሹፊሩን የለቃዉም
ተይ በአላህ ስንት ጊዜ ፃፍኩ በዚሁ ፍችልኝ በህልሜ የባሌ ወንድም ብድር ብሎ የሚመጣበት ቀን እንዳለው እና እንቢ እንዳልል ያስጠነቅቀኛል ብድሩ ምን እንደው አይገልፅም አንተ አሁን አለህ አበድረኝ ስለው ቸል ብሎ ዝም አለኝ በሀይል ያሳስበኛል 2 ኤች አይቪ ኤድስ የያዘው ሰው ይቀርበኛል በጣም ፈረው እንዳይዘኝ ብየ ወንድ ነው ህልም ነው ባለትዳር ነኝ?
የኔማር እህት አይተሽ እንደማታልፌኝ አቃለሁ እነም እህቴ እኔነ ፌቅርኘየ አብርን እየተሣፌርን እነ ውሥጥ ከመኬነው ከገባን በዎኋላ ለሡው ውንበሩው ተምችቶተታል ከጥጌ ተቀመጭ ሤለኝ እንብኝ ብየ ከፌት ሥቀመጥ ለኔ ከትክሻየ ላይ በኬነው ጠበብኝ
ጠባብ ነገር ለኛ የማይመጥን ወይም እጥረት ማለት ነው ከሰው ጋር አብሮ መጓዝ ምን እንደው እዚሁ ላይ አለ
ሰላም ውዴ በህልሜ በተደጋጋሚ ወድሜ ትልቅ ነው ግን እኔ ማየው እፃን ሆኖ ነው ግን በተደጋጋሚ ነው የማየው
አሰ ወራ ወበ በህልሜ ልጄ ተደጋጋሚ አብረን እየተጓዝን ስትጠፋብኝ አያለሁ ዛሬ ደሞ ወንዝ ልንሻገር ስንል ያዳልጣትና ስትወድቅ ወንዙ ይወስዳትና የተከማቸ ሰፊ ውሀ ውስጥ ይጨምራታል ኢማን ኢማን እያልኩ አለቅሳለሁ እጨነቃለሁ ከዛ ህጻንና ጥቁር አስፈሪ ሁና ትወጣለች ውይ ወጣች ስል ጓደኛዋ እንዴ መኪ ኢማን አይደለችም ስትለኝ አንሳና ጠቁራ ስላየሻት ነው አሁን ቁርአን ስቀራላትና ሩቃ ሣሥገባት ታያታለሽ እንዴት አንደምትቀየርና እራሷ እንደምትሆን እያልኳት አቅፌያት ባንኩ ምንድን ነው ጨንቆኛል ፍችልኝ አማና ላፈታትሽ ማሻአላህ እውቀትሽን ያስፋልሽ
ይህን ህልሜን ፍቺልኝ በኮሜንትም ቢሆን ዉዴ
እህቴ እኔ አላገባሁም ያየሁትም እስካሁን ከፈታሽው ይለያልበህልሜ ሰማይ ላይ ከክዋክብት የተሰራ መኪና ቀስ እያለ ሲሄድ አየሁ ምን ይሆንበፅሁፍም ቢሆን ፍቺልኝ
ስላም ሀሊማየ መኪናየ ጋዙ እንጥፈጥፍ ብሎ ደርቆ አየሁ ግን እየነዳሁት ቢሆንም ከተለመደው ውጪ ዳሽቦርዱ ላይ ጋዙ በጣም እንዳለቀ ይፅፍልኝ ነበረ እኔም እንዲሁ መሀል አስፓልት ላይ አቁሜአት ጋዝ ለመግዛት በቅርብ ወዳለው ስቴሽን ሄድኩ ወደ ጋዝ ስቴሽኑ ስሄድ በእጄ ሳይክል ተሸክሜ አየሁ ሳይክሉም ነዳጅ ይፈልጋል ባለትዳርና የልጅ እናት ነኝ
ሰላም እህቴ እኔ ደሞ በህልሜ ከአሰሪዬ የሚያምር ጥቁር የቤት መኪና አብሬው ይወስደኛል ከዛ ደሞ ለ2 ሰዓት ነው ቶሎ እናትሽን እይና ት ትመለሻለሽ ብሎ ከዛም ቶሎ ያደርሰኛል ይመልሰኛል ምንድነው
❤❤የቴሌግራም ቻላንሽ እዴት ማግኘት እችላለሁ ውዴ
እኔ አላገባሁም ተገልባጭ መኪና ቀዩ ቁሞ አየዋለሁ ከዛ እኔ እወጣለሁ ከላይ ሁኘ አይሄድምዴ እሄ ሹፌር እላለሁ ጠይም ጎረምሳ ይሄዳል ይለኛል ይስቀኛል ግን አልሄደም
Sakur mastakakls😢😢😢😢
ruclips.net/video/uUKSk8RirZ8/видео.htmlsi=nBTOyXsQOF1--0N8
በለትደር ነኝ ከዱሩ ፍቅራኛ ገ ሚግቢ መቢላት
ስለ ድሮ ፍቅረኛ ተፈቷል ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=_X2-P8dectjkSIBw
የምንጽፍልሽን ለመፍታት ግን በጣም እየዘገየሽ ነው በሰላም ነው??
