Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Aselamu Alaykum.የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
ዋለይኩም አሰላም አላህ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ምርጥ ነው
የኔ ውድ ጄዛህኪላሁ ኸይርን ሁቢ ባለፈው ያየውት ህልም ነው በጣም እያስጨናነቀኝ ስለሆነ ላስቸግርሽ ብዙ እባቦች ያባቴ ቀዬ ላይ ከቤታችን ጀርባ ነበሩ እኔ አጠገባቸው ቆሜ እያየዋቸው አንዱ ቢጫ እና ጥቁር ነው ከለሩ ቀይም ያየው ይመስለኛል እና ወደ ነብር ተቀይሮ ፊቱ ወደኔ አዙሮ እያየኝ ሊበላኝ መስሎኝ ወደ ዃላ እያየው እሮጣለው እሱ በቦታው ሳቀሳቀስ ያየኛል እኔ እየሮጥኩ ያባቴ ቤት ለመግባት አጥሩጋ ስደርስ ግቢው ዝግ ነው ክፈቱልኝ እያልኩ ስጣደፋ በሩ ተከፍቶልኝ እቤት ስገባ አባቴ ብቻ ነበር ጡት ማሳዣ እና ባንት ብቻ ነበር የለበስኩት ካባቴጋ እያወራው ነቃው
በጣም ትልቅ/ሰፊ አይኑ የሚያምር እንጀራ አይቼ ሲያምር እያልኩ ጠጋ ብዬም ስቆርስ አየሁ፣ ኩሽናው ውስጥ የማላቃቸው ሴቶች አሉ እና ፈገግ እያሉ ያናግሩኛል። የተፈታሁ ነኝ
ተባረኪ
የኔ ቆንጆ በናትሽ ተደጋጋሚ የባለቤቴ እናት አንዴ ስድስት ውሻ አምጥታ ስታስበላኝ አያለው አንዴ ደሞ በጩቤ ልትወጋኝ ስትል አጠገቤ ትልቅ ሴፍ አግኝቼ ስቆራርጣት አያለው ተደጋጋሚ ሌላም ብዙ ነገሮች አያለው በሷ ዙሪያ ለምንድ ነው እህቴ በናትሽ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው እኔ ሳገኛት ግን ጥሩ ነው ምትሆነው
❤❤❤
ጀዛኩምሏህ እህቴ
wa wr wb alahe yechmerelshe በህልሜ ንብ ጭቅላቴን ሲነድፈኝ ነቅዬ አወጣሁት አንደመርፌ የወጋኝ ባለትዳር አደለሁም
እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
እባክሽ እህቴ ስለጨነቀኝ ነው አትለፊኝ ህልሜን ፍቺልኝ....በህልሜ የቤታችኝ ግቢ በር ገርብ ብሎ ነበር እና ልዘጋ ስል ማላቀው ሰው ሌባ በሩን በርግዶ ይገባል ከዛም ሌላም ሰው ይከተለዋል ከዛ እኔ ግቢ ውስጥ እንዳለው እነሱ ወደ ውስጥ ይገባሉ...እኔ ከግቢ ደንግጬ እወጣና እርዱኝ ሌባ ገብቷል እርዱኝ እያልኩ እጮሀለው ግን መንገደኛው ሚያልፈው ሁሉ ዝም እያሉ ይሄዳሉ ቤተሰቦቼም ዝም ብለው ያዩኛል እኔ ግን እርዱኝ እያልኩ እጮሀለው....ሌቦቹ ሲወጡ (እንደሰረቁ ታውቆኛል ግን በእጃቸው ምንም አልያዙም) ከዛ ሌቦቹ ከግቢ ወጥተው ሊያመልጡ ሲሉ እይዛቸዋለው...ከዛ በግራ እና በቀኝ ይዣቸው ሰፈራች ወዳለው ፖሊስ ጣቢያ ወሰድኳቸው ከዛ እንዴት ትሰርቃላቹ እያልኩ ከእንቅልፌ ተነሳው.....እና እህቴ ህልሜን ፍቺልኝ እናም ያላገባው ሴት ነኝ
ስለ መጮህ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ ሌባን ማሳደድ ግን ህመም መጥፎ ሰወችን ወይም ደስ የማይል ግዜን ያሳያል
@@addismedia9882 ግን እህቴ ሌቦቹን አላሳደድኩም ከግቢ ሲወጡ ነው የያዝኳቸው
