🛑 በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 53

  • @gaming1009-x1x
    @gaming1009-x1x Год назад +7

    የኔ ቆንጆ ህልም ስትፈች ደስ ነዉ የምትይኛ አላ ጸጋዉን ያብዛልሽ❤

    • @Tezita-bs6ui
      @Tezita-bs6ui 5 месяцев назад +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ህልም ስፈቼ ደስ ትያለሽ በጣም አመሰግናለሁ እና አንድ ህልም አየሁ ወደሰማያዌ ጋውን ለብሺ አየሁት እረጅም ጋውን ከሰር አጥር ያለ ልብስ ቂምጣነወ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @SaSa-em2hr
    @SaSa-em2hr 5 месяцев назад +1

    ሰለም

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች Год назад +2

    ቆንጆ አርገሽ ትፈቻለሽ ህልም በተረፈ በርቺ

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Год назад +2

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ እሄ አራተኛዬ ነው ስፅፍልሽ አንዱን ፈተሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል በህልም ባንክ ቤት ይመስለኛል ብር ላወጣ ሳይሆን የሆነ ነገር ከፍዬ 2 ሪሲት ተቀብዬ ወጣው ወደቤት እየሄድኩ አንዱን ሪሲት ንፋስ ከእጄ ወደላይ አብሮ ወሰደው ቤት እንደገባው ትዝ ሲለኝ የኔንም የልጄንም ሞባይል ጥዬ ነው የገባውት ሮጬ ሄጄ ስጠይቃቸው አንድ ሴት እሄ ነው ብላ ሌላ ሞባይል አሳየችኝ አይደልም ብዬ የራሴን ፈልጌ ሳጣ ወደ ቤት ገብቼ በጣም አለቀስኩ ድምፅ አውጥቼ በጣም ጨንቆኛል ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ አማን ፍችልኝ ሱሴ ሆነሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SemiraAsen-kt2kz
      @SemiraAsen-kt2kz Месяц назад

      😢አላህ ትዳርሸን ይጠብቅልሸ ጠንቀቅበይ እህቴ ወላሂ እኔም የልጅ እናት ነኝ እና በህልሜ ቃልኪዳኔ ጠፍቶኝ አየሁ ሳይቆይ ትዳሬ ፈረሰ ዱአ አድርጊ

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 Год назад +2

    ሠላም እህቴ ደና ነሽ

  • @AhmedHasen-z5k
    @AhmedHasen-z5k Год назад

    አሰለሙ አሌይኩም እህቴ እኔ ያለጋበሁ ወንድ ኔኝ እና በህልሜ ጁምአ ሰለት ለማስገድ እያሄድኩኝ እያላ ሰመይ ለይ ኤሊኮፍታር ሲበር አያሁ እናም ሰለቴን ደሞ ሰግጄ ስጨርስ አየሁ እበኪሽን አይቴሽ ዝም አትበይ ደጋግሞ ነዉ የምፅፊሊሽ በአለህ

  • @sebrina-ny3ek
    @sebrina-ny3ek Год назад

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ አህለን ውዴ የኔን ህልም ፍችልኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    እናመሠግናለን

  • @happymeme7598
    @happymeme7598 Год назад

    ሰላም ላንች ይሁን እዴት ነሽ እልሜን ፍችል አላገባዉም ከመኪና ላይ በሻንጣ ያለ ልብስ ማዉረድ እና መሬት ላይ የወዳደቁ ልብሶችን ማሳት የመክናዉ በር ክፍት ነበር ሻጣዉን ሳወርድ ፍችልኝ በስደት ነዉ ያለዉት ከና ስራ አልጀመርኩም

  • @sadamohammed
    @sadamohammed Год назад +1

    wealeyikumi Selami Werahimetu llahi weberkatuhu ehte❤❤❤ habibeti Allah Yetebiqishi

  • @naima8338
    @naima8338 Год назад +1

    ስወድሽ እዳታልፊኝ አደኩበት ሀገር እዱር ሂጄ የጎቴ ልጅና እህት ወድሜጋር እያወራን እነሱ ይሄዳሉ እኔ የወይራ ሲዋክ እቆርጣለሁ የጥርስ መፋቂያ ይዤ እመገዱ ስገባ እነሡ እርቀዋል አህያ ይዘዋል አልደርስባቸውም እላለሁበሆዴ አላገባሁም