ዋአለይኩም።ወሰላም።እህቴ እዳታልፊኝ።በጣም ተጨንቄ ነው ያዴርኩት እየነዳሁ ድርስልኝ እያልኩ ደርሱልኝ።ደሞ ዲጋሜ አባቴ እየነዳ ተገለበጠ ችንቅ ብሎኛል።እህቴ የተፈታሁ ነኝ
ruclips.net/video/KozxlA43zzM/видео.htmlsi=fJ-J2XNYxhkpFnMJ
Aroge yeteleyayu makinawech ina makinawu sir ke hajnabi wand ga wasib madreg makinawu sir malet new
ruclips.net/video/HpGu8F6igMM/видео.htmlsi=CIpJWZsqxXDd4gfF ወሲብ ጥሩ ትርጉም ቢኖረውም ዚና ከሆነ ተቃራኒውን ይይዛል
እሺ ነጭ መኪና ማየትስ እባክሽ ንገሪኝ
ወአለይኩም ሰላም እህት በአሏህ በኮሜት መልሽልኝ እናቴ በጥይት ልትመታኝ ስትተኩስ እውስጡ ግን ቀላሀ የለውም አልመታኝም እናቴ ግን ምን አድርጌሽ ነው ለኔ በጥይት የምትመችኝ እያሉኩ ሳለቅስ ነቃሁ
ሰላም እህቴ በህልሜ 1ቀን በጣም የሚያምር ነጭ መኪና እየነዳሁ መንገዱ ጠፍቶኝ ሳቆመው እና ታዋቂ ሰው መጥታ አገዘችኝ እንዴት መንዳት ቻልኩ እያልኩ ስገረም እና መኪና መንዳት በጣም ቀላል ነው እላለሁ በ 2ተኛው ቀን ደግሞ ቪትዝ መኪና ያለኝ ይመስለኛል ፖርኪንግ አድርጌ ቤተክርስቲያን ውስጥ ይመስለኛል እለቅሶ ያለ ይመስለኛል ሂጀ ስመለስ መኪናዬን አጣኃት ከዛ ሰዎች ተሰብስበው ስንፈልግ ከላዪ ላይ አፈር እና ጭቃ ሁኖ አገኘነው ከዛ ስዎች አወጡልኝ እህቴ በእናትሽ በፈጣሪ ፍችልኝ ።
ruclips.net/video/HpGu8F6igMM/видео.htmlsi=NFaIqOo3iuU29P8U
አበዛሁት ማሌሽ ኡዱ ማረግ ባለትዳር ነኝ
ስለ ውዱ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
ከምወደው ልጅ ጋር በመኪና እየሄድን አሮጊት ሴትዮ አስፓልት እስኪሻገሩ እኛ አቁመን መጠበቅ ትርጉሙ ምንድነው አሮጊቷ ምንድን ናቸው??
