ማልቀስ እድል ነው መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 авг 2023
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 187

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 11 месяцев назад +86

    ጌታ የተረጋጋና የማስረሻ ትዳርን ይስጥሽ በርቺ ጌታን ይዞ ያፈረ የከሰረ የለም።

    • @AT-mr1od
      @AT-mr1od 11 месяцев назад +2

      ጌታ ኢየሱስምልካም ነው
      አየሱስ ይድናል
      ❤❤❤

    • @aduYiysus-ho6so
      @aduYiysus-ho6so 11 месяцев назад +1

      Amennnn❤❤❤

  • @abenezerzeleke8218
    @abenezerzeleke8218 11 месяцев назад +33

    የትኛውም ሀዘን ከእግዚአብሔር ማፅናናት በላይ አይደለም። የኔ እህት እንኳን ጌታ ደረሰልሽ! ዮኒዬ ለምልምልን

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 11 месяцев назад +39

    ዮኒዬ ዘመንህ,አገልግልትህ ያንተ የሆነ ሁሉ በተሰብህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 11 месяцев назад +6

    I’m orthodox but I’m very attracted to this service
    Ye Ethiopia wetatoch Egzabher yirdachu
    ❤🙏

  • @user-bk2ju9wr9m
    @user-bk2ju9wr9m 11 месяцев назад +26

    ሁሌም እደምለዉ ዮንዬ የትዉልድ አባት ዘመንክ ይባረክ ያንተ የሆነ ሁሉ በደሙ ይሸፈን ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 месяцев назад +9

    የልጅነት ፍቅር እንዳልሽው ነው እኔ በጣም ተረድቼሻለሁ የኔ ቆንጄ ካለ እግዚአብሔር ይሄንን ማለፍ አይቻልም ጌታ ደግ ነው እንኳንም አለፍሽው እእፍፍፍ😢😢😢

  • @jiji1709
    @jiji1709 11 месяцев назад +15

    እንደሰውኛ ሲታሰብ የልጅትዋ ታሪክ ልብ ሰባሪ ነው ።እግዚአብሔር ሁሉን ያስችላል ደግሞም ይችላል።እንኩዋን ለዳግም ውልደት አበቃሽ ።ሁሉም ነገር እንዳለፈ ውሃ ሂዷል ላይመለስ።እግዚአብሔር ካለሽበት እስራት ፈቶሻል።ዘመንሽ ተቀይርዋል።ከጌታ ጋር ፅኝ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 11 месяцев назад +4

    እህቴ ምንም ቃል የለኝም ቃላት አጠረኝ ግን እንኩዋን ጌታ ደረሰልሽ በሰጠሽ አዳዲስ ቀናቶች ሁሉ በጎበቱን ያጠግብሻል ምክንያቱም አባትሽ ስለሆነ እንባሽንም ሀዘንሽንም ማየት ስለማይፈልግ

  • @wt8066
    @wt8066 11 месяцев назад +5

    Yane ሂዎት 😭😭😭😭😭 ነው ምስክርነቱ ሁሉንም ያምያስረሳ እየሱስ ብቻ ነው yane አባት

  • @kedijaahmed5153
    @kedijaahmed5153 11 месяцев назад +9

    በዚህ እግዚያብሔር መልካም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሻለ ነገር ይሰራል

  • @ephremgirma6751
    @ephremgirma6751 11 месяцев назад +5

    ጌታ ማፃናናትም መካስም ይችልበታል፣ በርች ከጎንሽ ነን።

  • @user-wb1xj1lx9v
    @user-wb1xj1lx9v 11 месяцев назад +2

    አጊ ከባድ የሆነ የመከራና የሃዘን ግዜ ነበር ያሳለፍሽው።በሌላ መልኩ ስለፍቅር የከፈልሽው ደስ የሚል ስቃይ ይባላል።ጎበዝ ነሽ ያንን የመክራና የስቃይ ግዜ አሳልፈሽ ለዚህ ቀን በመድረስሽ እግዛብሄርን አመስግኚው ያርስሽንም አድንቂ።ደሞም ከፊትሽ ድንቅ መልካምና የብርታት ዘመን ይሆንልሻል።በርቺ እህቴ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 11 месяцев назад +11

