🛑 በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #addis_media #subscribe #like #live #love #livestream

Комментарии •

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 7 дней назад

    ሀልማየ ❤በህልሜ የሆነ እማቀው ያገሬ ልጂ ጋ ግንኙነት ስናደር አየሁ እኔ ግን ደስተኛ አልነበርኩም ምክንያቱም ባሀይማኖት አንድ አይደለነም እና በህልሜም እንደዚህ ነው የተሰማኝ ግን ፈሳሽ የለውም ከዛ እኔ ወይኔ ለማላገባው ሰው ለምን ግንኙነት አደርኩኝ አንድ ባሀይማኖት አንገናኝም ሁለት የሱን ጓደኛ ስለምወደው በውኑ እሱን ላጣ ነው ከማልፈልገው ሰው ጋ ተኝቸ እያልኩኝ እየተፀፀትኩኝ ነበር ባአላህ መልሽልኝ

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي Год назад

    እህቴ ጀዛኪላህኬይር እኔ በህልሜ ልጀ ተደፍራብኝ የደፈራትን ሰው ለመግደል ስታገል አደርኩ ምን ይሆን አላህ ኬይር ያድርገው ልጀ ገና ልጅ ነች እዳየሽው መልሺልኝ

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 Год назад +3

    እንኳን ሰላም መጣሽ እማ ቶለ ቶለ እየመጣሽ ነው❤

  • @FatimaA-su6cs
    @FatimaA-su6cs 3 месяца назад

    አሰለማሊኩም አህቴ እኔ ፈትነኝ ግን አንጋባ ታለኝ ልጂጋር ግን አንወራራም ምክንያቱም ኒካ ስለለለን አናወራም ብየዉ አናወራም እና ተጋብተን ተኔጋ አይቀመጥም ትቶኝ ቀላነዉ እምኸደዉ ይለኝል ግን በስልክ እንደዋወላለን እና እናወራለን እና ምዲነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ መልሽልኝ አላህ ጀዛሽን ይከፈለዉ🎉🎉🎉

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 месяца назад

      ruclips.net/video/DrF_J71tbZY/видео.htmlsi=_H4jkr2BJfDbpToE 👈 ቆላና ደጋን በተመለከተ ቪዲዮ ጠብቂ

  • @mentymenty5188
    @mentymenty5188 Год назад +1

    እህቴይ ሥላምነሽ እኔ ግንኛት አላረኩም ግን ሜሄዳላይ በግራነ በቀኝ ብዙው ሠው ሆኖዎ ግንኛነት እያረጉው በማሀላይ በቀጭን ምንገድ ውሥጥ አልፌየ ሄድኩው በነትሽ መልሽልኝ

  • @SeadaYesuf-c6i
    @SeadaYesuf-c6i Месяц назад

    ጀዛኪላህ እህቴ ከኔጋ ሳኡዲ ናት በህልሜ ግንኙነት አደረግን ከዛ አረቦቹ አይተውን ተፀየፉኝ ጠሉኝ እንዴት እንደዛ ታረጋላቺሁ ብለው ካሜራ አላቺሁ እንዴ አልኳቸው አይ በለበሰው ሰአት ነው የማይሽ አለኝ ልብስ እያጠብኩ ነበር ደንግጨ ተነሳሁ ወንድልጂ አለኝ ተፋትቻለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Месяц назад

      ruclips.net/video/M9zJW15A5k0/видео.htmlsi=KZPUgzTryVzHsI4j

  • @Medina-ut5wx
    @Medina-ut5wx Год назад +1

    ውዴ የፈታሁት ባሌጋ ማድርግሥ ምድነው😢

  • @Ebro-my7fm
    @Ebro-my7fm 11 дней назад

    ከማቃት ሴት ጋር በህልም ማረግ ምንድን ነው ከዚበፊት እመኛት ነበር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  10 дней назад

      ከሷ ጋር ትገናኛላችሁ ወይም አሁን በሂወትክ ውስጥ የምትመኘው ነገር ስኬትን ያሳያል

    • @Ebro-my7fm
      @Ebro-my7fm 10 дней назад

      @addismedia9882 አመሰግናለው

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej Год назад

    ሰላም ዉዴ እንደትነሽ አላህ ይጠብቅሽ 💋❤ዉድድድድ አድርሻለሁ ወላሂ አግብታ የፈታች ዘመድ አለች እና ቀሚስ ግዢኝ ትለኛለች 12ነወ ትለኛለች አንዱን ታሳኛለች እኔ ለምን ያሮጊት ልብስ አልገዛም እላለሁ ገቢያ ሄጄ እገዛለሁ እያለ፣ልኩኝ ነቃሁኝ እኔ አላገባሁም በዚህ ቢሆንም ፍችልኝ ❤