ከትናት ወዳ የጠየቅነዉ ነገ ይመለስልን የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰🥰 የትናቱ ማለቴ ነዉ
as wr wb Ebrahim ባል የሞተባት ሴት እና ዳቦ የሁለት ከፍዬ ሶስት ሳልከፍል ሸውጄው እየበላው ሄድኩ
👍👍👍👍👍
ዛሬ ደሞ ሁለት የአጎቴ ልጆች ጋር ህልም አየሁ አንደኛው ሞቶ ሀዘን ይመስለኛል ሟቹ ስሙ 'መለሰ' ይባላል በእውነተኛ አለም አልሞተም ከዛ ሌላኛው ስሙ 'ጫላ'/ትርጉሙ 'በላጭ' ማለት ነው ፤ የሚባለው አዝኖ እየተንከባለለ ያለቅሳል እኔም ጫላነው? ብዬ እጠይቃለሁ ፥ሳለቅስ ቀስ ብዬ ነው። የተፈታሁ ነኝ
ስላም እህት ህልሙን ያይችው እናቴነች ከኔ ቤት ህዳ ከግቤዊ ገባች ልጅ እየሳቀች እሩጣ ህዳ ሳመቻት ባለቤቲ ቤት ውስጥ ቁጭ በሎ መሳርያ ይዟል አዴት ትልቅ ስትዮ አብር ምግብ ይብላሉ እናቴ ተግቤው ቁማታያለች ከዛ ወታደሮች መጡብኝ መሳርያየን ሊቀሙኝነው መሳርያየን ከሚቀሙኝ ሙቴን እመርጣለሁ ብሎ ወጣ ስላም አላለኝም አልፎኝ ሂደ ጣፋ ስትዮዋን እናቴ ታውቃታለች ጥሩ ሲት ነች ከበቡሽ ትባላለች
ባለትዳር ነኝ በህልሜ በጣም የምቀርባት ጎረቤቴ አፍንጫዬ ላይ ያረኩትን ወርቅ አሶልቃኝ ሌላ ቆንጆ ወርቅ ታለብሰኛለች እንዲሁም ሁለቱንም ጆሮዬን አለበሰችኝ
በአላህ በውስጥ ላናግርሽ ስልክ አስቀምጭልኝ
በህልሜ የባለቤቴ ወንድም ይመስለኛል በባለቤቴ መኪና እኔን ባሌን ልጆቸን ጭኖን እያሽከረከረ ፓርኪንግ ማቆሚያው አካባቢ ሲደርስ ሊገጫጭ. ተወዛውዞ ቀረ ከዛ በደንብ ሳያቆመው ከፍቶ የራሱን ወጣ እኛ ቀረን ባለትዳር ነኝ
እኔ በህልሜ ካከራየ ሱቅ ብዙ ገንዘብ ሰረቅሁ ፡እባክሽ እዳታልፊይ
As wr wpውደ ህልሙ የጓደኛየነው በህልሟ ወርቅና እህል ሌባ ሰርቆኝ አሯሩጨ ይዠ ቀማሁትና ለማባረር ስታገለው አየሁ ዳግም እዳይሰርቅ ትላለች ሌባው ግን ከቤተአከባቢ አልሄደም እየተነጋገርን አለ ትላለች ❤️🌹❤️👌👌👌👌
አግብታ ፈታለች ሁለተኛው ህልሟ ሁለት ትንንሽ እባብ እቤቴ ገብተው ሊነክሱኝ አድን ገደልኩ አድን አልገደልኩትምና ፍችልኝውደ ትላለች
ትናንሽ እባብ በእርዝቋ ላይ ምቀኞችን ያሳያል
ስለ ወርቅ ስርቆት ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ጠብቂ
Are sewoch like adrgu enji
Wl wr wb Hitee ine baletidari gni inami balebete beqiribi newu ke isiri yewoxawu inami beilime abido cati iyeqame bado igiruni huno ine ayichewu ferichewu sidebeqi ayewu Hitee bakishi fichiligni
አ ወ ወ እኔ እምልሽ በህልሜ ከቤቴ ሌባ ገብቶ ስልኬን የተሰረኩ መስሎኝ እናስልኬ ከጃርጅ እንደተሰካ አገኘው አለሁ እናድጋሜ ከአልጋየ ጎን ላይ ሁለቱን ጫማ አያለሁ እና ፍችልኝ
ቶሎ ፍቾልኘ
በርቺ ጎበዝ የኔ ቆንጆ ግን ህልሜን ፍቺልኝ ስልኬን ሌባ ሰርቆኝ ግን ወዲያው አገኛለሁ ፖሊሶች ብዙ ሆነው ይመጥኑነና ሌቦቹነን ይይዟቸዋል