    የሚፅና ጌታ ደረሰልሽ እንኳን ሕይወትሽ አመለጠ ገና በአንቺ ብርቱ ጌታ ይከብራል እህቴ ተባርከሻል አይዞን

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 11 месяцев назад +7

    አይዛሽ የእኔ እህት ጌታ መልካም ነው❤❤❤😢😢

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 11 месяцев назад +7

    መልካም ምስክርነት!! የሚያፅናና ጌታ ከፍ በል

  • @user-ev6eq2cu5n
    @user-ev6eq2cu5n 11 месяцев назад +1

    Yene konjo geta melkam ayzosh& yonye geta zemenk ybarek❤❤❤

  • @millathmillath2388
    @millathmillath2388 11 месяцев назад +5

    ስለሁሉም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁን ዬኒ ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 месяцев назад +5

    ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባትጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ የአንተ የሆነ ነገር በሙሉ የተባረከ ይሁን እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ያከብርሻል ገና ነው ያንች አልምተም የእግዚአብሔርን የሆነው ያልሞተው አለ በርች ጽኘ የኔ እህት !!!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 11 месяцев назад +1

    የኔ እት አይዞሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ምሆነው እሱ በስራው ሁሉ ትክክል ነው

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 11 месяцев назад

    ጎበዝ ዮኒዬ ድንግል ትባርክህ

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው ምክንያቱን የሚያውቀው እርሱ ብቻ ነው ጌታ የካሳ ዘመን ይስጥሽ የሀይልና የመታደስ ዘመንሽን ይባርክ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 месяцев назад +2

    ማልቀስ እድል ነው😢😢😢😢😢 የኔ ማር ስታሣዝን😢😢😢የልጅቱ ምክር "ጌታ ሆይ አቅቶኝ ነው በይው" ልክ ነው ደካምን የሚያግዘው አገዘሽ❤❤

  • @bettybetty6858
    @bettybetty6858 11 месяцев назад +7

    ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 10 месяцев назад

    አይዞሽ ፍቅር እግዚአብሔር ነው የበለጠውን አግኝተሻል።

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 11 месяцев назад +4

    አይዞሽ ጌታ ማፅናናትን መጠገንን የሚችል ጌታ ያፅናናሽ ያበርታሽ❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 11 месяцев назад +4

    ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ ብታለቅሺ እኮ ይወጣልሽ ነበር ዉይይይይይ አንጀት በላሽኝ እኔም ስደት ላይ ነኝ የምወደዉ ባል አለኝ ጌታ ሆይ በሰላም አገናኘኝ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 11 месяцев назад +3

    አባባ ቆነጠጠኝ ባለጌ እንዳልሆንበት የሱስዬ አባብዬ❤😢!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 11 месяцев назад +3

    እግዝአብሔር በነገር ሁሉ አዋቂ ነው አይዞሽ እህቴ መካስን እርሱ ያውቅበታል

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 11 месяцев назад +4

    የኔ ቆጆ ጌታ ላንቺ አዲስ ህይወት አለው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 месяцев назад +1

    ስንት ነገር ነው ሠውን የሚሠብረው😢😢😢???? ጌታ ግን ሠውን በሁኔታዎች ስታሳልፍ የራስህ የምታረግበት መንገድ❤ ግን እስዋን አተረፍክ!! ያማል ሠይፍ አለፈባት ጌታ ሆይ ካሣት መልካም ትዳር ስጣት!!!🙏 አሱን ለማትረፍ አንቺ ሄድሽ ደግሞ አጣሽው!! የኔ እህት ስብራትሽን ይጠግን ❤❤❤