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 10 месяцев назад +1

    አሰላሙአሊይኩም እህት እኔበህልሜ ቀይ ልብስ ለብሳ ወደእኔ ትመጣለቸ ሴትነት በአላህ ንገረኝ 🌹

  • @Redu27
    @Redu27 Год назад

    ትላንት የለቀቅሽዉ ላይ ፅፌልሻለሁ በኮመንት ፍችልኝ 🙏

  • @richweldgiorgis5866
    @richweldgiorgis5866 Год назад

    የኔ ውድ እንዴት ነሽ የዛሬው ሕልሜ ብዙ ወርቅ የአንገት ወርቅ ከመንገድ እየለቀምኩ በልብ ቅርፅ የጌጣጌጥ ማስቀመጫ እየከተትኩኝ የጌጣጌጥ ማስቀመጫዬ ውስጥ አብሮ ብዙ ሳንቲሞችም አብሮ ይቀላቀላሉ ሳንቲሞቹን የሞተ አጓቴ ሚስት ትመጣና ለእሷ ለቃቅሜ እሰጣታለሁ የኔ እመቤት ተፈቷል አትበይኝ አጠር አድርገሽ በኮሜንት ፍቺልኝ ስወድሽ የፈታሁ ነኝ

  • @Deya-rp5hj
    @Deya-rp5hj Год назад +1

    በህልም ከማላቃት ሴት ጋር መሚመሳሰል ቀሚስ ልብሼ አየው ምን ማለት ይሆን ትርጉሙ 🙏

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Год назад

    ቀህልሜ አባቴ ከቤት ያባርረኛል እና ምሽት ነበር በጣም ፈርቼ ግቢ ውስጥ ገብቼ አድራለው ብዬ አስቤ ወደ ግቢያችን ስገባ የቤታችን ግርግዳ ላይ የሚያስፈራራ ምስል ልክ እንደፊልም ይታየኛል ፈርቼ ወደ ውጪ ስወጣ ከመንገድ ማዶ ህፃን ልጅና እናት ተቀምጠዋል የልጁ እናት በአይኗ ጥግ እያየችኝ ትገላምጠኛለች እና ፊት ስላልሰጠችኛ መንገዱን አቋርጬ ከግቢያችን አጥር ውጪ አንድ ሰው ሚያስተኛ ቆንጆ አልጋ ነው የኔ ይመስለኛል ግን ውጪ መተኛት ፈርቼ ወደዛ ወደዚ ሳማትር ጥቁር የንጉሶች መኪና ሚመስል በበራችን አለፈ ካለፈ በጏላ ወይኔ አስቁሜው በነበር ወደ ሆነ ቦታ ያደርሰኝ ነበር እያልኩ መኪናውን ከጏላ እየተመለከትኩ ሳለ ልጅ እግር አረብ መጣ ሻተር ከፍቼ ከውስጥ አስተኛሁት እና ትንሽ ቆይቶ ሽማግሌ አረብ መጣ እና በኔ ቦታ ተኛ አልጋው ላይ እናም አልብሺኝ ብሎ በአረበኛ ጠየቀኝ እሺ ብዬ ብርድልብስ ላለብሰው አመጣና ግን ብርድልብሱን ካለበስኩ ትከፍላለ ልበለው ብዬ እያሰብኩ ሳላለብሰውም ነቃው ፕሊስ ፍቺማ

  • @atuatu64
    @atuatu64 Год назад

    አህለን ፊኪ ❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Месяц назад

    የኔውድ በአላህ እዳታልፊኝ ፍችልኝ እህቴ ናት ህልሙን ያየችው እሶ ትዳር የላትም እኔ ባለትዳር ነኝ አልሀምዱሊላህ እርጉዝም ነኝ እና ህልሙ. ፓሊስ ሊገልሽ ሆኖ ላችብየ እኔም ገብቸ አችን ገደሉሽ አለች እሶንም መቶት ምድነው ጨቆኛል የምየው ህልም ውነት ስለሚሆን ምን ሊፈጠር ነው እያልኩ ጨቆኛል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Месяц назад