ruclips.net/video/mOF9LGX7GzU/видео.htmlsi=QqZU3niOBQY19mD3 👈ሞባይል ሲሰረቅ ruclips.net/video/ww484C35_nk/видео.htmlsi=4M8IPQxXS42lOglP 👈 ፖሊስ
ያላገባ ወንድ ግብያችን ገብቶ በአጋጣሚ አየዋቸው ከዛን ሌባ ሌባ ብዬ ጮኩኝ ከዛን ድንጋይ ወረወርኩባቸው እነሱም መልሰው ይወረውርቡኛል መድነው በናትሽ
አንድ እብድ ሰው ድንጋይ ሲወረውር እያለምክ ትልቅ አደጋ ላይ እንዳለህ ይሰማሃል። አንድ ሰው የእርስዎን ስም ለመጉዳት እና መልካም ስምዎን ለመጉዳት እየሞከረ እንደሆነ ይሰማዎታል. ይህ ሰው እንዴት እየሰራ እንደሆነ ማወቅ ላይችሉ ይችላሉ፣ ግን እርስዎ ኢላማ እንደሆኑ ያውቃሉ።
አሰላሙ አለይኩም እህት እኔ ያየሁት ህልም የሆነች የሰፈራችን ትልቅ ሴት ትልቅ ቢላዋ ይዛ ታሯሩጠናለች ከጓደኛየ ጋ ከዛ እኔ እቀበላትና ይዥባት እሮጣለሁ በጀ እንደያዝኩት ከጓደኛየ ቤት እሄዳለሁ ሴት ልጅ አለቻት ከዛ ሁለተኛ ፀይም ወንድ ልጅ ወልዳ ብስቁልቁል ብላ አያታለሁ መቸ አርግዘሽ ወልደሽ ነው ስላት አምስት ወሩ ትለኛለች ከዛ የኔን ስልክ ተቀብላ ትጎረጉራለች እኔም ልጆቿ ጋ እየተጫወትኩ አያለሁ ከዛ ወጣ ብየ ወደ ውጭ ሳይ ሌላዋ ጓደኛችን ብዙ ፖስፖርት ይዛለች ከዛ የኔስ ስላት ያንች አልመጣም ትለኛለች ከዛ ስመለስ ስልኬን እረስቸው ስል የሆነ ሰው የሚያመጣልኝ ይመስለኛል እኔ የተፈታሁ ነኝ
As wr wb እህቴ አንች ህልማችንን እንደምትፍችልን አላህ ሀሳብሽን ፍላጎትሽን ሁሉ ይሙላልሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁል1/በህልም አባቴ በህይወት የለም ድሮ ካአባቴ ጋር የነበርንብት ሀገር ሆስፒታል ግብቷል ተብዬ በደንጋጤ እዬዳለው አብረሁት ይማውቃቸው ሁለት ወንዶቾ አብረውት አሉ ከአልጋው ላይ ወርዶ ወንበር ላይ ቁጭ ብሏል እቅፍ አድርጌው አንገቱን ጉንጩን በጣም እስመዋለው እዛሁ ጤናዳም እና ቅጠላቅጠል በፊስታል አለ አልጋው ላይ ቁጭ ብዬ በጣም የተደረደረ ፈጢራ አለ እየጠቀለልኩ እበላለው እናቴም አለች ከፈጢራው ለሆነ ለማውቅሁ ልጅም እሰጠዋለው/አላገባውም/
ሰላም ነው እህት በሕልሜ ሱቄ አየው ምን ይሆን
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=nDywrCLI6xeoo-DC 👈ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=oLxEm23W7_kRw4nq 👈
በህልም ባል የሞተባት ሴት ማየት እና ዳቦ ከከፈለበት ሌላ ትርፍ ሸውዶ መውሰድ
ላባ ቤት ሲዘርፍ
ውዴ ሌባ በራችን ላይ ቁሞ አያለሁ በሩ ግን ዝግ ነበር
እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
እሺ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ
ቁጥርሽን መት ነው የምናገኘው
