የ ዘጠነኛ ክፍል 3ተኛ ዓመት ተማሪ ነኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 авг 2023
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 69

  • @Addistube7262

    እግዚአብሔር እንደኔ የሚወደዉ ሰዉ የለም አንድም ቀን እናቴን አስከፍቼ አላቅም ከቀን ቀን ምን አድርጌ ላስደስታት ከሚል ሀሳብ ዉጪ እግዚአብሔር ቢረዳኝና ብዙ ነገር ባደርግላት ደስ ይለኝ ነበር ዮኒዬዬዬ አተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836

    ሁሌም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ እናቶች ትእግስት አቤቱ አስበን

  • @temesgenpaulos6516

    ንግግራቾን በእንባ ነበረ የሰሁት በመጨሻ

  • @ENATMitku-bv7nk

    እህቶቼ እንኳን ወደ ቤቱ ተመለሣቹው ጌታ ኢየሡሥ በቤቱ ያፅናቹ ዩንዬ አነትን የሠጠን ጌታ ኢየሡሥ ሥሙ ይባረክ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ነህ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎት ቤተሠብህ ይባርክ እንፀልይልሀለን በደሙ ተሸፈን እንወድሀለንንንንንንንንንንንንን

  • @ReemIsa-lu4sv

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 🥰🙏

  • @tube-mo2hy

    ታርክ ቀያር ኢየሱሰ አይዞችው በበቱ ያፅናችው 😭😭

  • @sonyshop2288

    እኔ ግን በስግደት ሀገር እናቴን አጥቻለሁ እናቴ እናቴ ያለቸው እናታቸውን አቲስ ክፉ

  • @RomAbera280

    ከዘጠኝ ወደ 12 አልፊያለው part እና ትምህርት ጨርሻለሁ አገሪቷንም ጥዬ እሄዳለሁ 😂😂ልጆቹ ግን ይመሳሰላሉ የምር።

  • @NohaYaa-kc2gi

    Pastor yoni u are the only one who changed my life by video thanks God bless your health and ur children

  • @user-hi1np7fv1i

    May God bless❤ our beloved bro yoni

  • @GelanDagne

    Gadegnaye tenkar nesh hulum alfoal be egziyabher yemayichal yelem zemnesh yibark

  • @heluethiopia5482

    እግ/ር እሰከመጨረሻው ለውጣችሁን ያፅና በቤቱ በአለቱ በእየሱሰ ተተከሉ በወንጌሉ በቃሉ ተተከሉ ለውጣችሁን ፍሬአችሁን ያሳየን ዮኒዬ አንተን ለማመሰገን ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ዘር ትውልድህን ጌታ እየሱሰ ይባርክ የትውልድ አባት የጠፉትን ወደ ቤቱ የሚሰበሰብ ተባርከህ ለበረከት ሁን

  • @godisgoodallthetime836

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ስሙ ይክበር

  • @user-pj6zb2xu4q

    አንዴ እየሳኩ 😂 አንዴ እያለቀስኩ😢 ነው የሰማሁችሁ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ደርሶላችኃል ዳግም ወደዛ ሕይወት አትመለሱ ለውጣችሁ ፍጽም ይሁን

  • @tsehayegetachew4599

    አቤቱ ቸሩ መድሀኔለም ምህረት ያስገርማል እንዚ የሚምሩ ወጣትች ሰለፈረሰክላቸዉ ተባረክ እንኮን ተወለድክ ዬኔ

  • @tiginishseba5372

    እግዚአብሔር ጌታ ሆይ🙏🙇🙋

  • @tigistbpower2001

    ክብር ለእናቶቻችን እየተቃጠሉ እጀራ እየሸጡ ላሳደጉን አቤት እጀራ እየተሸጠ ያደገው ወጣት የሰይጣን መጫወቻ ሲሆን ማየት በጣም ያማል ስረው ይፍረስ

  • @Hassan-ry4ye

    ወጣት ሆይ ዘመኑ አልቋልና ከጌታ ጋር ሁኑ

  • @senaitdesa7927

    ኢየሱሴ አባቴ ሰምህ ይባረክ

  • @user-hr2ww5nv4c

    ጌታሆይ አንተን ደስ አሰኝቼ የምኖርበት ፀጋ ስጠኝ ያለም ነገር እንዳያታልለኝ