      ህልሙን ያየችው እህትሽ ናት ውነት የሚሆነው ያንች ነው ምን አሳሰበሽ ደሞ ሞት አድስ ሂወት ነው አንችም በአላህ ፈቃድ ልጅሽን ስትወልጅ አድስ ሂወት ይጀምራል

  • @zdd23
    @zdd23 Год назад

    በጣምቆየሁ አልፈታሽልኚም
    ዛሬ ደግሞ
    አድትየሰፈሬ ልጂ ናት ትምርት ቤት ክላስ አብረን ተቀምጠን ወዶችም ሴቶችምነን ግን አንድ ክእስቲን የሰፈራች ልጂ አለችና እሷ የተቦካ እርሾ በቲንሽ ባልዲ ትሰጠኝለች እጀራ አቡክተሽ ጋግሪ ብላ እክላስ. ውስጥ ሌሎችም ጋግሪ ሲሉኝ እሷ ትጋግር እላለሁ ከዛ እሷ አቡክታ ጋገረችው ባይቦካም በጣም እሚያምር አይን ያለው እጀራ ትጋግራለች አላገባሁም

  • @TigistTesfay-j4h
    @TigistTesfay-j4h 22 дня назад

    ልብስ መሸጥስ ለጓደኛዬ ጥቁር እና ነጭ ድብልቅ ከለር ቀሚስ ስሸጥላት ትንሽ ቡቲክ ነገር ያለኝ ይመስለኛል

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd Год назад

    ውዴ እኔ ክርስትያን ነኝ አላገባሁም በህልሜ እኛ ጊቢ ሰርግ አለ የምትዳረውን ሙሽራ ግን አላቃትም እየተሽቀረቀረች ባሏን እየጠበቀች ነው እንዝርት እየፈተለች ነው ባሏን የምትጠብቀው በግርምት እያየዋት ወደ ታችኛው ጊቢ ስመጣ ሊታረድ የተያዘው በሬ ከያዘችው ሴት አምልጦ ሸሸውና የፀሎት ቤት ጣሪያ ላይ እወጣለሁ በሬው ይደርስብኛል ብዬ እየተጨነኩ እኔ የቆምኩበት ጣሪያ ስር ደርሷል በቁመት ጣሪያው ደግሞ የሳር ይሆንብኛል ሟች አባቴ ሳይቀር እዛ ያለ ይመስለኛል ባይን ግን አይታየኝም አባቴ በምናብ ግን እዛ ድግስ ላይ አለ የማናቃትን ሴት ነው የምንድራት በእንዲህ ባነንኩ
    ሌላ ደግሞ የወላጆቼ ሽንትቤት የነበረ ከጓሮ ከቦታው ተጠግቶ አገኘዋለሁ ከአክስቴ ልጅ ጋር እዛ ሽንት ቤት ገብተን እየሸናን ተዘቅዝቄ ሽንት ቤት ልወድቅ በአናቴ ሰገራው ይታየኛል ግን ሳይነካኝ የአክስቴ ልጅ ጎትታ ታወጣኛለች መልኳ ጠይም ነው እኔን ስትጎትት እሷም ልትገባ ብላ እኔ ደግሞ እጇን ይዤ ጎትቼ አወጣታለሁ የነበረኝ ስሜት ድ
    የተረበሸ ነበር

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid Год назад

    ማርኮነሽ❤❤❤❤❤

  • @mulusew505
    @mulusew505 6 месяцев назад

    2 ቀይ ቀሚስ የሚያምር የድሮ ገበያ ማእከል ነገር ነው የማውቀው ወደዛ እያለፍኩ አንድ ሴትዮ ጉልት ድንች እንደሚሸጡት አይነት ነው እኮ የያዘችው ግን እኒህን 2 ቀይ ቀሚሶች ቁጭ አርጋው ብድግ አረኩና አንዱን ለብሼ አንዱን በእጄ የያዝኩት ከላዩ ክብ ብልጭልጭ አለው ሁሉ ነገሩ ግን ከለበስኩት ጋር አንድ ነው ልመርጥ አስቤ ሁለቱንም ልውሰድ እላለሁ ግን ውብ ነው ዘመናይ የሚባልሥብሰባ ላይ የሚለብሱት ስራት ያለው ነው በእውን "የገብስ ቆሎ የሚያስረክበኝ ልጅ አለ" እሱን እየተጣራሁ ወደሱ እሄዳለሁ የቀሚሱ ዋጋው ስንት ነው ልለው፣