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 11 месяцев назад

    Geta eyesus melkame abate newe. God bless you

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 11 месяцев назад +2

    አይዞሽ ጌታ እንኳን ረዳሊሽ ያወ ከጌታና ከቤተሳብ አብልጣን በላ ሚስት መውዳድ ጡሩ አይደለም ስለዚህ ጌታ አንድን ሰው የራሱ ለመድረግ ስፋልግ ያ ሰው የምወዳውን ነገር ከልክሎት ነው የራሱ ምያደርጎ አንቺ እንደሊሽም ጌታ በፍቅር እንብ ስንል በመከራ ያስተምራናል ስለዚህ አሁን እንኳን ወደ ጌታ መጣሽ ኢየሱስ እንኳን ወደ እርሱ አመጣሊሽ በእርሱ ደስ ይበሊሽ ከምንም የምባለጣው ከጌታ ጋር መሆኖ ዳዊት ልጁ በሞታ ጊዜ ተጽናና ተጠበ በላ እግዚአብሔርን አመሰገና ስለዚህ አንቺም በረቺ ተጽናኝ ጌታን አምልክ ጌታ አንቺ የምሆኖውን ያመጣሸሊ ወደ ሕይወትሽ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 11 месяцев назад +2

    አይዞሽ ጌታ ባናጋሪ ህሉ መልካም ነው ከሱ ዬታሽላ እሱን ዬምያስራሳ ይስጥሽ እንኳን መፂናኛትን ሰጣ የመያልፊ ነገረ ዬለም በረቺ አሁንም አቃም ጉልበት ይሁንልሽ እግዚአብሔር😢😢

  • @KekwaAlemo
    @KekwaAlemo 11 месяцев назад +3

    Ewnet new gen nebsun yemarew wedemen ❤🎉

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በመንገዱ በፍቅር ሲመራን እኛ ደሞ እግዚአብሔር ሁሉን ምድረግ ይችላል ብለን በኛ መንገድ እንዲመጣ እንታገላለን የዛኔ ቆም ብለን ካላስተዋልን ዋጋ እንከፍላለን በሞትና በህይወት መሃል እናልፋለን እግዚአብሔር ደሞ ዝም ሲል ያስፈራል ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ዮዬ ለምልምልን

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 11 месяцев назад

    አሜንንንንን አሜንንንንን ለዚህ ሁሉ ምንጩ ኢየሱስ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት ዮኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤
    👉የዘንድሮ ወጣቶች👭👭👬👬👬👫👫❤❤❤❤❤❤👉 አንዳኛ 👈ናቸው👈

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 11 месяцев назад

    ጌታ ይችላል ሁሉ ነገረ አዉ በጣም ከባድ ነዉ ግን መጸሐፍ ቅዱስ እንዲ ይላል አፈሪ ናችሁ ወደ አፈሪሪ ትመልሳችሁ ይላል ዘፈጥረት3:19 አይዞሽ አንቺ ያፅፅናዉ እግዚአብሔር ይባረክ ጌታ ሆይ ለእህተ የልብ ቆንጆ ባንተ ቃል ወይስ ወንጌል የታጠቀ አካል አንተ እንዲያዘጋጅ እጸልያለሁ የመልክ ሳይሆን የልብ ቆንጆ አሜን አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyatkebede1218
    @nebiyatkebede1218 11 месяцев назад +2

    ኡፍ ጌታ ሆይ
    😭😭😭 አንተ በስራህ ትክክል ነህ አንተ አትሳሳትም ለምን አትባልም አንተ አዋቂ ነህ የኔ ቆንጆ የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ትክክል ነው በስራው አይሳሳትም ልብሽን እርሱ ይጠግነው ፍፁም ጠባሳ እስከማይቀር ድረስ
    በብዙ እንባ ነው የሰማሁሽ ኡፍ
    😭😭 እንባን የምታብስ በሳቅ የምትሞላ አምላክ በበለጠ ክብር በበለጠ ደስታ ወደ ህይወቷ ግባ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት❤❤❤ ጌታ መልካም ነዉ ❤❤ዮኒዬ ተባረከ

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 11 месяцев назад +1

    Yene andegna eyesuse yene fikr kiberlign uuuuffff seteferdeko liki yelehm
    Yonyewaa endet ende miwodeh Zim new nurillgn ❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 11 месяцев назад +1

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ🙏 አይዞን እህቴ ጌታ ኢየሱስ በርግጥም የተሻለ ነገር አለው በርቺ ❤

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 11 месяцев назад +2

    አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢አባትሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ❤❤❤

  • @hanawake9051
    @hanawake9051 11 месяцев назад

    ዮንዬ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ዛምንህ ሁሉ ይባረክ በትሳባህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ አንተ ያቷልዳ አቤት ናህ ባዛልን 💕❤️