ፍቅረኛዬ የብር የአንገት ሀብል አድርጎ አየሁት መንድነዉ ፍቺልኝ
❤❤
ክክክ ዛሬ ዜና ነው በርች ❤❤❤
Yekom mekena weset fekerenaye koche belo ayewalew. Mekenawe west sayendo mekemet menden new algebawem
ውቤ እንኮን ደለህና መጣሸ ❤❤❤❤❤ውቤ እባክሸ ሰለ ጦርነት .በጦርነት መሀል ያለ ቶክሰ እባክሸ ፍችልን ጦርነት
እኔም አይቻለሁ
ዛሬም አልተፈታም በጣም ይገርማል በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር
ሰላም እህት በዉነታዉ አለም መኪናየ ተቃጠለች በህልሜ ታዳ የሆነ ትልቅ መኪና ሲጭናት አየሁ ለባሌ ወሰዱልህ እለዋለሁ እኔናሱ ትልቅ መኪናዉስጥ ሆነን ይመስለኛል ቀለሙ አላየሁትም ባለትዳር ነኝ
መኪናዋን ሲጭናት የተቃጠለችዉ ነዉ ጤነኛ ሆና አደለም
አሰላሙ አለይኩም እማ እንዴት ነሽ ዛሬ በህልሜ የመጀመሪያ ባሌ በውነታው አለም ከማቃት ጓደኛየጋር ፓስፖርት ይዘን አያለሁ እሡ ይመጣና ፓስፓርቴን እና የትዳር ቀለበቴን ይዞ ይሄዳል ምን ይሆን ባለትዳር ነኝ ቀለበቱ ደግሞ እኔ ያደረኩልሽ ነው ወይስ ያሁኑ ባልሽ ነው ሲለኝ ያንተ አይደለም ያሁኑባሌ ያደረገልኝ ነው ውለው ቀለበቱንም ፓስፓርቴንም ወሠደብኝ አሁን ባለትዳር ነኝ
የኔ ውድ እንደምትደክሚ አቃለሁ ግን አትለፊኝ ትዳሬ ስላስፈራኝ ነው 😢
ተይ መልሸልኝ😢
እር በአላህ ክአላህ ውጪ ማንም አያውቅም ግን ህልማቺሁ የተፍታላቺሁ ንገሩኝ ማለቴ እሪሳቺሁ አይታቺሁ የፍታቺሁት ካለመልሱልኝ ህልሜን ልገራቺሁ አግብቸ ፍትቻለሁ እናም የባሌሚስት ጥጉርዋን ሹሩባ ተሰርታ ያበሻቀሚስ ለብሳ አምሮባታል ክዛ እኔ ክመጨርሺያ እጆሮዋጋር ያለውን ምቺግ አርጌ እነቅለዋለሁ ክዛ እንጣላ ለን እናትልቅሴት ናቸው ያስታርቁናል በአላህፍቱልኝ አይታቺሁ የተፍታላቺሁ
ለምን ፕሮፋይልሽን ቀየርሽው ያምር ነበር
ሠላም እኔም ዛሪ ያየሁት ደም አባቴ በህወት ይሉም ገን በህልሜ አብረን እንጎዝ ይመሠልኛን እሱ ቀደም ብሎ ከፊት ይሂዳን እናም ይመክረኛን ልጂ ልብስሽን ለማንም አትስጭ ይልኛን እናም እሽ እልዋልሁ የሆንይ ልጂ የትምርት ቤት ጓድኛ ትመሠለኚ ይምሥለኛለቺ አብረን አባዬጋ እዬሂድን አይደል እምንገድላይ አገኘሆት ፍዬል እየጠበቀቺ ልብሴንም ሰጥቻት ይመስለኛን የጆሮዬንም ወርቅ ለብሳዋልቺ እናም ልብሴን አጥባ ሰጠቺኝ ለበስኩት ትንሽ ገደል ነበር ወድኩ እናም ቶሎብሎ አንድ ልጂ አነሳኝ እኔም ቀልጠፍብዬ ብድግ አልኩ እናም ወርቄን አምጭ ስላት እሽ ትልኛልይ ግን እርገጠኛ ነኝ ልሰጠኝ ዝገጁ ናት ፍዬል ነዉ የምጠብቀዉ ይዘሽ ስመጭ ትሰጭኛልሽ አልኳት እሳም እሽ አልቺ ፍቺልኝ በጣም ነዉ የጨነቀኝ ምን አይነት ጉድነዉ ሁለዬ ህልም እማይዉ ወላሂ
አሠላሙአለይኩም ውዶ እህቴ ህልም ያየችው እህቴ ናት ባለ ኢትዮቢያ ያለው ደውሎ ከቤተሠቦችሽ የሞተ አለ ይላታል እሷ ደሞ እናቴን ወሠደብኝ አባቴን እያለች ትደነግጣለይ እሡም ተረጋጊ እያለ እያረጋጋኝ ባነንኩ አለች
እረ ህልሜን ፅፊልሽ ነበር በቀደም እለት አልመለሽልኝም please ወርቅ ቤት ሄጄ የ አንገት ሀብል ስመርጥ አየው እስኪ ፍችልኝ ማሬ ???? 😊
ለምንድነው ግን ሁሌ ስፅፍልሽ አትመልሽም 😢 ጡቴ ምንም ስጋ የለውም ቆዳው ብጃ ተጣብቆ በጣም እረዝሞ ወተት ሲወጣው ይገርመኛል በሁለተኛው ህልሜ ጡቴ እራሱ ቁርስ እያለ ሲከፈል ደንግጬ ውስጡን ሳይ ግን አዲስ ጉጥ ያለ ጡት ሲወጣ አየሁ ምንድነው
Wow that's good 👍
Benateshe chenkonale fechelen kefekerenaye gare sxe lenarege anesasamaleln kenferone sesemew anda merake negere yewetal Keafu masame ako ayewedemi Andete samene beya sayew wende zherone yerechebenale. Kezha ney aneteta belo yeone bete yezhone yeadal andet zhare ken gare metayet felge. Beye asebalew sewoche nebero megebe akerebo anebela ayale anebelalen teferone sayew tefer Kelem tekebetole algebawem bezhe fechelen kalasechegerekoshe