  • @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
    @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ 3 месяца назад

    ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሁለቱንም አላቃቸውም ማለቴ ሴት እና ወንዱን ግንኙነት ሲያረጉ አያሁ ሰውየው በጣም ትልቅ ነው ሴቷትንሽ ናት የሚያረጉበት ቦታ የእርሻ ቦታ ይመስለኛል በዚህ መልሽል እህቴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 месяца назад

      ህልም አላሚው ሰዎች የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሲፈጽሙ ሲያይ በዚያ ጊዜ ውስጥ አእምሮውን የሚይዙት ብዙ ጉዳዮች እንዳሉ እና በእነሱ ላይ ምንም ዓይነት ወሳኝ ውሳኔ ማድረግ እንደማይችል ያሳያል።
      አንድ ሰው በሕልሙ ሰዎች የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሲፈጽሙ ካየ, ይህ ግቦቹን እንዳያሳካ የሚከለክሉት እና እጅግ በጣም የሚረብሹትን በርካታ መሰናክሎች የሚያመለክት ነው.
      ህልም አላሚው በእንቅልፍ ወቅት የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚፈጽሙ ሰዎችን የሚመለከት ከሆነ, ይህ የሚጋለጡትን ደስ የማይል ክስተቶችን ይገልፃል እና በከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ይተዋል

    • @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
      @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ 3 месяца назад

      @@addismedia9882 እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад +3

    ላይክ እያረጋችሁ ህልማችሁን ፈልግ

  • @samerahosen5221
    @samerahosen5221 Год назад

    ሰላም ነዉ ኡክቲ በአላህ መልሽልኝ እኔብዙግዜ በሠላምባሥ መኪና እሀዳለሁ ከብዙሠዉ ጋር ሁለተኛዉደሞ በመኪና እየሀዲኩ መኪናዉ ከከተማዉ ሣልደርሥ ወረዲኩ ከዛ የወረዲኩበትቦታ ወዝነዉ ወዙ የደፈረሠነዉ ከዛ በዙሪያዉ ጫከነዉ ከዛ እየሮጥኩኝ ሀዲኩ ከዛ የሆነሠዉ አገቴን አነቀኝ ከዛ ሥጮህ ማነህ ሥለዉ አደግጭ ሞትነኝ አለኝ ከዛ ባተትኩ እባክሽ ጨቆኛል ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      ruclips.net/video/nfEnbVgNHzA/видео.htmlsi=UbraGr-JRpBlbHoC
      ድፍርስ ውሀ የጤና ቀውስ፣ አለመግባባትን ያሳያል መሳፈርና ሳይደርሱ መውረድ ያልተሟላ ግብ ነው
      ruclips.net/video/TgLDW_nnB3E/видео.htmlsi=yDmrHb7Ofrb0ls_i

    • @samerahosen5221
      @samerahosen5221 Год назад

      @@addismedia9882 ያልተሞላግብ ሥትይ ግልፃርጊልኝ ሞትነኝ ያለኝሥ

  • @yeshalemsolyana
    @yeshalemsolyana 5 дней назад

    እህቴ ምታምኝው ይዤሻለሁ መልሽልኝ በህለሜ ከባሌ ጋር ስልክ እያወራን በቢድዮ ነው የምናወራው የዛሬ አመት አብረን አንሆናለን እያለኝ በደስታ ነው የሚያወራኝ እኔም እደዛው በእውኔ ግን አናወራም መልሽልኝ ውዴ

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 Год назад

    ሠላም ዋለይኩም እህት እባክሽ እሂን ኮሜት አይተሽ ዝም እዶትይኝ የተፋቱ ባልና ሚስቶች በተደጋጋሚ በህልም ግንኝነት ማድረግ ምድነው ሴቶ በግንኛነታቸው ደስተኛ አይደለችም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      የመመላለስ ፍላጎትን ያሳያል ደስተኛ አለመሆን ፍላጎት ያለው ከሰውየው ነው እምቢ ካለች መምለሱንም እምቢ ትላለች

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ መፃፍ አላቆምም ማን እንደሆነች አላውቅም ድፍን ሁለት መቶ ብር ትሰጠኛለች እንደገናም ትደግምልኛለች ምንድነው ባለትዳር ነኝ

    • @hayte4896
      @hayte4896 Год назад

      እኔም ነኝ ደከመኝ ተውኩት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      ruclips.net/video/8TCHlcD6E50/видео.htmlsi=qg3833ZcRUInGDsy

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      2/2/4 የተቋረጠ ሁኔታ አለሽ በትግስት ይፈፀማል

  • @Gecno-gf5yl
    @Gecno-gf5yl 4 дня назад

    በህልሜ ከህጣን ልይግንኚነት ማረግ ምድነው ሀሊማየፍችልኚ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 дня назад