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 11 месяцев назад +1

    Egezabeher melkam new keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 11 месяцев назад +4

    Sister be strong God be with you God he have good plans for you❤

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ጌታ መልከምነው😢😢😢❤❤❤

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ እማ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው አሁንም በሕይወትሽ እግዚአብሔር የፈቃድ ይሆናል

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 11 месяцев назад +1

    ዮኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 11 месяцев назад

    ጌታ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው እርሱ በስራው ትክክል ነው ሁሉን ስለሚያውቅ ሁሉን ስለሚችል የኔ እህት ጌታ እግዚአብሔር ስለ ደርሰልሽ ይክበር ይመስገን እርሱ የተሻለ ነገር አለው

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 11 месяцев назад +1

    መጀመራያ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በመቀጠል ዮወኒየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አይዞሽ የኔ እህት ጌታ መልካም ነዉ እዉነትሽን እንደመጀመራያ አይሆንም እየጠበከዉ በዛዉ ስቀር መማመን ይከብዳል ግን ምን ይደረጋል ሁል ጌዜ በልባችን አሉ ተባረኪ የደስታ ዘመን ይሁንልሽ ❤❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 11 месяцев назад +3

    ኡፍፍፍ የኔ እህት እግዚአብሔር የተሻለ አለው(
    ይስሐቅም ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን ይዟት ገባ፤ አገባትም፤ ሚስት ሆነችው፤ እርሱም ወደዳት። ይስሐቅም ከእናቱ ሞት ተጽናና። ዘፍጥረት 24÷67
    መስሎሽ ነው እግዚአብሔር የናትን ሞት እንኳ እስክንረሳ ድረስ ማጽናናት ይችላል ህመሙን ይገባኛል የኔ እናት አይዞሽ እርግጠኛ ነኝ ነገ ሁሉንም ትረሻለሽ።❤❤❤

  • @shitamulatu4502
    @shitamulatu4502 11 месяцев назад

    ayizosh yene enat egizabiher melkem new esu yikisishal

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እናት አይዞሽ ህመምሽ ያማል እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉ ለበጎ ሆነ ነው መፅናናቱን ይስጥሽ እፀልይልሻለሁ

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 11 месяцев назад

    ጌታ መልካም ነው ያለፈውን እርሱ አታስታውሱ እኔ አዲስን ነገር አደርጋለው ያለ ጌታ የታመነ ነው ። ደግሞ የጌታ ባርያውን አፅናኝ አዛኝ አሩሩ አድርጎ ለሁላችን ሰቶናል ክብር ለጌታ ይሁን እድሜና ጤና ይብዛለት ! እቴ የበለጠና የተሻለነገር አለው እግዚያብኤር ሃሌሉያ አሜንንን

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 11 месяцев назад

    You are blessed eko yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤❤

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ 😢እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ❤❤😊😊

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌታ ኢየሱስ እንካን አገኘሽ 😊😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 месяцев назад +1

    እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር የማይመቸውን ነገር ከፍታችን ዞር ስለምያረግ ነው በእግዚአብሔር ታመኝ እሱ ለአንች ያዘጋጀውን ነገር ያደርግልሻል 🙏

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 11 месяцев назад +1

    እንኳን ጌታ ደረሠልሺ እማ
    የሆነዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 11 месяцев назад

    አሜን ጌታ መልካም ነው🙏🙏🙏 እሱ ሁሌም አዋቂ ነው አይዞሽ እህቴ🙏🙏🙏

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu 11 месяцев назад

    እየሱስ አንተ እረፍት ነህ ሰላም ነህ መፅናናት ነህ ስኬት ነህ ጽድቃችን ነህ

  • @user-im4ct5ze2d
    @user-im4ct5ze2d 11 месяцев назад

    Ayizosh geta malikm newo❤❤❤

  • @user-ng7yd7ow8p
    @user-ng7yd7ow8p 11 месяцев назад

    አይዞህ የኔ እናንተ በጣም ልብ ይሰብራል ግን በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው ኡሱ አዊቅ ነው 😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ

  • @teketelyohannes2203
    @teketelyohannes2203 11 месяцев назад

    Iyesusii masirashashii nawu ayizoshii geta awaqii nawu❤😢

  • @user-ip8nm2zl5j
    @user-ip8nm2zl5j 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይካስሽ እህቴ

  • @solf2000
    @solf2000 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ህይወትሽን ያብጀው። እናትሽን ጌታ ይባርካቸው።

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 11 месяцев назад +1

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሄር መልካም ነው

  • @nardoseshetu8216
    @nardoseshetu8216 11 месяцев назад

    ጌታ መልካም ነዉ አህቴ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 месяцев назад

    አይዛሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው እህቴ ❤

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 11 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @betelihemhabte2261
    @betelihemhabte2261 11 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ....

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 11 месяцев назад +1

    ጌታ መልካም አውቅ ነው አይዞሽ እማ 😥😥😥😥😥🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 11 месяцев назад

    Yene konjooo😢😢😢 ayzosh, Eyesus Geta New! Ersu yedershal!!😢😢😢😢😢😢

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ewdeshalihu anechi adegna nshi telyalishi wdedikushi yene konjoy setamri ahunme line ♥️ ❤️ 👌 ❤❤❤❤❤❤❤Adegna nshi❤❤❤❤❤❤geta hoye mekam bali ♥️ ❤️sexeling ❤❤❤❤geta eyesus yedegena amelaki nwe ❤❤❤❤❤❤

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar 11 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v 11 месяцев назад +2

    አይዞሽ ጌታ መልካም ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 месяцев назад +1

    Oh my God enem ye segno gebeya LJ negn engenagnalen beakal enkuan egziabher eredash wude

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር አውቅ ነው
    አይዞሽ ውዴ 😭😭💞

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 11 месяцев назад +1

    Yoniyee Zemeneh Yilemlem❤❤

  • @user-wp8hy4kp2v
    @user-wp8hy4kp2v 8 месяцев назад

    አይዞሽ አህቴ ጌተ ይረደሸል

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 11 месяцев назад

    Yene Konjo Jegna Neshi Zemenshi Yilemlem❤❤

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 11 месяцев назад

    አይዞሽ .ጌታ .ምልክም .ነው .ፍጥር .የክስሽል .❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @samaharmente1611
    @samaharmente1611 11 месяцев назад +2

    የኔ ታሪክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ ኢየሱስ ካንች ጋራ ነው

  • @Abelatube-yj6kc
    @Abelatube-yj6kc 11 месяцев назад +1

    ጌታን ይባርክሸ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 11 месяцев назад +5

    GOD BLESS YOU ALL.

  • @Heleng-nh3uj
    @Heleng-nh3uj 11 месяцев назад

    ጌታ ያጾናናል❤❤❤

  • @user-tb2ki4dw8z
    @user-tb2ki4dw8z 10 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ ውድ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 11 месяцев назад +1

    ማማ❤❤እረዳሸለሑ❤❤አዞሽ❤ጌታ የተሻለ ይስጥሽ❤❤❤

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 11 месяцев назад

    Yene konijo geta yiridash!

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 11 месяцев назад

    😢😢Tebarki eht❤

  • @rahma6779
    @rahma6779 11 месяцев назад

    Ayzoshi geta yatsinanashal yamewduten matat kebad nw gn ayzoshi

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 11 месяцев назад

    ጌታ፣መልካምናየሚያሳርፍ፣ትዳር፣ይስጥሽ፣

  • @AddisuAberaDoboche-md1gf
    @AddisuAberaDoboche-md1gf 11 месяцев назад

    አይዞሽ enate be strong hulum negar lamlkam nw

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 11 месяцев назад +1

    ዮኒዬ ምርጥ ነክ እኮ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 месяцев назад +2

    ዮኒዬ ሁላችንም ቤት በአካል እየገባህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 11 месяцев назад +1

    Ayezoshe geta melkeme😢😢😢😢

  • @temasgenhaiso7582
    @temasgenhaiso7582 11 месяцев назад

    Hulumi Labogono enkani ye geta honshi

  • @yabilegesse4264
    @yabilegesse4264 11 месяцев назад

    Oh my God....sew sintun yasalifal....egnea gn yetesetenin anawkimina yikir belen....