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 месяцев назад

      ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=O_080yAV6NthK4lN

  • @flagflag9466
    @flagflag9466 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል በህልሜ ያለሁት ሳውዲ ነው ኢትዮ ይመስለኛል የቤት መስሪያ ቦታ አባቴ ገዝቶልኝ ይመስለኛል አባቴ በሂወት የለም ቦታው ን የሚያሳዩን ፈረንጆች ነበሩ ቦታው ከእኛ ከድሮ ቤታችን ቤት ፊለፊት ነው ቦታው ሰፊ ነው ከመሀል የመኪና መስመር ያቀቋርጠዋል በሁሉም ብሬ የተገዛ ይመስለኛል ብር የለኝም መዳሜን አንድ ሁለት ወር ልምጣ ልስራ ብየ ደወልሁላት ፈቃደኛ አልነበረችም ምን ይሆን ፍችልኝ ባለትዳር ነኝ

  • @hawa7349
    @hawa7349 Год назад +1

    አሠላም አለይኩም እደት ነሺልኝ እህቴ ብዙ አልፈሺኛል አሁን ፍችልኝ እኔ በህልሜ እህቴ ና እኔ ያለነዉ ሥደት ነን ግን አገር ቤት ገብተን ገባየ ሂደን በዘቢል ሙሉ እቃ ገዝተን ከወዳና ከወዲክ የዘን ወደ ቤተሠብ ቤት ሥንመለሥ ወዲ የለለበት ቡዙ ሲቶች ተሠብሥበዉ አየናቸዉ እኔና እህቴ ምዲነዉእያልን እናቴን ጠይቅናት አችን ለባል እየለመኑ ነዉ ትለኛለች እኔ ደግሙ አይሆንም እናቴ እምወደዉ ልጂ አለኝ እያልኩ በጣም አልቅሳለሁ አዳ ሴት ባህሉ ነዉ ጓዳችሁን ልየዉ ሥትል ከለከልኳት እኔ በሁነቱ እምወደዉ ልጂ አለኝ ለትዳር ተሳሥበናል ግን ፈትነኝ ሥላበዛሁብሺ ይቅርታ እህቴ❤❤❤❤

  • @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህት በህልሜ ከአሰሪዬጋ ገበያ ሄደን ይመስለኛል ብርድልብስ እንገዛለን ኦርጂናል ያልሆነውን ገዛሁት አሰሪዬ ቀይሪው አስሊው ብላታሳየኛለች እሺ ግን ፎረጂዱን የምሰጠው አስሊውን ስቀበልነው እላታለሁ አጠገቧ ምርጥ እረከቧት አለ የተሰበሩ 2ስኒ አለ እኔግን እገዛለሁ ብዬ የተሰበሩትን እቀይራለሁ ሌላነው የምፈልገውብዬ ስሄድ ቀሚስግዢይሉኛል ግን የለበስኩትን አይነትነው ምንይሰራልኛል ብዬ እያየሁት ሄድኩኝ እቃም ገዝቻለሁ ፎርጂዱን ብርድልብስ ሰራታኛ ትመስለኛለች ይዛልኛለች ነጪ መኪናውስጥ ሆኖ የአሰሪዬ ባል እየጠበቀን አየሁ የፈታሁነኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    እኔ ላይ አልቀረም ሴቲዮዋ እንዳ ነሱት ሠፍቶ ብኝ እጃቸዉ ላይ ነዉ የቀረዉ ቢጫዉ መጀመራያ 2 ልብስ ማልበስ በ ህልም መተት ይመስለኛል ወደ እነሱ እየተመለሠ መሠለኝ መተቱ

  • @KlKl-fj4vf
    @KlKl-fj4vf Год назад +2

    እባክሺ እህት በግል ላግኙሺ የምወድሺ❤

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ አንድ የማውቀው ሰው የተቀደደ ሱሪ ለብሶ አየሁ እባክሽ እህቴ መልሺልኝ በዚህ ?