አሰላም አለይኩም እህት እኔ ከባሌ ተፈትቻለሁ በህልሜ መጥቶ እኔ የተኛሁበት አልጋ ላይ አብሮኝ ተኛ ከዛ ትሇላየ ሌላ ወንድ እኔ ጎን ተኛ ከዛ እሱ በዛኛው ጎኑ አዞረኝ በዚህም አብሮኝ ዞረ ያንኛው ወንድ ከዛ ባሌ ቀና እና አጭር ቀሚስ ነበር የለበስከኩት ሂጅይ ሙሉ ሱሪ ጨምሪበት ይለኛል ከዛ ዶላብ ስከፍት ሱሪ አጣለሁ ሙሉ ቀሚስ ፍስታን ለበስኩ ከዛ እዛኛው ክፍል እንሂድ ይኸ ሰውየ በጠበን እለዋለሁ ከዛ ባነንኩ በማግስቱ ደግሞ እኔ እቤቱ ሄጄየ የመኪናውን ቁልፍ ሰርቄየ እሻንጣየ ከልብሴየ ጋር አርጌ እቤቴየ ወሰድኩት አንድ ቀን ደግሞ እቤታቸው ሄጄየ እናቱ ወይባ ሞቄየ ብለውኝ ቁጭ ብለው ሳገኛቸው እግራቸው ስር ቁጭ ብየ እግራቸውን አሻሻለሁ
As wr wb haluyee selam nesh?wudde behilme ye inateen irsha ketarese qoyituwaal kezzan an sewiyye bizuu sewach yanin irsha asamirew aresut karesut buhalaa yegilachew aderegut inna ine kebizuu ketagetu setoch ga qomee ayachew neber gin kezaa artis saliha saamii xiyit iyetekosech wannawun sewiyye gedelechiwu kezan inen izaa hedech kezaan buhaala yesewuyew serategna teketaatlon mexxa megaarajawun gelex saraag ayehuut guremsa new tsegru giraa inna qeny layi qeyi qelem taqituwaal kezaan artistuwaan indemiketatelun negerkuwaat sitaayewu yellem tesewuruwaal waqtu gin lelit birehaamaa new cilemaa adelem
በህልም የመጀመሬሚስቴ አድትእቴ ታረቂስትላት ሳቀይ ምድነው
አህቴ እንዴት ነሽ በጣም የተጣላሁት ጋደኛዬ በሞተሬ ነዳጅ ሰርቆ በራሱ ባጃጅ ጨምሮ ሊሄድ ሲል ሌባ ለምን መጣህ እያልኩት አሱ ዝም ብሎ እየተጣላሁት ሄደ
ቶሎ ፍችልኘ
እህቴ በዉስጥ እንደት ነው የማገኝሽ በውስጥ ላገኝሽ እፈልጋለሁ
ሲጋራ የሚለው ቪደወ ስር ሊንኩ አለ
ሌባ በፓሊስ ማስያዝ ምንድን ነው ??
ruclips.net/video/sa1nRAgDXFk/видео.htmlsi=QhT34g3pVOiffQT5
በሕልም ጾምማጥፋት 1
ቁጥርሽን
ሰላም እህት❤ ህልም ማየት አላቆምኩም በየቀኑ አያለሁ እናም ጊዜ ሲኖርሽ ተባበሪኝ ❤በህልሜ የማላውቀው ሌባ መንገድ ላይ ሰርቀውኝ አራሩጬ አይዘዋለሁ ስልኩ አላያዘውም ከዛም በገመድ ከለይ እሰከታች አስሬ እደበድበዋለሁ ስልኬን አምጣ እያልኩ ግርግር ይፈጠራል ሌሎችም ይሰድቡታል ይመቱታል ከዛም ጓደኛው ጋር ደውሎ የተሰረቀውን እንዲያመጣ ይነግረዋል ስልኬ እስኪመጣ አየጠበኩ ነቃሁ
አንደበትሺን ስወድልሺ
አመሰግናለው🙏
በቃ ላገባነው ሌባ አይቻለሁ😂
አላህ ያርግልሽ😀
@@addismedia9882 አሚን የአላህ ያረቢ እርሜየ ሄደ ሳላገባ
ቁጥርሽን እፈልጋለሁ
በህልም ሌባ የቤት እቃ ሲወስድ ምንድነው
እዚሁ ላይ አለ
@@addismedia9882 የለም ውዴ እሺ ደግሜ እሰማዋለው አመሰግናለው
@@addismedia9882 ኮመዲኖ የእቃ መደርደርያ ሲሰረቅ እሳ
As wr wb nafsetur negn ye mother wendim 60 zingo qorqorro ena ye metir megareja serqong wedegexer sheshigo falige agengehut ena melishe wesedkugn ibakish malishilign