እኔ ባለትዳር ነኝ እህት
❤❤❤❤
የበሌ ወንድም የሆነ ወረቀት አስቀምጬ ነበር ዬት አረክሽው ብሎ መሰቢየ ይፈትሸል ይቆጠኘል
ruclips.net/video/HpGu8F6igMM/видео.htmlsi=0HARKulBX95cRHBk
Aww Yane mare wallhi k 3 gezi baliy helm fatshilyale hulum lek nashi batme garmogal mashllahe❤❤❤
As we wb ❤❤ሀሊማዬ በውስጥ ባዋራሺ ደስይለኛል ከይቅርታ ጋር ስልክሺን አስቀምጪልኝ❤ማማዬ🎉
Betam gobez nesh yewunet ameseginalehu anchi tileyalesh...10Q
Betam ameseginalew 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ
በጣም ደስ ብሎኛል ህልምን ፈተሽልኛል አመሰግናለሁ ♥️♥️♥️ እማ🥰🥰🥰🥰
Siwedish betam new miketatelish
አሰላሙአለይኪ እህቴ ሰላም ነሽ ባጃጂ ውስጥ ገብቸ ከኔ ሌላ ሁለት ሴቶች አሉ አንዲቱ የአንዲ ክፍል ተማሪ ነን አንዲቱን አላወኩዋትም ባጃጂዋ ውስጥ ገብተን እየሄዲን ባጃጂዋ ትሄዳለች ሹፌሩ የለም ከዛ እኔ ሹፌሩ እንደለለ ሳውቅ ደንግጨ ፍሬኑ ለመያዝ አልቆምልኝ ብሎ በመጨረሻም አቆምኩዋት የምንሄዲበት መንገዲ አጭርም ነበር ምንም አይነት እንቅፋትም የለውም ቀጥ የለ ነበረ እስካሁን ቡዙ ህልሞችን ፈተሽልኛል በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤🙏🙏👍😍 አላህ ይጨምርልሽ አፈታትሽ ግልፅ ነው
በፁሁፍ ፍችልኝ
አላየሽውም ? ሀሊማየ
የኔ እመቤት እንዴት ነሽ ይህንን ሕልም ከተመቸሽ ፍቺልኝ የዛሬ ሕልሜ የፈታሁት ባለቤቴ የቤተሰቡ ቤት የእነሱ ቤት አይደለም ጎረቤታቸው ናት እሷ ቤት ይመስለኛል በሰሀን ነጭ የዶሮ ቆዳ ያልታጠበ የሚመር ስጋ ይሰጡኛል እኔም ጠቅልዬ ጉርስ ሳደርገው በጣም ይመረኛል የቤቷ ባለቤት ውሻ ነጭ የምታምር ድንክ ውሻ በሩን ከፍታ ስትገባ ቋቅ ይለኛል ውሻዋው ከአፌ ነጥቃ ትበላዋለች የውሻዋም ባለቤት ውይ ሰጠሻት የተቀቀለ ነበር የምትበላው እንዳያማት ውሻዬ ትለኛለች እኔ ግን ከሕልሙ ከነቃሁ በኃላ አፌ ላይ ምሬቱ ነበረ የኔ ወርቅ ስለምንሽ ፍቺልኝ የተፈታሁ ነኝ
ውዴ thanks ❤❤❤
ማሻአሏሕ❤❤❤❤❤❤ውድበርች
ለቤትሽአድስነኝ ግንእከታተልሽአለሑ😊😊😊😊
Betam New Yemwedeshe😊
የኔ ቆንጆ አላህ ይውደድሽ 🥰😍😍😍😍
@@addismedia9882 amen
Enateye benateshe fechilegn
Mn meslshe eyendawe yenberwe mendat salchele yemeslegnal ena eyendawe eyale kebalebete gare yemeslegnal keza seneda betam techenkiyalwe kezam mehale mengede laye mendatan akomalwe kezam balebetam tetogn kemekinawe yewetana belela mengede be egeru yehedale keza mahel menged laye selkomku eyetechenku lemaseterat emokeralwe
Yene mare mne yehone ebakeshen fechilegn betam nwe yechenkegn
I was busy dreaming I driving BMW with my friend I was enjoying and bmw is my favorite car
ዋሌኩም ስላም የኔ መልካም እንኳን በስላም መጣሽ
As wr wbrtu Hitee be hilim benibi menedefi mindinewu
ትንኞች ምቾት እና ማሳከክን ከሚያስከትሉ ነፍሳት መካከል እንደሚገኙ የታወቀ ነው, ስለዚህም በህልም ውስጥ ጥቃታቸው በህይወት ውስጥ ችግሮች እና ችግሮች መኖራቸውን ያመለክታል.
