እርጉዝ ሚስቴን በጩቤ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 авг 2023
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 96

  • @godisgoodallthetime836

    አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረቱ ከምናይ ከማናየው አደጋ የሚጠብቀን ስሙ ይባረክ

  • @tsigebungul2150

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እየሱስ ይድናል ስሙ መድኃኒታችን ነው ። አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjitdsta6260

    እግዚአብሔር ቸር ነው 😢😢 አቤት በየቤቱ ያለሁ ጉድ ዘንድሮ የእናቶ ዕንባ መልስ ነው ዮኒዬ ተባረክ አንተ ሺህ ያርግህ ❤

  • @wt8066
    @wt8066  +14

    😭😭😭😭ዮንዬ ባንተ ብዙ ትዉልድ እየታረፍ ነው ዘመን 😢ዘላለም ይባረክ

  • @Rahelmuleta

    ታርቀው ማየት ፈልኩ ❤ ጌታ ስለዮኒ ይባረክ ❤❤❤

  • @felenuna8034

    ይቅር ማለት ትልቁ እግዚአብሄር የሚወደው ነገር ነው መቼም ባልና ሚስት መሀል ያለውን የሚያውቅ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @user-ly2fy5dt9x

    ወይኔ ዘንድሮ ከባድ ከባዱን ጌታ እየፈታ ያለው አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ስሙ ለዘላለም ይባረክ🤲🤲

  • @starcell4626

    የአባቴ ጃግና ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንዬ 🥰

  • @mamedida9228

    ግን ምን አይነት ጉድ ነዉ

  • @bekelechasefa8723

    እግዚአብሔር ማ ልካም ነው 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️❤❤❤❤❤❤❤ዮንዬ ተ ባራክ እዎድሃለው የኔ ጃግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cr5ut3le9e

    አሁንም ከዚህ ምስክርነታችሁ ባሻገር ያገሬ ውንዶችና ሴቶች እህቶቼ በእውነት ተለውጣችሁ እስከ መጨረሻው ፀንታችሁ በጌታቤት ኖሩ ታምናችሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ እውዳችዋለው ተባረኩ❤

  • @Beemenet
    @Beemenet  +11

    እር ለታናሹ መታዘዙ እራሱ አንድ ነገር ነው እኛ ቤት ሶስት አስቸጋሪ ወንድሞች አሉኝ አንዱ የሁሉም ታላቅ ነው ሁለቱ ተናናሾቼ ናቸው ዮኒ ጋ ቢሄዱ ደስ ይለኝ ነበር ግን በየትኛው አቅሜ 😢ብቻ አንድ ቀን ጌታ ይለውጣቸው ይሆናል

  • @sabahabte2947

    ጌታ ሆይ አሁንስ ከምስጋና ሌላ ምን ልበልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክክክክክክክክክክክ

  • @user-pe7xy9ym5e

    ቀዝ አጋጣሚ ወጣቶች ኑ ዳኑ ኢየሱስ ጌታ ነዉጴጤ አይደለም😢😢😢ከመ ከራተት ኢየሱስ ያድናል❤❤

  • @ferebintu5617

    ተባረክልን ዮኒዬ ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ፀጋውን ያብዛልህ🙏💙💙

  • @martamarta3781

    ጌታ መልካም ነው❤❤❤ዮኒዬ ተባረክ❤

  • @ENATMitku-bv7nk

    በሀገራችን ላይ በየቤቱ ያለጉድ ዩንዬ ተሣክቶልሀል ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ

  • @temesgenpaulos6516

    አይዞህ ሱስ ክፉ ነው ብዙ ነገሮችን ያስጣል

  • @selamlema1195

    ኢየሱስ ያድናል

  • @ደሴ
    @ደሴ  +5

    ብቻ ጌታ ይመስግ ነፀ ስለምተዉጣዉ ትዉልዱን