as wr wb agbech yftahu negn be helme ymsrabet mesriya bet mewcha seat derso hulum wetew yamyamlalsen bas west gebtwal ene ketay 2ken sera selelele temelsha firge kefeche kefirigu megeb awtalehu firigun kefechew behed mebrat adega byaderses elalehu bezegawm megbu ybelashal eyalku megbun festal weste asgebalehu kezam kebasu west ytwsnut werdew ytrugnal kezam megbun edbkwalehu keza belela ken kseat srabota gebten hulet ytyayaz bet nw andu klas 3setoch alu lekeqo ymtbalew asr tsgdlech kezam huletegnaw ber keft neberna alkachen ymeslegnal gn ymalawkew regem sew nw esum asr slat ysegdal enem lesged eyalku enkalehu
❤❤❤❤❤❤
በርችልን እህቴ❤❤❤❤❤❤
ሀይ.እህቴ.ሰላም.ነው
እናመሠግናለን
በርች ዉደ
ጀግኒት ስለ ወንበር ፍቺልኝ
እህሌን 😘😘😘😘
ዋለይኩም አሰላም ማሻላህ
❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍ይጨምርልሽሽሽሽየኔውድ👍👍👍👍👍👍👍💯✅✅✅✅
አሚን ተባረኪ 🤲😍
አላህይባርክሽየኔውድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ሰላም፡እህቴፀጋዉንያብዛልሽህልሜንፍችልኝ፡ከባለስልጣን30"ብርመቀበልእባክሽፈችልኝ
እናመሠግናለን.እህቴ
ብዙጊዜ ስም የሚወጣው ጥሩ ትርጉም ያለው ነው እና ሁሉም ህልም ሸር አይሆንም ማለት ነው። ሌላው መጀመሪያ ስነቃ ልጆቼን ነው የማየው እና ስማቸው እንዳልሽው ኽይር ነው ስለዚህ ህልማችኝ ሁሉም ኸይር ይሆናል?
ሰላም እህቴ በረንዳየ ላይ ማን እንዳስቀመጠው አላውቅም ከሰል ውስጥ የምናገኘው የእንጨት ከሰል አለ አይደል እሱ በደረቅ የባሀርዛፍ እነጨት ተሸፍኖ ገለጥ አርጌ አየዋለሁ ብዙ ነነው ቆሞ አየሁ ማን እንዳመጣው ለማየት ጓጉቼ አየሁ ምን ይሆን ፍችልኝ🙏
እደሱአጓጉሪውማየኔማርዛሬበርዶኛልመጣሁ😂😂
🤣🤣🤣🤣 ነይ ሙቂ
እሺመጣሁየኔውድ 😂😂❤️💋💋
አህለን
❤🎉🎉🎉❤❤❤
As Wr Wb ehete endet nesh
ሰፊ አዳራሽ ውስጥ የሆነ ዝግጅት ያለ ይምስለኛል አብረውኝ ሁለት ሴቶች አሉ ጓደኞቼ ይመስሉኛል እና አዳራሹ ውስጥ በጣም ብዙ እና የሚያምር የተጠበሰ ስጋ ብቻ ነው ተደርድሮ ያለው ከዛ እኔ አንዱን አጥንት አንስቼ እበላለው እነሱ ግን አይበሉም በጣም እያጣጣምኩ እየበላው ስወጣ የሆኑ ወንዶች ለምን ይህንን ስጋ ትበያለሽ የክርስቲያን ነው እኮ ሲሉኝ አይደለም መስቀለ የታለሁ እላለሁ አጥንቱብ እየበላሁ/አላገባሁም
Wl wr wbtu Hitee ine baletidari negni inam behilime usitazi Yasin Nuru. Simen siteyiqegni munitaha biye negerikuti kezam yetimiriti dereja teyekegni keza 10 biye negerikuti kezam qixa begomeni qaribolini abiren belan inegin bedenbi neberi mibelawu mindinewu Hitee fichiligni