@@addismedia9882 esh Hitee shukiren
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ያየውት የአከራዬ እህት ልጅ ነው እና አንዳንዴ ችግሬን ይካፈላል እና በጣም አከብረዋለው በአይስዙ እሱ እየነዳ እኔ ከጎኑ ሆኜ እየሄድን ባጣም ረዥም ተራራ ብፍጥነት ወጣ ሌሎች መኪናዎች ግን መውጣት አቅቷቸው ቆመው ነበር እኛ ግን የፈለግንበት ደርሰን እሱ እኔን መኪና ውስጥ ትቶ የሆነ ሰፈር ገብቶ ተመለስ እኔ ደግሞ ሽንቴን ልሸና ገብቼ እስክዉጣ እየጠበቀኝ ከእንቅልፋ ነቃው እኔ ነጠላ ነኝ ወይም ፈትቻለው
ሰላም አሊኩም እህቴ መኪና ገዝቼ አዬሁኝ የጭነት መኪና ሰማያዊ መኪና ብትፈችልኝ
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti
ወአለይኩም ሠላም አህለኝ❤❤❤❤
ሰለሙአለይኩም እኔ አላገባሁም የአለቃየን መኪና እየነዳሁ አየሁ የመኪናውን ቁልፍ የዤዋለሁ በአላህ ምድነወ 🥰
aww be hilm mestawot filefit mekom nebsetur huno mekom min malet new
ruclips.net/video/EgwnxK08mFM/видео.htmlsi=5rd-MGIC0Wik6k-m
እናመሰግናለን ግን ብዙጊዚ ጠይቂሽ አልፈታሽልኚም ይሁን ሲመቺሽ እጠብቅ አለሁ❤
ኢንሻ አላህ
💞💞
አአወወ ሀሊማዬ ሰለመኪና የላክሸው እሰከመጨርሻ አዳመጥኩኝ ነገር ግን ህልሜ የተለየ ነው። ፍት ነኝ። በህልሜ የህቴ ባል መኪና እየነዳነበር ።እኔና እናቴ አሰባልት ተሻግርንየህቴ ባል መካና ውሰጥ።ገብተን ቁጭ አልን እህቴም ነበርች።መካናውን አሰቁማ ማውራት ጀመርን። እህቴ ሰላም እያልኳት ነበር ። ቦታ ለቆልኝ በሌላ ወንበር ቁጭ አለ ።የሚነዳበት ቦታ ቁጭ አልኩኝ ።እንጀራ በምሰር ወጥ አጥቅሼ ይዤ ነበር።ትኩሰ ሰለነበር ይቅርታ አሸተትኳቹ ሰል ምንም ቾግር የለም አለኝ የህቴ ባል መካናው ጥቁር እና ዘመናዊ መኪና ነበር። ከዛ ከኀላ መኪኖች ሰለነበር መንገድ ዘግተንባቸው ሰለነበር እኔና እናቴ ወርድን እነሱ ሄድ። በአላህ ፍችልኝ
እኮንደናመጣሽ እህቴ
Aww, ka makina adega materef mindnew pls negergn ena charger sebetes mayet mind new
አሰላሙአለይኩም እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዛሬ በህልሜ ከዘመዶቸ ቤት ሁኔ ይመስለኛል እናም ፓስፖርቴን እና የአየር ትኬቴን ይዥ ከዛ ዘመዴ የሆነችውን ሴትዮ በረራየ ሰአት ሳያልፍብኝ ፖስፖርቴን አስተካክይልኝ ስላት እንቢ አለችኝ ሴትየዋን በተደጋጋሚ አያታለሑ እባክሽ ፍችልኝ❤❤❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺
Selam eheti zare be helemi yekedmo fkregnayen mekina seneda ayehu esu alenberm gn .... .mekinaw eko ene gar new ke lebu alewtawm malet new elalew......be allah fechilgn
ባለትዳረ ነኝ አብዛኛዉን ጊዜ አውሎ ንፍስ አያለሁ ወደኔ እየመጣ ግን ሳይነካኝ ያልፍል ዛሬ ግን አዉሎንፍሱ ነክቶኝ በላየላይ እየነፈሰ አቧራዉ ምኑ እሞታለሁ ብየ ፈረቸ ነበረ ንፍሱ ዉስጥ ሁኘ ላሀዉለወላ ቁወተ ኢላቢላ አልነበረ እየደጋገምኩ ንፍሱ ሲያበቃ ግን ምንም አልሆንኩ ዞወረ ብየ ሳይ አዲትልቅ ዛፍ ጥሎነበረ
ይሄን ህልም እኔም አይቼዋለሁ ከሚመጣ በላ ትተርፌያለሸ ለምሳሌ ሀገር ላይ ከሚከሰት ወይም ባንቺ ዙርያ ከሚከሰት ፈተና አንቺን አይነካሸም
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ የመዳምን ልጅይጀ ልጀቱን በዉነትእይዘትአለሁ ከዛ በህልሜ የመዳምን ወኪናይጀ እልጂቱጋራ እና ደለሁ ኝ ከዛ መኪናዉ ይገለበጥብኝልብየ እፈራለሁ ትንሻነዳሁት እና አቁምኩት መግዱጡሩነዉ ከዛመዳም መጠቺልን አዛ ምጋብአዘ ዛች ከዛ ዝነብ ጠላ ዝነብግን ጡሩነዉየጥለሁ እኔ ትዳርየለኝም ነገረኝ
ተሻለሽ እህቴ ኑሪልኝ
አልሀምዲሊላህ ሆቢ አመሰግናለው ማማዬ🙏☝️🥰
Afatatsh tesfa sechi new dese teyalesh
ሰላም እህቴ በህልሜ ጎረቤት ትልቅ ሰውየ በሂወት የለም ሁለታችንን ኑ ብሎ ከማናውቀው ቤት አስገብቶን ይሄዳል ቤት ውስጥ አትሌቶች ያሉ ይመስለኛል አብሮኝ ያለው ባለቤቴ ነው ህልሙ ውስጥ ወንድሜ ነገር ነው የሚመስለኝ ያመጣንን ሰውየ በጣም ጥሩ ሰው ነው እዚህ ማምጣቱ እያልሁ ነበር አንዷን አትሌት አግባት እያልሁት ፍላጎት የለውም ነበር ቁጥሯን ልቀበልለት ነበር በኃላ ቅናት እየተሰማኝ መጣ ግቢ ውስጥ ነበርን ከኔ ተነጥሎ ሂዶ እንጨት እየፈለጠ ነበር አንፈልግም ብለው ሲቆጡ እኔም ተው እያልሁት ለመወደድ ነው የሚፈልጥ እያልሁ እዛው ግቢ የጨት አልጋላይ በሆዱ ተኝቶ ከሁለት ሴቶች ፊለፊት እያየ በሰሀን እን ደወጥ ነገር ምግብ እየበላ ነበር አንደኛዋ ታዋቂ አርቲስት ናት አንደኛዋ አግባት ያልሁት ናት በር ስ ር ተቀምጠው ነበሩ አርቲስቷን ሰላም ስላት ድምጿን ከፍ አድርጋ ሰላም ትለኛለች ውስጥ ገብቸ ልቀመጥ ስል ቦታ እየመረጥሁ አርቲ ስቷ መጣ እኔ ጋ ነበረች በሰአን በሰአን ወጥ የሚመስል ነገር እየበሉ ነበር የተቀመጡ ሁሉም መሬት ነበር ተነስታ ከኃላዋ ልብሷ ተበላሽቶ ነበር ምግ ብ ይሰጡ ኛል እያልሁ ነቃሁ ከባለቤቴ ጋር ሰላም አይደለንም ኢትዮ ነው ሊመጣ ነው ምን ይሆን