ruclips.net/video/gRgkd-SYmrs/видео.htmlsi=esq-axzaw1HCUuNZ
የማላውቃቸው ሁለት ወንዶች የሰው ቤት ቁጭ ብየ ከቦርሳየ ሁለት ስልኮቼን ሰርቀው እያየኋችሁኮ ነው ብየ ሁለቱንም እቀበላቸዋለሁ ከነቦርሳየ አትለፊኝ🙏
ሀሳብሽን እቅድሽን ጥንካሬሽን የሚፈታተንሽ ሰው አለ ግን ጠንካራነትሽ ይቀጥላል እቅድሽን ለሰው አታውሪ። ልጆች ካለሽ ግን ተንከባከቢያቸው። ለበለጠ መረጃ ወደሀላ ተመልሰሽ ስለ ሞባይል የተለቀቀ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
@@addismedia9882 እሽ የኔ አክባሪ መካሪም እህት ዘር ሀይማኖት ሳትለይ በእኩል ምታስተናግጅ ፈጣሪ አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ ጎደለኝ በምትይው ይሙላልሽ🙏
@@addismedia9882በአላህ ይዤሻለሁ እኔ በህልሜ በዲሮ ሻንጣየ የዲሮ ልብሴን ቆጥሪ ሌላ ሻንጣ ልገዛ ስመርጥ ያን ከሆላያ ያስቀመኩት ልብስ የያዘ ሻንጣ የለም ከዛ የማቃት ጎረቤቴ ነበረች እሻጣው ባጠገብ ሲወስደው ለምን ዝም አልሽ እላታለሁ ዝም ትላላች እናም ሁለተኛ የገዛሁትን ሻጣ ከእጄ ይዞ ሊሮጥ ሲል ሩጫ ቀማሁት ህልሙን ያየሁት ሀገሪ ገብቼ ይመስለኛል ያለሁት ስደትነው አግብቼ የፈታሁ ነኝ
ለምድነው??? የኔን እምታልፊው እየመረጥሸ ነው እዴ አዴብቻ አይደለም በተደጋጋሚነወ
ብጭራሽ አልመርጥም
እሺበማለቀው ሰውታግቼ ስደበደብ ብቀመስብሬን
ለወንድ አትሰሪም እዴ?
ውደቪደወው መጨረሻ አለ
Slamalyekum በህልሜ ይፍታሁት ባሌ አህቱ ጋር መንገድ አብረን እየሄድን አሱዋ ክፊት እኔ ከሁዋላ ሁነን መንገድ ላይ ይተሰበስቡ ሰወች አሉ እዛ ዉሰጥ ሴት ፖሊስ ወንዱን ፖሊስ በጥፊ ትመታዋለች ከዚያ እነሱን አልፍን ሄድን ከዝያ የቤቱ ቁልፍ አለኝ አሱ ቤት አንግባ(የፍታሁት ባሌ ቤት )ትለኛለች ብዙ ቁልፍ ይዛ ነበር ክፍተን ገባን ቤቱ ቤርጎ ቤት ይመሰለኛል እኔም አልጋዉ ላየ ቁጭ ብየ ነበር ከዝያ አህቱ እና አብሮን የነበር ቀይ ሰዉ ነበር አህቱ እና ሰዉየዉ ልጄን ይዘዉ ጠፉኝ ለመፍለግ ሰሞክር አጣችዋልሁ 3ግዝዬ ለሕቱም ለቀዩም ስዉየ ስድዉል አያንሱም ከዝያ ወጥቼ መንገድ ላየ ሰፍልጋቸዉ አገኝቸዋለሁ ቀይ መኪና ይዘዉ ወደኔ ይመጣሉ ከዝያ ስዉየዉ እኔን ሲያይ ግምብ ጋር ይጋጭል ከዝያ ወደ ሀላ ብሎ አሰተካክሎ ጠበቀኝ መኪና ዉሰጥ ስገባ ግን ልጄ ሽንቱ መሽኛ ላየ cateter ገብቶለት ነበር ለምንድን ስል ሽንቱን መሽናት አልቻለም ይሉኛል ልጄንም ተቀበልኩ ከዝያ ሄድን ( yftahuuu nigne)
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Aselamu Alaykum.የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
ዋለይኩም አሰላም አላህ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ምርጥ ነው