      ከትንሽ ልጅ ጋር ሲተኛ ማየት ጥሩ ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል ፣ ምክንያቱም ጥሩ ሀብት የማግኘት እድልን ስለሚተነብይ ፣ ይህም ህልም አላሚውን እና ቤተሰቡን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል አስተዋጽኦ ያደርጋል ።

  • @merrymegra
    @merrymegra Год назад

    ሰላም ሰላም እህቴ እኔ ብርቱካን እና ቱና ስበላ አየው ምን ይሆን

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ

    እኳን ደና መጣሽ ማሬ

  • @naima8338
    @naima8338 Месяц назад

    በህልም እራስን ማርካትስ አላገባሁም ያለሁት ስደትነው ሴትነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Месяц назад

      እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ ማስተርቤሽን በሕልም ውስጥ ማየት ሃይማኖታዊ እሴቶችን ችላ ማለትን ይጠቁማል። ማስተርቤሽን በሚያደርግበት ጊዜ የወንድ የዘር ፈሳሽ ሲወጣ ማየት ብዙ ወጪ ማውጣትን እና የገንዘብ እድሎችን ማጣትን ያሳያል።
      በእንቅልፍ ወቅት ህልምን ማየት አንድ ሰው በህይወት ውስጥ የሚያጋጥሙትን ጫናዎች እና ችግሮችን ለማስወገድ አመላካች ነው።

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Год назад

    😂😂ውዴ ታውቄለሸ ሰደት ብዙ ነገር አሳጥቶናል ከምንወደችው ጋር ተለያይተናል .ሰደት አድክሞናል ውዴ የተለያየ ሰው ፍቅረኛ ወይ ባል .አንድ ላይ [እህል ውሀ ]አንድ ላይ እንደሆኑ ወይ ተገናኝተው አብረው እንደሚኖሩ ...የምናየው ህልም ምንድን ነው ህልማችን ምን ይነግረናል❤❤❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      ruclips.net/video/AMmn_h40u1E/видео.htmlsi=XqsSxUToFHGqPEom
      ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=eHDmyTy5PTYUTfiM

  • @aobkvih5734
    @aobkvih5734 Год назад

    እሞተ ሰዉ ጋር ግንኙነት ማርግ እባክሽ ፍቺልኝ በዚህም ቢሆን አግብቶ ለፈታ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      እዚሁ ቪደዮ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ

    • @aobkvih5734
      @aobkvih5734 Год назад

      ከመፃፌ በፊትም አሁንም አድምጨዉ ነበር ከሞተ ሰዉ ጋር የሚል የለም ሌላ ደግሞ ከሞተሰዉ ቴምር ተቀብሎ መብላት

  • @freweyniafewerki766
    @freweyniafewerki766 Год назад

    የኔ እህት በግ ማረድ በሚለው ርእስ ከ4ቀን በፊት ጽፌልሽ ነበር ስላስጨነቀኝ እባክሽኝ ፍችልኝ🙏🏽🙏🏽

  • @sadamohammed
    @sadamohammed Год назад +1

    Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu ehte ❤❤❤

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t Год назад +1

    አህሌን ሁቢ🎉🎉🎉

  • @EshtuShambel
    @EshtuShambel 11 месяцев назад

    ሠላም እህት እንደት ነሽ ከምወዳት ልጅ ጋ ወሢብ ሣየረግ አየሁኝ ምንድ ነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 месяцев назад

      ruclips.net/video/7KFSww4hXFg/видео.htmlsi=0Jlbl7P0ql8ZNbJF

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 Год назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን

  • @messymasarat-6415
    @messymasarat-6415 Год назад

    ሰላም ሰላም ዉዴ በህልሜ የሆነ በስልክ የማውቀው ልጅ ቤታችን ዉጥ ሽንኩርት ስኬትፍ እህቴን ሽንኩርት ጨምር እያላት እናም ፍርጅ ባራዶ ቦታ ካሮት አያለሁ ልጁም እህቴን ፀጉርሽ ቆሽሾል እያላት ያገላምጣታል ምድነው እባክሽን በኮመንት 😍

  • @Hindia-sy3ew
    @Hindia-sy3ew 10 месяцев назад +1

    ለተፈታች ሴት ከወንድም ጋ አልተናገርሽም ያለ ፍላጎት ከወንድም ጋ ወንድሜ ክርስቲያን ነው እና በጣም ተናድጄ እራሴን ለማዳን ስታገል ነበር ግን ኖርማል ሴክስ አልነበረም አንተ ግብረሶዶም እያልኩ ስናደድ ነበር ለማሽነፍ እአቅም አጣሁ ከወንድሜጋ በሀይማኖት ጉዳይ እንራከራለህ በውኑ አለም ድሮ በጣም የምወደው ወንድሜ ነበር አሁን ተራርቀናል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 месяцев назад