❤❤❤
በህልሜ የድሮ ጎረቤታችን ሄጄ ጁስ እጠጣለሁ እንደገና አጎቴ ቤትም ሄጄ እጠጣዋለሁ ያሀንን ጁስ ውሀ አርንጓዴ ነው ከለሩ በጣም ደስተኛ ነኝ ለሰው ሁሉ በጣም ይጣፍጣል እያልኩኝ አወራለሁ እና ዱግሞ እኔ ክርስቲያን ነኝ እና የሆኑ ሙስሊም ፋሚሊ ነገር ናቸው ሳሎናችንን ተከራይተው ይመስለኛል እና የወንድሜ ልጅ ትንሽ ነወ ወለሉ ላይ ሆኖ ያጠናል ሳሎን እና ና አትረብሻቸው እለዋለሁ ከዛ የተከራየው ሰውዬ ተይው ችግር የለም ብሎ ፈገግ ይላል በዛ ሳአትም ጓዳ ሆኜ ያንን ክስ እጠጣለሁ ጭራሽ በማንጕ ጁስ እየደባለኩኝ ምን ይሆን(ያላገባሁ ነኝ)
21:49 0:02 አአወወ አዳምጭዋለው ግን ህልሜን መፍታት አልቻልኩም እባክሸ ፍችልኝ በውነታው አለም አያቴ ሞታለች በህልሜ እንሰሳቶች ሰታርባ አየኃት ለነዚህ ይህ ሁሉ ወጪ ሰታወጪለኛ ብትሰጭን አይሻልም ወይ ብዬ ሰጠይቃት ጦጣ ጡጦ እያጠባች ጦጣው ሱሪ አልብሳዎለች ሰው ይመሰላል ፆታው አይተሸዎል እላታለው እነዚህ እንሰሶች ብቸኝነት እዳይሰማኝ ይርድኛል አለችኝ። ነገ ሰንት ሳአት ነው ምትሄጂው ሰራ ሰትለኝ ጠዎት ነው ምሄደው ቀጠሮ ሰላላኝ ምነው ቤትሽ ሊፀዳልሸ ፈልገሸ ነው ብዬ ጠየቅኳት ልብሶችሽ አሉ ማንም አይወሰድብሸም ብዙ ልብሶች ተጠቅልለው ወደላይ ተቆልለውሌላ ክፍል ተቀምጦዋል መሬትላይ ከዛእየሮጥኩኝ ወደመኪና ገባሁኝ እየሄድን ነው ።አሰሪዬ እና ሌሎቹም ማላውቃቸው ሰዎችአብርውን እየሄድን እዛው መኪና ውሰጥ ወጣት ቀይ ወንድ ልጅ ፈገግ እያለ ጭንቅላቴ ያሻሸኛል ሰሸሸው ቆይ እዚጋሸ ህመም አለሸ ብሎ ያሸኛል።ለቀቀኝ ተሻለኝ ሀኪም ይመሰለኛል ፈገግ እያልን እየሄድን አሰሪዬ ንብረቷ እዳይሰረቅ እዲህ አድረገሸ ሸፍኚ እያለች የመጋርጃ. ጫፍ እያሰተካከለች አሸፋፈኑ ታሳየኛለች ሸፍኜዎለው እሺም እላታለወ ፍቺው ምንድነው
ውዴ በቆንጆ መኪና ፔካብ ነው ጐረቤቴ ከባላጋር ስትሄድ አየው ምድነው ፉችልኝ ውዴ
Mekena lesafer sasasekom telogn hide minden
* የቁጥጥር ማጣት ስሜት: መኪናው ሳታስቆመው ጥሎህ መሄዱ በህይወትህ ላይ ያለህ ቁጥጥር እየጠፋ እንደሆነ ሊሰማህ ይችላል። አንዳንድ ሁኔታዎች ከቁጥጥርህ ውጪ ሆነው ሊሰማህ ይችላል ወይም ለወደፊት ስለሚመጣው ነገር እርግጠኛ ባትሆን ይሆናል።
* የፍርሃት ስሜት: በፍጥነት እየሄደ ያለው መኪና ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ህይወት ወይም አደገኛ ሁኔታ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም ስለወደፊትህ የሚያሳስብህ ነገር እንዳለ ሊያሳይ ይችላል ወይም አንድ ነገር በጣም በፍጥነት እየተቀየረ እንደሆነ ሊሰማህ ይችላል።