የኔ ውድ ጄዛህኪላሁ ኸይርን ሁቢ ባለፈው ያየውት ህልም ነው በጣም እያስጨናነቀኝ ስለሆነ ላስቸግርሽ ብዙ እባቦች ያባቴ ቀዬ ላይ ከቤታችን ጀርባ ነበሩ እኔ አጠገባቸው ቆሜ እያየዋቸው አንዱ ቢጫ እና ጥቁር ነው ከለሩ ቀይም ያየው ይመስለኛል እና ወደ ነብር ተቀይሮ ፊቱ ወደኔ አዙሮ እያየኝ ሊበላኝ መስሎኝ ወደ ዃላ እያየው እሮጣለው እሱ በቦታው ሳቀሳቀስ ያየኛል እኔ እየሮጥኩ ያባቴ ቤት ለመግባት አጥሩጋ ስደርስ ግቢው ዝግ ነው ክፈቱልኝ እያልኩ ስጣደፋ በሩ ተከፍቶልኝ እቤት ስገባ አባቴ ብቻ ነበር ጡት ማሳዣ እና ባንት ብቻ ነበር የለበስኩት ካባቴጋ እያወራው ነቃው
በጣም ትልቅ/ሰፊ አይኑ የሚያምር እንጀራ አይቼ ሲያምር እያልኩ ጠጋ ብዬም ስቆርስ አየሁ፣ ኩሽናው ውስጥ የማላቃቸው ሴቶች አሉ እና ፈገግ እያሉ ያናግሩኛል። የተፈታሁ ነኝ
ተባረኪ
የኔ ቆንጆ በናትሽ ተደጋጋሚ የባለቤቴ እናት አንዴ ስድስት ውሻ አምጥታ ስታስበላኝ አያለው አንዴ ደሞ በጩቤ ልትወጋኝ ስትል አጠገቤ ትልቅ ሴፍ አግኝቼ ስቆራርጣት አያለው ተደጋጋሚ ሌላም ብዙ ነገሮች አያለው በሷ ዙሪያ ለምንድ ነው እህቴ በናትሽ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው እኔ ሳገኛት ግን ጥሩ ነው ምትሆነው
❤❤❤
ጀዛኩምሏህ እህቴ
wa wr wb alahe yechmerelshe በህልሜ ንብ ጭቅላቴን ሲነድፈኝ ነቅዬ አወጣሁት አንደመርፌ የወጋኝ ባለትዳር አደለሁም
እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
እባክሽ እህቴ ስለጨነቀኝ ነው አትለፊኝ ህልሜን ፍቺልኝ....በህልሜ የቤታችኝ ግቢ በር ገርብ ብሎ ነበር እና ልዘጋ ስል ማላቀው ሰው ሌባ በሩን በርግዶ ይገባል ከዛም ሌላም ሰው ይከተለዋል ከዛ እኔ ግቢ ውስጥ እንዳለው እነሱ ወደ ውስጥ ይገባሉ...እኔ ከግቢ ደንግጬ እወጣና እርዱኝ ሌባ ገብቷል እርዱኝ እያልኩ እጮሀለው ግን መንገደኛው ሚያልፈው ሁሉ ዝም እያሉ ይሄዳሉ ቤተሰቦቼም ዝም ብለው ያዩኛል እኔ ግን እርዱኝ እያልኩ እጮሀለው....ሌቦቹ ሲወጡ (እንደሰረቁ ታውቆኛል ግን በእጃቸው ምንም አልያዙም) ከዛ ሌቦቹ ከግቢ ወጥተው ሊያመልጡ ሲሉ እይዛቸዋለው...ከዛ በግራ እና በቀኝ ይዣቸው ሰፈራች ወዳለው ፖሊስ ጣቢያ ወሰድኳቸው ከዛ እንዴት ትሰርቃላቹ እያልኩ ከእንቅልፌ ተነሳው.....እና እህቴ ህልሜን ፍቺልኝ እናም ያላገባው ሴት ነኝ
ስለ መጮህ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ ሌባን ማሳደድ ግን ህመም መጥፎ ሰወችን ወይም ደስ የማይል ግዜን ያሳያል
@@addismedia9882 ግን እህቴ ሌቦቹን አላሳደድኩም ከግቢ ሲወጡ ነው የያዝኳቸው
ከትናት ወዳ የጠየቅነዉ ነገ ይመለስልን የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰🥰 የትናቱ ማለቴ ነዉ
as wr wb Ebrahim ባል የሞተባት ሴት እና ዳቦ የሁለት ከፍዬ ሶስት ሳልከፍል ሸውጄው እየበላው ሄድኩ
👍👍👍👍👍