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    እኔ በቅርቡ ከ ላይ ቢጫ ከታች ነጭ እለብሳለሁ የላኛዉ ሰፋ ያለ ይመስለኛል አያምሪብኝምም እና የ ጓደኛየ እናት ከላይቴ ላይ አነሱት ነጩ እንዳማረ ብኝ ለቢሸዉ ባነንኩ መቸስ ለበጎ ነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ ፓርት 1 እና 2

  • @fetiuser-dy8rk7he8t
    @fetiuser-dy8rk7he8t Год назад +1

    ሁቢ እደበፊቱ የበርካታ ህልማችን ፍቺልን

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 11 месяцев назад

    ነይ የኔን ፍችልኝ በተደጋጋሚ አባቴ የመከላከያ ልብስ ለብሶ አየዋለሁ😥😥

    • @hanna4751
      @hanna4751 3 месяца назад

      አባትሽ ከናትሽ ሌላ ላያገቡ ነው

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @zemzemfudeile1563
    @zemzemfudeile1563 Год назад +1

    Teyi fichilign demo lelaw hilime yefetahut balen bakal eyaweran esu aliga layi tegnito ene filefit meret layi kume eminaweraw teregagiten new lemetarek eyasebin new ebakish eyechenekegn new bizu hilim alifeshignal fichilign

  • @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው

    እማ በህልሜ የማላቃት ሴት ሞታ ሁለት ወንድና ሴት አሉ አጠገቤ እህቷ ትመስለኛለች ለእሷ እኔ ግን ተኝቼ የሞተችው ሴት አጠገቤ ተኝታለች እህቷ እና ባሏ ሌላክላስናቸው ተሸራታ ትወድቃለች የሞተችውሴት ወደቀችልሽ እኔ እፈራለሁ ከሞተሰውጋ እያሉኩ ስነግራት ትመጣና ታስተካክላታለች እንቅበራት ይባባላሉ እኔ ግን የትነው የምትቀብሯት እላለሁ እንደዛውእያልኩ የሞተችውን ሴትዮ ህፃን ልጅ ታቅፌአለሁ አጫውታለሁ ሌላ ሁለትህፃኖች እዳጫውታቸውይፈልጋሉ አልፈልግም እዳልል አባታቸው ነጪ ቶብ ለብሷ ሽንቱን ይሸናል እኛ ያለንው ከፈታማ ቦታላይነው ዳገትነገር ነው እያጫወትኩቸው ከስር ባህር አለ ዳገቱ ኖርማል አፈር ነው ያንን ልጂቶ ልትረጪብኝ እየተጫወትን ባህሩውስጥ ዘልዬ ገባሁ ባህሩ ደስየሚልነው የፈታሁነኝ ውዴ

  • @ዮቡዮቢ
    @ዮቡዮቢ Год назад

    Ulonem ayeche Walew gen fechewen Algenewem yefekerenayen lebes yesw gebi weset teseto ayewalew neseti belo figege aylko lebeso azhe mene leyareg asata aylko bemegerem ayewalew algebawem

  • @meme-x2d
    @meme-x2d 13 дней назад

    ቅይላበሰምድነውበሁለም

    • @meme-x2d
      @meme-x2d 13 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @zemzemfudeile1563
    @zemzemfudeile1563 Год назад

    Keleru peripil libes melibes yekelerun tirgum alifetashilignim

  • @naima8338
    @naima8338 Год назад

    እረተይ ልለምንሽ ብዙ ጊዜ ታልፊኛለሽ ያለፈውን ትቸ አድስ እፅፍልሻለሁ አመልሽም ውነት አለሽ ላይመችሽ ይችላል እሄንን አትለፊኝ እኔ አላገባሁም ስደት ጓደኛየ ኪርስታን ናት ሀገር ልትገባ ቻው እያለች ታለቅሳለች ከመጣች በቅርብነው አሁን ለመሄድ አላሠበችም በውነታው እኔ በህልሜ በቃኝ ብላ እምትሄድ ይመሥለኛል እኔን ቻው ስትለኝ ስልኬን እያየሁ ዝም እላታለሁ ሳያት አልቅሳ አይና ቀልቷል እኔም አለቅሳለሁ ተሳፈረች ደውየ መለየት አልወድም በቃቻው ልበላት እያልኩ ሳስብ ግን አልደወልኩም አበቃ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 Год назад +1

    ❤❤