* የተሳሳተ አቅጣጫ መሄድ: መኪናው ሳታስቆመው መሄዱ በህይወትህ ውስጥ በተሳሳተ አቅጣጫ እየሄድክ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። አንድ አስፈላጊ ውሳኔ ላይ ደርሰህ ላትሆን ይችላል ወይም የምትፈልገውን ህይወት እየኖርክ ላትሆን ይችላል።
* የተጣለ ስሜት: መኪናው ጥሎህ መሄዱ በህይወትህ ውስጥ በአንድ ሰው ወይም በአንድ ነገር እንደተተወህ ሊሰማህ ይችላል። ይህ ህልም ከአንድ ሰው ጋር ያለህ ግንኙነት እየተበላሸ እንደሆነ ወይም አንድ አስፈላጊ ነገር እያጣህ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
እህቴ በናትሽ ህሌምን ፈችልኝ ገገደኞች ገራ እቃ ህናዎራድ ቢለን ሄድን እኔ ዎጥቼ ሄድኩኝ ገደኞች ኑ ዉጡ የልኩ ቃሩ ሹፊሩን የለቃዉም
ተይ በአላህ ስንት ጊዜ ፃፍኩ በዚሁ ፍችልኝ በህልሜ የባሌ ወንድም ብድር ብሎ የሚመጣበት ቀን እንዳለው እና እንቢ እንዳልል ያስጠነቅቀኛል ብድሩ ምን እንደው አይገልፅም አንተ አሁን አለህ አበድረኝ ስለው ቸል ብሎ ዝም አለኝ በሀይል ያሳስበኛል
2 ኤች አይቪ ኤድስ የያዘው ሰው ይቀርበኛል በጣም ፈረው እንዳይዘኝ ብየ ወንድ ነው ህልም ነው ባለትዳር ነኝ?
የኔማር እህት አይተሽ እንደማታልፌኝ አቃለሁ እነም እህቴ እኔነ ፌቅርኘየ አብርን እየተሣፌርን እነ ውሥጥ ከመኬነው ከገባን በዎኋላ ለሡው ውንበሩው ተምችቶተታል ከጥጌ ተቀመጭ ሤለኝ እንብኝ ብየ ከፌት ሥቀመጥ ለኔ ከትክሻየ ላይ በኬነው ጠበብኝ
ጠባብ ነገር ለኛ የማይመጥን ወይም እጥረት ማለት ነው ከሰው ጋር አብሮ መጓዝ ምን እንደው እዚሁ ላይ አለ
ሰላም ውዴ በህልሜ በተደጋጋሚ ወድሜ ትልቅ ነው ግን እኔ ማየው እፃን ሆኖ ነው ግን በተደጋጋሚ ነው የማየው
አሰ ወራ ወበ በህልሜ ልጄ ተደጋጋሚ አብረን እየተጓዝን ስትጠፋብኝ አያለሁ ዛሬ ደሞ ወንዝ ልንሻገር ስንል ያዳልጣትና ስትወድቅ ወንዙ ይወስዳትና የተከማቸ ሰፊ ውሀ ውስጥ ይጨምራታል ኢማን ኢማን እያልኩ አለቅሳለሁ እጨነቃለሁ ከዛ ህጻንና ጥቁር አስፈሪ ሁና ትወጣለች ውይ ወጣች ስል ጓደኛዋ እንዴ መኪ ኢማን አይደለችም ስትለኝ አንሳና ጠቁራ ስላየሻት ነው አሁን ቁርአን ስቀራላትና ሩቃ ሣሥገባት ታያታለሽ እንዴት አንደምትቀየርና እራሷ እንደምትሆን እያልኳት አቅፌያት ባንኩ ምንድን ነው ጨንቆኛል ፍችልኝ አማና ላፈታትሽ ማሻአላህ እውቀትሽን ያስፋልሽ
ይህን ህልሜን ፍቺልኝ በኮሜንትም ቢሆን ዉዴ
እህቴ እኔ አላገባሁም ያየሁትም እስካሁን ከፈታሽው ይለያል
በህልሜ ሰማይ ላይ ከክዋክብት የተሰራ መኪና ቀስ እያለ ሲሄድ አየሁ ምን ይሆን
በፅሁፍም ቢሆን ፍቺልኝ