wa wr wb mata bhelmy teleq btam shaneta arbochi mslge telwet kza eny etopya lmsafr shaneta xboge.yemslgal kza mnegd lay sehyd dmaqe shro klr nwe bezu nbr anedun abryte yalchiw lej wesji belag wsdeku kzam kareton dmo btam erxeb yhon segza aywe gen yshanezawe telqt migmte adlm bxam telqe nwe
Thanks ❤❤
Always welcome
የህ ፍችው ኣንዳ ዓመት አልፋል እስከ አሁን ኣልመጣይም ነበር ምንድነው ምክንያቱ
❤❤ጎበዝ
ማማ አሁን ምፅፍልሽን ህልም እዚው ኮሜንት ላይ ሁላ ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ህልሙን ካየሁት 1 ወር አካባቢ ሆኖታል እና ዛሬ ኢትዩጰያ ስደውል አስደንጋጭ ነገር ሰምቼ ተጨንቄአለው
የቤታችን ዙራያ በጣም ዳገት ሆኖ በላዩ ላይ ደሞ ቀጥ ብለው የበቀሉ የባህር ዛፎች ይታዩኛል የዛፎቹ ስር ግን የሰው አፅም ነው እና ዛፎቹ ሁሉ ከቤታችን በር ላይ ወደቁ አፅሞቹም ሁሉ በሩ ጋር ሲከሰከሱ ነበር ያየሁት
ባይፈታ ይሻልሻል ዱአ አድርጊ
አሰላምአሊኩም መቃጠል
በ ህልሜ የተለየሁት ፍቅረኛዬ በ text ቢጫ የተሸረፈ ኮኮብ ሁለቴ በተከታታይ ሲልክ ማየት ምንድን ነው? እኔ አላገባሁም, እና ደሞ በሌላ ቀን ያየሁት እኔና እሱ አብረን ከሱ ቤት ወተን አብረን እየሄድን ሀይለኛ ንፋስ መቶ መሄድ አቅቶኝ እኔ አልሄድም ይቅርብኝ አይኔንም መግለጥ አልቻልኩም ብዬው ቻው ብዬው ወደቤቴ ተመለስኩ
ጠክረሽ ስሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
አመሰግናለው የኔ ውድ
በህልሜ.12.ቀጥር.በባስ.ስሄድ.ከዛ.መንገድ.ለይ."ባሱ.ተበላሸ.ከዛ.አሳ.እጄ.ላይሰጡኝ.እኔ."ተጠራጠርኩኝ.ነው.አይደለም..እያልክሁ.ግን.ግን."ባሱ."ሄደ.በናትሽ.ፍችልኝ
መቸም ሰዉ አይወጣልኝ ህልሜን ፍቺልኝ 🥰1️⃣በህልም ባልሺ ሰዉ ጋር እያወራ ስለሚስቱ ዝብላ እንጂ እንደማልጠላት ታቃለቺ ቢል ፍቹ ምንድነዉ ❷ በህልም እባብ ምንድነዉ
ሰለ እባብ ቪደወ አለ በህልም እባብ ብለሽ ፃፊ በቪደወ ውስጥ ታገኛለሽ የምትወጅው ሰው እንደሚወድሽ ከተናገረ ተቃራኒ ነው
@@addismedia9882 ሺኩረን ዉደ በቃ ላሰናብተዉ ወላሂ ሊገባብኝ ብሎ ደርሸበት ነበር ይቅርታ ሲል ታረቅን ግን የሴት ጎደኞቹ ጋር እንሚማኝ አቃለሁ 😓😓😓😓
@@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ እንደሚወድሽና እንደማይወድሽ እውነቱን ለማወቅ ሰላተል ኢስትሀራ ስገጅ ምክነያቱም ይህ ብቻ በቂ አይደለም ውነቱን ለማወቅ ህልም 3አይነት ነው ድንገት ቅዥት ወይም ወስዋስ ሊሆን ስለሚችል
ማሬ ቀብር ላይ እሣ ምግብ ለመሥራትአሥቤ ማንዴድ ጭሡ ይበዛል ይነዳል😢😢
እናቴ አፏን አሟት መዳኒት እንዳመጣላት ፍቅረኛዬ እናት ጋ ላከችኝ እናቱ ኩሽና ውስጥ በቡታጋዝ ገንፎ ታገነፋለች ግራ እጇን ዘየርኳት 2 እህቶቹም ጨበጡኝ መዳኒቱን ቆራርጪው ብላ በትሪ ከማይቆርጥ ቢላዋጋ ሰጠችኝ ድንጋይ ላይ አስቀምጬ ለመቁረጥ እየታገልኩ ወደ ፍቅረኛዬ ቤት ስመለከት ወንድና ሴት እያጠኑ ነው ቤቱ ተቀየረብኝና አከራይይቶት ይመስለኛል ። ምን ይሆን?