ዛሬ ደሞ ሁለት የአጎቴ ልጆች ጋር ህልም አየሁ አንደኛው ሞቶ ሀዘን ይመስለኛል ሟቹ ስሙ 'መለሰ' ይባላል በእውነተኛ አለም አልሞተም ከዛ ሌላኛው ስሙ 'ጫላ'/ትርጉሙ 'በላጭ' ማለት ነው ፤ የሚባለው አዝኖ እየተንከባለለ ያለቅሳል እኔም ጫላነው? ብዬ እጠይቃለሁ ፥ሳለቅስ ቀስ ብዬ ነው። የተፈታሁ ነኝ
❤❤❤
ስላም እህት ህልሙን ያይችው እናቴነች ከኔ ቤት ህዳ ከግቤዊ ገባች ልጅ እየሳቀች እሩጣ ህዳ ሳመቻት ባለቤቲ ቤት ውስጥ ቁጭ በሎ መሳርያ ይዟል አዴት ትልቅ ስትዮ አብር ምግብ ይብላሉ እናቴ ተግቤው ቁማታያለች ከዛ ወታደሮች መጡብኝ መሳርያየን ሊቀሙኝነው መሳርያየን ከሚቀሙኝ ሙቴን እመርጣለሁ ብሎ ወጣ ስላም አላለኝም አልፎኝ ሂደ ጣፋ ስትዮዋን እናቴ ታውቃታለች ጥሩ ሲት ነች ከበቡሽ ትባላለች
ባለትዳር ነኝ በህልሜ በጣም የምቀርባት ጎረቤቴ አፍንጫዬ ላይ ያረኩትን ወርቅ አሶልቃኝ ሌላ ቆንጆ ወርቅ ታለብሰኛለች እንዲሁም ሁለቱንም ጆሮዬን አለበሰችኝ
በአላህ በውስጥ ላናግርሽ ስልክ አስቀምጭልኝ
በህልሜ የባለቤቴ ወንድም ይመስለኛል በባለቤቴ መኪና እኔን ባሌን ልጆቸን ጭኖን እያሽከረከረ ፓርኪንግ ማቆሚያው አካባቢ ሲደርስ ሊገጫጭ. ተወዛውዞ ቀረ ከዛ በደንብ ሳያቆመው ከፍቶ የራሱን ወጣ እኛ ቀረን ባለትዳር ነኝ
እኔ በህልሜ ካከራየ ሱቅ ብዙ ገንዘብ ሰረቅሁ ፡እባክሽ እዳታልፊይ
As wr wpውደ ህልሙ የጓደኛየነው በህልሟ ወርቅና እህል ሌባ ሰርቆኝ አሯሩጨ ይዠ ቀማሁትና ለማባረር ስታገለው አየሁ ዳግም እዳይሰርቅ ትላለች ሌባው ግን ከቤተአከባቢ አልሄደም እየተነጋገርን አለ ትላለች ❤️🌹❤️👌👌👌👌
አግብታ ፈታለች ሁለተኛው ህልሟ ሁለት ትንንሽ እባብ እቤቴ ገብተው ሊነክሱኝ አድን ገደልኩ አድን አልገደልኩትምና ፍችልኝውደ ትላለች
ትናንሽ እባብ በእርዝቋ ላይ ምቀኞችን ያሳያል
ስለ ወርቅ ስርቆት ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ጠብቂ
Are sewoch like adrgu enji
Wl wr wb Hitee ine baletidari gni inami balebete beqiribi newu ke isiri yewoxawu inami beilime abido cati iyeqame bado igiruni huno ine ayichewu ferichewu sidebeqi ayewu Hitee bakishi fichiligni
አ ወ ወ እኔ እምልሽ በህልሜ ከቤቴ ሌባ ገብቶ ስልኬን የተሰረኩ መስሎኝ እናስልኬ ከጃርጅ እንደተሰካ አገኘው አለሁ እናድጋሜ ከአልጋየ ጎን ላይ ሁለቱን ጫማ አያለሁ እና ፍችልኝ
ቶሎ ፍቾልኘ
በርቺ ጎበዝ የኔ ቆንጆ ግን ህልሜን ፍቺልኝ ስልኬን ሌባ ሰርቆኝ ግን ወዲያው አገኛለሁ ፖሊሶች ብዙ ሆነው ይመጥ
ኑነና ሌቦ
ቹነን ይይዟቸዋል
ruclips.net/video/mOF9LGX7GzU/видео.htmlsi=QqZU3niOBQY19mD3 👈ሞባይል ሲሰረቅ
ruclips.net/video/ww484C35_nk/видео.htmlsi=4M8IPQxXS42lOglP 👈 ፖሊስ
ያላገባ ወንድ ግብያችን ገብቶ በአጋጣሚ አየዋቸው ከዛን ሌባ ሌባ ብዬ ጮኩኝ ከዛን ድንጋይ ወረወርኩባቸው እነሱም መልሰው ይወረውርቡኛል መድነው በናትሽ