      የእህት ግንኙነትን በሕልም ውስጥ ማየት በስህተት ጎዳና ላይ መሄድን እና የሃይማኖታዊ ትምህርቶችን አለመከተል እና የዝምድና ግንኙነቶችን ማቋረጥን ያሳያል ። ከኃጢአቷ ለመንጻት ይቅርታ መጠየቅ እና ቁርኣንን ማንበብ አለባት።
      እና አንድ ትንሽ ወንድም ከእህቱ ጋር የተኛበት ህልም ባለ ራእዩ የሚፈጽመውን ችግሮች, ቀውሶች እና የተሳሳቱ ድርጊቶች ያረጋግጣል.

  • @nhisanboliongan7634
    @nhisanboliongan7634 Год назад +1

    እረ እህቴ አላህ ጀዛሸን ይክፈልሸ ውደ

  • @_temerttu6939
    @_temerttu6939 3 месяца назад

    ከፉቅርኛየ ጋር ትንሽ ተጣልተናል ግን ግንኙነት ሳዴርግ አየሁኝ የተፈታሁኝ ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 месяца назад +1

      ፍቅራችሁ ወደመሻሻል ለውጥ አለ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Год назад +1

    ዋለይኩም ሰላም እህቴ❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 10 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @AmreAmre-ek2rn
    @AmreAmre-ek2rn Год назад

    መልሸልኝ

  • @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ
    @ሠሙወሎየዋ-ጰ6ቸ Год назад

    እጠብቃለሁበተሥፋየኔንም

  • @AwetFtewi-jj3rx
    @AwetFtewi-jj3rx 10 месяцев назад

    Halum kebalebtie esu techeto algalache enie demo ehedalew eyalkut eyayeche buhala gne dngeat tesqyie enteqaqefalen ensasmalen gonu enatu neberche ena endatnesa bentshe fcheilche menamn elewalew

  • @AmreAmre-ek2rn
    @AmreAmre-ek2rn Год назад

    ሰለጨነቀኝነው

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ Год назад

    ሰላም.እህቴ.ወንዝላይ.አካላቴ.ያታጠብኩ.ይመስለኛል.ከዛ.ሰው.የያል.ለምን.እደዚ.ተድርጋለች.ይለኛል.እኔ.ስሄድ.አንድ.ሰው.አንችኮ.መተት.አለች.ይለኛል.ከዛ.አንድ.ሴት.ነይ.እኪ.ቁልፍ.ከፍተሽ.ዕቃው.አምጪ.ትለኛለች.አምስ.ብር.ወጋው..ልስጥሽ.ትለኛለች.ከዛ.እኔ.አልቀበልም.አልኮት..ከዛ.ትልቅ.ሴት.ነበረች.ማን.ነው.ትክክል.እኔ.ማቶ.ብር.ሰጥሸለሁ.አለች.በይቅርታ.ፍትልኝ.

  • @zelaakli1659
    @zelaakli1659 11 месяцев назад

    ኤሊን ከሆዴ ውስጥ አባቴ ሲያወጣልኝ አየሁ

  • @FatimaShatu
    @FatimaShatu Год назад

    የሞተሰውተራራላውጥሽሲልምድነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      ruclips.net/video/hoH3_968Nk0/видео.htmlsi=xf2IRVcp3gMvwUYX

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад +1

    Wa wr wb

  • @HANAyEAMANuEl
    @HANAyEAMANuEl Год назад

    እማ ፈታሽልኝ

  • @ልጓማ
    @ልጓማ Год назад +1

    ጥንቆላ ነው አላህን ፍሪ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад +4

      አላህን ከጨመርሽ አይቀር ህልም የሚመጣው ከአላህ ሱበሀነወተአላ ነው ሁለተኛው ከሸይጣን ሶስተኛው ከድካም እና ጭንቀት ብዛት የቱ ነው ጥንቆላው

  • @HindiMohammad-vr9tp
    @HindiMohammad-vr9tp Год назад

    ከፈታችው ባሏ ጋርስ ከሆሆነ

  • @yeshalemsolyana
    @yeshalemsolyana 5 дней назад

    እህቴ ምታምኝው ይዤሻለሁ መልሽልኝ በህለሜ ከባሌ ጋር ስልክ እያወራን በቢድዮ ነው የምናወራው የዛሬ አመት አብረን አንሆናለን እያለኝ በደስታ ነው የሚያወራኝ እኔም እደዛው በእውኔ ግን አናወራም መልሽልኝ ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  День назад

      ruclips.net/video/DrF_J71tbZY/видео.htmlsi=d49bmDz4_omyI0Fy