የተለየሁት የልጆቼ አባት ከትምህርት ቤት ስወጣ መንገድላይ ይጠብቀኝና ማታ ነው ፣ ከዛ ነይ ላሳይሽ ብሎ ወደ መኪናው ይወስደኛል ስንደርስ መኪናዋ በእውነተኛው ቪትስ ናት፣ነገርግን በህልሜ የሚያሳየኝ ፒክአፕ ትመስለኛለች ከኋላ ደርቆ የሻገተ ብዙ በቆሎ ጭኗል ከዛ መጣሁ ብሎኝ ሄደ ስጠብቀው አይመጣም ምንሆኖነው ብዬ ላየው ስሄድ መኪናዋ እንደተጫነች የሆነ ጥግ አቁሟት እሱ የለም ነቃሁ። ምንድነው? እንደተለያየን አካባቢ ያየሁት ህልም ነው።
የተፈታሁ ነኝ
selam behlme yeduro aseriye adebabay lay komo mekinawm ezaw kom ene degmo wedesira sihad slerfedebign endayayegn kehualaw bekul alfalehu befkir yemwedew sew new ebakish fchilign
😮ሀሊማ እሲክ ንገሪኝ የፈታሁት ባሌ በር ስከፍትልኝ አይሆ ምንድን ነው ከቻልሽ መልሽልኝ እህቴ
አስላም ውሊኩም ውርህመቱ ላህ ውበርክቱ ውዱ የኢስላም እህት ያላህ በርክት እዘነት ክንች አይለይ ያርብ በመቅጠል ህልሜ አንድት ይማቅት ስው ናት እና እሱ ሀይማኑቱ ክርስቲያን ናት እናም ሙች ናት እናም ቤቱ ያጉቲ ቤ ዱሩ ይማቅው ቤት ነው እናም እንድ ማስኩን ልጀ የቴም ትመስለኛለች እና ያች ይሙትችው ስው ክውድ ጭክው ትመጠና እኔ እና እናቲ እና ያች ምክንልጀ ነበርን ክዘም በጠም ትስደባትለች ክዘም እኔ በጠም ትቁጠሁ አንገቱን እንቅ አድርጊት ክዘም ለቅቂት ይመስለኝል እናም ሊላም ልጀ አለች ክእቅ ቤት ይመስላኝል ክዘም አይሽት እንጭቱን አትስትትርውም ትለኝለች ክዘም ክስ በለሽ ምክሪያት አልኩት ክዘም ይሙትችው ስው ልብስ እያስጠች ይመስለኝል ክዘም እኔ ቁጭ ብይ ያالله ስም እያነስሁ የቲምን መጉዳት ጡሩ አይደለም እያልክ እያልቅስኩ ነገርኩት ለሙትችው ስው ክዘም ነቅሁ አይትሽ እዳትልፉኝ ባአላህ
አገር ሙሉ ሲቃጠል እሳተ ጎመራ እድ ውሀ ሲፈስ ነዉ ያየውት
በቅርብ ቪዲዮ ጠብቂ
Be hilme betam kemiyamir wexat lij gar eyejedkugn neber ene be kegnu bekul ehed neber hin isu be gira sohed neber kezan enen be gira erasure dagmo beqagn mahed jamerer gin guzo lay neberin wude ebakish fichilign