አንድ እብድ ሰው ድንጋይ ሲወረውር እያለምክ ትልቅ አደጋ ላይ እንዳለህ ይሰማሃል። አንድ ሰው የእርስዎን ስም ለመጉዳት እና መልካም ስምዎን ለመጉዳት እየሞከረ እንደሆነ ይሰማዎታል. ይህ ሰው እንዴት እየሰራ እንደሆነ ማወቅ ላይችሉ ይችላሉ፣ ግን እርስዎ ኢላማ እንደሆኑ ያውቃሉ።
አሰላሙ አለይኩም እህት እኔ ያየሁት ህልም የሆነች የሰፈራችን ትልቅ ሴት ትልቅ ቢላዋ ይዛ ታሯሩጠናለች ከጓደኛየ ጋ ከዛ እኔ እቀበላትና ይዥባት እሮጣለሁ በጀ እንደያዝኩት ከጓደኛየ ቤት እሄዳለሁ ሴት ልጅ አለቻት ከዛ ሁለተኛ ፀይም ወንድ ልጅ ወልዳ ብስቁልቁል ብላ አያታለሁ መቸ አርግዘሽ ወልደሽ ነው ስላት አምስት ወሩ ትለኛለች ከዛ የኔን ስልክ ተቀብላ ትጎረጉራለች እኔም ልጆቿ ጋ እየተጫወትኩ አያለሁ ከዛ ወጣ ብየ ወደ ውጭ ሳይ ሌላዋ ጓደኛችን ብዙ ፖስፖርት ይዛለች ከዛ የኔስ ስላት ያንች አልመጣም ትለኛለች ከዛ ስመለስ ስልኬን እረስቸው ስል የሆነ ሰው የሚያመጣልኝ ይመስለኛል እኔ የተፈታሁ ነኝ
As wr wb
እህቴ አንች ህልማችንን እንደምትፍችልን አላህ ሀሳብሽን ፍላጎትሽን ሁሉ ይሙላልሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁል
1/በህልም አባቴ በህይወት የለም ድሮ ካአባቴ ጋር የነበርንብት ሀገር ሆስፒታል ግብቷል ተብዬ በደንጋጤ እዬዳለው አብረሁት ይማውቃቸው ሁለት ወንዶቾ አብረውት አሉ ከአልጋው ላይ ወርዶ ወንበር ላይ ቁጭ ብሏል እቅፍ አድርጌው አንገቱን ጉንጩን በጣም እስመዋለው እዛሁ ጤናዳም እና ቅጠላቅጠል በፊስታል አለ አልጋው ላይ ቁጭ ብዬ በጣም የተደረደረ ፈጢራ አለ እየጠቀለልኩ እበላለው እናቴም አለች ከፈጢራው ለሆነ ለማውቅሁ ልጅም እሰጠዋለው
/አላገባውም/
ሰላም ነው እህት በሕልሜ ሱቄ አየው ምን ይሆን
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=nDywrCLI6xeoo-DC 👈
ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=oLxEm23W7_kRw4nq 👈
በህልም ባል የሞተባት ሴት ማየት እና ዳቦ ከከፈለበት ሌላ ትርፍ ሸውዶ መውሰድ
ላባ ቤት ሲዘርፍ
ውዴ ሌባ በራችን ላይ ቁሞ አያለሁ በሩ ግን ዝግ ነበር
እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
እሺ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ
ቁጥርሽን መት ነው የምናገኘው
አሰላም አለይኩም እህት እኔ ከባሌ ተፈትቻለሁ በህልሜ መጥቶ እኔ የተኛሁበት አልጋ ላይ አብሮኝ ተኛ ከዛ ትሇላየ ሌላ ወንድ እኔ ጎን ተኛ ከዛ እሱ በዛኛው ጎኑ አዞረኝ በዚህም አብሮኝ ዞረ ያንኛው ወንድ ከዛ ባሌ ቀና እና አጭር ቀሚስ ነበር የለበስከኩት ሂጅይ ሙሉ ሱሪ ጨምሪበት ይለኛል ከዛ ዶላብ ስከፍት ሱሪ አጣለሁ ሙሉ ቀሚስ ፍስታን ለበስኩ ከዛ እዛኛው ክፍል እንሂድ ይኸ ሰውየ በጠበን እለዋለሁ ከዛ ባነንኩ
በማግስቱ ደግሞ እኔ እቤቱ ሄጄየ የመኪናውን ቁልፍ ሰርቄየ እሻንጣየ ከልብሴየ ጋር አርጌ እቤቴየ ወሰድኩት
አንድ ቀን ደግሞ እቤታቸው ሄጄየ እናቱ ወይባ ሞቄየ ብለውኝ ቁጭ ብለው ሳገኛቸው እግራቸው ስር ቁጭ ብየ እግራቸውን አሻሻለሁ