እህቴ ከይቅርታ ጋር ለቻናልሽ አዲስ ስለሆኑኩ ጥያቄዬ በዛ በእሳት ሳይሆን ያየሁቱ ስለ አመድ ያየሁ ንግድ ቤት ያከራየኝ ሰውዬ እስካሁን አመዱን አላእፈሱት እያ ሲቆጣ እኔ ቶሎ ከደረጃ ወጥቼ አመዱ ላይ እሳት ነበረው በውሀ አጥፍቼ ቤታችን ካለች ካድም ጋር አፍሰን ሰውዬ በጣም እየጨኸ ነበር እኔ በተረጋጋ መፈስ እኔነኝ አሁኑ ሙጥቼ ውሀ ደፍቼ ያፈስነው ስለው ፈገግግ አለ ተረጋጋ የለበሱኪት ልብስ እስላማው ማሉ እደ ሆትቤት ያለነው እጃቤሞ ወይኔ እረሳሁት እያልኩ ነቃሁ ይቅርታ አበዛሁብሽ አላገባሁም
* የተቀጨ ጉዳይ መፍትሄ ማግኘት: አመድ እሳቱ ያልተነሳ ብሎ መቆጣቱ በህይወትዎ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ያልተፈታ ችግር ወይም ጉዳይ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ችግር እርስዎን በጣም የሚያሳስብ እና እንቅልፍን የሚያሳጣ ሊሆን ይችላል።
* የችግሩ መፍትሄ በእርስዎ እጅ ነው: የቤት ሰራተኛችንን ይዤ ውሃ ደፍቸ አነሳሁ ስነግረው ደስ አለው ማለት ይህንን ችግር ለመፍታት እርምጃ መውሰድ እንዳለብዎ ያሳያል። በዚህ ህልም ውስጥ እርስዎ ችግሩን ለመፍታት አስፈላጊውን እርምጃ የወሰዱት እርስዎ ነዎት።
* አዲስ ጅምር: አመዱ ከተነሳ በኋላ አዲስ ጅምር ሊኖር ይችላል። ይህ ህልም ህይወትዎ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ እየጀመሩ መሆኑን ሊያሳይ ይችላል።
ሽክረን ኸቢብቲ
Behlme yemakew sew egna bet gbi wust gebto keehtoche mehal enen bcha yayegnal enem kume esun ayewalehu kezam ezaw gbi wust segdo Weto hede single negne
bhelmy nebe chiqelatyn setendefg aywe?? kza lekbendmrefy siwgage nqey awxawet balfwe vido sefy aletmlsm ??
ወተት መግፊያ አድስ ቅል ማጠብ ምን ይሆን
እሳት በህልም ምንድነው እኔ ጫካ ሲቃጠል አየሁ😢
በአላህ ፍቺልኝ አልፈሺኛል ውዷ ማሻ አላህ የኔ ውድ ባለፈው ፈተሺልኛል በጨለማ መሮጤን ግን ረስተሺዋል ሌላኛው ህልሜ አጎቴ ቤት ስሄድ ለሆነ ነገር ያዘጋጀው ውሃ ነበር እና ያ ነገር እኔ ልጠበው ብዬ ውሃው ቤት ውስጥ ነው ሊተኛበት ይሁን ሊቀመጥበት አላውቅም ብቻ ሊያርፍበት ነው እና እያጠብኩ መሬት ላይ በጣም ደፍቻለው ሲያየኝም በጥሩ አይን አያየኝ አልነበር ሊቀመጥ ስል የመሬቱን ምንጣፍ ውሃ ሞልቶታል እሱም ተናደደ እኔም ደንግጬ ቆይ ላደራርቀው ብዬ ለመጥረግ ሞከርኩ ጠርጋለው ግን ትንሽ ተቀነሰለት እንጂ ያው ነው ትቼው ሌላኛው ቤቱ እየሄትኩ ነቃው ግን መጀመሪያም እኔ ሳጥብ ደስተኛ አልነበረም ስወድሽ ፍቺልኝ ባለ ትዳር አይደለውም በድጋሚ ያየውት ሕልም የ9 አመት ወንድም አለኝ እና ፊቱን ይሁን እጁን በጣም እያጠብኩት ድምፅ ሳላወጣ አለቅሳለው ምስመውም ይመስለኛል ምንድነው ሌላም ደሞ ገዋደኛዬ እና እናቷ ቆንጆ እፃን አቅፈው ቁጭ ብባሉበት ልጁን ስሜው ዞር አልኩኝ
እረ ለኔም ፍቺልኝ በህልሜ አንድ ግቢ ውስጥ የምንኖር ልጅ እሳት ስታቀጣጥል አየው እናም መንገድ ዘግታብኝ ዘልዬ አለፍኳት እና ወደ ውስጥ ገብቼ እሳቱን አየሁት
ruclips.net/video/2SmubMXrfd4/видео.htmlsi=DxIweHoSdFHeqR1C
እሰው ቤት ሂዶ እሳት ማንደድ እሳ
የሚያነደው ሰው ለቤቱ ባለቤት የሚያደርገውን ድጋፍ ወይም በሱ ላይ ያለውን ስልጣን ያሳያል እሳቱ ጎጅ ከሆነ ግን እሳት የሚያነደው በቤቱ ባለቤት ላይ የሚፈጥረውን ተፅኖ ወይም ፈተና ያመለክታል
በህልም ዛፍ ብሀርዛፍ ምድነው
ruclips.net/video/vESpnQFy80Y/видео.htmlsi=V69Dy3i2bPB8iFy1
@@addismedia9882 ከልብ አመሰግናለሁ ውድ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ እውቀቱን
ቢድአ ማለት ምንድነው ውዴ
በአላህ ቤት ተቀባይነት የሌለው ነገር ግን ሀራም ያልሆነ
as wr wb agbech yftahu negn be helme ymsrabet mesriya bet mewcha seat derso hulum wetew yamyamlalsen bas west gebtwal ene ketay 2ken sera selelele temelsha firge kefeche kefirigu megeb awtalehu firigun kefechew behed mebrat adega byaderses elalehu bezegawm megbu ybelashal eyalku megbun festal weste asgebalehu kezam kebasu west ytwsnut werdew ytrugnal kezam megbun edbkwalehu keza belela ken kseat srabota gebten hulet ytyayaz bet nw andu klas 3setoch alu lekeqo ymtbalew asr tsgdlech kezam huletegnaw ber keft neberna alkachen ymeslegnal gn ymalawkew regem sew nw esum asr slat ysegdal enem lesged eyalku enkalehu
እስኪ መልሽልኝ ድሮ ከተወለድኩበት ሰፈር ነው እና ሁለት ውሾች አሉ ከሁለት ሰውች ጋ ይጮሀሉ እኔ እታች ነኝ አንዴት ውሻ ወደ እኔ እየተጠጋች ትጮህለች እኔ እረጅም ሽንበቆ ይዥ እከላከላለው መጨረሻ ላይ አጠገቤ ደርሳ እጀን ነካችኝ ከዛ አሁንም በዛ ሸንበቆ እከላከላለው ከዛ ጅብ ይመስለኛል መቶ ያችን ውሻ ያባርራታል እሱ ጅቡ ከዛ ይሄድል